Telegram Web Link
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። በዛሬው ክፍል የነብዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ) ወንድሞች ያሴሩበትን ሴራ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_23
#ነብዩላህ_ዩሱፍ (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ማክሰኞ ሐምሌ 1 -2017 | ሙሃረም 11 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰91
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በህይወት ምልልስ በኑሯችን ዳርና መዐዘን ከተነሳንበት እኛነታችን ስማችን ይወለዳል።
.
የተነሳንበት የጨለማ ካብ በደረስንበት የብርሃን ውበት ይሻራል።
.
ከብርሃን ቀዬ በቅዬ ሳለሁ ዙሪያዬን በጨለማ አጥሬዋለሁ። ሁሉን አወኩ ሁሉን ለየሁ ብዬ ሳበቃ ንቃት በሚመስል እንቅልፍ ተሰልቤ አውላላ ሜዳ ላይ በቀረሁበት አንዲት አጋጣሚ አነቃችኝ።
.
በድቅድቅ ፅልመት ጣዕም አልባውን የህይወት መንገድ እስከ ትላንት ተጉዣለሁ። ዛሬ ግን በአዲት የቅፅበት ወጋገን ወደ ፈካው የእውነት መንገድ ደርሻለሁ።
.
ይህ የኔ መንገድ ነው ...
.
በዚህ መንገድ ላይ ዕረፍት እንጂ መቆም የለም።
.
#የኔ_መንገድ ... በቅርብ ቀን ይጠብቁን።

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰10👍51
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ ሰዒድ ዓሊ ሐቢብ እየቀረበ የሚገኘውን የ"አርበዒን ሐዲስ" ኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#አርበዒን_ሐዲስ
#ሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ
#ክፍል_32

ዕለተ ማክሰኞ ሐምሌ 1 -2017 | ሙሃረም 11 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
2
የቀድሞ የብሪታንያ ዲፕሎማቶች ዩናይትድ ኪንግደም እና ፈረንሣይ ለፍልስጤም ሀገረ መንግሥት ዕውቅና እንዲሰጡ ጠየቁ

ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1389
😁31
በጤናማ የልጅ አስተዳደግ ሥርዓት ዙሪያ ትኩረቱን አድርጎ ዘወትር ማክሰኞ ምሽት እየቀረበ የሚገኘው ሳምንታዊው ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን "ለጎጆዬ" ዛሬ "ልጆቼን የት ነው ማየት የምፈልገው?" በሚል ርዕስ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።

#ለጎጆዬ
#Legojoye

ዕለተ ማክሰኞ ሐምሌ 1 -2017 | ሙሃረም 11 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጤናማ የልጅ አስተዳደግ ሥርዓት ዙሪያ ትኩረቱን አድርጎ ዘወትር ማክሰኞ ምሽት እየቀረበ የሚገኘው ሳምንታዊው ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን "ለጎጆዬ" ዛሬ "ልጆቼን የት ነው ማየት የምፈልገው?" በሚል ርዕስ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።

#ለጎጆዬ
#Legojoye

ዕለተ ማክሰኞ ሐምሌ 1 -2017 | ሙሃረም 11 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
4👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኑሮን ጫና ለማሸነፍ የተከፈለ መስዋዕትነት!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/J0ua6JFjVvY 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ጉብኝት #ትምህርት #ስራ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍207😢4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“አላህን አማርሬው አላውቅም!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/s1qBfO-y694 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #አመስጋኝ_አንደበቶች #ማማረር

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
7🙏5
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በዶክተር ሰምሃር ተክሌ እየቀረበ የሚገኘውን "አቢ ሹጃእ" የፊቅህ ኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#አቢ_ሹጃእ
#ክፍል_28
#ዶክተር_ሰምሃር_ተክሌ

ዕለተ ረቡዕ ሐምሌ 2 - 2017 | ሙሃረም 12 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍53
በጥልቅ እሳቤዎቹ እና ስለ ለውጥ በሚያነሳቸው ጠንከር ያሉ ሀሳቦች የምናውቀው ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ቢልኮር ፖድካስት ላይ ስለማህበረሰብ ለውጥ በተከታታይ ክፍሎች ሃሳቦቹን እያካፈለ መሆኑ ይታወቃል። እነሆ ዛሬም ከባለፈው ክፍል የቀጠለ ከማሕበረሰብ ለውጥ እርከኖች ውስጥ የህዳሴ እርከን (Renaissance) የተሰኘውን በስፋት እና ከኛም ሀገር ተጨባጭ ጋር  በማያያዝ ሰፊ ሀሳቦችን አንሸራሽረዋል። ምሽት ከ03፡00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የህዳሴ_እርከን
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
#ክፍል_2 #Part_2

ዕለተ ረቡዕ ሐምሌ 2 -2017 | ሙሃረም 12 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
3👍1
ሳዑዲ ዐረቢያ በትራምፕ የቀረበውን የጋዛ ነዋሪዎችን የማፈናቀል ዕቅድ ለማስቆም “የጎላ ሚና ተጫውታለች” ተባለ

ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1391
👍253😁3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“እንደ ኡማ ልናፍርበት ይገባል!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/zUk3U2uh1hk 🔗

#ሒዋር #መቐለ #አክሱም #ተማሪዎች #ሙስሊም_ተማሪዎች #ሒጃብ_ክልከላ #ሒጃብ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
14👌1💔1
በድር ኢትዮጵያ እና ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን ባንድነት ለመሥራት ተስማሙ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1394
16🥰5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ብርታትን የተማርኩት ከእናቴ ነው!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/J0ua6JFjVvY 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ጉብኝት #እናት #mother

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍95
ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን የበድር ኢትዮጵያ አባል ድርጅት ሆኖ ለመቀላቀል ውሳኔ ማሳለፉን ይፋ አደረገ

ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1396
9👍5
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ እየቀረበ የሚገኘውን "ረሒቀል መኽቱም" የሲራ ኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#ረሒቀል_መኽቱም_ሲራ
#ክፍል_26
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ሐሙስ ሐምሌ 3 -2017 | ሙሃረም 13 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
8
ለሕይወት ቅርብ የሆኑ ጉዳዮችን ከተለያዩ ልምድና ተሞክሮዎች ጋር አሰናስለን የምናነሳበት፣ ካለፈው እየተማርን ዛሬንና መጪውን ጊዜያችንን ለማበጀት ተጨባጭ ዕውቀት የምንገበይበት ተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን፤ በሶለዋት እንደደመቀ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይቀርብላችኋል።

ተወዳጁ ሸይኻችን በሰዓታቸው የትዳር ነቀርሳ ሆኖ ስለሚወሳው "ድንበር ያልተበጀለት ቅናትና ጥርጣሬ" አስከፊነት እያወጉንና፤ በተለያዩ ምክንያቶች ተቀምጠው ለመስገድ ለተገደዱ አማኞች የሶላት አተገባበርን እያስተማሩን ይቆያሉ። በቢስሚከ ነህያ ጉዞ ወደ አላህ ፕሮግራሙ የተለያዩ መዳረሻዎችን እያመላከተን የቆየው ኡስታዝ በድር ሁሴን ደግሞ፤ ዛሬ በኢስቲቃማ ፌርማታ የርዕሰ ጉዳዩን ትርጓሜ እያስቃኘንና፤ የክረምቱን ወቅት አስመልክቶ ለልጆች፣ ለመርከዞችና ለወላጆች "ቢተገብሩት" የሚለውን ምክረ ሃሳቡን እያጋራን ምሽቱን ከኛ ጋር ያሳልፋል።

#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!

ዕለተ ሐሙስ ሐምሌ 3 -2017 | ሙሃረም 13 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
6🥰6

12🥰8👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ለምንድነው ሀላፊነቱ የወላጆች ብቻ የሆነው?”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AQJKuZ4Jwy0 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ #ወላጅ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍61
2025/07/11 19:30:55
Back to Top
HTML Embed Code: