Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ድንቅ ስብዕና!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/DYPii0_u2yo 🔗

#ዓሹራ #ነቢዩላህ_ሙሐመድ_(ሰ.ዐ.ወ) #ስብዕና #አኽላቅ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍61
ንግድና ሥራ ፈጠራችሁን በአዳዲስ እውቀቶችና መረጃዎች ለማነፅ በየሳምንቱ ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ ወደናንተ ውድ ተመልካቾቻችን የሚደርሰው "ቲጃራ ፖድካስት" ዛሬ በ4ኛ ሳምንት ዝግጅቱ ደንበኛ ማን ነው? እና ደንበኛን በደንቡ ስለማስተናገድ የንግድ አማካሪ እና አሰልጣኝ ከሆነው ወጣት አሚን ንጉሴ ጋር ልዩ ቆይታ አድርጓል። ምሽትዎን ከኛ ጋር ንግድዎን እና ስራ ፈጠራዎን ወደ ሌላ ምዕራፍ ያሻግሩ።

#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcas
#ደንበኛ_ንጉስ_ነው?

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
9
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። ዛሬም ስለ ነብዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ) ሕልሞችና ወንድሞቹ እንቃኛለን። ምሽት ከ12:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_22
#ነብዩላህ_ዩሱፍ (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
2👍1
አቢሲንያ አሚን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና መምሕራን ሽልማት አበረከተ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1373
10👍1
በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ለሁለተኛ ጊዜ የተከናወነው "ቀረዊዪን የሙስሊም ተማሪዎች ምረቃ እና የሥራ አውደ ርዕይ" ባሳለፍነው እሁድ ሰኔ 22-2017 በሳፋየር አዲስ ሆቴል ተካሂዶ ነበር። በዕለቱ ከ30 በላይ ተቋማት በመገኘት ከተማሪዎች ውጤት የተቀበሉ ሲሆን በመድረኩ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ የማዕረግ ተሸላሚዎች ከሜዳሊያ እስከ ዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል የመድረኩን ሁለተኛ ክፍል ዛሬ ምሽት ከ03:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።

#ቀረዊዪን 🎓
#Qarawiyyin
#Graduate_ceremony
#የምረቃ_ዝግጅት
#ክፍል_2

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
9👍2
#ማስታወቅያ

የመጪውን ክረምት ወራት የት ማሳለፍ እናዳለብዎ እያሰቡ ነው? ... አይጨነቁ!

የሸሪዓን አንጸባራቂ ዕውቀት ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለቀጣዩ ትውልድ የማሸጋገር ሚናውን ላለፉት 15 ዓመታት እየተወጣ የሚገኘው ኮሌጃችን ዘንድሮም ለተማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ታዳጊዎች የ2 ወር የዲን ትምህርት መርሃግብር በልዩ አቀራረብ አስተምሮ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ከትምህርቱ ባሻገር በየሳምንቱ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች በኢስላማዊ እሴቶች የተቃኙ ልዩ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችና የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ!

ቢያሻዎ በገፅለገፅ አልያም በኦንላይን በመማር ቢሆን እንጂ ክረምትዎን እንዳያሳልፉ ይልዎታል ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ!

ይምጡ! ይመዝገቡ! ከሁለት አለም ብርሃን ይቋደሱ!

ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/JpgFFDPhWNZ5VSTL7

አድራሻ፡- አዲስ አበባ

🎯 ፒያሳ ፡ ቸርችል ፡ ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202

🎯  ጀሞ 2፡ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ 4ኛ ፎቅ

🎯  ቤተል አደባባይ፡ ተቅዋ መስጂድ 3ኛ ፎቅ

 🎯 ደሴ፣ ፒያሳ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 515

 🎯 ጭሮ ፣ ኢፋ አስላማዊ ማዕከል

 🎯 መቱ ፣ ነጃሺ መስጂድ

ለበለጠ መረጃ +251931843131 ወይም +251930589675/74 ይደውሉ ።

ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
4
#እናገባለን_ግን...?
#አዲስ_ሲትኮም
#ክፍል_6
#New_Sitcom

ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መወዳ_መዝናኛ በዚህ ሳምንት...
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ!

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደዚህ አይነት ሰብር የለም!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2wlHFRt-nUE 🔗

#ዓሹራ #የውይይት_መድረክ #ሰብር

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
15👍5🙏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለልጆቹ ቺብስ ለራሱ ግን ጥብስ 😂

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/S2bOlfXcUHk 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #ወላጆች #ልዩነት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
9👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አክሱምን እንደ ቫቲካን

የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃብ ምክንያት እየደረሰባቸው ያለው ግፍ ከ- እስከ የሚባል አይደለም። ሒጃብ ካለወለቃችሁ መማር አትችሉም ከመባል አልፎ ብሔራዊ ፈተና እንዳይፈተኑ ተከልክለው ከአገሪቱ የትምህርት ሥርዓት ውጭ ተደርገዋል።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጉዳዩን እያወቀ ዝም ብሏል። ትምህርት ሚኒስትር፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የት ነው ያሉት? በዛሬው የሒዋር ፕሮግራማችን ከወራቤ ዩኒቨርስቲ ሌክቸረርና የትግራይ ተወላጅ መሐመድአወል ሐጎስ ጋ ቆይታ አድርገናል።

ምሽት ከ02፡00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ሒዋር
#አክሱም
#ሒጃብ_ክልከላ
#መብት_ረገጣ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
17👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቁርአን የደመቁ ቤቶች!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/b2PzUo7XaxA 🔗

#ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ
#ኑን_የቁርአን_መድረክ_12
#Quran #ቁርአን #ቤተሰብ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
7👍1
የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃብ ምክንያት እየደረሰባቸው ያለው ግፍ ከ-እስከ የሚባል አይደለም። ሒጃብ ካለወለቃችሁ መማር አትችሉም ከመባል አልፎ ብሔራዊ ፈተና እንዳይፈተኑ ተከልክለው ከአገሪቱ የትምህርት ሥርዓት ውጭ ተደርገዋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጉዳዩን እያወቀ ዝም ብሏል። ትምህርት ሚኒስትር፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የት ነው ያሉት? በዛሬው የሒዋር ፕሮግራማችን ከወራቤ ዩኒቨርስቲ ሌክቸረርና የትግራይ ተወላጅ መሐመድአወል ሐጎስ ጋር ቆይታ አድርገናል።

#ሒዋር
#አክሱምን_እንደ_ቫቲካን

ዕለተ እሁድ ሰኔ 29 -2017 | ሙሃረም 11 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
11👍2💔2
2025/07/09 19:48:11
Back to Top
HTML Embed Code: