Forwarded from የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
📖ኦሪት ዘፍጥረት 2፥4-7📖
⛔ከዚህ በኋላ ያለው የጸሐፊው(ነቢዩ ሙሴ) ሙሉ ትኩረት ወደ ሰው ልጅ ያደርጋል ይተነትናል❗
4.“እግዚአብሔር አምላክ ሰማይንና ምድርን ባደረገ ቀን፥ በተፈጠሩ ጊዜ የሰማይና የምድር ልደት(ትውልድ) ይህ ነው።”
#የሰማይና_የምድር_ልደት : - እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ባከናወነ በፈጠረ ጊዜ ካለ በኋላ ተመልሶ የሰማይና የምድር ልደት ይህ ነው የሚለው ስለሌላ እንጂ በቁሙ ስለ ሰማይና ምድር ልደት እንዳልሆነ እናስተውል!! ምክንያቱም ስለሰማይ ልደት በምዕራፍ አንድ ከጠቀሰው ጋር የሚመሳሰል ምንም አይተነትንም ስለምድርም ልደት ቢሆን ምንም አይገልፅም። በሰማይና(ፀሐይ፡ጨረቃ፡ከዋክብት ወዘተ) በምድር(እንስሳት፡ዕፅዋት፡ ወዘተ) ተፈጠሩ ያለውን ፍጥረታት ትውልድ በመጀመርያው ምዕራፍ ስለገለጠው አሁን መድገምም አያስፈልገውም። የሰማይና የምድር ልደት ይህ ነው የሚለን ስለማን ነው ካልን ግን ስለ ሰው ነው።
ከፍጥረታት ከሰማይም ከምድርም ባሕርይ የሚካፈል ከሰው ልጅ በቀር ማንንም አናገኝም።የሰው ልጅ በእግዚአብሔር መልክ መፈጠሩ(ነፍሱ) ሰማያዊ፤ ከምድር በሆነው ግዙፍ አካሉ(ስጋው) ደግሞ ምድራዊ ነው።ስለዚህ ከሰማይና ከምድር የሆነ ባሕርይ ስላለው ብቸኛው ፍጡር ሊያብራራ ርእሱ የሰማይና የምድር ልደት ይህ ነው አለ።ምክንያቱም በምዕራፍ1፥27 ሰው በእግዚአብሔር መልክ መፈጠሩና ወንድና ሴት አድርጎ እንደፈጠራቸው እንጂ እንዴት እንደነበረ አፈጣጠራቸው አልገለፀም ነበር።አሁን ግን ገና ከጅምሩ ይህን ሊተነትን ነው።
5.“የሜዳ ቁጥቋጦ ሁሉ በምድር ላይ ገና አልነበረም፤ የሜዳውም ቡቃያ ሁሉ ገና አልበቀለም ነበር፣ እግዚአብሔር አምላክ ምድር ላይ አላዘነበም ነበርና፥ ምድርንም የሚሠራባት ሰው አልነበረም፤”
ቅዱስ ኤፍሬም ይህንን ሲያብራራው
“በምድር የሚፈጠረው ሁሉ ከውሃና ከአፈር ጥምረት ነው ሙሴም ሊያሳይ የፈለገው ይህንን ነው የሜዳ ቁጥቋጦና ቡቃያ አልበቀሉም ምክንያቱም እግዚአብሔር ገና ስላላዘነበ። ”ይላል።
ለሰው ልጅ ምግብ ይሆኑ ዘንድ አትክልት ሳይፈጠሩ ምድርን ያርሳትና ያለማት ዘንድ ሰውም ገና አልተፈጠረም ነበር።
6.“ነገር ግን ጉም ከምድር ትወጣ ነበር፥ የምድርንም ፊት ሁሉ ታጠጣ ነበር።”
🌫ጉም ከምድር ወጥታ የብሱን ሁሉ አጠጣችው አረሰረሰችው ስለዚህ አትክልቱ በዋናነት ደግሞ የሰው ልጅ ይፈጠሩባት ዘንድ ዝግጁ ሆነች።አትክልቱ እንዴት እንደተፈጠሩ በምዕራፍ1 ስለገለጠው እዚህ ላይ አይደግመውም ዋና ትኩረቱ የሰው ልጅ አፈጣጠር ላይ ነውና።
7.“እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።”
#ከምድር_አፈር_አበጀው : - አፈር ሲል ደረቅ አፈር ላለመሆኑ ጉም ምድሪቱን እንዳረጠበቻት ነግሮናል ስለዚህ የሰው ልጅ ግዙፉ አካል(ስጋ) ከጭቃ እንደተሰራ እንረዳለን።
“እኛ #ጭቃ ነን አንተም ሠሪያችን ነህ፥ እኛም ሁላችን የእጅህ ሥራ ነን።”— ኢሳይያስ 64፥8
“እነሆ፥ በእግዚአብሔር ፊት እኔ እንደ አንተ ነኝ እኔ ደግሞ #ከጭቃ የተፈጠርሁ ነኝ።”— ኢዮብ 33፥6
በምዕራፍ1 እንዳየነው ሰው በዚህ ተፈጥሮው ባሉት ስጋዊ(ምድራዊ) ባሕርያት እንስሳትን ይመስላል።
#ሰውም_ሕያው_ነፍስ_ያለው_ሆነ :- ሕያዋን ፣ሕያው ነፍስ ያላቸው ብሎ በምዕራፍ 1 ለእንስሳት ከተጠቀመበት አገላለፅ ፍፁም የተለየ ነው። ምክንያቱም የእንስሳቱ ተፈጥሮ “ታስገኝ፥ታውጣ” ብሎ ምድርን በቃሉ በማዘዝ ብቻ ነው የተፈጠሩት በዚህም ሕይወታቸው ከምድር ነው ደማዊ ነፍስ ነው ያላቸው ማለትም ነፍሳቸው ደማቸው ነው። ደማቸው ከፈሰሰ ወይም በሌላ ምክንያት ከሞቱ ደግሞ በቃ ሞቱ ነው።ሰው ግን ከእግዚአብሔር ባሕርይ የተከፈለች የእግዚአብሔር መልክ ሰማያዊነት ተሰጠችው። ይህችም #ነፍስ ነች።እንደ እንስሳቱ አካሉ ከምድር በተሰራ ጊዜ ሕያው አልሆነም ሰማያዊ ማንነት የእግዚአብሔር መልክ ባሕርይ በተካፈለ ጊዜ እንጂ።እግዚአብሔር ዘለአለማዊና ሕያው እንደሆነ የሰው ልጅም እንደ እንስሳት ሞቶ የማይቀር ሕያው ነው ነፍሱ አትሞትም ስጋውም ሕይወት የሚኖራት ከነፍሱ የተነሳ ነው።
📖🕎📖🕎📖🕎📖🕎📖🕎📖🕎
“ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።”— መዝሙር 139፥14

✝† ኦርቶዶክሳዊ ሰርግ - ፲ †
እየተነጋገርን ያለነው ወደ ድኅነት ስለሚያደርስ ጋብቻ ነው፡፡ አምላክ መጀመሪያውኑም ጋብቻን የሰጠው፣ ያገቡም ያላገቡም ቅዱሳን ስለ ጋብቻ አብዝተው ያስተማሩት ጥንቱንም እንደ ተሰጠበት ዓላማ የሰው ልጆች ይድኑበት ዘንድ ነው፡፡ እኛም አስቀድመን ስለ ጋብቻ ጥንተ መጥነትና እድገት ያለውን ኦርቶዶክሳዊውን ትምህርት የተመለከትነው፥ እንዲሁ ዕውቀትን ብቻ እንድንጨምር ሳይኾን ጋብቻችን ወደ ድኅነት የሚያደርሰን ጋብቻ እንዲኾን በማሰብ ነው፡፡ በዚህ ክፍል ደግሞ ስለ ኦርቶዶክሳዊ ሰርግ እንነጋገራለን፡፡
ኦርቶዶክሳዊ ሰርግ ማለት ትንሽዋ ቤተ ክርስቲያን የምትመሠረትበት፣ የባልና የሚስት አንድነት በቅዱስ ሥጋውና በክቡር ደሙ የሚጸናበት፣ ባለትዳሮች በአንድነት ድኅነታቸውን ለመፈጸም ሰማያዊ ጉዞአቸውን በይፋ የሚጀምሩበት መንፈሳዊ ሥርዓት ማለት ነው፡፡
በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከግራኝ አሕመድ ጀምሮ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን መጋባት የተለመደ አልነበረም፡፡ በማኅበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት የነበረው ባሕላዊ የሰርግ ሥርዓቱ ስለ ነበረ፥ ብዙውን ጊዜ በሥርዓተ ተክሊል ይጋቡ የነበሩት ካህናት ናቸው፡፡ ጥቂቶች ደግሞ በባሕላዊ ሥርዓት ተጋብተው ከቆዩ በኋላ በአንድነት ይቈርባሉ፡፡ ይህ ኋለኛው ብዙውን ጊዜ በዕድሜ በገፉ ባልና ሚስት ይከናወን የነበረና አሁንም የሚከናወን ሥርዓት ነው፡፡ ይህ የሚኾንበት ምክንያትም ግራኝ አሕመድ በምእመናን ሕይወት ላይ ካመጣው አሉታዊ ተፅዕኖ በተጨማሪ እንዳይፋቱ ወይም ድጋሚ እንዳያገቡ በመፍራት ነው፡፡
ይህም ብቻ ሳይኾን ያለ ካህን ፈቃድ ማግባት (ዕቁባት ማስቀመጥ)፣ በኾነ ባልኾነው ሚስት ከባሏ፥ ባል ከሚስቱ መፋታት፣ ከብዙ ሴቶች ብዙ ልጅ መውለድ፣ በአጠቃላይ ምእመናን በቤተ ክርስቲያን የሚፈጸመውን ምሥጢራዊ ተሳትፎ ማለት ንስሓንና ቁርባንን ተክሊልን እየረሱት መኼዳቸው ግራኝ አሕመድ ጥሎት የኼደው እስላማዊ ልማድ ነው፡፡ ስለዚህ ይህ ከላይ እንደ ተጠቀሰው እስላማዊ ልማድ መኾኑን ተገንዝበን ልናስተካክለው የሚገባን ሥርዓት ነው፡፡
ጋብቻችንን እውነተኛና የክርስቲያን ጋብቻ የሚያደርገው ቅዱስ ቊርባን ነው፡፡ “አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ኹለት አይደሉም” እንደ ተባለ ባልና ሚስት፥ ከኹለት አካል አንድ አካል የምንኾነው በቅዱስ ቊርባን ነው (ማቴ.19፡6)፡፡ ክብር ይግባውና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋእለ ስብከቱ፥ በአንድ መልኩ መንግሥተ ሰማያት “ለልጁ የሰርግ ድግስ ያደረገ ንጉሥን” እንደምትመስል የተናገረው (ማቴ.22፡1)፥ በሌላ መልኩ ደግሞ በቃና ዘገሊላ ሰርግ ቤት ተገኝቶ ውኃውን ወደ ወይን ለውጦ ለሙሽሮችና ለሰርገኞች መስጠቱ እውነተኛ ጋብቻና ቅዱስ ቊርባን የማይለያዩ መኾናቸውን በግልፅ የሚያስረዳን ነው (ዮሐ.2፡1-11)፡፡
ቅዱስ ቊርባን በራሱ ሰርግ ነው፤ ሥጋችን ሥጋው አጥንታችን አጥንቱ የሚኾንበት ምሥጢር ነው፡፡ ሰርግም እንደዚሁ በሥጋ ወደሙ፡- “ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት፥ ሥጋም ሥጋዬ ናት” የሚለውን ቃለ እግዚአብሔር እውን የሚኾንበት (ዘፍ.2፡23)፣ ከሥጋዊ አንድነት በላይ የመንፈስን አንድነትና ፍቅርን ገንዘብ የምናደርግበት ነው፡፡ በጋብቻችን ካህናት ከሌሉና ኹለታችን አንድ የምንኾንበትን ሥጋ ወደሙ ካልተቀበልን ይህ ምሥጢር አይፈጸምልንም፡፡
ምሥጢረ ጥምቀት አንድን ሰው ከፍጥረታዊ ሰው ወደ መንፈሳዊ ወይም ወደ ቤተ ክርስቲያናዊ ሰው እንደሚያሳድገው፥ ቅዱስ ቊርባንም ለጋብቻ አዲስ ትርጕም እንዲኖረው ያደርገዋል (1ኛ ቆሮ.2፡14-15)፡፡
ዛሬ ይህ በኹለት መንገድ የሚፈጸም ሲኾን፥ የመጀመሪያው ሥርዓተ ተክሊል ነው፤ ኹለተኛው ደግሞ ሥርዓተ መዓስባን ነው፡፡ ስለዚህ እንደየአለንበት ደረጃ፥ በዚህ መንገድ ትንሽዋን ቤተ ክርስቲያን መመሥረት ያስፈልጋል፡፡
ከዚህ በፊት ያለዚህ ምሥጢር የተጋባን ከኾንን ደግሞ ዛሬ ይህን ካወቅንበት ጊዜ አንሥቶ፣ ንስሓ ገብቶ አብሮ በመቊረብ ይህን ሕይወት መጀመር እንችላለን፡፡ ዋናው ቁም ነገር ከዚህ በኋላ እንደ ፈቃዱ ለመጓዝ መወሰናችን ነውና፡፡ ስለዚህ አስቀድመን አበ ነፍስ እንያዝ፤ አባታችን በሚነግሩን መሠረትም ቀኖናችንን ጨርሰንና ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ተቀብለን ወደዚህ አሁን ወደምንናገርለት ሕይወት መግባት እንችላለን፡፡

#ንግስት_እሌኒን_እናወድሳት_ዘንድ_ይገባል፡፡ ክብር የሚገባውን የአምላካችንን የጌታችንን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ክቡር መስቀል አገኝ እንደሆነ ብላ በእምነት ለመፈለግ ተግታለችና፡፡
የጌታችን መስቀል ቅዱስ ስጋው የተቆረሰበት ክቡር ደሙ የፈሰሰበት ከሁሉ የተለየ ከሁሉ የተቀደሰ ሁሉንም የሚቀድስ እንደሆነ አስቀድማ ተገንዝባለችና በእውነት ምስጋና ይገባታል፡፡
ንግስትነቷን በአለማዊ ቅምጥልናና ምቾት ታሳልፈው ዘንድ አልወደደችም ይልቁንስ የተወደደውን መስቀል ትፈልግ ዘንድ በመንፈስ ብርቱ ሆና በስጋ ደከማለችና በእውነት ምስጋና ይገባታል።
እጅግ የከበረውን መቅደስ ትፈልግ ዘንድ ስትጀምር በራሷ መታመን አልታበየችም ይልቁንስ ሁሉን ስለክርስቶስ ትቶ የወጣ ባህታዊ ኪራኮስን ታማክር ዘንድ ወዳለችና በእውነት ምስጋና ይገባታል።
በተዋህዶ የከበረ የአብ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር ይዞ እንዳላስቀረው ሞትንም ድል አድርጎ እንደተነሳ ሁሉ ክቡር መስቀሉም ተቀብሮ ለዘላለም እንደማይኖርና ከተቀበረበትም እንደሚወጣ አምናለችና በእውነት ምስጋና ይገባታል።
ከጌታችን መስቀል ጋር የተቀበሩት መስቀሎች ብዙ ናቸው የጌታየን እንዴት እለየዋለሁ? ብላ ሳትጨነቅ የክርስቶስ መስቀል ክብሩን ራሱ እንደሚገልፅ በልቧ ተማምና እስክታገኝው ደክማለችና በእውነት ምስጋና ይገባታል፡፡

✝"ሀለዉ እለ ይቤሉ ለዕጽኑ ታመልኩ፣ወለዕጽኑ ትገብሩ በዓለ፣ኢቀደሶኑ በደሙ ክቡር ለዕጸ መስቀሉ ወበእንተዝ ናመልኮ /የምታመልኩት ዕጽን (የምትገዙለት ለዕጽ) ነውን? በዓልስ የምታደርጉት ለዕንጨት ነውን? የሚሉ አሉ ።በክቡር ደሙ መስቀሉን ቀድሶት የለምን? ስለዚህ እኛ እንሰግድለታለን ፣እንገዛለታለን"
(መጽሐፈ ድጓ ዘመስቀል)
እንቋዕ አብጸሐነ
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
(መጽሐፈ ድጓ ዘመስቀል)
እንቋዕ አብጸሐነ
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ተወዳጆች ሆይ እንኳን ለዘመነ ማቴዎስ (፳፻፲፫ ዓም)በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
የተወደዳችሁ የ"የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ" ቻናል ቤተሰብና ተከታታዮች አገልግሎታችን ይበልጥ ለማስፋት ይቻል ዘንድ ይህን (@popeshenoudaa) ለሌሎች እህቶችና ወንድሞች ወዳጅ ጓደኞቻችን እንዲሁም ግሩፖችና ቻናሎች ሼር እናድርግ
@popeshenoudaa
@popeshenoudaa
@popeshenoudaa
@popeshenoudaa
ይህ ቻናል የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ትምህርቶች እና አበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታልና ቤተሰቦቻችን በማብዛት አገልግሎቱን እናስፋ። forward እያደረግን ሼር እናድርግ።
@popeshenoudaa
@popeshenoudaa
@popeshenoudaa
@popeshenoudaa
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
ከእኛ ጋር°°°👇👇°°°ይቀላቀሉ
@popeshenoudaa
@popeshenoudaa
@popeshenoudaa
@popeshenoudaa
@popeshenoudaa️
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
አስተያየት ወይንም ጥያቄ ካለዎት ይህንን ይጠቀሙ፦
➙@RomareBot

📍📍 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
🛎በምስጋና መጠለፍ ና ከንቱ ውዳሴ
✅ምስጋና የ ባህርይ ገንዘቡ የሆነዉ ለ እግዚአብሔር ነው ።1ኛ ዜና 16፥25, መዝ 18፥3 መዝ 96፥4 ,2ኛ ሳሙ 22፥4 እኛ ሰዎች ደሞ ከ አፈር የተበጀን ፈጣሪ የሰራን ፍጥረቱ ነን በ እኛ ዘንድ የ ፈጣሪ ክብር እንዲገለጥ ይገባል። ለ ፈጣሪ ምስጋና ለማቅረብም አንደበት ተሰርቶልናል። መዝ 34፥1 "ምስጋናውም ዘወትር በአፌ ነው።" እንዳለ ቅዱስ ዳዊት ።
❇️ ሆኖም ግን ለ ፈጣሪ የሚገባውን ምስጋና ለ ራስ ማድረግ መጣጣር በዘመናችን አገልጋዮች በስፋት ይታያል። በዘመናችን በብዙ አገልግሎቶች ስብከቱ፣ ዝማሬው ፣ ክህነቱ የራሳቸው እስከሚመስል አገልጋዮች ሲመፃደቁበት ማየት የተለመደ እየሆነ መጥትዋል ። በዚህ የተነሳ ለ ቤተክርስትያን እኛ እናውቅልሻለን የሚል አካል እየበዛ ፤ አገልጋዮች ከሚሰበከው ወንጌል በላይ ስለ ድምፅ ጥራት ና ስለ መድረክ አያያዝ ጉዳይ ሲጨነቁ ማየትም የተለመደ ነው።
🛳⛴⛴አንድ መርከብ በ ውሃ የተሞላ ውቅያኖስ ላይ ሳይሰጥም መከሄድ ይችላል። መርከቡ መስመጥ የምትጀምረው በ ራስዋ ቀዳዳ ተከስቶ፤ በ ውሃ ከተሞላ ውቅያኖስ ውሃው ሰርስሮ የገባ ጊዜ ነው። አንድ አገልጋይም በሚያገልግልበት ጊዚያት የ ምስጋና ብዛት የ መቆለጳጰስ ጥግ ስለተነገረው ሳይሆን ፤ በ ልቡ ለ ምስጋናዎቹ ና አድናቆቶች ቦታ መስጠት ሲጀምር ነው በ ከንቱ ውዳሴ ተጠልፎ የሚወድቀው።
👨👱በርግጥ ምእመናን ናቸው አገልጋዮች በ ከንቱ ዉዳሴ እንዲወድቁ ፆር እየሆኑ ያሉት ። ታቦት ያላቸው ብዙ መካናት ትቶ አገልጋዮች ተከትሎ ሚዋትት ፤ እግዚአብሔር ሳይሆን አገልጋዮች የሚያመልክ ስለ ክርስቶስ ከመስበክ ይልቅ ላንቃዉ እስኪያመው ስለ መምህር እገሌ ዘማሪት እገሊት ሲኸራከር የሚውል ምእመን እንደ ፈሪሳውያኑ በ ነቀፋ የተሞላ ክርስትና የሚኖር ከሆነ ቆይትዋል። ምእመናን ለ እናታችን ሄዋን እንዳሳታት ዲያብሎስ ያለ የ ሽንገላ ቃላትም ለ አገልጋዮች ከ መናገር መከልከል ይገባናል።
⏹⏹ከመነኮሳት ታሪክ አንድ ታሪክ ለማስታወስ ያክል።⏹⏹
ከዘመናት በ አንዱ አንዲ ወጣኒ መነኩሴ በ መንፈሳዊ አገልግሎቱ የተነሳ በብዙ ምእመናን ዘንድ አድናቆትመንፈሳዊ ና ዉዳሴ ማግኘት ጀመረ በዚህም የተነሳ ደስ ብሎት ወደ አበመኔቱ ሄደና ስለ መንፈሳዊ አገልግሎቱ በብዙ ምእመናን መወደዱን አድናቆት ና ዉዳሴ ማግኘቱን ነገራቸው።
አበመኔቱ እንዲህ ብለው ምክር ሰጡት "ልጄ ሂድና ሙታንን ተሳደብ አሉት እንዳሉትም ወደ መቃብር ስፍራ ሄዶ ሙታንን ተሳደበ ። በ ሁለተኛው ም ቀን ሂደህ ሙታንን አመስግናቸው አሉት ፤እንዳሉትም ወደ መቃብር ስፍራ ሄዶ ሙታንን አመስግኖ ወደ አበመኔቱ ተመለሰ።አበመኔቱም ሙታን ስትሰድባቸው ሆነ ስታመሰግናቸው ምን አሉህ አሉት ። ወጣኒ መነኩሴዉም ምንም መልስ አልሰጡኝም አላቸው።አበመኔቱም ለ መነኩሴዉም ልጄ አንተም ልብህ ለ ሰዎች ምስጋና ና ለ ሰዎች ስድብ ክፍት አድርገህ ኑር አሉት።"ስለዚህ ኣእምሮህን ገዝተህ ምስጋና ለ መቀበል እንደምንደረደረው ሁሉ ስድብ የ መቀበልን ፀጋ ቢኖረን ከ ከንቱ ውዳሴ መራቅ እንችላለን። መፅሓፍ ቅዱስም እንዲህ ይለናል "ሰዎች ስለሰው ልጅ ሲጠሏችኹ ሲለይዋችኹም ሲነቅፏችኹም ስማችኹንም እንደ ክፉ
ሲያወጡ ብፁዓን ናችኹ እንሆ ሰርቶም በ ሰማይ ታላቅ ነውና በዚያን ቀን ደስ ይበላችኹ ዝለሉም አባቶቻቸው ነቢያትን እንዲህ ያደርጉባቸው ነበርና።" ሉቃ 6፥ 22 -23 ስለዚህ ክርስትያን ቅን ሰርቶም ለሚመጣበት ዘለፋ ለመቀበል ዝግጁ መሆን ይጠበቅበታል።ከንቱ ዉዳሴ የተሞላን ከሆንን ግን እሄ ማድረግ ይከብደናል።
🔅🔅 ለ አንድ ነገር በ ሃላፊነት ስሜት ኣድርጌዋለው ብሎ መናገር ከንቱ ውዳሴ መፈለግ አይደለም። ይልቁ ግን ስለ ችሎታህ ና ስለ ዓቅምህ ከሌሎች የ ምስጋና ችሮታ መጠበቅ ከንቱ ውዳሴ ነው። ቅዱስ ጴጥሮስ በ ቂሳርያ መንፈስቅዱስ የገለጠለትን የ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ሲመሰክር በ ጌታ ዘንድ ሞጎስ አግኝትዋል ። በራሱ ፍቃድ ሲደገፍ የ ወንድሞቹ የ እነ ዮሃንስ ትጋት ግምት ውስጥ ሳያስገባ "ሁሉ ቢተዉህ እኔ እስከ መጨረሻ እከተልሃለው " የሚል ከንቱ ዉዳሴ ፈልጎ የተናገረዉ ንግግር ግን ያመጣው ውጤት መልካም አልነበረም። እኛም ስናገለግል ጌታ በ እኛ እንዲናገር ፈቅደን የ ወንድማችንን አገልግሎት አክብረን ሊሆን ይገባል። ሰዎች ሁሉ መልካም ሲናገሩላቹ ወዮላችሁ"ሉቃ 6፥26 ብሎ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረን በ ከንቱ ዉዳሴ ተጠልፈክ የሚደረግ እዩኝ እዩኝ ማለት የሚሰጠን በረከት ፤ የሚጨምርልን ፀጋ የለም።ስለዚህ ከ ውዳሴ ከንቱ የ ራቀ ቅን አገልግሎት እንድናገለግል ይገባል።
@ ሄኖክ ታደሰ ,መስከረም 19,2013 ዓ/ም ተፃፈ።

❇️ፍቅረ ቢጽ ከ ፍቅረ እግዚአብሔር የሚያደርሰው ነው።(አረጋዊ መንፈሳዊ)
❇️ክርስቲያን ወንድምህን በፍቅር ባየሀው ጊዜ እግዚአብሔር ማየትህ ነው።(ቀሌሜንጦስ)
❇️ባልንጀሮችህ አንድ ሺ ሊሆኑ ይችላሉ ፣ ያንተን ምሥጢር ደብቆ የሚይዘው ግን አንድ ነው።(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ )
❇️ከላይህ ያለ ሰው አስተማሪ የሚሆነው በ እውቀቱ ከሆነ ሊቅ ልትሆን ትችላለህ በ ህይወቱ ከሆነ ግን ክርስትያን ትሆናለህ።(አቡነ ሺኖዳ)
❇️የትህትና ከፍታ እጅግ ታላቅ ነው፤የመታበይ ጥልቀት ደግሞ እጅግ ጥልቅ ነው። የመጀመርያውን እንድትከተል ወደዚህኛው ደግሞ እንዳትወድቅ እመክራለሁ።(አባ ኤስድሮስ)
❇️በሌሎች ላይ መፍረድ የ አንድ ሰው የ ትዕቢት ውጤት ነው፤ ትሑት ሰው ግን ሁሉ ሰው ያከብራል፤ከ እርሱ የተሻሉ እንደሆኑ ያስባል።(ቅዱስ ዕንባቆም)
❇️ለተቸገረው ሰው በጎ ነገርን ማድረግ አትከልክል ልታደርግለት የሚቻልህ ሲሆን በወዳጅህ አትክፋ።(ቅዱስ ፖሊካርፐስ)
❇️የ እውቀት ደግነቱ ከሁሉ ጋር መስማማትና መግባባት ነው፤የማይቻለውን እሸከማለሁ የሚል ሰው ለመሸከም የሚችለውን ያጣል።(አንጋረ ፍላስፋ)

🔑🔑በ ብዙ የ በረሃ አባቶች ጭምር መንፈሳዊነቱና ከፍ ያለ እዉቀቱ የሚነገርለት ከ 360 ዓ.ም-449ዓ.ም የነበረዉ ቅዱስ አባ አርሳኔዎስ /abba arsenius/ አንድ ታሪክ ና ወርቃማ አባባል :
📒📒በ አንድ ዘመን አንዱ መነኩሴ ወደ አባ አርሳኔዎስ ዘንድ በመሄድ " ለምንድር ነው የምታገልለን" በማለት ጠየቀዉ ።
📙📙 አባ አርሳኔዎስ ደግሞ እንዲህ አሉት "እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ያውቃል። ይሁን እንጂ በ አንድ ጊዜ ከሰውና ከ እግዚአብሔር ጋር መኖር አልችልም። እልፍ አእላፋት የሆኑት መላእክት ያላቸው ፈቃድ አንድ ነው፤ የ ሰዎች ፈቃድ ደግሞ ብዙ ናቸው። ስለዚህ ከሰዎች ጋር ለመሆን ብዬ እግዚአብሔር አልተውም።"
"✅✅ከሰዎች ጋር ለመሆን ብዬ እግዚአብሔር አልተውም።" ✅✅

"💘💘ሌሎችን የመመልከት አሳብ እኔን የተሻለ ኣያደርገኝም።💘💘 "
ታላቁ ቅዱስ ካህኑ ኤስድሮስ(abba ISIDORE the priest
✳️✳️ብዙ ሰው በሰዎች ሃጥያት ላይ መፍረድ ይቀለዋል። በ ታሪክ የሚያውቃቸው መልካም ነገር ያልሰሩ ሰዎች ስም እየጠራ ሲተች ይሰማል፤ ከዚህ አልፎ የ ገዛ ሃጥያቱ ከነዚያ ሰዎች ያነሰ እንደሆነ በማሰብ ስለ ፅድቁ ሲመፃደቅ ይታያል ።እውነት ነው እነዚያ ሰዎች ክፉ ነገር በመስራታቸው በ ቅድሱ መፅሓፍ ጭምር የ ክፋት ታሪካቸው ለ ትውልድ ትምህርት እንዲሆን ተፅፏል ። እኛ ግን ለ ስድብ ና ራሳችንን በማኩራራት ለማቅረብ ካልሆነ ትምህርት ወስደንባቸው ስንጠቅምባቸው አይታይም። ❇️ለምሳሌ አስቆረታዊው ይሁዳ እንይ ብዙ ጊዜ ለ ሁሉ ከሃዲ ሰው ይሁዳ ብለን እንሳደባለን ፤ጌታውን በ 30 ዲናር ከሸጠው ይሁዳ የተሻልን እንደሆንን እናስባላን።እውነታው ግን ሂወታችን ስንመለከተው ግን በ ይሁዳዊ ፍቅረ ንዋይ የታወረ ልብ፤ ይሁዳዊ የሆነ ክርስቶስን ና ክርስትናን ያልተረዳ አእምሮ ፤ ለ ክርስትና ሃይማኖት የተከፈለው የ ክርስትናችን ዋጋ እንኳን ስንት እንደሆነ በቅጥ ሳናዉቅ የ ውስጥ መቅደሳችን ለ አጋንንት ከፍተን በ ጥቂት ዲናር የምንሸጥ፤ ፀፀት እንጂ በ ንስሃ ያልተቃኘን ትዕቢተኛና ዕብሪተኛው ልባችን ስናየው "ይሁዳ =ምስጉን፣ታማኝ " የሚል ክቡር የስም ፍቺ ይዞ በ ክፋት "የ ሰላሜ ሰው"(መዝ 41:9) ብሎ የጠራውን ቸሩ መምህሩ ክርስቶስን የሸጠ ።፤ እኛም የወደደን ጌታ ፥ ባርያየ ሳትሆኑ "ልጆቼ "ናቹ ብሎ ለጠራለን ጌታ ትተን የዚህ ዓለም ባርያ ለመሆን ዳዴ የምንል ከንቱ መሆናችን ሳስብ በ ይሁዳ ታሪክ መመፃደቃችን ለምንድነው 🤔🤔
💠💠ከዕለታት በአንዱ ቀን ቅዱስ ካህኑ ኤስድሮስ እስክንድርያ ደርሶ ወደ ገዳም ሲመለስ በገዳሙ ያሉ መነኮሳት " በከተማ ውስጥ ምን እየተደረገ ነው?? በማለት ይጠይቁታል ።
እርሱም "ወንድሞቼ ከ ሊቀ ጳጳሱ ፊት በስተቀር የማንም ፊት አልተመለከትኩሁም "ብሎ ሲመልስላቸው በተናገረው ነገር በጣም ተጨንቀው "አባታችን እንደዚህ የሚሉን በዚያ ችግር ስለደረሰ ነው" ብለዉ መነኮሳቱ ሲያስቡ አባ ኤስድሮስ ኣይዋቸዉና ከዚያም ዐይኖቻቸው ጥፋትን ከ መመልከት ፤ አእምሯቸው ጥፋትና ጉድለት ላይ ከማተኮር እንዲከለከሉ እንዲህ በማለት አስተማርዋቸው "እናንተ እንዳሰባችሁት ያጋጠመን ነገር የለም። ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢኖር " ሌሎችየመመልከት አሳብ ፤ የተሻለ ሰው ኣያደርግም።" ራስህን መመልከት ካለመቻል ነው የሌሎች ስህተት ላይ እንድናተኩር የሚያደርገን።
💠💠አንድ የ ቤተክርስትያን አገልጋይም ሂወቱን ሳያስተካክል እንዲሁ በዘልማድ ሰዎች ከስህተት ለማረም ፤ ከ ሃጥያት ለ መመለስ የሚጥር ከሆነ በ መርፌ ይመሰላል።መርፌ ብዙ ቀዳዳዎችን ይሰፋል፤ይሸፍናልም ። የራሱ ቀዳዳ ግን መሸፈን አይቻለውምና ።በ ቤተክርስትያን በ ተለያዩ የ አገልግሎት ክፍሎች ያሉ አገልጋዮች የ ዓለሙን ሃጠያት ተመልክተው እንዲያወግዙ፤ ሰውን ከ ሃጥያት እንደመጠበቃቸው ልክ ፤ የ ገዛ ሰውነታቸው ከ ሃጥያት መጠበቅ ይገባችዋል ይህ የሚሆነው ደግሞ ለራሳቸው ጊዜ ሰጥተው ውስጣቸውን የሚያደምጡበት ችሎታ ሲኖራቸው ነው።
"ሰው ዓለሙን ዅሉ አትርፎ ራሱን ቢያጠፋ ወይም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል"ሉቃ 9፥25 ስለዚህ አገልጋዮች አስቀድመው ሂወታቸውን ማየት፤ የወደቁበትን ማሰብ ይገባችዋል።
@ ሄኖክ ታደሰ

ከ1ሺ ሜምበር በላይ ቻናል ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች #promotion መግባት ምትፈልጉ ቦታ ስላለ መመዝገብ ትችላላችሁ።
@Yaromare
@Yaromare
@Yaromare
ማናገር ትችላላችሁ
@Yaromare
@Yaromare
@Yaromare
ማናገር ትችላላችሁ
✝✝✝✝✝✝✝✝✝
“የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።”
— መዝሙር 118(119)፥130
🕎ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምንነት እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ላሉት ምንባባት አንድምታቸው ትንታኔና ማብራርያ የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ
👉“መጽሐፍ” ለሚለው ምንጭ በግሪክ ቋንቋ ቢብሎስ (byblos) ከደንገል በተሠራ ወረቀት ወይም በብራና ከተጻፈ በኋላ በሁለት በትሮች...read more
👉መጽሐፍ ቅዱስ መቼ በአንድ ጥራዝ ተጠቀለለ? ከክ.ል.በ ይሁን በኋላ የተጻፉት ሁሉንም መጻሕፍቶች ለየብቻቸው ነበሩ፡፡ከ500ዎቹ ዓ.ዓ....read more
👉ኦሪት "ኦራይታ" ከሚል የሶርያ(አራማይክ) ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም "ሕግ" ወይም "ትምህርት" ማለት ነው።የመጠሪያ ምንጩም....read more
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 65)
----------
11፤ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።
12፤ የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።
13፤ ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም። "
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለሁላችሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ወምእመናት እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።መጪውን ዘመን የሰላም የፍቅር የንስሐ ዘመን እንዲያደርግልን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን።
ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያናችንን ጉዳይ እና መንፈሳዊ ጥንካሬያችንን እንድናበረታ የሚያግዙን መንፈሳዊ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል።እርስዎም ከእነዚህ መንፈሳዊ ቻናሎች የነፍስ ምግብ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እየተመገቡ መንፈሳዊ ሕይወትዎትን እንዲያጠናክሩ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን🙏
🙏ፈጣሪ ይባርከን🙏
ከነዚህ መፀሀፍት የተወጣጡበት
ትምህርትን መማር ይፈልጋሉ❔
እነሆ ብለናል :-
📚የባሕታውያን አባቶች ሕይወትና የመዝሙራት ተመስጦ
📖▓⇨ትምህርት በአባ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚የድያቢሎስ ውግያዎች
📖▓⇨ትምህርት ⇨ክፈት
📚አምደ ሀይማኖት
📖▓⇨በአባታችን ቅዱስ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚መንፈሳዊ ሕይወት
📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚መንፈሳዊ ሰው
📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚የአባቶች ሕይወት ንሮ እና ተመስጦ
📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
የመኖኮሳት ታሪክ እና ተመስጦ በብጽእ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ይቀርብበታል።

💐የመጽሃፍ ቅዱስ ፕሮግራማዊ ጥናት ተጀመረ💐👉ከመጽሃፍት ሁሉ የተለየውንና የከበረውን የእግዚአብሄርን ቃል ለማንበብ ያስባሉ❓አስበውስ በስኬታማነት አንብበዋል❓ ወይስ እንዳሰቡ አነባለው እንዳሉ እስካሁን ቆይተዋል❓
📖"ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም"📖
—ማቴዎስ 4: 4
🔷#ለእርስዎ የእግዚአብሄር ቃል ለጠማዎ ቤተሰቦቻችን እነሆ መልካም ዜና አለን። ✝በየህይወት መንገድ✝ ቻናላችን ከአዳዲስ አገልግሎቶቻችን አንዱ ✝የመጽሃፍ ቅዱስ ጥናት ✝ነውና።
📌 ፕሮግራሞን እና የእለት ተእለት ተግባሮን በማያሻማ መልኩ ሁሌም መጽሃፍ ቅዱስ የማንበብ ልምድ እንዲኖርዎ ከእግዚአብሄር ከፈጣሪዎ ጋርም ያለዎት ግንኙነት እንዲዳብር እያገዝን የሚያነቡትንም 📖የመጽሃፍቅዱስ📖 ክፍል በየእለቱ እያጋራንዎ አብረንዎ እንቆያለን።
👉✝አዎን ከእግዚአብሄር መቅረብ እፈልጋለው ለኔ ጽፎ ያስቀመጠልኝን ቃሉን አንብቤ አካሄዴን ከእርሱ ጋር ማድረግ እፈልጋለው። እርሱንም ማገልገል እፈልጋለው #የምትሉ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች #መንፈሳዊ ቻናላችንን በመቀላቀል የጥናቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።
🔵ይቀላቀሉን🔵
👉@yehywetmenged

✝ሁሉንም አይነት መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሚታወቀው ✝የህይወት መንገድ✝ የተሰኘ ቴሌግራም ቻናላችን አሁንም አገልግሎቱን በተለያዩ አዳዲስ መርሃግብራት አጠናክሮ ቀጥሏል።
👉ምክሮችና የአባቶች ተግሳጾች
👉የተለያዩ የህይወት ትምህርቶች
👉የህይወት ችግሮችና መፍትሄዎች
👉መንፈሳዊ ግጥሞች
👉መንፈሳዊ ታሪኮች
👉የቮይስ ትምህርቶች
👉የቪድዮ ትምህርቶች
👉እለታዊ የብሩክ ንጋት ብሩህ ቀን መርሃግብሮች
👉መንፈሳዊ መዝሙሮችና
የተለያዩ🔵መንፈሳዊ🔵 አገልግሎቶችን በየጊዜው ወደናንተ ያቅርባል።
💐የአገልግሎቶቻችን ተካፋይ ለመሆን ይህንን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።💐
👉@yehywetmenged
👉@yehywetmenged
👉@yehywetmenged
📌የዚህ ቻናል #እህት የሆነውን ✝ህይወት ቲዩብ✝የተሰኘውና በርከት ያሉ አገልግሎቶችን የምናቀርብበትን የዩትዩብ ቻናል ይመልከቱ።ከወደዱትም❤️ሰብስክራይብ❤️ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
🔷youtube.com/c/hiwottube