Forwarded from mInd SET-ETH
@mindset12
----------------------------
ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡
#-ጂም ዋትኪንስ
# @mindset12

“Successful people always take advantage of opportunity to their own advantage!!!
Investment is like a seed planted that germinates, grows and produces a lot of fruits 🍒🍐🍊🍋🍌🍉🍏🍎🍇 If you do not plant, there is no how you can harvest.
If you do not plant🌱🌴🌿☘ u will spend the money you have buying fruits from those who planted...
@mindset12 ”

“Never give up, keep going you lose before doesn't mean you will keep losing, you should know vividly that you need to go through some bad days to earn the good days 👌”
@mindset12
@mindset12
@mindset12
@mindset12
@mindset12
@mindset12
@mindset12
---------------------------
Stars ✨ don't shine because they want to be seen they shine because they are stars

🌀🌀"የተወለድንበት" ወር ስለኛ #ፀባይ ምን ይላል🌀🌀
✅ #ጥር
በጥር ወር የተወለዱ ሰዎች #መንፈሰ__ጠንካራ ፣ የማይበገር አመለካከት ያላቸውና ሰዎች እንዲህ አድርጉ ብለው እንዲመክሯቸው የማይፈልጉ ናቸው ። በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ጎበዝ ነገር ግን ሌሎችን የማይሰሙ አለቃ ይወጣቸዋልም ተብሏል ። እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የማስተማር ብቃት ያላቸው ሲሆን ፥ ጠንካራ የስራ ስነ ምግባርን የተላበሱ ናቸው ። የመሰላቸውን ለመናገር ወደኋላ የማይሉ መሆናቸውም ነው የሚነገረው ።
✅ #የካቲት
የልደት በአላቸውን በየካቲት ወር የሚያከብሩ ሰዎች ደግሞ #በውይይት___የሚያምኑ ፣ አመለካከቱ የወረደ ነው ብለው ከሚገምቱት ሰው ጋር ደግሞ መነጋገር የማይሹ ናቸው ተብሏል ። የፈጣሪ አዕምሮ ባለቤቶች ፣ በአዳዲስና ልዩ የስራ ዘርፎች መሰማራት የሚወዱ ፣ ጉብኝት የሚያዘወትሩ ፣ ታማኝና ሀቀኛ መሆናቸውም ይነገራል ።
✅ #መጋቢት
በመጋቢት ወር የተወለዱ ሰዎች #አዲስ__ሀሳብ__ለማፍለቅ የተፈጠሩ ፣ አይን አፋርና ጭምት እንደሆኑ ነው መረጃው የሚያመለክተው ። የኪነ ጥበብ ስራዎች ራሳቸውን ለመግለጽ የሚጠቀሙባቸው ሲሆን ፥ ለመመሰጥ ጸጥታን እንደሚመርጡም ይነገራል ። እነዚህ ሰዎች ለሰዎች ሩህሩህ ፣ ቅንና መልካም አሳቢ ቢሆኑም የራሳቸውን ሚስጢርና ግላዊ ነገር ለመደበቅ የሚሞክሩም ናቸው ። በራሳቸው አለም የሚኖሩ ፣ ሰላማዊ አውድ የሚፈልጉና ብዙ ጊዜ ጫጫታና ጭንቅንቅ በሚበዛበት ስፍራ የማይገኙ ናቸውም ተብሏል ።
✅ #ሚያዚያ
ትዕዛዝን በአግባቡ #የማይቀበሉ ፣ ነገሮችን በራሳቸው መንገድ የሚመለከቱና ሌሎችንም በዚሁ አስተሳሰባቸው ወደራሳቸው ለማምጣት የሚጥሩ ፤ በሚያዚያ ወር ይህቺን አለም የተቀላቀሉ ሰዎች መገለጫ ነው ይላል የናቹራል ሂሊንግ ሜጋዚን ድረ ገፅ ዘገባ ። በአቅራቢያቸው ከሚገኝ ማንኛውም አካል ትኩረትና ፍቅር ይሻሉ ፤ በጀብዱ የተሞላ ህይዎት ይፈልጋሉ ፤ አንዳንድ ጊዜም ጠንከር ባለ ንግግራቸው ይታወቃሉ ። በህዝብ ፊት የሚያደርጉት ነገር ግድ የማይሰጣቸውና ቢጸጸቱ እንኳን ከድርጊታቸው በኋላ መሆኑም ይነገራል ።
✅ #ግንቦት
ለሁኔታዎች የሚቀያየሩ (የገበታ ውሃ) ፣ የዛሬና ነገ ፍላጎታቸው የተለያየ ፣ ብቸኝነት የሚከብዳቸውና ጠንካራ #የማህበራዊ ህይወት ያላቸው ናቸው ። በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ስሜታቸውን በደንብ የመግለጽ ብቃት ያላቸው ሲሆን ፥ በተለያዩ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሰዎች ጋርም ማውራት ይወዳሉ ። በቀላሉ ለድብርት የሚጋለጡ በመሆኑም የተለያዩ የመዝናኛ አማራጮችን ይመለከታሉ ተብሏል ።
✅ #ሰኔ
በሰኔ ወር ከምቹው የእናታቸው ማህጸን ወደዚህች አለም የተቀላቀሉት ደግሞ ሰዎች የሚወዱት አይን አፋርነትና ጭምትነትን የተላበሱ ናቸው ይላል ዘገባው ። በቀላሉ ስሜታቸው የሚቀያየርና ለሌሎች ሰዎች ደህንነት አብዝተው የሚጨነቁ መሆናቸውንም መረጃው ያመለክታል ። አርቆ የመመልከትና ሀሳባቸውን ወደ እውን የመቀየር ልዩ ችሎታ እንዳላቸውም ይነገራል ።
✅ #ሀምሌ
በሀምሌ ወር የተወለዱ ሰዎች በሰኔ ከተወለዱት ጋር ተመሳሳይ ባህሪ እንዳላቸው ነው የሚነገረው ። ይሁን እንጂ ወሬ የሚያበዙ ፣ ከላይ ከላይ በራስ መተማመን ያላቸውና ለጋስ መስለው ለመታየት የሚሞክሩ ነገር ግን በውስጣቸው ተንኮልና ሚስጢር የሚይዙ ፤ ህመማቸውን ለሌሎች ሰዎች ከመናገር የሚታቀቡ ናቸው ። በመዝናኛ ስፍራ የማይጠፉ ፣ በሀይል የተሞሉና ጨዋታ አዋቂዎች በመሆናቸውም ሰዎች በአቅራቢያቸው አይጠፉም ።
✅ #ነሃሴ
ጥልቅ ሀሳብና ትንተና በሚፈልጉ ስራዎች #ስኬታማ ናቸው ። ህይወት በደረጃና በምክንያት የምትራመድ ነች ብለው ያስባሉ ። ስሜታቸውን ለመግለፅ አይደፍሩም ። ተፈጥሮ ለመሪነት ያጨቻቸው ናቸው ። ልበ ሙሉና ሃሳባቸውን በድፍረት ለመናገር ወደኋላ የማይሉ ናቸው ።
✅ #መስከረም
ሰዎች መልካም ነገር እንዲያደርጉላቸው አብዝተው ይመኛሉ ። ለኩርፊያም ቅርብ ናቸው ። ስራቸው ፍፁም ትክክለኛ እንዲሆን ያስባሉ ። አዳዲስ ሀሳብ አፍላቂ ፣ የተረጋጋ ስብእና የተላበሱና ሰዎችን ለመርዳት የሚታትሩ ናቸው ።
✅ #ጥቅምት
ክርክር አይመቻቸውም ፤ በሀሳብ የሚጋፈጣቸው ሲመጣም ከዚህ መውጫ አማራጭ መንገድ ይፈልጋሉ ። ስኬታማ የማህበራዊ ህይወት መመስረት የሚችሉ ሲሆን ፥ ጓደኞቻቸውን እጅግ በጣም ይወዳሉ ። ለህይወት ያላቸው አመለካከት አዎንታዊ ነው ። ማራኪና ወሬ የሚያበዙ ናቸው ።
✅ #ህዳር
በጣም ሚስጢራዊ ናቸው ፤ ስሜታቸውን በመደበቅ ተክነዋል ። አይፈሩም ፤ ለውጤቱ ሳይጨነቁ ወዳገኙት ሁኔታ ዘው ብለው የመግባት ልማድ አላቸው ። በህይወታቸው የሚፈልጉትን ከማግኘት የሚያግዳቸውን ነገር ያስወግዳሉ ። ከሰዎች ምክር መቀበል አይፈልጉም ።
✅ #ታህሳስ
በስራ መወጠር ይፈልጋሉ ፤ አንድ ቦታ ላይ ለረጅም ስአት መቀመጥ አይወዱም ። በአጭር ጊዜ የመግባባት ብቃት አላቸው ። ታታሪና የተረጋጋ ስብእና ባለቤቶች ናቸው ። በሀይል የተሞሉና ሰዎችን በማዝናናት ብቃታቸውም የተመሰከረላቸው ናቸው ።
✅ #በጳጉሜ ወር ለተወለዱት ደግሞ እናንተ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ።
✴ እርስዎ በየትኛው ወር ነው የተወለዱት ? ያወዛገባችሁ ካለ አስተያየት እንቀበላለን ? ለጓደኛዎት ሼር ፣ ያድርጉለት ።
ለምርጥና አስተማሪ የስኬት ፅሁፎች ቻናላችንን Join ያድርጉት
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇

🌿" ግን ፈራለው "
ፍራትን ወደ ስኬት ሚያደርስ ሀይል ማድረግ ይቻላል!
ደፋር መሆን ማለት አለመፍራት አይደለም! ነገር ግን ደፋር መሆን ማለት ከፍራቻ በላይ መሆን ማለት ነው ፡፡ በሂወት ውስጥ ከሞከርናቸዉ ይልቅ በፍራቻ ምክንያት የተዉናቸዉ ነገሮች ይበዛሉ ፡፡ የፍራቻ ስሜት ከሁለት ሃሳቦች ሊመጣ ይችላል
1, ይህን ነገር ከዚህ በፊት አልሞከርከዉምኮ እንዴት አድርገህ ትችለዋለህ ? የሚልና
2,ከዚህ በፊት ሞክረህ አልቻልከውም ነበር የሚል ይሆናል ፡፡ ታዲያ ይህ ስሜት ሲሰማን ምን እናርግ ?
ከዚህ በፊት አታዉቀዉም ሲልህ እኮ አሁን ልወቀዋ በለው ፡፡
ደግሞ ሞክረህ አልቻልከዉም ሲልህ ደግሞ አሁን ከበፊት የተሻልኩ ነኝ ስለዚህ አሁን እችላለሁ በል ።
ከዛም ምትሰራዉን ስራ ይህችን አጭር ሂወት በፍራቻ ምክንያት ማግኘት ያለባትን አታሳጣት ፡፡ ያላፈቀራችሁ አፍቅሩ አፍቅራችሁ የተጣላችሁ ደግማችሁ አፍቅሩ ፣ ያልነገዳችሁ ነግዱ ነግዳችሁ የከሰራችሁም ደግማችሁ ነግዱ ፣ ያላመናችሁ እመኑ አምናችሁ የተከዳችሁ ደግማችሁ እመኑ ፡፡

Forwarded from Dating💏👫
💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
https://www.tg-me.com/allYouthissues
https://www.tg-me.com/allYouthissues
Telegram
Dating💏👫
Make ur life easy just #bememechachet bicha