@mkndset12
ኢንቨስትመንት ግን ምንድን ነው?
ዩሴን ቦልት በሶስት ኦሎምፒኮች ተሳትፎ 8 የወርቅ ሜዳሊያ አሸንፏል፡፡
በኦሎምፒክ ውድድሮች ላይ 115 ሰከንዶችን ብቻ ሮጧል፡፡ በዚህ ግዜ ግን ከ110 ሚሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት በቅቷል፡፡ ለነዚህ 2 ደቂቃዎች ሲል ግን ከ20 አመታት በላይ በልምምድ አሳልፏል፡፡
ኢንቨስትመንት ሩቅ ማሰብ ማለት ነው፡፡ አለመታከት እና ትእግሰት ሁሌም ዋጋቸው ትልቅ ነው፡፡

#Happy_Life_Tips
"#ደስተኛ_ለመሆን የሚረዱ አስርቱ የሕይወት መርሆዎች!"😂🤣😄
~♡︵❀
🔻#እራስህን_ከሌላ_ሰው_ጋር_አታፎካክር!"
:
☞ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል። #ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች አንደኛው እራስን ከሰው ጋር ማፎካከር ነው። አሳ🐬 ደስታዋን እንደ ወፍ🦅 በሰማይ ልፈልግ ብትል፤ወፍ ደግሞ እንደ አሳ በውሃ ውስጥ ልፈልግ ብትል፤ ሁለቱም ሳይደሰቱ ይቀራሉ።
🔐ስለዚህ ደስታህን በራስህ መለኪያ ለካው። አንተ በሌሎች ስትቀና ሌሎችም ባንተ እንደሚቀኑ እወቅ።
:
🔺#አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ አድርገው!"
:
#የጎደለህ_ምንድን_ነው?
#ያለህስ_ምንድን_ነው
ብታመዛዝነው የቱ ይበልጣል? ብዙዏቻችን ሃሳብ እና አትኩሮቶቻችን በሌለን ነገር ላይ ስለሆነ፤ ያለንን ነገር ሳንጠቀምበት እንቀራለን።
#ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና።
:
🔻 #እራስህን_ሁን!
:
☞በዚህ ምድር ላይ ሌላውን ለመምሰል እንደመሞከር ከበድ ነገር ምን አለ? ሌላውን ለመምሰል ስትሞክር፤ የምትጣላው ከሰው ጋር ሳይሆን ከገዛ እራስህ ጋር ነው።
#እናም እራስህን አታስቀይመው፤ እውነተኛ ወዳጆችህ አንተን ባንተነትህ ይቀበሉሃል… ከምንም በላይ እራስህን በመሆን ከራስህ ጋር ሰላም ፍጠር፤
:
🔺 #ሁሉን_ለማስደሰት_አትሞክር!
:
☞አንድ ነገር ስታደርግ ሰዎች ደስ እንዲላቸው ብለህ ሳይሆን ትክክለኛ እና አንተ ያመንክበት ነገር ስለሆነ ይሁን።
በዚህ ምድር ላይ ምንም አይነትጻዲቅ ሰው ብትሆን እንኳን ሁሉንም ሰዎች ማስደሰት አትችልም።
#ስለዚህ የምታደርጋቸው ነገሮች ከህሊናህ ጋር እስከተስማሙ ድረስ በቂ ነው።
ለሰው ሳይሆን ለህሊናህ ኑር።
:
🔻 #የውሸት_ደስታን_አትፈልግ!
:
☞በውሸት ደስታና በእውነተኛ ደስታ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። የውሸት ደስታ፤ ጊዜያዊ በሆኑና ከውጪ በምናገኛቸው ነገሮች የሚመጣ ነው።
ሃዘናችንን ለጊዜው የሚጋርድ ጊዜያዊ ማስታገሻ፤ እውነተኛ ደስታ ግን ሃሳባችን፤ አላማችን፤ ምግባራችን ሲጣመር የሚፈጠር ስሜት ነው። ሃዝን እና መከራችንን ሳንደብቅ የምንጽናናበት ደስታ፤
:
🔺"ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው #ቅን_ሁን!"
:
☞ከመንገደኛው አንስቶ እስከ ቅርብ ወዳቻችን ድረስ፤ ሰዎች በኛ ላይ ትልቅ አስተዋጽዎ አላቸው።
#በህይወትህ የምታሰፍራቸው ነጥቦች ሁሉ በኋላ ላይ ተያይዘው መስመር መስራታቸው አይቀርም። የተናቀው ድንጋይ የማዕዘን ራስ ይሆናል ተብሏልና ሰዎችን አትናቅ። በየትኛውም አጋጣሚ ለምታገኛቸው ሰዎች ትክክለኛውን ነገር አድርግ፤
:
🔻"#መለወጥ_የማትቻለውን ነገሮችን ተቀበላቸው!"
:
☞ብዙሰዎች ጭንቀት ውስጥ የሚገቡት መለወጥ የማይችሏቸውን ነገሮች ለመለወጥ ስለሚጥሩ ነው። ምንም እንኳን በህይወታችን ውስጥ አብዛኛው ነገሮች ላይ ስልጣን ቢኖረንም፤ መለወጥ የማችላቸው ነገሮች አሉ። ከአቅምህ በላይ በሆኑ ነገሮች እራስህን አታስጨንቅ።
ከአቅምህ በላይ የሆነውን ነገር ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ስጠው።
:
🔺 #የራስህ_እውነተኛ_ወዳጅ_ሁን!
:
☞ምንም እንኳን ሰዎች በአንተ ቢያምኑብህም እና ቢመኩብህም ፤ አንተ በገዛ እራስህ ካላመንክ ህይወትህ ምንም ዋጋ የለውም።
ከሰዎች ፍቅር በላይ የራስህ ፍቅር ወሳኝ ነው። የሚገርመው ሰዎች እራሱ ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው። እራስህን በደንብ ተንከባከበው። ሲያጠፋ ይቅር በለው፤ ሲደክም አበርታው፤ ሲሳካለት አሞካሸው።
ላንተ ካንተ የቀረበ ማን አለህና?
፡
🔻"#መልካም_አስብ_መልካም_ተናገር!"
:
☞በመጀመሪያ ሰው ያስተሳሰቡ ውጤት መሆኑን እመን፤ አሁን የምንኖረው ህይወት ያመለካከታችን እና ያስተሳሰባቸን ውጤት ነው። ይህን ካወቅክ አስተሳሰብህን በጥንቃቄ አጢነው። ደስተኛ ለመሆን የተመረጠ አስተሳሰብ ሊኖርህ ይገባል።
፡
🔺"#ለምን_እንደምትኖር_እወቅ!"
:
☞ህይወት ማለት የተሰጠህን ሃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠችህ ጊዜ ናት። ሃላፊነትህ ምንድንነው? በህይወትህ ማድረግ የምፈልገው ነገር ምንድን ነው? መልሱ ካወቅክ ለህይወት ያለህ አመለካከት ይለወጣል።
#ፈጣሪ_ማስተዋሉን_ያብዛልን!
#SHARE #JOIN
@mindset12 @mindset12
@mindset12

