Telegram Web Link
Forwarded from mInd SET-ETH
@mindset12
■■■■■■■■■■■■■■■■■■■
እውቀት ብቻ አይበቃም ተግባራዊ ካልተደረገ በስተቀር ፣ ፍቃደኛነት ብቻ አይበቃም ካልተሰራ በስተቀር ፡፡

🦾🦾 ብሩስli
------------------------□
@mindset_contact_us_bot
@mindset12
@mgrll
""ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!""

ሰዎች በእኔ ላይ ምን እንደሚያስቡ ለማወቅ የታገልኩትን ያህል ራሴን ለማወቅ ብሰራ ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!

በፍጹም የማይፈልጉኝን ሰዎች ስለማመጥና ስከታተል ያሳለፍኩትን ጊዜ ለእኔ ዋጋ ላላቸው ሰዎች ሰጥቸው ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!

በማያገባኝ የሰዎች ስራና ሃሳብ ላይ በማውራትና በመቃወም ያባከንኩትን ጊዜ የሚደገፍ ሰው ፍልጌ ደግፌ በሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!

በየጊዜው ካለእቅድ የማወጣቸውን የገንዘብ መጠኖች በጥንቃቄ ብቆጥባቸው ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!

ምንም ያህል ብጨነቅ መለወጥ በማልችላቸው ነገሮች ላይ መጨነቄን ትቼ ለመለወጥ አቅም ያለኝ ነገሮች ላይ አተኩሬ ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!

የሚወዱኝ ቤተሰቦቼና ጓደኞቼ ሲመክሩኝ የመስማትና ጥሩውን ምክር የመቀበል ልማድ ኖሮኝ ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!

ለመጀመር ያሰብኳቸውን እነዛን ወሳኝ ነገሮች ጀምሬያቸው ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!

የማይሆኑ የማሕበራዊ ሳይቶችን ሳስስ ያመሸሁባቸውን ምሽቶች የቀኑን ውሎየን ለመገምገምና ለነገ በማቀድ ባሳልፋቸው ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!

ለየእለት ገጠመኞች ምላሽ እየሰጡ ከመሯሯጥ ይልቅ በራእይና በዓላማ ኖሬ ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!

ያም ሆነ ይህ 👉ያለፈው አልፏል! አሁንም ቢሆን አልመሸም!

________________________
የቴሌግራም ቻናላችንን Join አድርጉን 👇👇
@mindset12
@mindset12
@mindset12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
@mindset12
@mindset12
----------------------------
Work hard
Work hard
Work hard
Work hard
Work hard
Work hard
Work hard
Work hard
Work hard
**************************
ወደ 👉ከፍታህ ውጣ!!

>> ታላቁን #ንሥር አሞራ (Eagle) #የሚደፍረው ቁራ ብቻ ነው። #ቁራ በንሥሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና ማጅራቱን ደጋግሞ በሹል መንቁሮቹ ይነክሰዋል።
+
>>ንሥሩ፤ የቁራው ንክሻ ቢያሳምመውም ከቁራው ጋር በመታገል ጊዜውንና ጉልበቱን #አያባክንም። ንሥሩ ክንፎቹን ዘርግቶ ወደ ላይ ከፍ ከፍ ከፍ እያለ ይበራል። በቃ ከፍታውን #እየጨመረ ወደ ሰማይ ያሻቅባል።
+
ንሥሩ ከፍታውን በጨመረ ቁጥር ቁራው የመተንፈስ ችግር ያጋጥመዋል። በመጨረሻም ቁራው በሚያጋጥመው የኦክስጅን እጥረት ይሞትና ሬሳ ሆኖ ወደ መሬት ይወድቃል።
+
መልእክት
👇
>> ዝም ብለህ ወደ ላይ ወደ ከፍታህ ውጣ፤ ቁራዎቹ ከአቅማቸው በላይ መሄድ #ስለማይችሉ ተመልሰው ይወድቃሉ!

---------------------------
@mindset12
@mindset12
@mindset12

Team work makes the dream work
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ቤተስቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል-አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም


@mindset12
Forwarded from Online sell by sisters
Forwarded from Online sell by sisters
Forwarded from Online sell by sisters
Forwarded from Online sell by sisters
Forwarded from mInd SET-ETH
“Successful people always take advantage of opportunity to their own advantage!!!

Investment is like a seed planted that germinates, grows and produces a lot of fruits 🍒🍐🍊🍋🍌🍉🍏🍎🍇 If you do not plant, there is no how you can harvest.

If you do not plant🌱🌴🌿 u will spend the money you have buying fruits from those who planted...

@mindset12
#GM
@MINDSET12


DO IT 💪💪💪
2025/07/07 09:21:54
Back to Top
HTML Embed Code: