Telegram Web Link
እንሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን! እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና "እነሆ አዲስ ዓመት... 1447 (ዓ.ሂ)" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 20 -2017 | ሙሀረም 2 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ባሳለፍነው ሳምንት የመኣል ቁርኣን እንግዳችን ኡስታዝ ሰዒድ ሸሪፍ ዒልምን ፍለጋ ብዙ የተንከራተተ፤ ብዙ ጊዜ ከቤት ጠፍቶ ለቂርኣት ወደ ቀሪኣ ይሄድ እንደነበር የተለያዩ ክፍለ ሀገሮች ላይ በኢማምነት ህዝቡን ሲመራ መቆየቱን አውግተናል። የአንጋፋው የኡስታዝ ጦልሃ ደረሳም ነበር። ልዩ የሕይወት ጉዞውን እያስቃኘን ዛሬ በክፍል ሁለት ቆይታ የምናደርግ ይሆናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#መኣል_ቁርኣን
#ከቁርኣን_ጋር
#ቁርኣንን_ለመሐፈዝ
#መስዋዕትነት_ከፍያለሁ
#ክፍል_2

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 20 - 2017 | ሙሃረም 2 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
#ማስታወቅያ

የመጪውን ክረምት ወራት የት ማሳለፍ እናዳለብዎ እያሰቡ ነው? ... አይጨነቁ!

የሸሪዓን አንጸባራቂ ዕውቀት ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለቀጣዩ ትውልድ የማሸጋገር ሚናውን ላለፉት 15 ዓመታት እየተወጣ የሚገኘው ኮሌጃችን ዘንድሮም ለተማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ታዳጊዎች የ2 ወር የዲን ትምህርት መርሃግብር በልዩ አቀራረብ አስተምሮ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ከትምህርቱ ባሻገር በየሳምንቱ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች በኢስላማዊ እሴቶች የተቃኙ ልዩ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችና የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ!

ቢያሻዎ በገፅለገፅ አልያም በኦንላይን በመማር ቢሆን እንጂ ክረምትዎን እንዳያሳልፉ ይልዎታል ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ!

ይምጡ! ይመዝገቡ! ከሁለት አለም ብርሃን ይቋደሱ!

ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/JpgFFDPhWNZ5VSTL7

አድራሻ፡- አዲስ አበባ

🎯 ፒያሳ ፡ ቸርችል ፡ ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202

🎯  ጀሞ 2፡ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ 4ኛ ፎቅ

🎯  ቤተል አደባባይ፡ ተቅዋ መስጂድ 3ኛ ፎቅ

 🎯 ደሴ፣ ፒያሳ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 515

 🎯 ጭሮ ፣ ኢፋ አስላማዊ ማዕከል

 🎯 መቱ ፣ ነጃሺ መስጂድ

ለበለጠ መረጃ +251931843131 ወይም +251930589675/74 ይደውሉ ።

ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
በቅርቡ ለሚደረገው የ2017 አገር አቀፍ የመጅሊስ ምርጫ የተለያየ ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ይገኛል። ምርጫው የሚካሄደው በመስጅድ እንደመሆኑ፤ የአፈፃፀሙን እንዴትነት ለማወቅ የመጅሊስ የምርጫ አስፈጻሚ ቦርዱን ምክትል ሰብሳቢ ዶ/ር አብዱልዋሲዕ ዩሱፍን በመጋበዝ፤ ከተመልካቾች ለሰበሰብናቸው ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡ በ"ሒዋር" ፕሮግራማችን እንግዳ አድርገናቸዋል።

ዛሬ ምሽት 01:45 ይጠብቁን።

#ሒዋር #ምርጫ #መጅሊስ

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 20 - 2017 | ሙሃረም 2 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አላህን ሊፈራ ይገባዋል!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/-uceOHC5Vvc 🔗

#ጥያቄ_አለኝ #ፈትዋ #ሀራም_እና_ሃላል #ሸሪዓ #ኢስላማዊ_ህግጋቶች #ትዳር #ባል_እና_ሚስት #ፍቺ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የባሕረ ሰላጤ ሀገሮች ዜጎች እና ነዋሪዎች በፈለጉበት ሰዓት ዑምራ ማድረግ እንዲችሉ ከሳዑዲ ዐረቢያ ፍቃድ አገኙ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1276
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሐጀር የትጋት ምሳሌ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/FFK92XaC4b0 🔗

#እንዴት_ልዋብ #ልዩ_ዝግጅቶች #እንደ_ሐጀር
#Endet_Lwab #Special_Programs

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛው የተማሪዎች ምርቃት ሥነ ሥርዐት እና የአልማዝ እዮቤልዩ በዓል እያከበረ ይገኛል

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1282
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መወዳ_መዝናኛ
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ!

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ከሁለት ቀናት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉ የነጃሺ ቲቪ ባልደረቦች  በዋስትና ከእስር ተለቀቁ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1285
SIMBOO

Akka biyyaatti yeroon amma keessa jirru yeroo gannaati. Ganni ammoo yeroo boqonnaa fi yeroo maatiiti. Simboon keenya torban kanaas turtii gannaa irratti xiyyeeffachuun saganta isaa qabatee dhufee jira.

Simboo keenya torban kanaa Har'a waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegalee toora Tiivii Minbariin nu eegaa!

Waxabajjii 21-2017 | Muharram 03-1447

#simboo
#milanmedia
#minbertv

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። ምሽት ከ12:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_20
#ነብዩላህ_ኢብራሂም (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
1446ኛው (ዓ.ሂ) ትውስታ
#ልዩ_ኸበር

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/nSI4R4N4gNE 🔗

#ሚንበር_ኸበር #አዲሱ_የሂጅራ_ዘመን #1447ኛው_ዓመተ_ሂጅራ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሃይደር) እየቀረበ የሚገኘውን "ሶስቱ መሠረታዊ የእስልምና መርሆች" የኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ01:00 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሦስቱ_መሠረታዊ_የኢስላም_መርሆች
#ክፍል_5
#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሐምሌ ወር በነበረበት ይቀጥላል - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1287
2025/07/05 19:12:04
Back to Top
HTML Embed Code: