Telegram Web Link
በቀጠለው ኑን የቁርኣን መድረክ 12 ለሸይኽ ሙሐመድ ሐሰን ፈድሉ የክብር ካባ ማልበስ ፕሮግራም ተካሄዷል። እውቅ የእስልምና መምሕራንን ያሳተፈው መድረክ ላይ ቁርኣንን የሚያወድሱ መሰናዶዎች እየቀረበ ይገኛል።

በሚንበር ቲቪ የኦንላይን አማራጮች በቀጥታ እየተላለፈ እንደሚገኝ ለማስታወስ እንወዳለን።

#የሲሳይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን!
በኑን መድረክ 12 "የሲሣይ መንገድ"
የነሺዳ ሥራ ቀርቧል። ነሺዳውን ያቀረቡት አስማማው አሕመድ እና ሙባረክ ሙሐመድ ናቸው።

በሚንበር ቲቪ የኦንላይን አማራጮች በቀጥታ እየተላለፈ እንደሚገኝ ለማስታወስ እንወዳለን።

#የሲሳይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን!
Live stream finished (3 hours)
በኑን መድረክ 12  "የሲሣይ መንገድ" ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም እና በኡስታዝ ያሲን ኑሩ ግሩም ንግግር አድርገዋል።

#የሲሳይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን!
2025/07/06 11:12:22
Back to Top
HTML Embed Code: