Telegram Web Link
🔴 ስለመጅሊስ ምርጫ ሂደትና አፈጻጸም በግልፅነት እንጠይቅ! 🟢

ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ የ2017ን የመጅሊስ ምርጫ በተመለከተ ከውድ ተመልካቾቹ የሚደርሱትን ምርጫውን የተመለከቱ ጥያቄዎች፣ ብዥታና ስጋቶች በማሰባሰብ፤ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ለመወያየት የሚያስችል"ሒዋር" የተሰኘ መድረክ አመቻችቷል።

በመሆኑም ሰሞነኛውን የመጅሊስ ምርጫ አስመልክቶ በሂደቱና በአፈፃፀሙ ግልፅነትና ተአማኒነት ላይ ያለዎትን ማንኛውንም ጥያቄ
▪️ በኮመንት መስጫው ወይም
▫️ በ+251948992121 በአጭር መልዕክት መቀበያ ቁጥራችን በጽሑፍ 💬 አሊያም
▪️ በድምፅ 🎙 ቀድተው በቴሌግራም @minbertv1 እንዲያኖሩልን በአክብሮት እየጋበዝን፤ ድምፅዎን በማሰማት ለምርጫው ግልፅነትና ፍትሃዊነት የበኩልዎን አስተዋፅዖ እንዲያበረክቱ እናስታውሳለን❗️

#ሒዋር
#የመጅሊስ_ምርጫ_2017
#ግልፅነት
#ተጠያቂነት
#ሚንበር ቲቪ!
#ሁለንተናዊ ከፍታ!
በአንጋፋው የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ኢብኑ ከሲር ቂርኣታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በድምቀት የሚመረቁበት የኑን የቁርኣን መድረክ 12ኛ መሰናዶ "የሲሣይ መንገድ" በሚል ርዕስ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ  በድምቀት ተጀምሯል።

#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ካዕባን እንደጠበቅኩት አላገኘሁትም!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/7aXI0KQKCGc 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #መዲና_ሠማይ_ሥር #ካዕባ #መካ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Live stream started
በቁርኣን ከፍ በምንልበት በዚህ መሠናዶ ላይ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው እውቅ መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራእ፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

#የሲሳይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን!
ኑን የቁርኣን መድረክ 12 በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ እንደቀጠለ ነው። በሚንበር ቲቪ የኦንላይን አማራጮች በቀጥታ እየተላለፈ እንደሚገኝ ለማስታወስ እንወዳለን።

#የሲሳይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን!
2025/07/07 12:56:39
Back to Top
HTML Embed Code: