Forwarded from mInd SET-ETH
ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ ድርጅታችን ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ ይህንን በዓይነቱ ለየት ያለ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎችን ሊደጉም የሚችል በሕብረት ላይ የተመሰረተ ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ (FINANCIAL NETWORKING BUSINESS (FNB)) የተሰኘ አሠራር ይዞ መጥቷል፡፡
ይህ ዕድል እንዳያመልጦ ብዙዎችን የሚያሳትፍ በጊዜና በቦታ የማይወሰን ሥራ እየሰሩ ገቢዎትን ያሳድጉ፡፡ለበለጠ መረጃ የድርጅቱን ፕሮፌሽናል ፕሮሞተሮችና ወኪሎችን ያነጋግሩ።
በሕብረት፣በታማኝነትና በአንድነት እጅለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ!!!
ፋይናንሺያል ኔትወርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ
https://www.tg-me.com/Rome1960A
Tel #936636437
ስራ አተው ለሚከራተቱ አጋሩልን!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏 share #share

Telegram
FINANCIAL NETWORKING BUSINESS GROUP
በሀገራችን ኢትዮጵያ ጠቃሚ ዘርፍ ዕቁብን በማዘመን ተጠቃሚ የምንሆንበትን ሥርዓት እየገነባን ነው ይቀላቀሉን።
"በሕብረት ፥ በታማኝነትና በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ"
"በሕብረት ፥ በታማኝነትና በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ"
💎በቻልከው ዓቅምና ደረጃ ለሌሎች ከመትረፍ የበለጠ ሌላ ክቡር የኑሮ ዓላማና ስኬት የለም ። መጀመሪያ ራስህን ቻል ፤ ይህ ሌሎችን አለማስቸገር በራሱ ሌሎችን ማገዝ ነው ።
☯ከዚያ በመጠን ኑር ፤ ህይወትህ ሁሌም እድገት ይኑረው ። በብክነት አትገመት ። ወጪህ ከገቢህ ያነሰ ይሁን ። ገቢህን ለማሳደግ በብልሃት ሥራ ። ገቢህን እጥፍ ፣ 10 እጥፍ እንዴት እንደምታደርሰው አስበህ ሥራ ። መሥራትህ ካልቀረ በደንብ ፣ በዘዴና በብልሃት ሥራ ። ዘወትር ተሻሻል ።
🔑ከወጪ ቀሪ የሚተርፍህን ገንዘብ ሌሎችን በዘላቂነት የሚጠቅም ሥራ ላይ አውለው ። አትቸኩል ፣ ግን ደግሞ አትፍዘዝ ፣ አትስነፍ ።
🔆ዛሬ የእረፍት ቀን ለሆነላችሁ ፣ የሳምንቱ ጉድለታችሁን ለማስተካከል ተጠቀሙበት ፤ ቀጣዩን ሳምንትም አቅዱበት ።
💎የእረፍት ቀን አዋዋልህ ስኬታማነትህ ላይ ትልቅ ጥላ ይጥላልና የእረፍት ቀን ውሎ ልማድህ በጎ እንዲሆን ተለማመድ ።
Success depends on what you do in your margins. And weekend is one of the margins.

What Is Brain Fog?
Brain fog isn’t actually a medical condition, but rather a term used to describe the feeling of being mentally sluggish and fuzzy. It can be a symptom of other health conditions.
Brain fog feels like a lack of mental clarity; it can affect your ability to focus and make it difficult for you to recall things
@mindser12

“Next time you see a brother down
Stop and pick him up,
Cause you might be the next one stuck.” – Grand Puba,
@mindset12
Stop and pick him up,
Cause you might be the next one stuck.” – Grand Puba,
@mindset12
ነገ ሌላ ቀን ነው
✅✅ ለጠላቶችክ ደስታ ብለክ ሳይሆን መሸነፍክ ለሚያስከፋቸው ሰዎች ብለክ ጠንካራ ሁን
✅✅ ዛሬ ውስጥህ ሰላም አጥቶ መኖር አስጠልቶካል ? ተስፋ እንዳትቆርጥ ነገ ሌላ ቀን ነው ።
✅✅ ዛሬ ሰዎች ከሰው ክብር ዝቅ አርገውክ በሚጠሉክ ሰዎች ተከበሀል ? የሚወዱክ ይመጣሉ ፤ ነገ ሌላ ቀን ነው ።
✅✅ ዛሬ ስንት የደከምክበት ቢዝነስ ብልሽትሽቱ ወጥቷል ? ቀና በልና አማራጮችን ተመልከት ፤ ነገ ሌላ ቀን ነው ።
✅✅ ዛሬ በትዕምርትህ የተዘጋጀከውንና የደከምክበትን ያህል ውጤት አላመጣህም ? ትምርት በቃኝ እንዳትል ፤ ነገ ሌላ ቀን ነው ።
✅✅ የተሸነፍከው የወደክ ፣ የተሰበርክ ቀን አይደለም ። የተሸነፍከው በወደክበት ለመቅረት አምነክ የተቀመጥክና ዳግም መሞከር ያቆምክ ዕለት ነው ።
✅✅ በል ተነስ የእኔ አንበሳ ፤ ይቺ ምድር ለተሸናፊ ቦታ የላትምና "ለችግሮችህ በሙሉ ትልቅ ችግር ሁንባቸው ።"
═══════❁✿❁

ስህተቶቻችንን ሁሉ አንሸከም
ስህተቶቻችን ላይ ተረማምደን ወደ ለውጥ እንቀይረው።
አጋጣሚወችን ሁሉ ወደ ዓላማችን መረማመጃ እናድርግ!!!!!!
