በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚከናወነው የዒድ ሰላት ላይ ለመሣተፍ ምዕመናን ከተለያዩ የከተማው ክፍሎች እየተጓዙ በሥፍራው ደርሰዋል።
ሚንበር ቲቪ በስታዲየም የሚከናወነውን የዒድ ሰላት እንዲሁም ሙሉ የበዓል መርሐ ግብሩን በማኅበራዊ ትስስር መድረኮች አማራጮች (ዩትዩብ፣ ፌስቡክ እና ቴሌግራም) በቀጥታ እያስተላለፈ ይገኛል። ይቀላቀሉን። በዓሉን በጋራ እናሳልፍ።🤗 🎊

❤15👍4😢4
በአሁኑ ሰዓት የዒድ ሰላት ከተጠናቀቀ በኋላ በአንዋር መስጅድ ኢማም ሸይኽ ጠሃ ሐሩን አማካይነት ኹጥባ ተደርጎ በይፋ ተጠናቋል።
👍4❤1😍1
በዘንድሮው የ1446ኛው (ዓ ሂ) የዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) በዓል፤ ወደ ታታሪዎቹ ውብ ምድር፣ ወደ ብርቱዎቹ ቀዬ አቅንተናል። እዚህ ሁሉም ነገር ውብ ነው። እዚህ እያንዳንዱ የበዓል ቅድመ ዝግጅት ያስደንቃል። እኛም እንግድነት ሳይሰማን በቆየንባቸው ውስን ቀናት ቤተሰብ አፍርተን ተመልሰናል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ፤ ጉብሪዬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ቡቻች ጀፎር የነበረን የበዓል መሰናዶ ልዩ ነበር። ዛሬ ከሰዓት ከ07:30 በሚጀምረው ዒድ 180 የምዕራፍ አንድ መሰናዷችን የማለዳውን ድባብ፣ የኅብረት ተክቢራችንንና የአካባቢውን አባቶች በፍቅር የተሞላ አቀባበል እናስቃኛችኋለን!!!
#ዒድ_ሙባረክ 🎉
#ዒድ_180_ምዕራፍ_አንድ
ዕለተ ዓርብ ግንቦት 29 -2017 | ዙል ሒጃ 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

❤25😍1
አብራችሁን ስለቆያችሁ እናመሠግናለን!
በአዲስ አበባ ስታዲየም የተከናወነው የዒድ አል አድሐ ክብረ በዓል ተጠናቆ ምዕመናን ወደየመጡበት ተመልሰዋል።
ሚንበር ቲቪ በስታዲየም ሲያስተላልፍ የነበረው የቀጥታ ሥርጭት ተጠናቋል። ጣቢያችን በድጋሚ መልካም በዓል እየተመኘ ለዒድ የተዘጋጁ መሰናዶዎችን እንድትከታተሉ ይጋብዛል። ዒድ ሙባረክ!

❤14