New in version 7.6.0.0:
Voice Chats 2.0: Channels, Millions of Listeners, Recorded Chats, Admin Tools
• Start voice chats in channels, with no limits on the number of listeners
• Record voice chats
• See user bios in the list of participants
• Raise a hand to show admins you want to speak
• Create invite links for listeners or speakers
• Join as a channel to hide your personal account
• Customize the left swipe action on chats: Pin, Read, Archive, Mute or Delete
More info: https://telegram.org/blog/voice-chats-on-steroids
@plusmsgr

Telegram
Voice Chats 2.0: Channels, Millions of Listeners, Recorded Chats, Admin Tools
Voice Chats first appeared in December, adding a new dimension of live talk to Telegram groups. Starting today, they become available in channels too – and there are no more limits on the number of participants. This update also brings recordable voice chats…
'ኦ/O' የደም አይነት እጥረት አጋጥሟል ፦
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የደም ባንክ አገልግሎት በኦ የደም አይነት እጥረት እንዳጋጠመው አስታውቋል።
አገልግሎቱ አሁን ላይ ኦ የደም አይነት በክምችቱ የሚገኘው ለሰባት ቀናት ብቻ መሆኑን ነው የገለፀው።
በመሆኑም ኦ/O የደም አይነት ያላቸው ዜጎች በአቅራቢያቸው ወደ ሚገኝ የደም ባንክ አገልግሎት ቅርንጫፍ በመሄድ ደም እንዲሰጡና ህይወት እንዲያድኑ ጥሪ ቀርቧል።
#Share #ሼር
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንዳትደናገጡ ...
ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት እስከ 4:30 በአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ ሲባል "ድማሚት" ስለሚፈነዳ ህብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ አዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክት አስተላልፏል።
አዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው አድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ስፍራ ላይ ነው ድማሚቱ የሚፈነዳው፡፡
በመሆኑም ሕብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ ኮሚሽኑ አሳስቧል።
#ሼር #Share
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት እስከ 4:30 በአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ ሲባል "ድማሚት" ስለሚፈነዳ ህብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ አዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክት አስተላልፏል።
አዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው አድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ስፍራ ላይ ነው ድማሚቱ የሚፈነዳው፡፡
በመሆኑም ሕብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ ኮሚሽኑ አሳስቧል።
#ሼር #Share
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Forwarded from mInd SET-ETH
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏
✍ስለ ጊዜ✍
ኒዉዬርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች፤ ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን
ቀርፋፋ አያደርጋትም፤ ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡
፡
አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል፤ ነገር ግን አሪፍ ስራ ለመያዝ 5 አመት
ይፈጅበታል።
፡
አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ50 አመቱ ሲሞት ሌላዉ በ50
ዓመቱ ሃላፊ ሁኖ እስከ 90 ዓመት ይኖራል።
፡
ጊዜ በሕይወታችን ወሳኝ ነገር ነዉ ፡፡ ፈጣሪ በግዜዉ ሁሉን ነገር ዉብ ያደርጋል፡፡
፡
ስለዚህ ከሁሉ በኋላ የቀረን ወይም ወደፊት የቀደምን አይምሰለን፤ ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ የኑሮ ሩጫና የተፈጠረበት አላማ አለዉ፤ ሁላችንም የራሳችን የሆነ የጊዜ ክልል አለን፡፡ እናም ባለጊዜ ሁነን ከከፍታ ብንቀመጥ ታችኞችን አንናቃቸው፡፡ ለምን ቢባል እነሱም በራሳቸው ጊዜ ወይ ከእኛ እኩል አልያም ከእኛ በተሻለ ከፍ ብለው ስለምናገኛቸው ነው፡፡
🙌መልካም ውሎ🙌
........................ @mindset12 ..................

አመለካከት (ATTITUDE )
የሠው ልጅ የሚኖረው የአስተሳሰቡን ያህል ነው።:
#ግቡን_ያላወቀ_ሰው_እንዴት_ጎል_ሊያገባ_ይችላል???
ኢላማውንስ ያላየ ሰው እንዴት አነጣጥሮ ኢላማውን መምታት ይሆንለታል???
የተግባራችን 90% በመቶ የተጠናቀቀው ግባችንን አውቀን ስንነሳ መሆኑን መዘንጋት የሌለብን እውቀት ነውና
አለዚያ እንሄዳለን፣ነገር ግን አንደርስም።
እንናገራለን፣ ነገር ግን መልእክትን አናስተላልፍም።
እንሰራለን ግን አንገነባም።
እንመለከታለን ነገር ግን አናይም።
እንሰማንለን ነገር ግን አናዳምትም ።
አጎንብስና ግብ አውጣ ቀና በልናግብህን ተመልከት፣ ድፈርና ባመንክበት ነገር ላይ ተራመድ - መድረስህ የማይቀር ጉዳይ ነው።ለሕልምህ ስትኖር ለሌላም ትተርፍለህ አመሰግናለሁ

መሄድ ከመቆም ይሻላል! ምክንያቱም መቆም ቢያንስ ለጠላቶችህ የታወቀ አድራሻ ይሰጣል። መሄድ ግን ቢያገኙህ እንኳን ለፍተው እንዲያገኙህ ያደርጋል።
መቆም በቆምክበት ቦታ ብቻ ያለውን እድል እንድትጠቀም ያደርግሃል፤ መሄድ ግን የማታውቀውን ዕድል እንድትሞክር ይረዳሃል።
ስትቆም ታረጃለህ፤ ቆይተህ ትበሰብሳለህ። ስትሄድ ግን መጀመሪያ ትደክማለህ፤ በመጨረሻ ግን ትጠነክራለህ። ባለቀ ትናንት አትታሰር፤ በተበላ ዛሬ አትወሰን፤ ይልቅ ወደ ማይታወቀው ነገ ሂድ።
ነገ ወዳንተ ሳይመጣብህ አንተ ወደ ነገ ሂድ። አንድ ቦታ ላይ የግድ እንድንቆም ቢፈለግ ኖሮ እግር ሳይሆን እንደ ዛፍ ሥር ይሰጠን ነበር። የመሄዳችን ዋናው ምክንያቱ የምንቆይበት ወይም የምንቆምበት ምክንያት አለመኖሩ ነው።
የግርጌ ማስታወሻ፦
?????????????
~የጃጄ አስተሳሰብ
ይዘው አንተን ወደፊት ከመራመድ ብዙ መሰናክል ሊያጠምዱ ይችላሉና ስትራመድ በብልሃት ይሁን!!!
~ የመጨረሻዋን ሳቅ ማን እንደሚስቅ በጋራ እናያለን!!!

“Everybody is a genius. But if you judge a fish by its ability to climb a tree, it will live its whole life believing that it is stupid.”
— Albert Einstein
@mindset12
— Albert Einstein
@mindset12
🔐
‹‹ህልምህን እውን አድርገው ፤ አለበለዚያ ሌላ ሰው የራሱን ህልም እንድትገነባለት ይቀጥርሃል ፡፡›› ይራህ ግሬይ
ወዳጄ ምን እየጠበክ ነው ? ተነስ ህልምህን ፈልገህ ኑረው ስኬትህ ማማው ላይ እየጠበቀህ ነው ። በህይወት ስንኖር አለቀ ዘገየ የሚባል ነገር የለም በነቃህበት ግዜ ትክክል ነህ ተነስ ከቻልክ ሩጥ ካልቻልክ ተራመድ ብቻ አትቁም በግዜው መድረስህ አይቀርም ።

አስተውላችሁ ከሆነ በአንድ ቀስት ብዙ ኢላማ መምታት አትችሉም ፤ ምክንያቱም አንድ ቀስት ለአንድ ኢላማ ብቻ ነው የሚሆነው እሱንም አሪፍ አድርጋችሁ ማነጣጠር ከቻላችሁ ። በህይወትም ብዙ ስራ ብዙ ቢዝነስ ስለሞከራችሁ ስኬታማ ትሆናላችሁ ማለት አይደለም፤ ደስ የሚለው ብዙ በሞከራችሁ ቁጥር ስኬታማ የሚያደርጋችሁን ዘርፍ እየለያችሁ ትመጣላችሁ ። በተቻለን አቅም አንድ ስራ ከዳር ሳናደርስ ሌላ መጀመር የለብንም አለዛ ጎዶሎ ነገር ይበዛብንና ከአንዱም ሳንሆን እንቀራለን ።
@mondset12
-************************--
የምንፈልገውን ነገር ማድረግ እንድንጀምር የሚያነቃቃ ሀሳብ ፣ የሚያነቃቃን ሰው መኖሩ አሪፍ ነው ጥያቄው ግን የሚጀምሩ ሁሉ ይጨርሳሉ ወይ ነው ? አይጨርሱም! የጀመርነውን እንድንጨርስ የሚያደርገን የማያቋርጥ ጥረታችን ብቻ ነው ። ስለዚህ የምንፈልገውን ለማሳካት ደስ ቢለንም ቢደብረንም ሁሌ መጣር አለብን ። አሸናፊዎች በፍፁም አያቆሙም ፤ የሚያቆሙ በፍፁም አያሸንፉም ፡፡
ለተጨማሪ ምርጥና አስተማሪ የስኬት ፅሁፎች ቻናላችንን Join ያድርጉት
👇