" ኢስላም በህይወታችን እየጠቀመን ነውን!"
ISLAMINDSET ሜንቶር
Episode ➙ 07
እርግጠኛ ነኝ ርዕሱን ስታነቡት አብዘሃኞቻችን ብዙ ነገር እንደጠቀማችሁ ትመሰክሩ ይሆናል። ነገር ግን "የጠቀማችሁን ዘርዝሩት!" ብትባሉ አትዘረዝሩትም። ለምን ቢባል አላህ ያዘነለት ሰው ካልሆነ በስተቀር የአብዘሀኛው ሰው ህይወቱ በአሁን ሰዓት ላይ የተጠቀመውን ከማስተንተን ይልቅ ወደፊት ይጠቅመኛል ብሎ በሚያስበው ነገር ላይ የተገነባ ነው። ለዛ ነው ኢስላም እንደሚጠቅመን ብናምንም አሁናችንን እና ወደፊቲችንን እዚህ ግባ በማይባሉ ነገሮች ምኞታችን ስለተሞላን ኢስላምን ቦታ የማንሰጠው! ...ብንሰጠውም በተግባራችን እንደሚያመላክተን እንደተጨማሪ ነገር የምናስበው!....
የቪዲዮ ዝግጅቱን በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
ISLAMINDSET.
#join #like #shrae

👍4
قال الإمام الماوردي رحمه اللّٰه :
قال بعض البلغاء :
إنّ الدنيا لا تصفو لشارب ، ولا تفي لصاحب ، ولا تخلو من فتنة ، ولا تُخلي من محنة ، فأعرض عنها قبل أن تعرض عنك ، واستبدل بها قبل أن تستبدل بك ، فإنّ نعيمها يتنقّل، وأحوالها تتبدّل، ولذاتها تفنى ، وتبعاتِها تبقى.
أدب الدين والدنيا ص (١٧٨)📚
ISLAMINDSET

👍1
ልዩ ድምፅ በሚል አዲስ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከቀኑ 8:00 ላይ በISLAMINDSET ይጀምራል። ጥሩ እና ለህይወታችን ገንቢ ፕሮግራም እንደሚሆን ለቤተሰቦቻችን በአላህ ላይ ተስፋ አለን።ከታች ባለው በዩትዩብ ቻናላችን ብትከታተሉት ተጠቃሚ ይሆናሉ!
https://youtube.com/@islamethiopia?feature=shared
https://youtube.com/@islamethiopia?feature=shared
👍3
ISLAMINDSET
" ኢስላም በህይወታችን እየጠቀመን ነውን!" ISLAMINDSET ሜንቶር Episode ➙ 07 እርግጠኛ ነኝ ርዕሱን ስታነቡት አብዘሃኞቻችን ብዙ ነገር እንደጠቀማችሁ ትመሰክሩ ይሆናል። ነገር ግን "የጠቀማችሁን ዘርዝሩት!" ብትባሉ አትዘረዝሩትም። ለምን ቢባል አላህ ያዘነለት ሰው ካልሆነ በስተቀር የአብዘሀኛው ሰው ህይወቱ በአሁን ሰዓት ላይ የተጠቀመውን…
https://youtu.be/CpQErkHeC1g
ሙሉ ፕሮግራሙ ተለቀቀ!
ሙሉ ፕሮግራሙ ተለቀቀ!
YouTube
እየተጠቀምክ ነው! [ ISLAMINDSET ሜንቶር ]@ElafTube @nejahmedia @InspireEthiopia
Ep - 07
#viral_video #foryou #ethiopian
#viral_video #foryou #ethiopian
አንዳከም፣አንሳነፍ...አላህ ቃል የገባልን እሱን ብቻ ካመለክን የዘላለም የስኬት ህይወት ነው። ለምንስ ተስፋ እንቅርጣለን...ሽይጧን የዘላለም ቅጣት ቃል ተገብቶለት ዱንያ ላይ እስካለ ድረስ ተስፋ አይቆርጥም፤ እኛ የአላህ ባርያ ሆነን ያውም የነብዩ(ሰ.ዐ.ወ)ህዝቦች ሆነን ጀነት ቃል ተገብቶልን ለምንስ ተስፋ እንቆርጣለን!!!?...በኢባዳ በርቱ.
ISLAMINDSET
ISLAMINDSET
👍4
ልዩ ድምፅ በሚል ዝግጅት ዛሬ ወደናንተ ከምሽቱ 12:30 ይቀርባል። ከዝግጅቱ እንደምትጠቀሙ በአላህ ላይ ተስፋ አለን!
✍️ISLAMINDSET.
✍️ISLAMINDSET.
የሆነ ቀን ነበር እኛ የማናውቀው ግን ወደዚህ አለም የመጣንበት፤የሆነ ቀን ነበር የፈተናን ምሬት የቀመስንበት፤የሆነ ቀን ነበር የደስታን ጥግ ያጣጣምንበት። የነበረን ቀን ማስታወስ ግማሽ ሰውነትን የሚጠይቅ ሲሆን ነገር ግን የሆነ ቀን እና ግዜ እንደሚመጣ ተገንዝቦ መዘጋጀት ሙሉ ሰውነትን ይጠይቃል። ይህም የሆነ ቀን አለ ሳናውቀው እንደተወለድነው ድንገት ሳናውቀው የምንሞትበት፤ የሆነ ግዜ አለ አላህ ያለ አስተርጓሚ ስራችንን እያወቀ የሚጠይቅበት...!
...ለሆነ ቀን እና ግዜ ዛሬውኑ ዝግጅት እናድርግ! አይቀርምና ጉዞው.
ISLAMINDSET.
...ለሆነ ቀን እና ግዜ ዛሬውኑ ዝግጅት እናድርግ! አይቀርምና ጉዞው.
ISLAMINDSET.
👍4
የሸይኽ ሙሐመድ አል-አንሲ ፕሮግራም ነገ ማለትም እሁድ ከሰዓት በ11:30 በISLAMINDSET ዩትዩብ ቻናላችን ይለቀቃል..ኢንሻአላህ!
ISLAMINDSET.
ISLAMINDSET.
🥰2
ISLAMINDSET
Video
አጫጭር እና ጠቃሚ ቪዲዮዎችን ወደናንተ ስንለቅ እንዲደርሶዎ የቲክቶክ ፔጃችንን ፎሎው ያድርጉ!
የቲክቶክ username ➙ islamindset
ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ከላይ የለቀቅነውን የዩትዩብ ማስፈንጠሪያ ሊንክ ይጫኑ....ጀዛኩሙላህኸይረን.
ISLAMINDSET.
የቲክቶክ username ➙ islamindset
ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ከላይ የለቀቅነውን የዩትዩብ ማስፈንጠሪያ ሊንክ ይጫኑ....ጀዛኩሙላህኸይረን.
ISLAMINDSET.
👍4
ISLAMINDSET
https://youtu.be/gEIXtQyVt6U
ሳይኮ ኢስላም በሚል ፕሮግራም የሚካሄደው ልዩ የሸይኽ ሙሐመድ አል አንሲ ዝግጅት ሲሆን በዩትዩብ ቻናላችን ላይ ተዘጋጅቶ ወደናንተ ቀርቧል። በማድመጥ ግዜዎን ይጠቀሙበት።
ISLAMINDSET.
ISLAMINDSET.