መጨነቅና መጨናነቅ ማንንም ሰው ከችግሩ ሲያድነው ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም፡፡ በመጨነቅና በመጨናነቅ ምክንያት ግን ሰዎች ቀስ በቀስ ወደሞት ሊያዘግሙ እንደሚችሉ መረጃዎችና ማስረጃዎች ሞልተዋል፡፡
🌤እናንተ ማድረግ የምትችሉትን አድርጉ፡፡ እናንተ ማድረግ የማትችሉትን ደግሞ ሊያደርግላችሁ የሚችል ሰው ካለ አስደርጉ፡፡ ማንም ሊያደርግ የማይችለው ሁኔታ ውስጥ ካላችሁ ግን ጉዳዩን ለፈጣሪ አሳልፋችሁ ስጡና ኑሯችሁ ላይ አተኩሩ፡፡

⏰ "ጊዜ "⏰
⏰ ጊዜ የዘላለም አሽከር ሲሆን ፤ ሰው ደግሞ የጊዜ በሪያ ነው ። ሰው ጊዜን በደቂቃና በሰአት ፣ በወራትና በአመታት ሸንሽኖ ፣ ከግድግዳው ላይ ሰቅሎ በእጁላይ ጠፍሮ ሊገዛው ሊቆጣጠረው ይሞክራል ።
ጊዜ ደግሞ ሰውን ከልጅነት ወደ ወጣትነት ፣ ከጎልምስና ወደ እርጅና እያክለፈለፈ ከሞት ደጃፍ ያደርስና መቃብር ይጨምረዋል ።
⏰ በክረምትና በበጋ ፣ በጸደይና በመጸው እየተመሰለ መልኩን እየቀያየረ ሲመጣና ሲሄድ ፣ ሲዞርና ሲፈራረቅ .... የጊዜ ጉዞ የአዙሪት እንጂ የወደፊት አይመስልም ። በድል ፈረስ ላይ ተቀምጦ ና በስኬትና በውድቀት ፣ በቀጠሮና በድንገት ፣ በጥበቃና በጥድፊያ ተጠቅሞ የሰውን እጣ ፋንታ የሚወስን ጊዜ መሆኑን በቀላሉ እንዘነጋዋለን ። ጊዜን መግዛት ሲባል እራስን እንጂ ጊዜን ማስገዛት አድለም ።
⏰ በጊዜ ውስጥ ትናንት የትዝታ ፣ ነገ ደግሞ የተስፋ ጎተራ ናቸው ። ካመለጠ ትናንት .... ያልመጣ ነገ ይሻላል ። በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል ። ዛሬ ሁሌም እያለ እየመሰለ የማይደገም ተመልሶም የማይመጣ ላንድ አፍታ ታይቶ ዳርቻ ከሌለው የዘላለም ጠፍር ገብቶ የሚሰወር በትላንትና በነገ መሃል የተሸነቆረ እንቁ ነው ።
የዛሬ ሚስጥሩና ጉልበቱ ያለው" አሁን" ላይ ነው ። "ቅድም " እና " በኋላ " ግን ያለቦታቸው ዛሬ ውስጥ የተደነቀሩ የትላንትናና የነገ ሽርፍራፊዎች ናቸው ።
ሌላ ሰው
ዶ/ር ምህረት ደበበ
@mindset12

Forwarded from mInd SET-ETH
📲Contact us at
🖥 @mgrll
@mind_set_contact_us_bot 📩
♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
For any announcement🔉📢
Question📝
Promotion📢
-------------------------
@mindset12
@mgrll
@mind_set_contact_us_bot
🖥 @mgrll
@mind_set_contact_us_bot 📩
♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
For any announcement🔉📢
Question📝
Promotion📢
-------------------------
@mindset12
@mgrll
@mind_set_contact_us_bot
Mindset12
----------------------------
@Mindset12
@Mindset12
@Mindset12
@Mindset12
@Mindset12
@Mindset12
****************************
----------------------------
@Mindset12
@Mindset12
@Mindset12
@Mindset12
@Mindset12
@Mindset12
****************************
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏
✍ስለ ጊዜ✍
ኒዉዬርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች፤ ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን
ቀርፋፋ አያደርጋትም፤ ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡
፡
አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል፤ ነገር ግን አሪፍ ስራ ለመያዝ 5 አመት
ይፈጅበታል።
፡
አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ50 አመቱ ሲሞት ሌላዉ በ50
ዓመቱ ሃላፊ ሁኖ እስከ 90 ዓመት ይኖራል።
፡
ጊዜ በሕይወታችን ወሳኝ ነገር ነዉ ፡፡ ፈጣሪ በግዜዉ ሁሉን ነገር ዉብ ያደርጋል፡፡
፡
ስለዚህ ከሁሉ በኋላ የቀረን ወይም ወደፊት የቀደምን አይምሰለን፤ ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ የኑሮ ሩጫና የተፈጠረበት አላማ አለዉ፤ ሁላችንም የራሳችን የሆነ የጊዜ ክልል አለን፡፡ እናም ባለጊዜ ሁነን ከከፍታ ብንቀመጥ ታችኞችን አንናቃቸው፡፡ ለምን ቢባል እነሱም በራሳቸው ጊዜ ወይ ከእኛ እኩል አልያም ከእኛ በተሻለ ከፍ ብለው ስለምናገኛቸው ነው፡፡
🙌መልካም ውሎ🙌
........................ @mindset12 ..................

አመለካከት (ATTITUDE )
የሠው ልጅ የሚኖረው የአስተሳሰቡን ያህል ነው።:
#ግቡን_ያላወቀ_ሰው_እንዴት_ጎል_ሊያገባ_ይችላል???
ኢላማውንስ ያላየ ሰው እንዴት አነጣጥሮ ኢላማውን መምታት ይሆንለታል???
የተግባራችን 90% በመቶ የተጠናቀቀው ግባችንን አውቀን ስንነሳ መሆኑን መዘንጋት የሌለብን እውቀት ነውና
አለዚያ እንሄዳለን፣ነገር ግን አንደርስም።
እንናገራለን፣ ነገር ግን መልእክትን አናስተላልፍም።
እንሰራለን ግን አንገነባም።
እንመለከታለን ነገር ግን አናይም።
እንሰማንለን ነገር ግን አናዳምትም ።
አጎንብስና ግብ አውጣ ቀና በልናግብህን ተመልከት፣ ድፈርና ባመንክበት ነገር ላይ ተራመድ - መድረስህ የማይቀር ጉዳይ ነው።ለሕልምህ ስትኖር ለሌላም ትተርፍለህ አመሰግናለሁ

Fail big
Fail big you only live once so do what you feel passionate about
Take chances professionally think out of the box
Don't be afraid to fail big to dream big
_________________ @mindset12

መሄድ ከመቆም ይሻላል! ምክንያቱም መቆም ቢያንስ ለጠላቶችህ የታወቀ አድራሻ ይሰጣል። መሄድ ግን ቢያገኙህ እንኳን ለፍተው እንዲያገኙህ ያደርጋል።
መቆም በቆምክበት ቦታ ብቻ ያለውን እድል እንድትጠቀም ያደርግሃል፤ መሄድ ግን የማታውቀውን ዕድል እንድትሞክር ይረዳሃል።
ስትቆም ታረጃለህ፤ ቆይተህ ትበሰብሳለህ። ስትሄድ ግን መጀመሪያ ትደክማለህ፤ በመጨረሻ ግን ትጠነክራለህ። ባለቀ ትናንት አትታሰር፤ በተበላ ዛሬ አትወሰን፤ ይልቅ ወደ ማይታወቀው ነገ ሂድ።
ነገ ወዳንተ ሳይመጣብህ አንተ ወደ ነገ ሂድ። አንድ ቦታ ላይ የግድ እንድንቆም ቢፈለግ ኖሮ እግር ሳይሆን እንደ ዛፍ ሥር ይሰጠን ነበር። የመሄዳችን ዋናው ምክንያቱ የምንቆይበት ወይም የምንቆምበት ምክንያት አለመኖሩ ነው።
የግርጌ ማስታወሻ፦
?????????????
~የጃጄ አስተሳሰብ
ይዘው አንተን ወደፊት ከመራመድ ብዙ መሰናክል ሊያጠምዱ ይችላሉና ስትራመድ በብልሃት ይሁን!!!
~ የመጨረሻዋን ሳቅ ማን እንደሚስቅ በጋራ እናያለን!!!

Join us 📌
Gofere market
■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■
https://www.tg-me.com/joinchat-qskb-88VFd5hZGU0
■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■
For better online market