. 💕✿ተስፋ ያጣች ሴት✿💕
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_6
...🖊ሀና እራሷን ለማትፋት ከወሰነች ሰአታት አለፉ ገመዱን
እንዳይበጠስ አስተካክላ ጨረሰችና ከተቀመጠችበት
ተነስታ የመቃብር ስፍራውን በአይኗ መቃኘት ጀመረች
ፀጥታው ከመስፈኑ የተነሳ ንፋሱ ዛፎቹን እርስ በርስ
ሲያጋጫቸው ያለው ድምፅ ብቻ ነው የሚሰማው ... ሀና
ቀና ብላ ሰማዩን ተመለከተች ፀሃይ ወደ ማደሪያዋ
ልትጠልቅ ስትል የምታሳየውን የብረሃን ውበት እያየች
ሳታስበው እንባዋ ዱብ ዱብ አለ "ከዛሬ ቡሃላ አንገናኝም
ፀሀይ" አለች ለሰው የምታወራ ይመስል ... ከዛም
በመቃብሩ በስተቀኝ የተጠቀጠቀው ጫካ ገመዷን ይዛ
አመራች ... መቃብሮቹን ልትጨርስ ጥቂት ሲቀራት አንድ
ቦታ አይኗ ተተክሎ ቀረ ... እጅግ በጣም የምታምር
እድሜዋ ከ20 የማትበልጥ ወጣት መቃብር ነበር
..."መኖር እየፈለኩ መሞቴ ግድ ሆነና አንተ ዘንድ
መጣሁ" ይላል ፅሁፉ ሀና ቆም አለች እናቷንም ማሰብ
ጀመረች "ይሄኔ እኔን ፍለጋ እየባከነች ይሆናልኮ እናቴ "
አለች ሀና ...
ገመዱን ተንጠልጥላ እያሰረች እያለ "የኔ ልጅ" የሚል
ድምፅ ሰምታ ዞር አለች አንዲት መለኩሴም ወደሷ
እየቀረቡ ተመለከተች ሀናም ተስፋ በቆረጠችበት አይኗ
እየተመለከተቻቸው "አቤት እማሆይ" አለች መነኩሴዋም
የእናትነት አንጀታቸውን እርጅናቸው ሳያግደው "ምን
ብትሆኚ ነው በዚ እድሜሽ ፈጣሪ የሚያዝባትን ነብስሽን
ለማጥፋት የተዳፈርሽው?" አሏት ካጠገቧ ደርሰው...
ሀናም እልህና የመሸነፍ ስሜቷ እየተፈታተናት ማልቀስ
ጀመረች መነኩሴዋም የሀናን እጅ ያዝ አድርገው በይ
ንገሪኝ እንዲህ የሚያረግሽን አሉዋት ሀናም "እኔኮ ከሞት
ቆይቻለው እማማ" አለች ሳግ በተናነቀው አንደበቷ
መነኩሴዋም ሰውነታቸውን ዝግንን እያላቸው "መች
ኖርሽና ልጄ በስምአብ ... ይሄ የሰይጣን ስራ ነው የኔ ልጅ
በይ ነይ" ብለው በደካማ አቅማቸው ሀናን እየጎተቱ ወደ
ቤተክርስትያን ደጅ ወሰድዋት...
ሀናም ለመነኩሴዋ ስለእናቷም ስለ እንጀራ አባቷም
ሁሉንም ነገር ነገረቻቸው ሁለቱም ግን እንባቸውን
መቆጣጠር አልቻሉም ነበር ... እሳቸውም ምንም እንኳ
ሀና ብታሳዝናቸውና ከጎናቸው ሊለይዋት ባይፈልጉም
እናቷን አስበው ሀናን ወደቤት መመለስ እንዳለባት
ነገርዋት ሀና ግን ብትመለስ እንኳ እንደማያስገባት
ነገረቻቸው መነኩሴዋም ሀናን ለማሳመን የመጨረሻ
አማራጫቸውን ወስደው እንዲህ አልዋት... "ልጄ እናትሽ
ላንቺ ነው የምትኖረው ስለዚህ ብታጣሽ ትሞትብሻለች
ከዛ በማህፀኗ የተሸከመችው ህፃንም ወንድምሽም ካንቺ
የባስ እጣ ይገጥማቸዋል ይሄን አታርጊ ልጄ ወደ እናትሽ
ተመለሺ አሁን ደግሞ እያደግሽ ነው በቅርብ እራስሽን
ችለሽና ስኬት ላይ ቆመሽ ታኮሪያታለሽ የሚቀናብሽም
ያፍራል " አሉ በመማፀን ሀናም የተናገርዋትን በጠቅላላ
መሬት ጠብ ሳታረግ ከልቧ አሰፈረችው መነኩሴዋን
እየሄደች እንደምጠይቃቸው ቃል ገብታላቸው ምሽት 1፡
30 ወደ ቤትዋ ገሰገሰች...
ሀና ቤት ስትገባ እናቷ ስታለቅስ መቆየቷ ያስታውቅ ነበር
ቴድሮስ ግን እቤት አልነበረም እናቷ ልጇን ስታይ
በእፎይታ ፈጣሪዋን አመስግና እራቷን ሰታት ምንም
ሳይነጋገሩ ተኛች... ሀናና የእንጀራ አባቷ ቴድሮስ
ተኮራርፈው መኖር ቀጠሉ ሀናም የኮሌጅ ትምህርቷን
አቋርጣ በአንድ ኮምፒውተር መሸጫ ውስጥ ስራ
ጀመረች የአብስራንም ገና ስታየው መሸሽ ጀመረች ቢያንስ
ያብስራ ሌላ ሴት አፍቅሮ ሀናን እስኪረሳት ድረስ ሀና
ወንድምና እህት መሆናቸውን ነግራ ልትጎዳው
አልፈለገችም...
ሀና ስራ ከጀመረች ቡሃላ ከብዙ ሰው ጋር መተዋወቅ
ጀመረች ኪሩቤልም ሁሌ ከስራ መልስ ይሸኛታል ሀናም
ባጋጣሚ ካልሸኛት ይናፍቃታል ቀስ በቀስ ልቧ ከቀድሞው
በበለጠ ስለሱ ያስብ ጀመር ልብ ወለዶችን ማንበብ
ስለምትወድ ባነበበች ቁጥር በልቧ "ፍቅር ግን ደስ ሲል
ትላለች"... ግን ትፈራለች ... ይህ በንዲህ እንዳለ አንድ
ቀን ቴድሮስ ብቻዋን አስቀመጣትና "ሀና የኔን አለቃ አቶ
ጌታቸውን አወቅሽው?" አላት እሷም "አዎ" አለች "እድለኛ
ነሽ ሊያገባሽ ይፈልጋል አስቢበት እናም ደግሞ
ስትንዘላዘይ እናያይሽ" አላት ትዛዝ በሚመስል ንግግር
"ሊያገባሽ ? ኧረ እኔ አላገባም" ብላ ደንግጣ ቆመች
"ወደሽ ነው" ብሎ ተነስቶ ወጣ... ሀናም እንባዋ ዱብ ዱብ አለ...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_6
...🖊ሀና እራሷን ለማትፋት ከወሰነች ሰአታት አለፉ ገመዱን
እንዳይበጠስ አስተካክላ ጨረሰችና ከተቀመጠችበት
ተነስታ የመቃብር ስፍራውን በአይኗ መቃኘት ጀመረች
ፀጥታው ከመስፈኑ የተነሳ ንፋሱ ዛፎቹን እርስ በርስ
ሲያጋጫቸው ያለው ድምፅ ብቻ ነው የሚሰማው ... ሀና
ቀና ብላ ሰማዩን ተመለከተች ፀሃይ ወደ ማደሪያዋ
ልትጠልቅ ስትል የምታሳየውን የብረሃን ውበት እያየች
ሳታስበው እንባዋ ዱብ ዱብ አለ "ከዛሬ ቡሃላ አንገናኝም
ፀሀይ" አለች ለሰው የምታወራ ይመስል ... ከዛም
በመቃብሩ በስተቀኝ የተጠቀጠቀው ጫካ ገመዷን ይዛ
አመራች ... መቃብሮቹን ልትጨርስ ጥቂት ሲቀራት አንድ
ቦታ አይኗ ተተክሎ ቀረ ... እጅግ በጣም የምታምር
እድሜዋ ከ20 የማትበልጥ ወጣት መቃብር ነበር
..."መኖር እየፈለኩ መሞቴ ግድ ሆነና አንተ ዘንድ
መጣሁ" ይላል ፅሁፉ ሀና ቆም አለች እናቷንም ማሰብ
ጀመረች "ይሄኔ እኔን ፍለጋ እየባከነች ይሆናልኮ እናቴ "
አለች ሀና ...
ገመዱን ተንጠልጥላ እያሰረች እያለ "የኔ ልጅ" የሚል
ድምፅ ሰምታ ዞር አለች አንዲት መለኩሴም ወደሷ
እየቀረቡ ተመለከተች ሀናም ተስፋ በቆረጠችበት አይኗ
እየተመለከተቻቸው "አቤት እማሆይ" አለች መነኩሴዋም
የእናትነት አንጀታቸውን እርጅናቸው ሳያግደው "ምን
ብትሆኚ ነው በዚ እድሜሽ ፈጣሪ የሚያዝባትን ነብስሽን
ለማጥፋት የተዳፈርሽው?" አሏት ካጠገቧ ደርሰው...
ሀናም እልህና የመሸነፍ ስሜቷ እየተፈታተናት ማልቀስ
ጀመረች መነኩሴዋም የሀናን እጅ ያዝ አድርገው በይ
ንገሪኝ እንዲህ የሚያረግሽን አሉዋት ሀናም "እኔኮ ከሞት
ቆይቻለው እማማ" አለች ሳግ በተናነቀው አንደበቷ
መነኩሴዋም ሰውነታቸውን ዝግንን እያላቸው "መች
ኖርሽና ልጄ በስምአብ ... ይሄ የሰይጣን ስራ ነው የኔ ልጅ
በይ ነይ" ብለው በደካማ አቅማቸው ሀናን እየጎተቱ ወደ
ቤተክርስትያን ደጅ ወሰድዋት...
ሀናም ለመነኩሴዋ ስለእናቷም ስለ እንጀራ አባቷም
ሁሉንም ነገር ነገረቻቸው ሁለቱም ግን እንባቸውን
መቆጣጠር አልቻሉም ነበር ... እሳቸውም ምንም እንኳ
ሀና ብታሳዝናቸውና ከጎናቸው ሊለይዋት ባይፈልጉም
እናቷን አስበው ሀናን ወደቤት መመለስ እንዳለባት
ነገርዋት ሀና ግን ብትመለስ እንኳ እንደማያስገባት
ነገረቻቸው መነኩሴዋም ሀናን ለማሳመን የመጨረሻ
አማራጫቸውን ወስደው እንዲህ አልዋት... "ልጄ እናትሽ
ላንቺ ነው የምትኖረው ስለዚህ ብታጣሽ ትሞትብሻለች
ከዛ በማህፀኗ የተሸከመችው ህፃንም ወንድምሽም ካንቺ
የባስ እጣ ይገጥማቸዋል ይሄን አታርጊ ልጄ ወደ እናትሽ
ተመለሺ አሁን ደግሞ እያደግሽ ነው በቅርብ እራስሽን
ችለሽና ስኬት ላይ ቆመሽ ታኮሪያታለሽ የሚቀናብሽም
ያፍራል " አሉ በመማፀን ሀናም የተናገርዋትን በጠቅላላ
መሬት ጠብ ሳታረግ ከልቧ አሰፈረችው መነኩሴዋን
እየሄደች እንደምጠይቃቸው ቃል ገብታላቸው ምሽት 1፡
30 ወደ ቤትዋ ገሰገሰች...
ሀና ቤት ስትገባ እናቷ ስታለቅስ መቆየቷ ያስታውቅ ነበር
ቴድሮስ ግን እቤት አልነበረም እናቷ ልጇን ስታይ
በእፎይታ ፈጣሪዋን አመስግና እራቷን ሰታት ምንም
ሳይነጋገሩ ተኛች... ሀናና የእንጀራ አባቷ ቴድሮስ
ተኮራርፈው መኖር ቀጠሉ ሀናም የኮሌጅ ትምህርቷን
አቋርጣ በአንድ ኮምፒውተር መሸጫ ውስጥ ስራ
ጀመረች የአብስራንም ገና ስታየው መሸሽ ጀመረች ቢያንስ
ያብስራ ሌላ ሴት አፍቅሮ ሀናን እስኪረሳት ድረስ ሀና
ወንድምና እህት መሆናቸውን ነግራ ልትጎዳው
አልፈለገችም...
ሀና ስራ ከጀመረች ቡሃላ ከብዙ ሰው ጋር መተዋወቅ
ጀመረች ኪሩቤልም ሁሌ ከስራ መልስ ይሸኛታል ሀናም
ባጋጣሚ ካልሸኛት ይናፍቃታል ቀስ በቀስ ልቧ ከቀድሞው
በበለጠ ስለሱ ያስብ ጀመር ልብ ወለዶችን ማንበብ
ስለምትወድ ባነበበች ቁጥር በልቧ "ፍቅር ግን ደስ ሲል
ትላለች"... ግን ትፈራለች ... ይህ በንዲህ እንዳለ አንድ
ቀን ቴድሮስ ብቻዋን አስቀመጣትና "ሀና የኔን አለቃ አቶ
ጌታቸውን አወቅሽው?" አላት እሷም "አዎ" አለች "እድለኛ
ነሽ ሊያገባሽ ይፈልጋል አስቢበት እናም ደግሞ
ስትንዘላዘይ እናያይሽ" አላት ትዛዝ በሚመስል ንግግር
"ሊያገባሽ ? ኧረ እኔ አላገባም" ብላ ደንግጣ ቆመች
"ወደሽ ነው" ብሎ ተነስቶ ወጣ... ሀናም እንባዋ ዱብ ዱብ አለ...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
. 💕✿ተስፋ ያጣች ሴት✿💕
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_7
...🖊ሀና ከማታውቀውና እናቷን እንኳ በእድሜ ከሚበልጥ ሰው
ጋር በእንጀራ አባቷ ግፊት ልታገባ ነው ሰውየው ጌታቸው
ይባላል ብዙ ቦታዎች ላይ ሀላፊነትና ስልጣን ያለው ሰው
ነው በተጨማሪም ገንዘብ አለው በቃ ቴወድሮስ ይሄን
አይቶ ብቻ ነው ሀናን ሊድርለት የወሰነው ደግሞ
የሚገርመው ይሄን የሀና እናት አፀደ አታውቅም ብታውቅ
ይህ እንዲሆን አትፈቅድም።
ሀናም ብቻዋን ስታስብ ቆይታ "ይሄን ግን አልችልም"
አለች ብቻዋን ይሄን ስትል ድምፅ አውጥታ ስለነነር እናቷ
"ሀና ምን ሆነሻል ብቻሽን ማውራት ጀመርሽኮ" አለቻት
ሀናም "እማዬ ይሄን እኔ አልፈቅድም በፍፁም አይሆንም
የስከዛሬውን በደሌን ችዬ ኖሬአለው አሁን ግን በቃ..."
አለች ሀና ስሜታዊና ተናዳጅ ሆናለች በዛ ላይ እንደበፊቷ
ችግሮቿን በእንባ ብቻ ከመሸፈን ይልቅ በመፍትሄ
ታምናለች... አፀደ ግራ ተጋባች እሷ የምታውቀው
ሁሌም ለልጇ እንደምትኖር ነው ሀና ግን "ያለፈው በደሌ
ይበቃል..." ማለቷ አፀደን ረበሻት ልጄ "እኔኮ የምኖረው
ላንቺ ነው ለምን አትረጂኝም እንደ ሀብታም ልጅ
ባላቀብጥሽም ያልሽው ሁሉ ባይገዛልሽም ልጄ ከፍቶሽ
እንዳላይ ግን ብዙ ለፍቻለሁ እየለፋሁም ነው" አለቻት
እናትና ልጅ ሆደ ባሻ ናቸው ሁሌም ሲከፉ ከንግግራቸው
እንባቸው ይቀድማል... ሀናም የእናቷ እምባ
ስለሚረብሻት እሷን ላለማየት ጥረት እያረገች አንገቷን
ደፍታ ድሮ ነበራ ለኔ የምትኖሪው አሁንማ የምትኖሪላቸው
ልጆች አሉሽ ... አለች አፀደ ከፊቷ ተቀምጣ የምታወራው
ልጇ አልመስልሽ አለቻት... ከዛም ጥቂት ዝም ካለች
ቡሃላ "ልጄ እኔኮ መች እንደምሞት አላውቅም
የወለድኩት ወንድምሽ አሁን በማህፀኔ የተሸከምኩት
ልጅም ላንቺው ብዬ እንደሆነ ደጋግሜ ነግሬሻለሁ ግን
ልጄ ባሁኑ ፈርቻለሁ ደሜ በጣም ከፍ እንዳለ ነግረውኛል
እናም ልጄ ወይ በንዴት ወይ ስወልድ ልሞትብሽ
እችላለሁ ልጄ ሳትደብቂ ለምን እንዲ እንዳልሽ ንገሪኝ
..." ይህን ስትል ብነግራትና ብትሞትብኝስ ብላ ደነገጠች
ግን መደንገጧን ላለማስነቃት እየጣረች እማዬ ስራ ቦታ
አናደውኝ ነው ይቅርታ አርጊልኝ እኔ እንድትናደጂብኝ
አልፈልግም ደሞ አትሞቺብኝም አለችና እናቷን እቅፍ
አርጋ ሳመቻት...
ሀና ጌታቸውን ማግኘት ጀመረች ቴድሮስም በዚ ደስተኛ
ይመስላል ጌታቸው ለሀና ብዙ ነገር ያደርግላታል ገንዘብ
ይሰጣታል ስጦታዎችንም ያበረክትላታል በዚ መልኩ 6ወር
ሞላቸው ሀና 17ኛ አመቷን ስታከብር ጌታቸው በደንብ
ነበር ያከበረላት በዚም ሀና ጥቅም ለመደች እናም
ጌታቸውን ለጥቅም ስትል ላግኝሽ ባላት ቁጥር ታገኘው
ጀመር ለኪሩቤል ጥሩ ስሜት ቢኖራትም ለጌታቸው
ቅድሚያ ሰጠች ግን አንድ ነገር ታውቃለች ሀና ማንንም
ማግባት አትፈልግም ... አንድ ቀን ጌታቸውና ሀና
ተቀምጠው ምሳ ሲበሉ ሀናን ድንግል ነሽ አይደል ሀኒዬ
አላት ፈገግ ብሎ ሀናም የእንጀራ አባቷ ለረጅም ግዜ
ያረጋትን አስታውሳ ደነገጠች በዚ ግዜ ጠጥታ
ያልዋጠችው ውሃ ትን አላት...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_7
...🖊ሀና ከማታውቀውና እናቷን እንኳ በእድሜ ከሚበልጥ ሰው
ጋር በእንጀራ አባቷ ግፊት ልታገባ ነው ሰውየው ጌታቸው
ይባላል ብዙ ቦታዎች ላይ ሀላፊነትና ስልጣን ያለው ሰው
ነው በተጨማሪም ገንዘብ አለው በቃ ቴወድሮስ ይሄን
አይቶ ብቻ ነው ሀናን ሊድርለት የወሰነው ደግሞ
የሚገርመው ይሄን የሀና እናት አፀደ አታውቅም ብታውቅ
ይህ እንዲሆን አትፈቅድም።
ሀናም ብቻዋን ስታስብ ቆይታ "ይሄን ግን አልችልም"
አለች ብቻዋን ይሄን ስትል ድምፅ አውጥታ ስለነነር እናቷ
"ሀና ምን ሆነሻል ብቻሽን ማውራት ጀመርሽኮ" አለቻት
ሀናም "እማዬ ይሄን እኔ አልፈቅድም በፍፁም አይሆንም
የስከዛሬውን በደሌን ችዬ ኖሬአለው አሁን ግን በቃ..."
አለች ሀና ስሜታዊና ተናዳጅ ሆናለች በዛ ላይ እንደበፊቷ
ችግሮቿን በእንባ ብቻ ከመሸፈን ይልቅ በመፍትሄ
ታምናለች... አፀደ ግራ ተጋባች እሷ የምታውቀው
ሁሌም ለልጇ እንደምትኖር ነው ሀና ግን "ያለፈው በደሌ
ይበቃል..." ማለቷ አፀደን ረበሻት ልጄ "እኔኮ የምኖረው
ላንቺ ነው ለምን አትረጂኝም እንደ ሀብታም ልጅ
ባላቀብጥሽም ያልሽው ሁሉ ባይገዛልሽም ልጄ ከፍቶሽ
እንዳላይ ግን ብዙ ለፍቻለሁ እየለፋሁም ነው" አለቻት
እናትና ልጅ ሆደ ባሻ ናቸው ሁሌም ሲከፉ ከንግግራቸው
እንባቸው ይቀድማል... ሀናም የእናቷ እምባ
ስለሚረብሻት እሷን ላለማየት ጥረት እያረገች አንገቷን
ደፍታ ድሮ ነበራ ለኔ የምትኖሪው አሁንማ የምትኖሪላቸው
ልጆች አሉሽ ... አለች አፀደ ከፊቷ ተቀምጣ የምታወራው
ልጇ አልመስልሽ አለቻት... ከዛም ጥቂት ዝም ካለች
ቡሃላ "ልጄ እኔኮ መች እንደምሞት አላውቅም
የወለድኩት ወንድምሽ አሁን በማህፀኔ የተሸከምኩት
ልጅም ላንቺው ብዬ እንደሆነ ደጋግሜ ነግሬሻለሁ ግን
ልጄ ባሁኑ ፈርቻለሁ ደሜ በጣም ከፍ እንዳለ ነግረውኛል
እናም ልጄ ወይ በንዴት ወይ ስወልድ ልሞትብሽ
እችላለሁ ልጄ ሳትደብቂ ለምን እንዲ እንዳልሽ ንገሪኝ
..." ይህን ስትል ብነግራትና ብትሞትብኝስ ብላ ደነገጠች
ግን መደንገጧን ላለማስነቃት እየጣረች እማዬ ስራ ቦታ
አናደውኝ ነው ይቅርታ አርጊልኝ እኔ እንድትናደጂብኝ
አልፈልግም ደሞ አትሞቺብኝም አለችና እናቷን እቅፍ
አርጋ ሳመቻት...
ሀና ጌታቸውን ማግኘት ጀመረች ቴድሮስም በዚ ደስተኛ
ይመስላል ጌታቸው ለሀና ብዙ ነገር ያደርግላታል ገንዘብ
ይሰጣታል ስጦታዎችንም ያበረክትላታል በዚ መልኩ 6ወር
ሞላቸው ሀና 17ኛ አመቷን ስታከብር ጌታቸው በደንብ
ነበር ያከበረላት በዚም ሀና ጥቅም ለመደች እናም
ጌታቸውን ለጥቅም ስትል ላግኝሽ ባላት ቁጥር ታገኘው
ጀመር ለኪሩቤል ጥሩ ስሜት ቢኖራትም ለጌታቸው
ቅድሚያ ሰጠች ግን አንድ ነገር ታውቃለች ሀና ማንንም
ማግባት አትፈልግም ... አንድ ቀን ጌታቸውና ሀና
ተቀምጠው ምሳ ሲበሉ ሀናን ድንግል ነሽ አይደል ሀኒዬ
አላት ፈገግ ብሎ ሀናም የእንጀራ አባቷ ለረጅም ግዜ
ያረጋትን አስታውሳ ደነገጠች በዚ ግዜ ጠጥታ
ያልዋጠችው ውሃ ትን አላት...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
. 💕✿ተስፋ ያጣች ሴት✿💕
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_8
...🖊"ለካ ይሄም አለ ለካ ቀን ይጠብቃል እንጂ ሁሉም ነገር
በግዜው ይወጣል እናም ጌታቸው ድንግል ካልሆንኩ
እንደማይፈልገኝ ከሁኔታው ተረድቻለው በርግጥ ይሄ ለኔ
ጥሩ ነው ግን ምን ምክንያት ላቀርብ ነው እንዴት
ድንግልናዬን የወሰደው የእንጀራ አባቴ ነው እላለው?"
አለች ሀና እንባዋ ጉንጯን አልፎ ደረቷን እያራሰው
ጌታቸው በሀና ትንታ ተደናግጦ ደግሞ ባይጠይቃትም
መልሶ ግን እንደሚጠይቃት ግልፅ ነው ... በዛ ላይ ሀና
በሚቀጥለው አመት 18 ስለሚሞላት ያኔ ሽማግሌ ልኮ
እንደሚያገባት ለሷም ለእንጀራ አባቷም ተናግሯል ... ሀና
ስራ ስትሰራ ቀልጣፋ በዛ ላይ ቆንጆ ስለሆነች እሷጋ መቶ
ተስተናግዶ ሳይመኛት የሚሄድ አልነበረም... እሷም ስልክ
ቁጥርሽን ሲሏት የስራዋ ባህሪ እምቢ አያስብልም ነበርና
ስለምትሰጣቸው ብዙ ግዜ ስልኳን ትዘጋዋለች ...
ይህ በንዲህ እንዳለ የጥምቀት በአል ደረሰ ሀና
በዋዜማው ቀን ስራ ስለነበራት ጠዋት ተነስታ ወደስራዋ
ሄደች እዛም አብረዋትና ካጠገቧ የሚሰሩ ጓደኞቿ 9 ሰአት
ወተው ከወንድ ጓደኞቻቸው ጋር እንደሚዝናኑ ሲያወሩ ሀና
እንደሁልግዜውም የበታችነት ስሜት ተሰማት እሷ ለምን
ፍቅር ይዟት ጥሩ የፍቅር ህይወት ማሳለፍ እንዳልቻለች
ማሰብ ጀመረች በዚ ቅፅበት ኪሩቤል ደወለ ለኪሩቤል
ያላት ስሜት ምን እንደሆነ አሁንም አታውቅም ግን
ሲደውል ልቧ ይደነግጣል ስታየውም እንደዛው ሁሌም
እራሷን ትጠይቃለች ግን መልስ አታገኝም ...
ስልኳን አንስታ "ሄሎ" አለች "ሀኒ ደና ነሽ" አላት ኪሩቤል
ፈገግ ብላ "ደና ነኝ ኪሩ እንኳን አደረሰህ" አለችው ...
ጥቂት ካወሩ ቡሃላ "ሀኒ ዛሬ ለምን አንገናኝም?" አላት
ሀናም ትንሽ ካቅማማች ቡሃላ በሃሳቡ ተስማማች ከዛም
ከስራ 9 ሰአት ወጣችና ሄደች ... ሀና ኪሩቤል ጋር ስቴድ
ከጓደኞቹ ጋር ተሰብስበው መጠጥ እየጠጡ ነበር ሀናም
ከኪሩቤል ጎን ተቀመጠች የኪሩ ጓደኞች ዱርዬ የሚባሉ
አይነት ቢሆኑም ፍቅራቸው ግን ያስቀናል በዛ ላይ
ጥምቀትን አስመልክተው ባሰሩት ቲሸርት በጣም ያምሩ
ነበር...
ሀና ጠጥታ ባታውቅም ዛሬ ግን መጠጥ ሲታዘዝላት
እምቢ አላለችም ... አመሻሽ ላይ ሀና ሞቅ እንዳላት
ሲያውቁ ኪሩቤልንና ሀናን ለብቻቸው ትተዋቸው የኪሩ
ጓደኞች ሌላ ጭፈራ ቤት ሄዱ... ሀና ሰከረች ለኪሩቤም
የሆዷን አውጥታ ነገረችው እሱም በጣም ነበር
ያዘነላት... እራሷን ያወቀችው ንጋት ላይ ነበር ስትነቃ
ኪሩቤል ክንድ ላይ ተንተርሳ ተኝታለች በድንጋጤ
ተፈናጥራ ስትነሳ ልብሷና አንሶላው በደም ተነክሯል...
ይህን ማመን አቃታት ሀና ድንግል ነበረች ግን ደግሞ
ልትወልድ ወር የማይሞላ ግዜ የቀራትን እናቷ አስታወሰች
ጠፍታ ስታድር እናቷ በድንጋጤ ደሟ ከፍ ብሎ
ስትሞትባት በህሊናዋ ውል አለባት በሰከንዶች ውስጥ
በሩን ከፍታ ከነ ደሟ መሮጥ ጀመረች... ኪሩቤልም
ተደናግጦ "ሀና" እያለ ተከልላት...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
🌹✿🌹
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_8
...🖊"ለካ ይሄም አለ ለካ ቀን ይጠብቃል እንጂ ሁሉም ነገር
በግዜው ይወጣል እናም ጌታቸው ድንግል ካልሆንኩ
እንደማይፈልገኝ ከሁኔታው ተረድቻለው በርግጥ ይሄ ለኔ
ጥሩ ነው ግን ምን ምክንያት ላቀርብ ነው እንዴት
ድንግልናዬን የወሰደው የእንጀራ አባቴ ነው እላለው?"
አለች ሀና እንባዋ ጉንጯን አልፎ ደረቷን እያራሰው
ጌታቸው በሀና ትንታ ተደናግጦ ደግሞ ባይጠይቃትም
መልሶ ግን እንደሚጠይቃት ግልፅ ነው ... በዛ ላይ ሀና
በሚቀጥለው አመት 18 ስለሚሞላት ያኔ ሽማግሌ ልኮ
እንደሚያገባት ለሷም ለእንጀራ አባቷም ተናግሯል ... ሀና
ስራ ስትሰራ ቀልጣፋ በዛ ላይ ቆንጆ ስለሆነች እሷጋ መቶ
ተስተናግዶ ሳይመኛት የሚሄድ አልነበረም... እሷም ስልክ
ቁጥርሽን ሲሏት የስራዋ ባህሪ እምቢ አያስብልም ነበርና
ስለምትሰጣቸው ብዙ ግዜ ስልኳን ትዘጋዋለች ...
ይህ በንዲህ እንዳለ የጥምቀት በአል ደረሰ ሀና
በዋዜማው ቀን ስራ ስለነበራት ጠዋት ተነስታ ወደስራዋ
ሄደች እዛም አብረዋትና ካጠገቧ የሚሰሩ ጓደኞቿ 9 ሰአት
ወተው ከወንድ ጓደኞቻቸው ጋር እንደሚዝናኑ ሲያወሩ ሀና
እንደሁልግዜውም የበታችነት ስሜት ተሰማት እሷ ለምን
ፍቅር ይዟት ጥሩ የፍቅር ህይወት ማሳለፍ እንዳልቻለች
ማሰብ ጀመረች በዚ ቅፅበት ኪሩቤል ደወለ ለኪሩቤል
ያላት ስሜት ምን እንደሆነ አሁንም አታውቅም ግን
ሲደውል ልቧ ይደነግጣል ስታየውም እንደዛው ሁሌም
እራሷን ትጠይቃለች ግን መልስ አታገኝም ...
ስልኳን አንስታ "ሄሎ" አለች "ሀኒ ደና ነሽ" አላት ኪሩቤል
ፈገግ ብላ "ደና ነኝ ኪሩ እንኳን አደረሰህ" አለችው ...
ጥቂት ካወሩ ቡሃላ "ሀኒ ዛሬ ለምን አንገናኝም?" አላት
ሀናም ትንሽ ካቅማማች ቡሃላ በሃሳቡ ተስማማች ከዛም
ከስራ 9 ሰአት ወጣችና ሄደች ... ሀና ኪሩቤል ጋር ስቴድ
ከጓደኞቹ ጋር ተሰብስበው መጠጥ እየጠጡ ነበር ሀናም
ከኪሩቤል ጎን ተቀመጠች የኪሩ ጓደኞች ዱርዬ የሚባሉ
አይነት ቢሆኑም ፍቅራቸው ግን ያስቀናል በዛ ላይ
ጥምቀትን አስመልክተው ባሰሩት ቲሸርት በጣም ያምሩ
ነበር...
ሀና ጠጥታ ባታውቅም ዛሬ ግን መጠጥ ሲታዘዝላት
እምቢ አላለችም ... አመሻሽ ላይ ሀና ሞቅ እንዳላት
ሲያውቁ ኪሩቤልንና ሀናን ለብቻቸው ትተዋቸው የኪሩ
ጓደኞች ሌላ ጭፈራ ቤት ሄዱ... ሀና ሰከረች ለኪሩቤም
የሆዷን አውጥታ ነገረችው እሱም በጣም ነበር
ያዘነላት... እራሷን ያወቀችው ንጋት ላይ ነበር ስትነቃ
ኪሩቤል ክንድ ላይ ተንተርሳ ተኝታለች በድንጋጤ
ተፈናጥራ ስትነሳ ልብሷና አንሶላው በደም ተነክሯል...
ይህን ማመን አቃታት ሀና ድንግል ነበረች ግን ደግሞ
ልትወልድ ወር የማይሞላ ግዜ የቀራትን እናቷ አስታወሰች
ጠፍታ ስታድር እናቷ በድንጋጤ ደሟ ከፍ ብሎ
ስትሞትባት በህሊናዋ ውል አለባት በሰከንዶች ውስጥ
በሩን ከፍታ ከነ ደሟ መሮጥ ጀመረች... ኪሩቤልም
ተደናግጦ "ሀና" እያለ ተከልላት...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
🌹✿🌹
:)
እማ…እናቴ…ሁሌም ነው እምወድሽ…በምንም እና በማንምም አልተካሽም…ዛሬም የፀሎቴ መግቢያ እና መደምደሚያ አንቺ ነሽ…በህይወት ያለ ሰው የሆነ ቀን መገናኘቱ አይቀርም…
💖 @monahappy 💖
🌷 @BINCJ90 🌷
እማ…እናቴ…ሁሌም ነው እምወድሽ…በምንም እና በማንምም አልተካሽም…ዛሬም የፀሎቴ መግቢያ እና መደምደሚያ አንቺ ነሽ…በህይወት ያለ ሰው የሆነ ቀን መገናኘቱ አይቀርም…
💖 @monahappy 💖
🌷 @BINCJ90 🌷
. 💕✿ተስፋ ያጣች ሴት✿💕
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_9
...🖊ሀና ተገዶ እንደተደፈረ ሰው ስትሮጥ ኪሩቤል ሲከተላት
እረጅም መንገድ ሄዱ ከዛ ግን ሀና ደከማት ጭኗ ስርም
ህመም ይሰማት ጀመር ይሄኔ ሀና ቆመች ኪሩቤልም
ደርሶባት ሲይዛት በጣም ነበር የተበሳጨባት ... ሀናም
እንባዋ አልቆም አለ "እናቴ ትሞትብኛለች ኪሩ ለምን
አሳደርከኝ..." እያለች ጮኸችበት ኪሩቤልም "ሀኒዬ ሰው
አይን ውስጥ ትገቢያለሽ ቅድሚያ ተረጋጊ ከዛ ልብስሽን
ቀይሪ ነይ" አላት እሷ ግን ልትሰማው አልፈቀደችም
እሱም በንዴት "አሁን እንዲ ሆነሽ ቴድሮስ ቢያይሽ ምን
ሊፈጠር እንደሚችል መገመት አትችይም? ደግሞስ
እንዲ ሆነሽ እናትሽ ብታይሽስ ቴድሮስ እስከዛሬ
የሚነግራትን ማመን የማትችል ይመስልሻል? ይልቅ ቆም
ብለሽ አስቢ እናትሽን መላ ፈልገሽ ቡሃላ ታረጋጊያታለሽ
አሁን ብትሄጂ ግን ገና ስታይሽ ልጄ ተደፈረች ብላ
በድንጋጤ..." አለና ንግግሩን ገታ አድርጎ... እጇን ይዞ
ካረጋጋት ቡሃላ ወደነበሩበት መለሳት ...
እሷ ሻውር እስክትወስድ እሱ ሙሉ የሚያምር ቀሚስ
ገዛላትና መጣ ሀና መረጋጋቷን ካወቀ ቡሃላ ሃኒ ግን
የምር ምንም አታስታውሺም ? አላት እሱም እንደማፈር
እያለ ሀናም የገዛላትን ቀሚስ ባድናቆት እየተመለከተች
ዞር ብላ እንኳ ሳታየው "በጭራሽ ምንም ትዝ አይለኝ"
አለች "ይገርማል ግንኮ ማታ እራስሽ ነሽ ድንግል
አይደለሁም ከልጅነቴ ነው ድንግልናዬ የተወሰደው
ስለዚህ የፈለከውን አርግ... ብለሽ እየቀባጠርሽ እኔን
የገፋፋሽኝ እንጂ ሀኒዬ ሙች እኔ አንቺን ለወሲብ
ተመኝቼሽ አላውቅም..." አለ እውነትም ኪሩቤል
የሀብታም ልጅና ቆንጆ በመሆኑ ብዙ ሴቶችን በቀላሉ
ቢያጠምድም ሀናን ግን ከልቡ ያፈቅራታል ... ሀናም
ከጎኑ ሄዳ ቁጭ ካለች ቡሃላ እንባ ያቀረረው አይኗን ወደ
አንድ አቅጣጫ ተክላ "ኪሩ እውነት ለመናገር ላንተ
የማላውቀው ስሜት አለኝ አሁን ላይ ያፈቀርኩህ
እየመሰለኝ እየፈራሁ ነው" ... አለችና ዝም አለች
"ሀሳብሽን ቀጥይ ውዴ" አላት አይኗን ለማንበብ እየጣረ
"እውነቴን ነው ማታ እንዳልኩህ እኔ ድንግልናዬ
የተወሰደው ገና 10 አመት እንኳ በቅጡ ሳይሞላኝ ነው
ደም ስለፈሰሰኝ ድንግል ናት ብለህ እንድታምን
አልፈልግም እኔ ምንም ተስፋ የለኝም የማፍቀርም
የመፈቀርም ፍላጎቴን ተነጥቄአለው ያውም በእንጀራ
አባቴ ስለዚህ አሎንህም በቃ ከዚ ቡሃላ መገናኘት
የለብንም አላማዬ አንድ ነው ሀብታም መሆን ስለዚህ
እንቅፋት እንዳትሆንብኝ"... አለችና ዝም አለች ጭንቀቷን
ለመረዳት ለሰከንዶች አይኗን ማየት በቂ ነበር...
ኪሩቤልም የምፀት ፈገግታ ፈገግ አለና "እርግጠኛ ነኝ
ካንቺ ውጪ አላገባም እና ከዚ ቡሃላ ካይኔ ብትጠፊ
እውነቴን ነው የምልሽ ያን የንጀራ አባትሽ ቴድሮስ ተብዬ
እገለዋለው!" ሲል ሀና ልቧ ስንጥቅ ያለ መሰላት ከልቡ
እንደሆነ እርግጠኛ ነበረች...
የሀና እናት ወለደች ሀናም ስራ አቁማ እናቷን በደምብ
አረሰቻት... ኪሩቤልን እንዳፈቀረችው አምናለች እቤት
መዋል ስላዘወተረች ኪሩቤል ይናፍቃት ነበር ... ሀና
ከኪሩቤል ጋር ካደረች ቡሃላ ጌታቸውን ላይኗ
ጠልታዋለች እንደማትፈልገውም ነግራዋለች እሱ ግን
አልቅሶ ይለምናታል ከአቋሟ ንቅንቅ አልል ስትለው
ደግሞ ያስፈራራታል በዚ መሀል ቴድሮስ ለአፀደ ልጅሽን
ጠብቂ ስልሽ እምቢ ብለሽ ለገንዘብ ብላ ከማንም
ሀብታም ጋር ስትማግጥ ኖረችና አሁን ላግባሽ ስትባል
መንዘላዘሉ እንዳይቀርባት አሻፈረኝ አለች ...ብሎ
ጌታቸውና ሀና የተነሱትን ፎቶ አሳያት አፀደ በልጇ በጣም
ነበር ያዘነችው ... ታድያ አንድ ቀን ሀና ስልክ ተደወለላት
ስታነሳው የእንጀራ አባቷ ነበር እንደሚፈልጋት ነግሯት
ሰፈራቸውን ራቅ ብሎ የሚገኝ ሆቴል እንድትሄድ አዘዛት
ስትደርስ ግን ያልጠበቀችው ነገር ነበር የገጠማት እዛ
ያለው ጌታቸው ነበር ደንግጣ ስትቆም እጇን ይዞ
እንዳትጮህ በማስፈራራት መኝታ ክፍል ውስጥ አስገብቶ
ደፈራት... ሀና እራሷን ሳተች ጌታቸውም ሰራሁልሽ
በማለት ጥሏት ሄደ...
ሀና ከሁለት ወር ቡሃላ የእርግዝና ምልክት ይታያት ጀመር
ይሄኔ በሶፊያ ግፊት ወደ ክሊኒክ ጎራ አለች እናም ስትመረመር እርጉዝ እንደሆነች ተነገራት ሀና ማመን አቃታት...ግን ከማን ይሆን???...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy
📩 @BINCJ90
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_9
...🖊ሀና ተገዶ እንደተደፈረ ሰው ስትሮጥ ኪሩቤል ሲከተላት
እረጅም መንገድ ሄዱ ከዛ ግን ሀና ደከማት ጭኗ ስርም
ህመም ይሰማት ጀመር ይሄኔ ሀና ቆመች ኪሩቤልም
ደርሶባት ሲይዛት በጣም ነበር የተበሳጨባት ... ሀናም
እንባዋ አልቆም አለ "እናቴ ትሞትብኛለች ኪሩ ለምን
አሳደርከኝ..." እያለች ጮኸችበት ኪሩቤልም "ሀኒዬ ሰው
አይን ውስጥ ትገቢያለሽ ቅድሚያ ተረጋጊ ከዛ ልብስሽን
ቀይሪ ነይ" አላት እሷ ግን ልትሰማው አልፈቀደችም
እሱም በንዴት "አሁን እንዲ ሆነሽ ቴድሮስ ቢያይሽ ምን
ሊፈጠር እንደሚችል መገመት አትችይም? ደግሞስ
እንዲ ሆነሽ እናትሽ ብታይሽስ ቴድሮስ እስከዛሬ
የሚነግራትን ማመን የማትችል ይመስልሻል? ይልቅ ቆም
ብለሽ አስቢ እናትሽን መላ ፈልገሽ ቡሃላ ታረጋጊያታለሽ
አሁን ብትሄጂ ግን ገና ስታይሽ ልጄ ተደፈረች ብላ
በድንጋጤ..." አለና ንግግሩን ገታ አድርጎ... እጇን ይዞ
ካረጋጋት ቡሃላ ወደነበሩበት መለሳት ...
እሷ ሻውር እስክትወስድ እሱ ሙሉ የሚያምር ቀሚስ
ገዛላትና መጣ ሀና መረጋጋቷን ካወቀ ቡሃላ ሃኒ ግን
የምር ምንም አታስታውሺም ? አላት እሱም እንደማፈር
እያለ ሀናም የገዛላትን ቀሚስ ባድናቆት እየተመለከተች
ዞር ብላ እንኳ ሳታየው "በጭራሽ ምንም ትዝ አይለኝ"
አለች "ይገርማል ግንኮ ማታ እራስሽ ነሽ ድንግል
አይደለሁም ከልጅነቴ ነው ድንግልናዬ የተወሰደው
ስለዚህ የፈለከውን አርግ... ብለሽ እየቀባጠርሽ እኔን
የገፋፋሽኝ እንጂ ሀኒዬ ሙች እኔ አንቺን ለወሲብ
ተመኝቼሽ አላውቅም..." አለ እውነትም ኪሩቤል
የሀብታም ልጅና ቆንጆ በመሆኑ ብዙ ሴቶችን በቀላሉ
ቢያጠምድም ሀናን ግን ከልቡ ያፈቅራታል ... ሀናም
ከጎኑ ሄዳ ቁጭ ካለች ቡሃላ እንባ ያቀረረው አይኗን ወደ
አንድ አቅጣጫ ተክላ "ኪሩ እውነት ለመናገር ላንተ
የማላውቀው ስሜት አለኝ አሁን ላይ ያፈቀርኩህ
እየመሰለኝ እየፈራሁ ነው" ... አለችና ዝም አለች
"ሀሳብሽን ቀጥይ ውዴ" አላት አይኗን ለማንበብ እየጣረ
"እውነቴን ነው ማታ እንዳልኩህ እኔ ድንግልናዬ
የተወሰደው ገና 10 አመት እንኳ በቅጡ ሳይሞላኝ ነው
ደም ስለፈሰሰኝ ድንግል ናት ብለህ እንድታምን
አልፈልግም እኔ ምንም ተስፋ የለኝም የማፍቀርም
የመፈቀርም ፍላጎቴን ተነጥቄአለው ያውም በእንጀራ
አባቴ ስለዚህ አሎንህም በቃ ከዚ ቡሃላ መገናኘት
የለብንም አላማዬ አንድ ነው ሀብታም መሆን ስለዚህ
እንቅፋት እንዳትሆንብኝ"... አለችና ዝም አለች ጭንቀቷን
ለመረዳት ለሰከንዶች አይኗን ማየት በቂ ነበር...
ኪሩቤልም የምፀት ፈገግታ ፈገግ አለና "እርግጠኛ ነኝ
ካንቺ ውጪ አላገባም እና ከዚ ቡሃላ ካይኔ ብትጠፊ
እውነቴን ነው የምልሽ ያን የንጀራ አባትሽ ቴድሮስ ተብዬ
እገለዋለው!" ሲል ሀና ልቧ ስንጥቅ ያለ መሰላት ከልቡ
እንደሆነ እርግጠኛ ነበረች...
የሀና እናት ወለደች ሀናም ስራ አቁማ እናቷን በደምብ
አረሰቻት... ኪሩቤልን እንዳፈቀረችው አምናለች እቤት
መዋል ስላዘወተረች ኪሩቤል ይናፍቃት ነበር ... ሀና
ከኪሩቤል ጋር ካደረች ቡሃላ ጌታቸውን ላይኗ
ጠልታዋለች እንደማትፈልገውም ነግራዋለች እሱ ግን
አልቅሶ ይለምናታል ከአቋሟ ንቅንቅ አልል ስትለው
ደግሞ ያስፈራራታል በዚ መሀል ቴድሮስ ለአፀደ ልጅሽን
ጠብቂ ስልሽ እምቢ ብለሽ ለገንዘብ ብላ ከማንም
ሀብታም ጋር ስትማግጥ ኖረችና አሁን ላግባሽ ስትባል
መንዘላዘሉ እንዳይቀርባት አሻፈረኝ አለች ...ብሎ
ጌታቸውና ሀና የተነሱትን ፎቶ አሳያት አፀደ በልጇ በጣም
ነበር ያዘነችው ... ታድያ አንድ ቀን ሀና ስልክ ተደወለላት
ስታነሳው የእንጀራ አባቷ ነበር እንደሚፈልጋት ነግሯት
ሰፈራቸውን ራቅ ብሎ የሚገኝ ሆቴል እንድትሄድ አዘዛት
ስትደርስ ግን ያልጠበቀችው ነገር ነበር የገጠማት እዛ
ያለው ጌታቸው ነበር ደንግጣ ስትቆም እጇን ይዞ
እንዳትጮህ በማስፈራራት መኝታ ክፍል ውስጥ አስገብቶ
ደፈራት... ሀና እራሷን ሳተች ጌታቸውም ሰራሁልሽ
በማለት ጥሏት ሄደ...
ሀና ከሁለት ወር ቡሃላ የእርግዝና ምልክት ይታያት ጀመር
ይሄኔ በሶፊያ ግፊት ወደ ክሊኒክ ጎራ አለች እናም ስትመረመር እርጉዝ እንደሆነች ተነገራት ሀና ማመን አቃታት...ግን ከማን ይሆን???...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy
📩 @BINCJ90
. 💕✿ተስፋ ያጣች ሴት✿💕
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_10
...🖊ሀና ሳታገባ መውለድ አትፈልግም ነበር በዛ ላይ ሀና
አንድ አቋም አላት ልጇን ያላባት ማሳደግም ሆነ የሰው
ልጅ እያሳደገች የእንጀራ እናት መሆን አትፈልግም ስለዚህ
የነበራት ምርጫ ልጁን ማሶረድ ነው እናም ሀና
ጓደኛዋንም ሆነ ሌላ ሰው ሳታማክር ልጇን ለማሶረድ
ወስና ጤና ጣብያ ሄደች እዛ ግን እንደጠበቀችው ቀላል
አልነበረም የልጁን አባት አምጥተሽ ካልሆነ በፍፁም
አንረዳሽም አሏት ...
ሀና ሲጀመር ልጁ የኪሩቤል እንደሚሆን 80%
ብትጠራጠርም እርግጠኛ መሆን ግን አልቻለችም በዛ
ላይ ኪሩቤልም ቢሆን ይሄን ልጅ በደስታ የሚቀበል
አይመስላትም ይህን እያሰላሰለች ወደ ስራ ቦታዋ ስትሄድ
ባንድ ወቅት ሺሻ ቤት ትሰብስበው ሲያወሩ የነበረውን
አስታወሰች አሞክሲሊን በኮካ መውሰድ ፅንስ
እንደሚያጨናግፍ ትዝ አላት ከዛም በፍጥነት መተግበር
እንዳለባት በማሰብ ወደ ፋርማሲ ሄዳ አሞክሲሊን
መግዛት እንደምትፈልግ ስትገልፅላቸው ያለ ሀኪም ትዛዝ
እንደማይሸጥ ነገርዋት ....
ሀና ሰማይ የተደፋባት መሰላት የፊቷን መከፋት
የተመለከተው አንድ የፋርማሲው ሰራተኛ "የኔ እህት" አለ
ሀናም እሷን ስላልመሰላት ዞራም ሳታየው ሄደች በዚ ግዜ
ተከትሏት "እየውልሽ እኔ ልረዳሽ እፈልጋለው ስልክሽን
ስጭኝና ከስራ ቡሃላ ልደውልልሽ " ሀናም
እንደማንኛውም ወንድ ምናልባት ገላዬን ተመኝቶ ነው
ብላ ስላሰበች "ስልክ የለኝም" አለችው በንዴት እሱም
ስሜቷን ተረድቶ "እየውልሽ እንደማይሽ ትንሽ ልጅ ነሽ
እናም በዚ እድሜሽ ማርገዝሽ ደስታን የሰጠሽ
አትመስይም" ስለዚህ ... ብሎ ንግግሩን ሳይጨርስ
"በምን አወክ ማርገዜን" አለች ሀና የሀፍረት ስሜት
እያሸማቀቃት "አውቃለው ብዙውን ከፊትሽ ላይ ቢሆንም
ያነበብኩት እንደባለሞያነቴ ደግሞ የጠየክሽኝን መድሃኒት
የሚገዙት ያለ ሀኪም ትዛዝ ከሆነ ለዚ ብቻ ነው!" አለ ...
ሀናም ስላመነችው ስልኳን ሰጥታው ሄደች...
ፋርማሲስቱ ደውሎ ለሀና የፅንስ ማጨናገፊያ እሱ በግል
እንደሚሸጥላት ነገራት ግን ሀና ለመስማማት
ያልቻለችበት ጉዳይ የዋጋው ውድነት ነበር በግዜው
1000 ብር ጠየቃት ግን ከየትም ማምጣት አትችልም
ነበር ለዚም ተስፋ ቆርጣ እራሷን ለማጥፋት ወስና መኝታ
ክፍሏ በመግባት ለህፃኗ ልጅ ልብስ ማጠብያ የተገዛውን
በረኪና ጭልጥ አርጋ ጠጣችው ...
ከሁለት ቀን ቡሃላ ሀና እራሷን ሆስፒታል አገኘችው እናቷ
ገና ያልጠነከረች አራስ ብትሆንም ከሃና ጎን ግን
አልተለየችም ነበር ሀና እንደፈለገችው ለሞት
አልተዳረገችም በዚም በጣም ተከፍታ የእናቷን አይን
ማየት ፈራች ... ሀና ከሆስፒታል ስትወጣ ቤተሰብ
በሙሉ እርጉዝ እንደነበረች ስለሚያውቅ ሰፈር ውስጥ
ስሟ ጠፋ ይባስ ብሎም ህፃን ሴት ልጆቻቸውን ዋ እንደ
ሀና መንዘላዘል ትርፉ በረኪና መጋት ነው ብለው ይቆጡ
ጀመር ሀናም ይህን መቻል ስላቃታት እናቷን ለፈጣሪ
አደራ ሰታ አዲስ አበባን ለቃ ወደ ሀዋሳ ጠፍታ ሄደች...
እዛም ግን ህይወት ቀላል አልነበረችም የማታውቀው
ክልል የማታውቀው ማህበረሰብ ሀናን ግራ አጋቧት
ብርም ስላልነበራት የመጀመሪያውን ቀን በረንዳ ተጠግታ
አደረች...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_10
...🖊ሀና ሳታገባ መውለድ አትፈልግም ነበር በዛ ላይ ሀና
አንድ አቋም አላት ልጇን ያላባት ማሳደግም ሆነ የሰው
ልጅ እያሳደገች የእንጀራ እናት መሆን አትፈልግም ስለዚህ
የነበራት ምርጫ ልጁን ማሶረድ ነው እናም ሀና
ጓደኛዋንም ሆነ ሌላ ሰው ሳታማክር ልጇን ለማሶረድ
ወስና ጤና ጣብያ ሄደች እዛ ግን እንደጠበቀችው ቀላል
አልነበረም የልጁን አባት አምጥተሽ ካልሆነ በፍፁም
አንረዳሽም አሏት ...
ሀና ሲጀመር ልጁ የኪሩቤል እንደሚሆን 80%
ብትጠራጠርም እርግጠኛ መሆን ግን አልቻለችም በዛ
ላይ ኪሩቤልም ቢሆን ይሄን ልጅ በደስታ የሚቀበል
አይመስላትም ይህን እያሰላሰለች ወደ ስራ ቦታዋ ስትሄድ
ባንድ ወቅት ሺሻ ቤት ትሰብስበው ሲያወሩ የነበረውን
አስታወሰች አሞክሲሊን በኮካ መውሰድ ፅንስ
እንደሚያጨናግፍ ትዝ አላት ከዛም በፍጥነት መተግበር
እንዳለባት በማሰብ ወደ ፋርማሲ ሄዳ አሞክሲሊን
መግዛት እንደምትፈልግ ስትገልፅላቸው ያለ ሀኪም ትዛዝ
እንደማይሸጥ ነገርዋት ....
ሀና ሰማይ የተደፋባት መሰላት የፊቷን መከፋት
የተመለከተው አንድ የፋርማሲው ሰራተኛ "የኔ እህት" አለ
ሀናም እሷን ስላልመሰላት ዞራም ሳታየው ሄደች በዚ ግዜ
ተከትሏት "እየውልሽ እኔ ልረዳሽ እፈልጋለው ስልክሽን
ስጭኝና ከስራ ቡሃላ ልደውልልሽ " ሀናም
እንደማንኛውም ወንድ ምናልባት ገላዬን ተመኝቶ ነው
ብላ ስላሰበች "ስልክ የለኝም" አለችው በንዴት እሱም
ስሜቷን ተረድቶ "እየውልሽ እንደማይሽ ትንሽ ልጅ ነሽ
እናም በዚ እድሜሽ ማርገዝሽ ደስታን የሰጠሽ
አትመስይም" ስለዚህ ... ብሎ ንግግሩን ሳይጨርስ
"በምን አወክ ማርገዜን" አለች ሀና የሀፍረት ስሜት
እያሸማቀቃት "አውቃለው ብዙውን ከፊትሽ ላይ ቢሆንም
ያነበብኩት እንደባለሞያነቴ ደግሞ የጠየክሽኝን መድሃኒት
የሚገዙት ያለ ሀኪም ትዛዝ ከሆነ ለዚ ብቻ ነው!" አለ ...
ሀናም ስላመነችው ስልኳን ሰጥታው ሄደች...