ወይም በቴሌግራም ቻናላችን https://www.tg-me.com/Rome1960A
ተቀላቀሉን
ለበለጠ መረጃ 0936636437
ይደውሉ
ስህተቶቻችን ላይ ተረማምደን ወደ ለውጥ እንቀይረው።
አጋጣሚወችን ሁሉ ወደ ዓላማችን መረማመጃ እናድርግ!!!!!!
ወይም በቴሌግራም ቻናላችን https://www.tg-me.com/Rome1960A
ተቀላቀሉን
ለበለጠ መረጃ 0936636437
ይደውሉ
Telegram
FINANCIAL NETWORKING BUSINESS GROUP
በሀገራችን ኢትዮጵያ ጠቃሚ ዘርፍ ዕቁብን በማዘመን ተጠቃሚ የምንሆንበትን ሥርዓት እየገነባን ነው ይቀላቀሉን።
"በሕብረት ፥ በታማኝነትና በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ"
"በሕብረት ፥ በታማኝነትና በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ"
**ማንኛውንም
አላማ እንዴት
ማሳካት
ይቻላል?**
_______
1:-ስለምትፈልገው በትክክል መወሰን
2:-እቅዶችህን በወረቀት ላይ አስፍር
3፦ዋጋ ለመክፈል አታመንታ
4፦ግልጽ እቅድ ንደፍ
5፦ በእቅድህ መሠረት ወደ ተግባር ግባ
6፦ በየቀኑ የሆነ ነገር ስራ
7:- እጅ አትስጥ
አላማ እንዴት
ማሳካት
ይቻላል?**
_______
1:-ስለምትፈልገው በትክክል መወሰን
2:-እቅዶችህን በወረቀት ላይ አስፍር
3፦ዋጋ ለመክፈል አታመንታ
4፦ግልጽ እቅድ ንደፍ
5፦ በእቅድህ መሠረት ወደ ተግባር ግባ
6፦ በየቀኑ የሆነ ነገር ስራ
7:- እጅ አትስጥ
1:-ስለምትፈልገው በትክክል መወሰን
እውነተኛ እቅድ ግልጽ ቀጥተኛ የሚለካ እና የሰዓት
ልኬት የተወሰነለት ነው።ከዚህ ውጭ የሆነ አላማ ግን
የተድበሰበሰ ምኞት እና ተስፋ ብቻ ሆኖ ይቀራል።
ከእውነት የራቀ አየር ላይ
እንደሚንሳፈፍ ፕላስቲክ ቁጠረው።
የሚጨበጥ የሚዳሰስ በግልጽ የሚታይና
የጊዜ ገደብ የተቀመጠለት እቅድ ያላቸው
ሰዎች ሕይወታቸውን ሙሉ መልካም ነገርን
እየተመኙ ከሚኖሩ ተስፈኞች በእጅጉ ይለያሉ።
የምትፈልገውን በትክክል ለይተህ ፍላጎትህን
ለማሳካት የምትጥር ከሆነ እመነኝ ይሳካሃል።አንዳንዱ
ሰዎች በማዘጋጃቸው ጉባኤዎች ላይ በመገኘት ስለ
እቅዳቸው ያማክሩኛል።እኔም እንዲሁ እላቸዋለሁ።
ውሳኔ ላይ የደረሳችሁበት ሁሌ ትክክለኛ
አላማቸው ነው!።ለብዙዎች እቅድ ማቀድ ምን
ያህል ከባድ እንደሆነባቸው ሲነግሩኝ እገረማለሁ።
በእርግጥ እኔም እስማማለሁ።በጣም ከባድ
ነው።ግን ደግሞ እጅግ ወሳኝም ነው።እቅድን ግልጽ
አድርጎ በመንደፍ ማንኛውንም አላማ ማሳካት
ይቻላል።ከዚያ ውጪ ግን እንዲሁ በውሃ ቅዳ ውሃ
መልስ አንድን ነገር ማሳካት ይከብ ዳል።ሰዎች
ስኬታማ ሕይወት ሊኖራቸው የማችለው በአብዛኛው
እርባናቢስ በሆኑ ጉዳዮች ወይም በሕይወታቸው
ውስጥ ምንም ዋጋ ሊፈጥርላቸው በማይችሉ
ጉዳዮች ላይ ብዘ ጊዜያቸውን ስለሚያባክኑ ነው።
ይህ ደግሞ አላማቸውን በግልጽ ማስቀመጥ
ካለመቻላቸው የሚመነጭ ሆኖ እናገኘዋለን።አንድ
ጊዜ ግልጽ የሆነ አላማ ካለህና ይህንን አላማህን
ማሳካት እንድትችል ሰዓትህን በአግባቡ መጠቀም
ከቻልክ ስኬታማ ሕይወት እንዳይኖርክ የሚያስችል
ምንም ምክንያት ሊኖር አይችልም። ጊዚህን በአግባቡ
ተጠቀም ጊዚህን እንዴት በአግባቡ መጠቀም
እንዳለብህ አንደ ነገር ላሳይህ። የሆነ ነገር ልታደርግ
ስታስብ በመጀመሪያ ደረጃ እንዲህ ብለህ ጠይቀው።
ይህ ነገር ከአላማዎች መካከል ቢያንስ አንዱን አንኳ
ለማሳካት ይረዳኛል!? መልስህ አዎ ከሆነ ደግ፣ አይ
ከሆነ ግን ያምታደርገው አልያም እያደርግክ ያለው
ተግባር ጊዚህን እያባከንህ እንደሆነ ልትሪዳ ይገባል።
ማንኛውንም ነገር ስትከውን በሕይወትህ
አሳካዋለው ብለህ በእቅድ ላስቀመጥከው
የሚያንደረድርህ ከሆነ በእርግጥም ስኬታማ ሕይወት
እንዲኖርህ ጠንከረህ እየሰረህ ነው ማለት ነው።
በእያንዳንዱ ቀን ለቀልድ እና ለጫወታ የሚሆን ጊዜ
እስክታጣ ለእቅድህ መሳካት በየደረጃው ተፍ ተፍ እያልክ
ከሆነ ወደ ስኬት የሚደርስህ ውጤት እየተመነደገ
ስለመሆኑ ልታውቅ ይገባል። ደግሞም እንደሚሳካ
አትጠራጠር። ስኬት የብልሆች፣ የቆራጦች ናትና!።
ልታሳካ የምትፈልጋቸውን እቅዶች በግልጽ
መትለም ከቻልክ ምን ለማግኘት ምን መስራት
እንዳለብህ ለይቶ ማወቅ አይከብድህም።
በከንቱ ጊዜህን አታባክንም ማለት ነው።
በስኬት ጎዳና ላይ መሆንህን ለማረጋገጥ
የሚመላከቱህ አንዳንድ መጠቁሞች አሉ።ለምሳ
ቴሌቪዥን ለማየት ትንሽ ሰዐት ትጠቀማለህ ሬዲዮ
ለማዳመጥ እንዲህ የተወሰነ ደቂቃዎችን ማባከንን
ትመርጣለህ። ጋዜጦች እና መጽሄቶችን ቶሎ ቶሎ
ገረፍ ገረፍ አድርጎ የማንበብ ፍላጎትህ ይጨምራል።
እረ እንደውም ከወትሮው የተለየ ጊዜህን አብረህ
የምታላልፋቸው ሰዎች ራሱ ለህልምህ መሳካት
የሚያስፈልጉህን ብቻ ሆነው ልታገኛቸው ትችላለህ።
ከድሮው የተለየ እንዲህ ያሉ ስሜቶች ሲኖሩህ
በተደጋጋሚ በዚሁ አግባብ እያደርክ ከመጣህ እመነኝ
ህልምን ለማሳካት እየተፍጨረጨረክ መሆንህ ነው።
ያ ማለት መዳረሻህ የት እንደሆነ ለይተህ ማወቅ
ካልቻልክ ሁሉም መንገድ ወደዚያው ያደርስሃል ከሚለው
ያረጀ ያፈጀ ብሂል እውነትም ተላቀላል ማለት ነው፡፡
@mindset12
እውነተኛ እቅድ ግልጽ ቀጥተኛ የሚለካ እና የሰዓት
ልኬት የተወሰነለት ነው።ከዚህ ውጭ የሆነ አላማ ግን
የተድበሰበሰ ምኞት እና ተስፋ ብቻ ሆኖ ይቀራል።
ከእውነት የራቀ አየር ላይ
እንደሚንሳፈፍ ፕላስቲክ ቁጠረው።
የሚጨበጥ የሚዳሰስ በግልጽ የሚታይና
የጊዜ ገደብ የተቀመጠለት እቅድ ያላቸው
ሰዎች ሕይወታቸውን ሙሉ መልካም ነገርን
እየተመኙ ከሚኖሩ ተስፈኞች በእጅጉ ይለያሉ።
የምትፈልገውን በትክክል ለይተህ ፍላጎትህን
ለማሳካት የምትጥር ከሆነ እመነኝ ይሳካሃል።አንዳንዱ
ሰዎች በማዘጋጃቸው ጉባኤዎች ላይ በመገኘት ስለ
እቅዳቸው ያማክሩኛል።እኔም እንዲሁ እላቸዋለሁ።
ውሳኔ ላይ የደረሳችሁበት ሁሌ ትክክለኛ
አላማቸው ነው!።ለብዙዎች እቅድ ማቀድ ምን
ያህል ከባድ እንደሆነባቸው ሲነግሩኝ እገረማለሁ።
በእርግጥ እኔም እስማማለሁ።በጣም ከባድ
ነው።ግን ደግሞ እጅግ ወሳኝም ነው።እቅድን ግልጽ
አድርጎ በመንደፍ ማንኛውንም አላማ ማሳካት
ይቻላል።ከዚያ ውጪ ግን እንዲሁ በውሃ ቅዳ ውሃ
መልስ አንድን ነገር ማሳካት ይከብ ዳል።ሰዎች
ስኬታማ ሕይወት ሊኖራቸው የማችለው በአብዛኛው
እርባናቢስ በሆኑ ጉዳዮች ወይም በሕይወታቸው
ውስጥ ምንም ዋጋ ሊፈጥርላቸው በማይችሉ
ጉዳዮች ላይ ብዘ ጊዜያቸውን ስለሚያባክኑ ነው።
ይህ ደግሞ አላማቸውን በግልጽ ማስቀመጥ
ካለመቻላቸው የሚመነጭ ሆኖ እናገኘዋለን።አንድ
ጊዜ ግልጽ የሆነ አላማ ካለህና ይህንን አላማህን
ማሳካት እንድትችል ሰዓትህን በአግባቡ መጠቀም
ከቻልክ ስኬታማ ሕይወት እንዳይኖርክ የሚያስችል
ምንም ምክንያት ሊኖር አይችልም። ጊዚህን በአግባቡ
ተጠቀም ጊዚህን እንዴት በአግባቡ መጠቀም
እንዳለብህ አንደ ነገር ላሳይህ። የሆነ ነገር ልታደርግ
ስታስብ በመጀመሪያ ደረጃ እንዲህ ብለህ ጠይቀው።
ይህ ነገር ከአላማዎች መካከል ቢያንስ አንዱን አንኳ
ለማሳካት ይረዳኛል!? መልስህ አዎ ከሆነ ደግ፣ አይ
ከሆነ ግን ያምታደርገው አልያም እያደርግክ ያለው
ተግባር ጊዚህን እያባከንህ እንደሆነ ልትሪዳ ይገባል።
ማንኛውንም ነገር ስትከውን በሕይወትህ
አሳካዋለው ብለህ በእቅድ ላስቀመጥከው
የሚያንደረድርህ ከሆነ በእርግጥም ስኬታማ ሕይወት
እንዲኖርህ ጠንከረህ እየሰረህ ነው ማለት ነው።
በእያንዳንዱ ቀን ለቀልድ እና ለጫወታ የሚሆን ጊዜ
እስክታጣ ለእቅድህ መሳካት በየደረጃው ተፍ ተፍ እያልክ
ከሆነ ወደ ስኬት የሚደርስህ ውጤት እየተመነደገ
ስለመሆኑ ልታውቅ ይገባል። ደግሞም እንደሚሳካ
አትጠራጠር። ስኬት የብልሆች፣ የቆራጦች ናትና!።
ልታሳካ የምትፈልጋቸውን እቅዶች በግልጽ
መትለም ከቻልክ ምን ለማግኘት ምን መስራት
እንዳለብህ ለይቶ ማወቅ አይከብድህም።
በከንቱ ጊዜህን አታባክንም ማለት ነው።
በስኬት ጎዳና ላይ መሆንህን ለማረጋገጥ
የሚመላከቱህ አንዳንድ መጠቁሞች አሉ።ለምሳ
ቴሌቪዥን ለማየት ትንሽ ሰዐት ትጠቀማለህ ሬዲዮ
ለማዳመጥ እንዲህ የተወሰነ ደቂቃዎችን ማባከንን
ትመርጣለህ። ጋዜጦች እና መጽሄቶችን ቶሎ ቶሎ
ገረፍ ገረፍ አድርጎ የማንበብ ፍላጎትህ ይጨምራል።
እረ እንደውም ከወትሮው የተለየ ጊዜህን አብረህ
የምታላልፋቸው ሰዎች ራሱ ለህልምህ መሳካት
የሚያስፈልጉህን ብቻ ሆነው ልታገኛቸው ትችላለህ።
ከድሮው የተለየ እንዲህ ያሉ ስሜቶች ሲኖሩህ
በተደጋጋሚ በዚሁ አግባብ እያደርክ ከመጣህ እመነኝ
ህልምን ለማሳካት እየተፍጨረጨረክ መሆንህ ነው።
ያ ማለት መዳረሻህ የት እንደሆነ ለይተህ ማወቅ
ካልቻልክ ሁሉም መንገድ ወደዚያው ያደርስሃል ከሚለው
ያረጀ ያፈጀ ብሂል እውነትም ተላቀላል ማለት ነው፡፡
@mindset12
2:-እቅዶችህን በወረቀት ላይ አስፍር
በወረቀት ላይ እጆችህን አስፍር።በእጅ እና በአእምሮ
መካከል መጠነ ሰፊ ግንኙነት አለ።እስክሪብቶና
ወረቀትን አንስቶ በአእምሮ የመጣልህን ሀሳን ማስፈር
ቀላል የማይባል ሚና እንዳለው ማወቅ የሚቻለው
ለሞከረው ሰው ብቻ ነው።ህልምህንና አላማህን
ወረቀት ላይ ሰድረህ ስታነበው ይበልጥ ጉጉት
ይፈጥርብሃል፣ቁርጠኛ እንድትሆን ያደርግሃል ለስኬት
በአንድ መንፈስና ስነልቦና ለመንቀሳቀስ ስንቅ ይሆንሃል።
አንድ ጊዜ ግልጽና በሚያሻማ መልኩ እቅዶችህን
በወረቀት ላይ አስፍር እንጅ በምን አይነት ፍጥነት
ልታሳካቸው እንደምትችልም ለራስህ እንኳን በሚገርም
ፍጥነት ተከናውኖ ለማየት ጊዜ አይፈጅብህም።
ይህን የምልህ እንዲሁ ከመሬት ተነስቼ አይደለም።
በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተመራማሪዎች እንዲሁን
በቅርብ የሚአውቁኝ ወዳጆች እቅዶቻቸውን በወረቀት
ላይ ካሰፈሩ በኋላ በሚገርም ፍጥነትና ብቃት ማሳካት
እንደቻለ በተደጋጋሚ ስለነገሩኝም ጭምር እንጂ
@mindset12
በወረቀት ላይ እጆችህን አስፍር።በእጅ እና በአእምሮ
መካከል መጠነ ሰፊ ግንኙነት አለ።እስክሪብቶና
ወረቀትን አንስቶ በአእምሮ የመጣልህን ሀሳን ማስፈር
ቀላል የማይባል ሚና እንዳለው ማወቅ የሚቻለው
ለሞከረው ሰው ብቻ ነው።ህልምህንና አላማህን
ወረቀት ላይ ሰድረህ ስታነበው ይበልጥ ጉጉት
ይፈጥርብሃል፣ቁርጠኛ እንድትሆን ያደርግሃል ለስኬት
በአንድ መንፈስና ስነልቦና ለመንቀሳቀስ ስንቅ ይሆንሃል።
አንድ ጊዜ ግልጽና በሚያሻማ መልኩ እቅዶችህን
በወረቀት ላይ አስፍር እንጅ በምን አይነት ፍጥነት
ልታሳካቸው እንደምትችልም ለራስህ እንኳን በሚገርም
ፍጥነት ተከናውኖ ለማየት ጊዜ አይፈጅብህም።
ይህን የምልህ እንዲሁ ከመሬት ተነስቼ አይደለም።
በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተመራማሪዎች እንዲሁን
በቅርብ የሚአውቁኝ ወዳጆች እቅዶቻቸውን በወረቀት
ላይ ካሰፈሩ በኋላ በሚገርም ፍጥነትና ብቃት ማሳካት
እንደቻለ በተደጋጋሚ ስለነገሩኝም ጭምር እንጂ
@mindset12
3፦ዋጋ ለመክፈል አታመንታ
እቅድህን ለማሳካት ምን ያህል ዋጋ ሊያስከፍልህ
እንደሚችል ቀድመህ አስላ።እያንዳንዱ እንቅስቃሴዎችህ
ለሚይልጋጥምህ ችግሮች ሁሉ ቆም ብሎ መፍትሄ
ለመፈለግ ከማሰብ ይልቅ ቅድሚይል ሊያጋጥሙህ
የሚችሉ እንከኖችን በዝርዝር ማስቀመጥ ከቻልክ
በእያንዳንዱ እርምጃዎችህ እነዚህ እንከኖች በገጠሙህ
ቁጥር ወደ ግብህ እየተራመድክ እንደሆነ በማሰብ
ዋጋ መክፈል ሳታመንታ እንድትቀበለው ያደርግሀል።
በእየቀኑ ቀድመህ መጀመር ወይም አምሽተህ
መስራት እና ቆይተህ መውጣት አልያን
ከወትሮህ በተለየ መልኩ ጫና ያላቸው ስራዎችን
ተቋቁሞ መስራት ያለብህ ይመስልሃል?
እንደዛ ከሆነ እነዚህን በወረቀት ላይ አስፍር።እቅድህን
ለማሳካት መማር ያለብህ አጫጭር ኮርሶች
ወይም ተጨማሪ ክህሎቶች እንዲኖርህ የሚጠይቅ
ከሆነ እነዚህንም በዝርዝሮችህ ውስጥ አካታቸው።
እቅድህ እውን ሆኖ ለማየት ስራ መልቀቅ አለብህ!ወይስ
የምትሰራበትን መስራያ ቤት መቀየር!አልያም ሙያህን
መቀየር!ምንም ይሁን ምን በቅድሚያ የመሰለህን
ሁሉ ዝርዝርህ ውስጥ አስገባው።ምክንያት እና
ውጤት እንደ ብረት ጠንካራው የአለማችን ህግ ነው።
ዐየምትፈልጋቸውን ሁሉ ለማግኘት መከፈል ያለበት
ዋጋ እንዳለ ላፍታም እንኳን ልትዘነጋው አይገባውም።
ብትችል ይህን ዋጋ ቀድመህ ክፈል አልያም
ሙሉ በሙሉ ለመክፈል የቆርጥህ ሁን።
የመዝራት እና የማፍራት ህግጋት በመዝራት
እና በማፍራት ህግ ውስጥ አይዳኙን ዘሩ ከተዘራ
በኋላ መብቀል መታረም መኮትኮት መጠበቅም
ይጠይቃልና!ይህን ሁሉ ደረጃዎች ካለፈ በኋላ
ነው ስለ ማፍራት ማውራት የሚቻለው።ስለዚህ
የምትፈልገውን ነገር ከማግነትህ በፊት መስጠት
ያለብህን ነገር ቀድመህ መስጠት እንዳለብህ አትጠራጠር
በሽልማቱ ከመደሰትህ በፊት ዋጋውን ክፈል።
የሚጠይቀውን ዋጋ ለመክፈል ቁርጠኛ ከሆንክ
የሚያስፈልጉ ነገሮችን በብቃት ለመወጣት ስትነሳ
ምንም ያህል እሩቅ ይሁን የጠየቀውን እርቀት ለመጓዝ
ስተወስን አላማህን ለማሳካት ምን ያህል ቁርጠኛ
እንደሆንክ መገመት አይከብድም።ብዙ ጊዜ ሰዎች
የሚከፈለውን መስዋዕትነት ከፍለው አላማቸውን ማሳካት
እንደሚፈልጉ ሲናገሩ ቢሰሙም የሚጠይቀውን ዋጋ
ግን ሙሉ ለሙሉ ለመክፈን ፈራ ተባ ሲሉ ይስተዋላል።
ይህ በውድድር ሜዳ ውስጥ ተጋጣሚውን በጨዋታ
ሳያሸንፉ ሜዳሊያውን ለማጥለቅ እንደ መመኘት
ያህል ይቆጠራል።ይህ ደግሞ ሊሆን የማይችል
ከመሆኑም ባለፈ ከንቱ ምኞት እንደሆነ ማወቅ
ያስፈልጋል።የምትፈልገውን አላማ ለማሳካት
የሚጠይቀውን ሁሉ ለማድረግ አታቅማማ
እቅድህን ለማሳካት ምን ያህል ዋጋ ሊያስከፍልህ
እንደሚችል ቀድመህ አስላ።እያንዳንዱ እንቅስቃሴዎችህ
ለሚይልጋጥምህ ችግሮች ሁሉ ቆም ብሎ መፍትሄ
ለመፈለግ ከማሰብ ይልቅ ቅድሚይል ሊያጋጥሙህ
የሚችሉ እንከኖችን በዝርዝር ማስቀመጥ ከቻልክ
በእያንዳንዱ እርምጃዎችህ እነዚህ እንከኖች በገጠሙህ
ቁጥር ወደ ግብህ እየተራመድክ እንደሆነ በማሰብ
ዋጋ መክፈል ሳታመንታ እንድትቀበለው ያደርግሀል።
በእየቀኑ ቀድመህ መጀመር ወይም አምሽተህ
መስራት እና ቆይተህ መውጣት አልያን
ከወትሮህ በተለየ መልኩ ጫና ያላቸው ስራዎችን
ተቋቁሞ መስራት ያለብህ ይመስልሃል?
እንደዛ ከሆነ እነዚህን በወረቀት ላይ አስፍር።እቅድህን
ለማሳካት መማር ያለብህ አጫጭር ኮርሶች
ወይም ተጨማሪ ክህሎቶች እንዲኖርህ የሚጠይቅ
ከሆነ እነዚህንም በዝርዝሮችህ ውስጥ አካታቸው።
እቅድህ እውን ሆኖ ለማየት ስራ መልቀቅ አለብህ!ወይስ
የምትሰራበትን መስራያ ቤት መቀየር!አልያም ሙያህን
መቀየር!ምንም ይሁን ምን በቅድሚያ የመሰለህን
ሁሉ ዝርዝርህ ውስጥ አስገባው።ምክንያት እና
ውጤት እንደ ብረት ጠንካራው የአለማችን ህግ ነው።
ዐየምትፈልጋቸውን ሁሉ ለማግኘት መከፈል ያለበት
ዋጋ እንዳለ ላፍታም እንኳን ልትዘነጋው አይገባውም።
ብትችል ይህን ዋጋ ቀድመህ ክፈል አልያም
ሙሉ በሙሉ ለመክፈል የቆርጥህ ሁን።
የመዝራት እና የማፍራት ህግጋት በመዝራት
እና በማፍራት ህግ ውስጥ አይዳኙን ዘሩ ከተዘራ
በኋላ መብቀል መታረም መኮትኮት መጠበቅም
ይጠይቃልና!ይህን ሁሉ ደረጃዎች ካለፈ በኋላ
ነው ስለ ማፍራት ማውራት የሚቻለው።ስለዚህ
የምትፈልገውን ነገር ከማግነትህ በፊት መስጠት
ያለብህን ነገር ቀድመህ መስጠት እንዳለብህ አትጠራጠር
በሽልማቱ ከመደሰትህ በፊት ዋጋውን ክፈል።
የሚጠይቀውን ዋጋ ለመክፈል ቁርጠኛ ከሆንክ
የሚያስፈልጉ ነገሮችን በብቃት ለመወጣት ስትነሳ
ምንም ያህል እሩቅ ይሁን የጠየቀውን እርቀት ለመጓዝ
ስተወስን አላማህን ለማሳካት ምን ያህል ቁርጠኛ
እንደሆንክ መገመት አይከብድም።ብዙ ጊዜ ሰዎች
የሚከፈለውን መስዋዕትነት ከፍለው አላማቸውን ማሳካት
እንደሚፈልጉ ሲናገሩ ቢሰሙም የሚጠይቀውን ዋጋ
ግን ሙሉ ለሙሉ ለመክፈን ፈራ ተባ ሲሉ ይስተዋላል።
ይህ በውድድር ሜዳ ውስጥ ተጋጣሚውን በጨዋታ
ሳያሸንፉ ሜዳሊያውን ለማጥለቅ እንደ መመኘት
ያህል ይቆጠራል።ይህ ደግሞ ሊሆን የማይችል
ከመሆኑም ባለፈ ከንቱ ምኞት እንደሆነ ማወቅ
ያስፈልጋል።የምትፈልገውን አላማ ለማሳካት
የሚጠይቀውን ሁሉ ለማድረግ አታቅማማ
4፦ግልጽ እቅድ ንደፍ
በጽሑፍ የረቀቀ እቅድ ይኑርህ።ቀደም ሲል አላማን ለማሳካት የሚያስችሉ ነገሮችን
እንዴት በዝርዝር በወረቀት ላይ ማስፈር አስፈላጊ እንደሆነ የገለጽነውን አስታውስ።
ጥሩ እቅድ ለመንደፍ በመጀመሪያ ደረጃ አላማችንን ለማሳካት የሚያስፈልጉና ወደ
አእምሯችን የመጡልንን ሀሳቦች በሙሉ በወረቀት ላይ ማስፈር ቀዳሚ ተግባራችን ይሆናል።
የቻልነውን ያህል ከመዘገብን በኋላ ቆይተው የሚመጡ አዳዲስ ሀሳቦችንም መጨመር እንዳለብን መዘንጋት የለብንም።
ቀጣዩ ስራ የሚሆነው በዝርዝር ያሰፈርናቸውን ሃሳቦች በተግባርና በጊዜ ቅደን ተከተል እንደገና ለይተን ማስፈር ነው።
ለአላማችን መሳካት የሁሉም ሀሳቦች አስፈላጊነት የማይካድ ባይሆንም ሁሉንም በአንድ ለሊት መከወን
ስለማይቻል አብረው መሄድ የሚችሉትንና የሚደጋገፉትን በመለየት አሰናስሎ ለመሄድ አስፈላጊውን
ጥንቅር በማዘጋጀት መርሃ ግብር መቅረፅ።መርሃ ግብር ለአንድ አላማ የሚያስፈልጉ ክንውኖችን
ሁሉ ተራ በተራ በተያዘለት ጊዜ ቅደም ተከተል መሠረት ለመከወን ሁነኛ ሚና ይጫወታል።
በዚሁ መርሃ ግብር ነገሮችን መከወን መቻል ለእቅዳችን መሳካትና እውን ሆኖ የማየት ጉጉታችን እንዲጨምር
ከማድረጉም ባለፈ ይበልጥ ትጉ እና ቁርጠኞች እንድንሆን የማስቻል አቅም ላቅ ያለ ሆኖ እናገኘዋለን።

አንድ ጊዜ አላማህን ካስቀመጥክ ለአላምህ መሳካት የሚያስፈልጉ ዝርዝር ነገሮችን ባግባቡ ካሰፈርክ፣አላማህን
ለማሳካት የሚጠይቀውን ዋጋ ለመክፈል ከወሰንክ አላማህን ለማሳካት ተገቢውን እቅድ እና መርሃ ግብር
ከቀረጽክ ቀጣዩ ተግባር የሚሆነው አላማህን ለማሳካት አንድ እርምጃ ወደፊት በመሄድ ተግባር መጀመር
ነው።ወደ ተግባር ለመግባህ ምናልባትም አንድ ስልክ መደወል ወይም መጠነኛ መረጃ መሰብሰብ መቻል ትልቅ
ነገር ነው።አንድ ሺህ እርምጃ አንድ ተብሎ ይጀመራል እንደሚባለው በሕይወትህ አሳካዋለው ብለህ ያለምከው
አላማም እንዲሁ በአንድ ስልክ መረጃን በመሰብሰብ ሊጀመር እንደሚችል እርግጠኛ ልትሆብ ይገባል።

ለአላማህ መሳካት የሚረዱህን አንዳንድ ነገሮችን በየቀኑ መስራት ያስፈልጋል።ይህ ለአላማህ መሳካት
አበረታችና መነሳሳትን በመፍጠር በይበልጥ ቁርጠኛ እየሆንክ እድትሄድ ያደርግሀል።በውስጥህ የተነሳሳው
ስሜት ጠንካራ እንዲሆን እቅዶችህ እንዳቀድካቸው እንዲሄዱ ነገሮችን በእቅድ የመከወን በራስ የመተማመን
ስሜትህ እንዲጨምር በየቀኑ እያንዳንዱን ቀን ያለ ስራ ልታሳልፍ አይገባም።ይህን ስታደርግ በእርግጥም
አላማህን ከማሳካት ወደኋላ የማትል እንድትሆን ያስችልሃል።ለዚህ ደግሞ ኋላ ከሚጎትቱህ ማንኛውም
አሉታዊ ሃሳቦች ምክሮሽ አጠራጣሪና ተስፋ አስቆራጭ ስሜቶችን ሁሉ ራስን መጠበቅ ይስፈልጋል።

የነብርን ጅራት አይዙ ከያዙን አይለቁም ነውና ከነ ቢሂሉም በሕይወታችን እንደሚያስፈልገን
ወስነን አላማ ያደረግነውን ነገር ለማሳካት ተግባራዊ እንቅስቃ ሴ ማድረግ ከጀመርን በኋላ
ማፈግፈግ ተ ስፋ መቁረጥም ሆነ መወላወል የማይታ ሰብ ጉዳይ ነው።ምንም ያህል ፈታኝ
ሁኔታዎች ፊት ለፊትህ ቢገጥሙክ የቱንም ያህል ነገሮችን እንዳሰብናቸው ሊሄዱልን ባይችሉም
ከችግሮች በላይ ሆኖ ለአላማችን በጽናት በቆም ወደፊት ከመገስገስ በቀር ሌላ ማሰብ አይገባንም።
አቅማችንን የሚፈታተኑ ነገሮች ፊት ለፊታችን ቢገጥሙን ፈተናውንና ወጀቡን ሁሉ ተቋቁመን
ለማለፍ ከውዲሁ ለራሳችን ቃል በመግባትና ይበልጥ ወኔ በመሰነቅ ለአላማችን መሳካት ከስነልቦናዊ
ግንባታ ጀምሮ ለራሳችን ጥንካሬ መስራት ይጠበቅብናል።ችግሮችን ሁሉ አልፈን ያሰብነውን ግብ
ለመምታት በውስጣችን የምንሰንቀው ቁርጠኝነት ለአላማችን መሳካት ሁነኛ ሚና ይጫወታል።

Love quote
----------
How can I spell s_cess without 'U' or c_tie, or _niq_e?
I can't even have f_n or good l_ck without 'U'
Looks like I just can't s_rvive without... 'U'
🖤 @mindset12
----------
How can I spell s_cess without 'U' or c_tie, or _niq_e?
I can't even have f_n or good l_ck without 'U'
Looks like I just can't s_rvive without... 'U'
🖤 @mindset12