ያንቺ የሴቶች ንቅናቄ!
አባት ልጅን ደብድቦ የሚደፍርበት፣ ህፃናት በግፍ ደማቸው የሚፈስበት፣ የሴቶች እና ወንድ ልጆቻችን ጩኸት የሚሰማበት፣ ስሜቱን መቆጣጠር በማይችል ግለሰብ ምክንያት የወጣት ሴቶች ህልም የሚጨናገፍበት ጊዜ መች ነው የሚያበቃው ?
የእነዚህ ህፃናት እና ሴቶች ደም መቼ ነው የሚቆጨን ? አባት ልጁን እንዳይደፍ ማስተማር ይቻላል? ገና ሰወነታቸው ለወሲብ ያልደረሰ ግራ ቀኙን የማያውቁ ህፃናትን አትድፈሩ ብሎ ማስተማር ይቻላል ? ያለፍቃድዋ ሴትን ልጅ ወሲብ እንድትፈፅም አታስገድድ ብሎ ማስተማር ይቻላል ? ሁላችንም ሰባዊነት ይሰማን ደማቸውን እንፋረድ ድምፃቸውን እናስተጋባ።
መፍትሔው ሁላችንም ጋር ነው። ይህ የፆታ ጉዳይ አይደለም የሰብዓዊነት ጉዳይ እንጂ። ለመንግሥት ፣ ለማህበረሰቡ ፣ ለፍትህ አካላት፣ ለጥበብ ሰዎች ፣ ለፓለቲካ ፓርቲዎች፣ ለአክቲቪስቶች፣ ለሚድያ እና ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ስለሚደፈሩ ሴቶች እና ህፃናት ድምፃቸውን እንዲያሰሙ ጥሪ እናቀርባለን።

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
የሀዘን መግለጫ!
(TIKVAH-ETHIOPIA)
በሀገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ መላው የቲክቫህ ኢትዮጵያ አባላት ትላንት ምሽት በሰማነው እጅግ አስደንጋጭ መረዶ መሪር ሀዘናችንን እንገልፃለን።
ለአርቲስት ሃጫሉ ቤተሰቦች ፣ ለቲክቫህ አባላት ፣ ለአርቲስቱ ወዳጆች ፣ አድናቂዎች እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን!
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

"ቼ በለው!" #በቴዲ_አፍሮ
" ደሞ በአባይ ድርድር
ደሞ በአባይ ...
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ ...
አባይ አባይ ...
ቼ በለው ኧረ ቼ በለው 2x
ቼ በለው አባቱም ገዳይ
>> >> እናቱም ገዳይ
>> >> ድርድር አያውቅም
>> >> በሃገሩ ጉዳይ
>> >> አባይ የግሌን
>> >> ባልኩኝ ለጋራ
>> >> ካቃራት ምስር
>> >> ግፍም ሳትፈራ
>> >> የተቆጣ እንደው
>> >> ፍቅር ታግሶ
>> >> የሚባላ እሳት
>> >> ይሆናል ብሶ
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ ...
አባይ ... አባይ ...
ሳንጃው ፀብ አይመርጥም 2x
ልቁረጠው አለ እንጅ
የራሴን ውሃ ጥም
ሳንጃው ፀብ አይመርጥም 2x
ይሁን ይበጅ
ለኔም ለርሷም ብዬ እንጅ
ሯ .. ሯ .. ሯ ..
ማንንም አልፈራ
ቼ በለው ኧረ ቼ በለው 2x
>> >> አባይ ለጋሱ
>> >> ግብፅን አርሶ
>> >> አገሬን ባለ
>> >> ልይ ተመልሶ
>> >> ብሎ አሻፈረኝ
>> >> ለሳበ ቃታ
>> >> እኔን አያርገኝ
>> >> የነካኝ ለታ
ቼ በለው ኧረ ቼ በለው 2x
ተው ... ተው ... ተው ...
ደሞ በአባይ ድርድር
ደሞ በአባይ ...
ከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ
ከሞከሩንማ ደፍረው እዚህ ድረስ
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ ...
ተው ... ተው ... ተው ...
ተው ሲሉት ካልሰማ አሳደክ በለው
በአባትህ ጎራዴ በተሰቀለው
እያመመው መጣ እያመመው
እያመመው መጣ አለፈ ገደፉን
>> >> ትዕግስቴ ልክ አጣ
>> >> እንኳን ለጎረቤት
>> >> ከወንዜ ለጠጣ
>> >> ቋያ እሳት ነው ክንዴ
>> >> ከሩቅም ለመጣ
>> >> አስተምረዋለሁ
>> >> ታሪኬን ከጥንቱ
>> >> እስኪፈራኝ ድረስ
>> >> የሞተው አባቱ
ተው ... ተው ... ተው ...
ደሞ በአባይ ድርድር
ደሞ በአባይ ...
ተው ሲሉት ካልሰማ አሳደክ በለው
በአባትህ ጎራዴ በተሰቀለው " @mindset12
" ደሞ በአባይ ድርድር
ደሞ በአባይ ...
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ ...
አባይ አባይ ...
ቼ በለው ኧረ ቼ በለው 2x
ቼ በለው አባቱም ገዳይ
>> >> እናቱም ገዳይ
>> >> ድርድር አያውቅም
>> >> በሃገሩ ጉዳይ
>> >> አባይ የግሌን
>> >> ባልኩኝ ለጋራ
>> >> ካቃራት ምስር
>> >> ግፍም ሳትፈራ
>> >> የተቆጣ እንደው
>> >> ፍቅር ታግሶ
>> >> የሚባላ እሳት
>> >> ይሆናል ብሶ
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ ...
አባይ ... አባይ ...
ሳንጃው ፀብ አይመርጥም 2x
ልቁረጠው አለ እንጅ
የራሴን ውሃ ጥም
ሳንጃው ፀብ አይመርጥም 2x
ይሁን ይበጅ
ለኔም ለርሷም ብዬ እንጅ
ሯ .. ሯ .. ሯ ..
ማንንም አልፈራ
ቼ በለው ኧረ ቼ በለው 2x
>> >> አባይ ለጋሱ
>> >> ግብፅን አርሶ
>> >> አገሬን ባለ
>> >> ልይ ተመልሶ
>> >> ብሎ አሻፈረኝ
>> >> ለሳበ ቃታ
>> >> እኔን አያርገኝ
>> >> የነካኝ ለታ
ቼ በለው ኧረ ቼ በለው 2x
ተው ... ተው ... ተው ...
ደሞ በአባይ ድርድር
ደሞ በአባይ ...
ከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ
ከሞከሩንማ ደፍረው እዚህ ድረስ
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ ...
ተው ... ተው ... ተው ...
ተው ሲሉት ካልሰማ አሳደክ በለው
በአባትህ ጎራዴ በተሰቀለው
እያመመው መጣ እያመመው
እያመመው መጣ አለፈ ገደፉን
>> >> ትዕግስቴ ልክ አጣ
>> >> እንኳን ለጎረቤት
>> >> ከወንዜ ለጠጣ
>> >> ቋያ እሳት ነው ክንዴ
>> >> ከሩቅም ለመጣ
>> >> አስተምረዋለሁ
>> >> ታሪኬን ከጥንቱ
>> >> እስኪፈራኝ ድረስ
>> >> የሞተው አባቱ
ተው ... ተው ... ተው ...
ደሞ በአባይ ድርድር
ደሞ በአባይ ...
ተው ሲሉት ካልሰማ አሳደክ በለው
በአባትህ ጎራዴ በተሰቀለው " @mindset12
Forwarded from mInd SET-ETH
Thefixed mindsetsays, "Are you sure you can do it? Maybe you don't have the talent."
Thegrowth mindsetanswers, "I'm not sure I can do it now, but I think I can learn to with time and effort."
Fixed mindset:"What if you fail--you'll be a failure."
Growth mindset: "Most successful people had failures along the way."
@mindset12
Thegrowth mindsetanswers, "I'm not sure I can do it now, but I think I can learn to with time and effort."
Fixed mindset:"What if you fail--you'll be a failure."
Growth mindset: "Most successful people had failures along the way."
@mindset12
Forwarded from mInd SET-ETH
የአዕምሮ ጥንካሬ
#share
ግፊትን፣ ጭንቀትን፣ መከራን የምንቋቋምበት ጉልበት ነው። ግዜው በከበደን ቁጥር በአቋም የምንፀናበት ችሎታ ነው። ጠንካራ የማይሸነፍ አዕምሮን ከማሳደግ ይልቅ ለራስህ የምትሰጠው የተሻለ ስጦታ የለም። ጠንካራ አዕምሮ ከግዜ ወደ ግዜ እየከበደ የሚሄድ ህይወትን ይዞ ይመጣል፣ ምክንያቱም ደግሞ ምንም እንኳ ከባድ ቢሆንም እንደምታሸንፍ ታውቀዋለህ። ያ የአዕምሮ ጥንካሬ በህይወት ከመውደቅ እንድትነሳ ይረዳሀል። ያ የአዕምሮ ጥንካሬህን ተቀናቃኞችህ ከምንም በላይ ይፈሩታል። ምክንያቱም ተስፋ የማይቆርጥ እጅ ማይሰጥ ሰውን ማሸነፍ ስለማይቻል ነው። እኔ የወደፊቴን እወስናለው ምክንያቱም አሁን የምሰራውን ወስኛለው። ማንም ሰው ስላንተ እጣፈንታ መወሰን የለበትም አንተ ግን ትችላለህ መክንያቱም አዕምሮህን ምትቆጣጠረው አንተ ሰለሆንክ ነው። የአዕምሮህ ጥንካሬህ ደካማ ካልሆነ ስኬታማ ትሆናለህ። ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ ሰለሚሆንልህ ሳይሆን ምንም ነገር በመንገድህ ቢገባ ስለማያስቆምህ ነው። አንድ አንዴ ጥሩ ለይሆን ይችላል፤አንድ አንዴ ጥሩ ስሜት ላይሰማህ ይችላል፤ አንድ አንዴም ሁሉም ነገር የማይደረስበት ይመስልሀል፤ አንድ አንዴም ብዙዎች ይጠራጠሩሀል፤ አንተ ግን ሁሌም ጥንካሬህን አሳያቸው።
ጥንካሬህን እወቀው ፣ ደክመትህንም እወቀው። ጥንካሬህን ተጠቀምበት፤ ድክመቶችህ ላይ ደግሞ ስራበት።ጠንካራ እንደምትሆን ለራስህ ቃል ግባ። መሰናክሎችህ እና ጥንካሬህ እለት እለት አንተ ላይ ያፈጡብሃል።የ አኗኗርህ ጥራት ተቀብለህ የምታስተናግደው ነገር ላይ ይወሰናል። የቱኛው ነው ጠንካራ? የቱኛውን ነው አንተ ምትቀበለው? ያንን አንተ ብቻ ነህ ምትወስነው። ለህይወትህ የቱኛው ዋጋ እንዳለው የምትወስነው አንተ ብቻ ነህ። መንገዱ ምንም እንኳ እየጠነከረ ቢመጣ እንድትጓዝ የሚያስችልህን የአዕምሮ ጥንካሬ ሊኖርህ ይገባል። የምንግዜውም ትልቁ ጦርነት የአዕምሮ ጦርነት ነው። አዕምሮህ ሁሉን ይወስናል። አዕምሮህ የወደፊትህን ይወስናል ምክንያቱም አሁን ምን እንደምትሰራ የሚወስነው አዕምሮህ ነው። ዓለም እስረኛዋ ልታደርግህ ትችላሀች፤ ሌሎችም ህልምህን ለማጨለም ምንም ነገር ሊያደርጉ ይችላሉ። እስረኛ ሊያደርጉት የማይችሉት ነገር የአዕምሮህን ሀይል ነው። ተስፋ አትቁረጥ። አእምሮህን በማሳደግ ህይወትህን ቀይር። አዕምሮህን ስትቀይር ዓለምን ትቀይራለህ።

በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት ዕለት ተዕለት በሚኖራችሁ ህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር አስጠልቷችሁ ምንም ለማድረግ ወኔና ፍላጎቱ ጠፍቷችሁ መነሳሳት ከእናንት ርቆ ያውቃል? እንግዲያውስ ህይወትን በኃይልና በመነሳሳት መንፈስ እንደገና ለመጀመር እነኚህን ነጥቦች ይተግብሯቸው፡፡
1. የህይወትን ዓላማ ማወቅ፡- እያንዳንዳችን ወደዚህች ምድር የመጣነው ያለ ዓላማና ምንክንያት ስላልሆነ ለእኛ በህይወት መኖር ለራስና ለሌሎች የሚያበረክተው ጥቅም ስላለው በህይወት የመኖራችንን ዓላማ ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
2. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፡- ለሰው ልጅ በነፃ ከተሰጠው የተፈጥሮ ሃብት ውስጥ ጊዜ ነው፡፡ ማድረግ የምንፈልገውንና መሆን የምንመኘውን በጊዜ ቀመር ማስቀመጥ ወደ ምንፈልገው የዕድገት ደረጃ ይመራናል፡፡ ጊዜ ሰይፍ ነው ይቆርጣል ያቆስላል ፤ ጊዜ መድኃኒት ነው ከውድቀት ያነሳል፡፡ “ጊዜን ስሩበት እንጂ አይስራባችሁ!”
3. ተስፋ፡- ዛሬ በእጃችን መዳፍ ውስጥ ናት የስኬትንና የውድቀትን ካርድ ልንመዛባት እንችላለን፡፡ ዛሬ ባይሳካ ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነው ፤ ህይወት ሎተሪ ናትና ደጋግመን መሞከር ያስፈልጋል፡፡ የተሻለ ነገን ለማሰብ ተስፋ ትልቅ ስንቅ ነው፡፡
4. ውድቀትን አለመፍራት፡- ብዙዮች ጠንክረው ላመስራታቸውና ህይወትን በተሻለ መልኩ ላለመኖራቸው ትልቁ ምንክንያት ውድቀትን መፍራት ነው፡፡ ነገር ግን ሰዎች ወድቀው በተነሱ ቁጥር ጠንካራ መንፈስን እንደሚላበሱ ጥርጥር የለውም፡፡ ገና ለገና ባይሳካልኝና ብወድቅ እሳ ብሎ ከመጨነቅ ተፋልሞ ወድቆ መነሳት ይሻላል፡፡
5. በዕቅድ መመራት፡- ህይወት ዝብርቅር እንድትል ከሚያደርጉ ነገሮች ውስጥ አንዱ በዕቅድ አለመመራት ነው፡፡ በዕቅድ መመራታችን በህይወታችን ውስጥ ያሳካናቸውንና ያላሳካናቸውን ነገሮች እንድናውቅ ስለሚረዳን ምን ማድረግ እንዳለብን አቅጣጫ ያሳየናል፡፡
6. አወንታዊ አስተሳሰብ፡- በአሉታዊ አስተሳሰብ ጫና ውስጥ ያሉ ሰዎች የመስራትና የመነሳሳት ስሜታቸው ቀዝቃዛ ነው፡፡ ከብርሃን ይልቅ ጨለማው ቀድሞ ስለሚታያቸው ስልቹዎች ናቸው፡፡ መልካም ማሰብ ወደ መልካም ይመራል ድርጊት ከተጨመረበት፡፡
7. ፍላጎትን መቀነስ፡- መስራትና መሆን የምንፈልጋቸው ነገሮች በበዙ ቁጥር አንድ ነገር ላይ አእምሮአችንንና ጊዜአችንን አሳርፈን መስራት ስለማንችል በምኞት ብዛት ራዕይአችን፤ ጊዜአችንና ጉልበታቸን በከንቱ ይባክናል፡፡
8. ትዕግስት፡- የአንድን ነገር ውጤትና ለውጥ በቅጽበታዊ ጊዜ ውስጥ መፈለግ መነሳሳትን ይገድባል፡፡ በትዕግስት የሚጠባበቁና የሚጥሩ ከሆነ ቢዘገይ እንጂ መድረስ ያለባችሁ ቦታ ከመድረስ የሚያግዳችሁ የለም፡፡
9. ዛሬውኑ መጀመር፡- ስራዎቻችንንና ዕቅዶቻችንን ለማሳካት ከነገ ከመጀመር ይልቅ ከአሁኗ ደቂቃ መጀመር ትልቅ ጥቅም አለው፡፡ የነገን ለነገ በመተው የዛሬን በትንሽ በትንሹ መጀመር ወደ ትልቁ ደረጃ ይመራናል፡፡
10. ስራችንን በደስታ መጀመር፡- ውስጣዊ ስሜቶቻችንን ለስኬቶቻችን ትልቅ አስተዋጽኦ ስለሚኖራቸው የምንሰራውን ስራ መውደድ ይጠበቅብናል፡፡ የማንወደው ስራ ቢሆን እንኳን የምንወደውን ስራ እስክናገኝ የአሁኑን ስራችንን መውደድ አለብን።
|| በቅንነት ሼር በማድረግ አዳርሱ ||

የኢትዮ ቴሌኮም የምስጋና ስጦታ!
ኢትዮ ቴሌኮም ከነገ ሐሙስ ነሐሴ 21/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ የምስጋና ስጦታ ማዘጋጀቱን በዛሬው ዕለት አሳውቋል።
የድርጅቱ ደንበኞች 1 GB የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት ፣ 40 ደቂቃ ድምጽ አገልግሎት ፣ 100 አጭር የጽሁፍ መልዕክት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት በነጻ እንደሚያገኙ መገለፁን ከኢትዮጵያ ኢንሳይደር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

Dr. Mehret Debebe —ምህረት ደበበ
#ከተከታይነት ወደ መሪነት የሚያደርሱ መንገዶች
እራሳችሁን ተከታይ አድርጋችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ❓
ሁልጊዜም መሪ ለመሆንስ ፍላጎት አድሮባችሁ ያውቃል❓
ተከታይነት እና መሪነትስ በምንድነው የሚለያዩት❓
መሪነት ከተጨማሪ ሀላፊነት ጋር ተያይዞ የሚመጣ ነው ግን ተጨማሪ እድሎችን፣ ተጨማሪ ክብርን እና ካቅማችሁ በላይ የሆን ቁጥጥር ይዞ ይመጣል፡፡ አንዳንድ ሠዎች መሪነትን ይሸሻሉ፤ እንደያስፈላጊነቱ በትልልቅ ቦታዎች ላይ ማገልገል ከባድ ሲሆንባቸው የተቀሩት ህይወታቸው እና እጣፈንታቸው እንዲቀየር እድገትን ይመኛሉ፡፡ ግን ያላችሁን ህይወት ተቀብላችሁ ትኖሩ ከነበረ እና በስራ መስካችሁ ላይ እንደ ተከታይ ካሳለፋችሁ መሪ ለመሆን ይቻላችኃል❓
እንዴት መሪ መሆን ይቻላል❓
መሪዎች ልክ እነደማንኛውም ሠው ተወልደው እንጂ ተሰርተው አይደለም ግን ስኬታማ የሚያደርጋቸው ምን እነደሆነ እንመልከት፡-
1⃣ #በራስ_መተማመን አንዳንዶች በተፈጥሮ የሚታደሉት ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ ያሰቡትን እስኪተገብሩ ድረስ የሚያስመስሉበት ዘዴ ነው፡፡ መሪዎች በራስ የመተማመን ገጽታ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ውስጣቸው ያለውን ስሜት አምቀው ማሳተፍ የሚገባቸው ብቃት በራስ መተማመናቸውን ነው፡፡
2⃣ #እውቀት ፡- አንድ ሠው ማግኘት አለበት የሚባል የእውቀት ገደብ የለም ስለዚህ ሊደረስበት የማይችል ነገር የለም የሚል ስንቅ ይዘው ይጓዛሉ፡፡
3⃣ #ተሰጥኦ ፡- ችሎታን በልምምድ ማሻሻል ይቻላል፡፡ ሁልጊዜም ላላችሁ የስራ ቦታ ተስማሚ ካልሆናችሁ የተሻለ ለመሆን ትተጋላችሁ፡፡
4⃣ #ወሳኝነት ፡- ይህም በብዛት ለአንዳንድ ሠዎች በተፈጥሮ የሚገኝ ሲሆን ለሌሎች ግን ከፍተኛ ችሎታን ይጠይቃል፡፡ ትልልቅ ውሳኔዎችን መወሰን፣ ለመፍትሄው መጣር መለማመድ እና መሻሻል የሚችል ነው፡፡
5⃣ #አክብሮት ፡- ተከታይም መሪም ብቶኑ አክብሮትን ለሁሉም ሠው ማሳየት ተገቢ ነው፡፡ ይህንንም በአግባቡ ካልተገበራችሁ መሪ የመሆን መብትን አታገኙም፡፡
6⃣ቁርጠኝነት ፡- መሪ የመሆን ፍላጎት ካላችሁ በትንሹም ቢሆን ግባችሁን እና ሀሳባችሁን ካሁኑ ፈጽማችኃል ማለት ነው፡፡
7⃣ #መግባባት ፡- አንዳንድ ሠዎች በተፈጥሮ ቅርበት እና ግንኙነት ለመፍጠር የታደሉ ቢሆኑም አንዳንዶቹ ደግሞ የሚኖራቸው የግንኙነት ችሎታ በልምምድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ይህ አንድ መሪ ሊኖረው የሚገባ መሰረታዊ ሀሳቦች አጠቃላይ ዝርዝር ነው፡፡ እንደተገነዘባችሁት ሁሉም በግልጽ ተቀምጠዋል በቀላል መንገድም የሚገኙ ናቸው ላይገኙ ቢችሉ እንኳን በትክክለኛው ተነሳሽነት መሪ መሆን እንደሚቻል ይገልጻሉ፡፡
#መሪነትን_መሳተፍ
መሪ መሆን መገኘት የሚችል ስልጣን እንደሆነ እናውቃለን፡፡ መሪነትን እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ የሚጠቅሙ 4⃣ ዘዴዎችን እናካፍላችሁ፡-
1⃣ #ልምድ ፡- ይህ የመጀመሪያው ዘዴ ሲሆን በቀላሉ ስልጣንን ያስገኛል፡፡ ውስን በሆኑ ኢንዱስትሪ ውስጥ ረዘም ላለ ጊዜ ከተሳሰራችሁ፣ ለነበራችሁ የስራ ድርሻ ተስማሚ ከሆናችሁ ወይም ጥሩ ሚና ከተጫወታችሁ የተሻለ ልምድ የመያዝ እድሉ ይኖራችኃል፡፡ የስራውንም ውስጣዊ እና ውጫዊ አለም ታውቃላችሁ በተለይ በሌሎች አካባቢዎች ስላለው የስራ ሁኔታ የምታውቁ ከሆነ እና እውቀትን ከተጋራችሁ የግንኙነት ችሎታ እና ስኬታማ ለመሆን ያላችሁ በራስ መተማመን ለመሪነትም ተስማሚ ቦታን ያስገኝላችኃል፡፡ ይሄ የመጀመሪያው የመሪነት መንገድ ሲሆን ጠንክሮ መስራት መቀጠል እና እራስን ማሻሻል በመጨረሻም ለስራችሁ ተገቢውንና ትክክለኛውን ቦታ እንድታገኙ ያግዛችኃል፡፡
2⃣ #የስራ_እድገት ፡- ባንድ ጊዜ ከተከታይነት ወደ መሪነት መሄድ አይጠበቅባችሁም፡፡ እንደውም በሁለቱም መካከል ያለውን የሚያስተናግድ ብዙ ሙያዊ አቅጣጫ አለ፡፡ ለዚህም ማናጀሮችን እንደ ጥሩ ምሳሌ መውሰድ እንችላለን፤ ጥብቅ የሆነ ውሳኔን ይወስናሉ፣ የድርጅቱ አላማ ለማሳካት የራሳቸውን ቡድን ያዋቀሩ ናቸው፡፡ ይህንን የመሪነት ሚና ለማግኘት መሸጋገሪያ ፍለጋ መጣር፣ ለቦታው ተስማሚ ሠው ለመሆን መሰላል ማበጀት የመሪነት ደረጃ ላይ ለመድረስ እድል ያመቻቻል፡፡
3⃣ #ግልጽ_ፍላጎት ፡- የመሪነት ችሎታን ማበልጸግ የሚቻለው የፍላጎት ግፊት በግልጽ ስላለ ነው፡፡ ታታሪ ከሆናችሁ፣ በቁጥጥር እና በምዘና ላይ የተወሰነ ስልጣን ካላችሁ መሪ ለመሆን የሚጠበቅባችሁን አደረጋችሁ ማለት ነው፡፡ ቀስ እያላችሁም ሁሉም አይነት የችሎታ ዝርዝር ላይ መድረስ ትችላላችሁ ወይም ማግኘት ያለባችሁን እውቀት ታገኛላችሁ ያኔም በቀስታ ለመተግበር እድሎች ይመቻቹላችኃል፡፡ ይህ ዘዴ የተወሰነ ጊዜና ጉልበት ቢወስድም ወደ ትክክለኛው የእድገት ጎዳና ይመራል፡፡
4⃣ #አስፈላጊነት ፡- አንዳንድ ጊዜ ዋና ለመልመድ አስፈላጊው መንገድ ውሃ ውስጥ ሰርጎ መግባትን ማወቅ ነው፡፡ እንደ መሪ ችሎታን በፍጥነት በልምድ ማሳደግ ይቻላል በሌላ በኩል ደግሞ መሪነትን መላመድ አስፈላጊ ነው፡፡ ማለትም የራስን ስራ ለመጀመር ‘’ #ምን_ያህል_ዝግጁ_ነኝ ?’’ ብሎ ራስን መጠየቅ ተገቢ ነው፡፡ ፈጣን የመሪነት ስልጣን በራሱ አስፈሪ ነው ግን የሁኔታዎች ግፊት አስፈላጊ ልምዶችን በፍጥነት እንድናሳድግ ይረዱናል፡፡
መሪ ለመሆን የሚያነሳሱን ከላይ የገለጽናቸው ስልቶች ብቻ አይደሉም፤ ነገር ግን በጣም ፈጣንና ዋና ዋናዎቹ ናቸው በተለይ መንገድ ለመምረጥ፣ ውጣውረዶችን ተቋቁሞ የተሻለ ነገር ለማግኘት ይረዱናል፡፡ በውሳኔያችሁ ከጸናችሁ፣ ፈተናዎችን መጋፈጥ ከቻላችሁ ጥሩ መሪ ከመሆን የሚያግዳችሁ ነገር አይኖርም፡፡
#ቅን_ከሆኑ_ለሎሎችም_ያጋሩ
Share #Share Share

👍1