Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዘንድሮው የ1446ኛው (ዓ.ሂ) የዒድ አል አድኃ (ዐረፋ) በዓል፤ ወደ ታታሪዎቹ ውብ ምድር፣ ወደ ብርቱዎቹ ቀዬ አቅንተናል።
እዚህ ሁሉም ነገር ውብ ነው። እዚህ እያንዳንዱ የበዓል ቅድመ ዝግጅት ያስደንቃል። እንግድነት ሳይሰማን በቆየንባቸው ውስን ቀናት ቤተሰብ አፍርተን ተመልሰናል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ፤ ጉብሪዬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ቡቻች ጀፎር የነበረን የበዓል መሰናዶ ልዩ ነበር።
ከቀኑ 07:30 ጀምሮ ይጠብቁን።
ዒድ ሙባረክ! 🎊
Eid Mubarak! 🎉
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

❤12
እንዲህ በዓሉ ዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) ሲሆን፤ ድምቀቱ ከዋዜማው ጀምሮ በየሁሉም ጎጆ ይንፀባረቃል። የበዓል ዚያራና ግብዣውም ይደራል። እኛም እጅግ አስደሳች ከነበረው የጉብሬ ገበያ ውሎ፤ ለገበታ እስኪዘጋጅና እስኪቀርብ ድረስ የነበረውን ውብ ሥርዓት በምዕራፍ አንዱ መሰናዷችን ከቀኑ 07:30 ጀምሮ የምናስቃኛችሁ ይሆናል።
ዒድ ሙባረክ 🎉
ዒድ 180
ዕለተ ዓርብ ግንቦት 29 -2017 | ዙል ሒጃ 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዒድ ሙባረክ 🎉
ዒድ 180
ዕለተ ዓርብ ግንቦት 29 -2017 | ዙል ሒጃ 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤11👍1
Faaya Arafaa
Iid mubaarak 🎉
Guyyaa sa'aa 06:00 irraa eegalee

🥰3🙏2
የዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) በዓል በልዩ ድምቀት ከሚከበርባቸው የሃገራችን አካባቢዎች አንዱ በሆነው ጉራጌ ዞን ተገኝተን ባሰናዳነው ልዩ ዝግጅታችን፤ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር "የተንቢ" ብለው ተቀብለውን የተዋበና ግሩም ጊዜን አሳልፈን ነበር።
በቆይታችን ስለማኅበረሰቡ የበዐል አከባበር፣ የእንግዳ ተቀባይነት የዳበረ ወግና የአብሮነት ባህል እየተጨዋወትን ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል። ይህን ልዩ ዝግጅት በምዕራፍ አንዱ መሰናዷችን ከቀኑ ከ 07:30 ጀምሮ ይከታተሉ!!
ዒድ ሙባረክ 🎉
ዒድ 180
ዕለተ ዓርብ ግንቦት 29 -2017 | ዙል ሒጃ 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በቆይታችን ስለማኅበረሰቡ የበዐል አከባበር፣ የእንግዳ ተቀባይነት የዳበረ ወግና የአብሮነት ባህል እየተጨዋወትን ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል። ይህን ልዩ ዝግጅት በምዕራፍ አንዱ መሰናዷችን ከቀኑ ከ 07:30 ጀምሮ ይከታተሉ!!
ዒድ ሙባረክ 🎉
ዒድ 180
ዕለተ ዓርብ ግንቦት 29 -2017 | ዙል ሒጃ 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤11😍2👍1
ያለሙትን ከግብ ለማድረስ የሚከፈለውን መስዋዕትነት ሁሉ እየከፈሉ ወደ ህልማቸው ማልደው ጉዞ የሚጀምሩ ታታሪዎች፤ ፅናትና ትጋታቸው ከስኬታቸው ደጅ ያደርሳቸዋል።
የዛሬው ልዩ የበዓል እንግዳችን ታሪክና በጥረት የተሸመነ መልከ ብዙ የሕይወት መንገድ፤ ለበርካቶቻችን የተስፋን ስንቅ የሚያቀብል፣ ህልማችንን ዳግም የሚያለመልምና የ"ይቻላል" መንፈስን የሚዘራ ነው። ከልዩ የበዓል እንግዳችን ጋር ያደረግነውን ቆይታ በምዕራፍ አንዱ መሰናዷችን ከቀኑ 07:30 ጀምሮ ይከታተሉ!
ዒድ ሙባረክ 🎉
ዒድ 180
ዕለተ ዓርብ ግንቦት 29 -2017 | ዙል ሒጃ 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የዛሬው ልዩ የበዓል እንግዳችን ታሪክና በጥረት የተሸመነ መልከ ብዙ የሕይወት መንገድ፤ ለበርካቶቻችን የተስፋን ስንቅ የሚያቀብል፣ ህልማችንን ዳግም የሚያለመልምና የ"ይቻላል" መንፈስን የሚዘራ ነው። ከልዩ የበዓል እንግዳችን ጋር ያደረግነውን ቆይታ በምዕራፍ አንዱ መሰናዷችን ከቀኑ 07:30 ጀምሮ ይከታተሉ!
ዒድ ሙባረክ 🎉
ዒድ 180
ዕለተ ዓርብ ግንቦት 29 -2017 | ዙል ሒጃ 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤23
#ሲቢኢ_ኑር
ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት
ልዩ የዒድ ዝግጅት ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
#ዒድ_ሙባረክ 🎉
#CBE_NOOR

ዕለቱ ዒድ ነው!
ነፍስ በዒባዳ ደምቃ ደስ ደስ እያላት የምትውልበት ልዩ ቀን!
በዚህ ውብ ዕለት ለነፍስ ሀሴትን የሚያቀብል ምርጥ ዝግጅት መስኮት መልቲሚዲያ ኤቨንት ከሚንበር ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር አሰናድቷል ምሽት ከ12:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ዒድን_በመስኮት

❤17👌1
በብሔራዊ ደረጃ ሲከበር 50ኛ ዓመቱን ዘንድሮ ለደፈነው ታላቁ የኢድ አል-አድሃ (ዐረፋ) በዓል እንኳን አደረሳችሁ!
ይህ ታላቅ የደስታና የአብሮነት በዓል በሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ልዩ ሥፍራ አለው። የዒድ አል አድኃ (ዓረፋ) በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ በመንግሥት ዕውቅና አግኝቶ፣ በአዋጅ ጸድቆና የመንግሥት ሥራ ተዘግቶ፤ በብሔራዊ በዓልነት የተከበረው የዛሬ ሃምሳ ዓመት በወርሐ ታህሳስ 1967 ነበር። ከዚህ ታሪካዊ ክስተት ወዲህ ግማሽ ምዕተ ዓመት አልፏል! የዘንድሮው በዓል ይህንን ታላቅ ምዕራፍ የሚያስታውስ በመሆኑ ትርጉሙ እጅግ የላቀ ነው። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ ይህንን ወርቃማ ወቅት ለማስታወስ "ዝክረ ዓረፋ" በሚል ርዕስ ልዩ ዘጋቢ ፊልም አዘጋጅቶላችኋል።
ምሽት ከ02:00 ጀምሮ
#ዒድ_180_ምዕራፍ_ሁለት
#ዒድ_ሙባረክ 🎉
ዕለተ ዓርብ ግንቦት 29 -2017 | ዙል ሒጃ 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ይህ ታላቅ የደስታና የአብሮነት በዓል በሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ልዩ ሥፍራ አለው። የዒድ አል አድኃ (ዓረፋ) በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ በመንግሥት ዕውቅና አግኝቶ፣ በአዋጅ ጸድቆና የመንግሥት ሥራ ተዘግቶ፤ በብሔራዊ በዓልነት የተከበረው የዛሬ ሃምሳ ዓመት በወርሐ ታህሳስ 1967 ነበር። ከዚህ ታሪካዊ ክስተት ወዲህ ግማሽ ምዕተ ዓመት አልፏል! የዘንድሮው በዓል ይህንን ታላቅ ምዕራፍ የሚያስታውስ በመሆኑ ትርጉሙ እጅግ የላቀ ነው። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ ይህንን ወርቃማ ወቅት ለማስታወስ "ዝክረ ዓረፋ" በሚል ርዕስ ልዩ ዘጋቢ ፊልም አዘጋጅቶላችኋል።
ምሽት ከ02:00 ጀምሮ
#ዒድ_180_ምዕራፍ_ሁለት
#ዒድ_ሙባረክ 🎉
ዕለተ ዓርብ ግንቦት 29 -2017 | ዙል ሒጃ 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍9❤7
በስጦታ፣ በዚያራና በአብሮነት በሚደምቀው ታላቁ የዒድ አል አድሓ በዓል፤ ተወዳጁንና የኸሚስ ምሽት ፕሮግራም ፈርጥ የሆኑትን ሸይኻችንን ከተለመደ ቆይታቸው ፈቀቅ ብለን በሕይወትና በኑሯቸው ዙሪያ ልዩ ቆይታ አድርገን ነበር።
በዚህ ልዩ ፕሮግራም ሸይኻችን በሚከፍቷቸው ፖስታዎች ውስጥ ባሉ የጥቆማ መልዕክቶች እየተመሩ ይሄዱና... የመጨረሻውን ፖስታ ከመቀስ ጋር ያገኙታል። ከዛስ?
ምሽት ከ02:00 ጀምሮ
#ዒድ_180_ምዕራፍ_ሁለት
#ዒድ_ሙባረክ 🎉
ዕለተ ዓርብ ግንቦት 29 -2017 | ዙል ሒጃ 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በዚህ ልዩ ፕሮግራም ሸይኻችን በሚከፍቷቸው ፖስታዎች ውስጥ ባሉ የጥቆማ መልዕክቶች እየተመሩ ይሄዱና... የመጨረሻውን ፖስታ ከመቀስ ጋር ያገኙታል። ከዛስ?
ምሽት ከ02:00 ጀምሮ
#ዒድ_180_ምዕራፍ_ሁለት
#ዒድ_ሙባረክ 🎉
ዕለተ ዓርብ ግንቦት 29 -2017 | ዙል ሒጃ 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤20👏2
#ሚነል_ፋዒዚን
ዓረፋ 180 በምዕራፍ ሁለት ምሽት ከ02:00 ጀምሮ!

❤23👍6
የጋዛ ታዳጊዎችን የዒድ አል አድሓ ደስታ ያጨነገፈው የእስራኤል ቦምብ
መላው ዓለም ዒድ አል አድሓን ትናንት ጁመዓ ማክበር ችሏል። በጋዛ የሚገኙ ፍልስጤማውያንም የእስራኤል ባለሥልጣናት ረድዔት እንዳይተላለፍ በጣሉት ክልከላ ምክንያት የምግብ አቅርቦት ተሟጦ የሸቀጦች ዋጋ አልቀመስ ባለበትም ቢሆን ሕፃናት እና ታዳጊዎች ከበዓል ደስታ እንዲቋደሱ እየሞከሩ እንደነበር የዥንዋ ጋዜጠኞች በሥፍራው ደርሰው ባስቀሯቸው ፎቶግራፎች ለዓለም አጋርተዋል።
ይሁን እንጂ የሕፃናቱ ደስታ ጥቂትም ሳይቆይ የእስራኤል ወታደሮች ቦምብ በማዝነም የ42 ንጹሐን ሕይወት ተቀጥፏል ሲል አናዶሉ የሕክምና ባለሞያዎችን ጠቅሶ ዘግቧል። የድሮን ጥቃቶቹ የተሰነዘሩት በኻን ዩኑስ እናአል መሳዋ ነው። ወታደሮቹ አንደኛውን ጥቃት የሰነዘሩት በረድኤት ጣቢያ ላይ ነው። (ሚንበር ቲቪ)

😢29❤22💔4🥰3😱2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሸይኻችን ዘመናዊ መኪና ተሸለሙ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Cdim-gPP0oc 🔗
#ዓረፋ_180 #ሸይኽ_ሙሐመድ_ኢብራሂም
#ልዩ_የዒድ_መሰናዶ #ዒድ_ሙባረክ
#እንኳን_በሰላም_አደረሳችሁ! 🎉
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000

❤36👌7👍2🥰2