ፋርማሲስቱ ደውሎ ለሀና የፅንስ ማጨናገፊያ እሱ በግል
እንደሚሸጥላት ነገራት ግን ሀና ለመስማማት
ያልቻለችበት ጉዳይ የዋጋው ውድነት ነበር በግዜው
1000 ብር ጠየቃት ግን ከየትም ማምጣት አትችልም
ነበር ለዚም ተስፋ ቆርጣ እራሷን ለማጥፋት ወስና መኝታ
ክፍሏ በመግባት ለህፃኗ ልጅ ልብስ ማጠብያ የተገዛውን
በረኪና ጭልጥ አርጋ ጠጣችው ...
ከሁለት ቀን ቡሃላ ሀና እራሷን ሆስፒታል አገኘችው እናቷ
ገና ያልጠነከረች አራስ ብትሆንም ከሃና ጎን ግን
አልተለየችም ነበር ሀና እንደፈለገችው ለሞት
አልተዳረገችም በዚም በጣም ተከፍታ የእናቷን አይን
ማየት ፈራች ... ሀና ከሆስፒታል ስትወጣ ቤተሰብ
በሙሉ እርጉዝ እንደነበረች ስለሚያውቅ ሰፈር ውስጥ
ስሟ ጠፋ ይባስ ብሎም ህፃን ሴት ልጆቻቸውን ዋ እንደ
ሀና መንዘላዘል ትርፉ በረኪና መጋት ነው ብለው ይቆጡ
ጀመር ሀናም ይህን መቻል ስላቃታት እናቷን ለፈጣሪ
አደራ ሰታ አዲስ አበባን ለቃ ወደ ሀዋሳ ጠፍታ ሄደች...
እዛም ግን ህይወት ቀላል አልነበረችም የማታውቀው
ክልል የማታውቀው ማህበረሰብ ሀናን ግራ አጋቧት
ብርም ስላልነበራት የመጀመሪያውን ቀን በረንዳ ተጠግታ
አደረች...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
. 💕✿ተስፋ ያጣች ሴት✿💕
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_11
...🖊ሀና በሀዋሳ ለ3 ቀን በረንዳ ላይ ከጎዳና ልጆች ጋር
ካደረች ቡሃላ ብርዱንና ፀሀዩን እንዲሁም ርሃቡን
ስላልቻለችው የነበራት የመኖር ተስፋ በሙሉ
ተሟጠጠባት እናቷን ስታስብ ህይወት ቅፍፍ ትላታለች
ለዚም ሀና ይህን ለመርሳት የአልኮል መጠጦችንና
አደንዛዥ እፆችን መጠቀም ጀመረች ... ሀና ከድሮም
አንድ ልምድ አላት ሁሌም የቀን ውሎዋንና ለየት ያሉ
አጋጣሚዎቿን ትፅፋለች ግጥም በጣም ትወድ ስለነበር
የመግጠም ችሎታም ነበራት ሀና በዚ በከፋት ግዜም
ዲያሪዋን(ማስታወሻ ደብተሯን) ትገልጥና ከኪሩቤል ጋር
የነበራትን ግዜና ግንኙነት ታነባቸዋለች ከዛም እንባዎቿን
በጉንጮቿ ያለገደብ ታዘንባቸዋለች ከዛም የእንጀራ አባቷን
ታስታውሳለች እሱ ሲጫወትባት ከኖረው በላይ ለጌታቸው
ያስደፈራት እንድትበቀለው ይገፋፋታል ...ሀና ተቀምጣ
ስታስብ ከቆየች ቡሃላ አባቷን ጌታቸውን እና የእንጀራ
አባቷን ለመበቀል ጥርሷን ነከሰች...
አንድ ቀን ሀና ተቀምጣ ግጥም ስትፅፍ አንዲት ወጣት
ሴት ጠራቻትና "ማን ነበር ስምሽ?" አለቻት ሀናም የልጅቷ
አጠያየቅ ፈገግ እያስባላት "ሀና" አለች "ይሄን ውበትና
አቋም ይዘሽ ጎዳና ላይ በነፃ ከማንም ጋር ከምትጋደሚ
ለምን ስራ ላይ አታውይውም" አለች ሀናም በልጅቷ
ንግግር በንዴት እየጋለች "ምናገባሽ ስጋደም አየሽኝ
እብድ" አለችና ትታት ስትሄድ ለራስሽ ብዬ ነው አለቻት
ሀናም በቀስታ በአስፓልቱ ዳር እየሄደች የልጅቷን ሁኔታና
ግልፀኝነት አስባ ብቻዋን መሳቅ ጀመረች ሀናን በዛ
ቅፅበት ላያት እብድ ትመስል ነበር
...
ሀና ከብዙ ሀሳብ ቡሃላ ጎዳና ላይ መለወጥ
እንደማይታሰብ እራሷን አሳምና ልጅቷ ልክ ነበረች ስትል
ለራሷ ነገረችው ከዛም እዛው ሀዋሳ በአንድ ትልቅ ሆቴል
ውስጥ ሰራተኛ እንደሚፈልጉ ሰምታ በአስተናጋጅነት
ለመቀጠር ወስና ስትጠይቃቸው ልምድ ከሌላት
እንደማይፈልጉ ነገርዋት ሀናም አማራጮች ስላለቁባት
እዛው ሆቴል በሴተኛ አዳሪነት ስራ ጀመረች
የመጀመርያዎቹ ቀናትና ሳምንታት ለሀና ፈታኝ ነበሩ ...
ሀና እራሷን እንድትረሳ በሚል የጀመረቻቸው አጓጓል
ሱሶች አሁን ላይ መደበኛ ሆነዋል ሀና ለስራዋ ስትል
ትለብሳለች እራሷን ትጠብቃለች ይሄም ሀናን አይቶ ማለፍ
ለወንዶች ፈተና ነበር ... ሀናም ከለት ወደለት ስራው ላይ
ጠልቃ ገባች ገና የ19 አመት ልጅ ብትሆንም ያላየችው
ፈተና ግን አልነበረም ...
ሀና ሀዋሳ ከገባች 8 ወር የሴተኛ አዳሪነትን ህይወት
ከጀመረች ደግሞ ድፍን 4 ወር ሞላት ሀና ከሆቴሉ
ሰራተኞች ጋር በፍቅር ነበር የምትኖረው የሷን አይነት ስራ
የሚሰሩት ሁለት ሴቶች ግን ሀናን ጠምደው ያዝዋት
ምክንያታቸው ደግሞ የሀና በብዙ ወንዶች መፈለግ ነው
... ይህ በንዲህ እንዳለ የሆቴሉ ባለቤት ሚስቱ አሜሪካ
ሄደች ይሄኔ ሰውየው ሀናን ቅምጡ ማድረግ ፈልጎ
ጠየቃት ሀና ግን ይህን ማድረግ እንደማትፈልግ
ነገረችው ይሄኔ ሰውየው አብረዋት የሚሰሩትን ሴቶች
እንዲያሳምኑለት ነገራቸው ሀና ግን አቋሟ አንድ ነበር
"እኔም እናት አለችኝ ባልዋ ከሌላ ሴት እንዲማግጥ
አልፈቅድም እኔ የማልፈቅደውን ደግሞ ሰው ላይ
አላደርግም!!" ትላለች ሴቶቹ ግን ከነሱ እንድትርቅ
ስለፈለጉ ብቻ እሷ የሰውየው ብቻ መሆን ካልፈለገች
ሌላ ወጥመድ ይዘጋጅላታል ብለው ተመካከሩ...
ይህ በሆነ በወሩ ሀና ከአንድ ሀብታም ጋር አዳር
ተስማምታ በመጨፈር ላይ ሳሉ ድንገት ተዘረረች
እንደምንም አንስተው ሆስፒታል ቢወስዷትም ምንም
በሽታ እንደሌለባት ተነገራትና ተመለሰች ይሁን እንጂ ሀና
ከቀን ወደቀን እራሷን መጣል ጀመረች ... ልክ ይህ በሆነ
በወሯ ሀና አበደች...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_11
...🖊ሀና በሀዋሳ ለ3 ቀን በረንዳ ላይ ከጎዳና ልጆች ጋር
ካደረች ቡሃላ ብርዱንና ፀሀዩን እንዲሁም ርሃቡን
ስላልቻለችው የነበራት የመኖር ተስፋ በሙሉ
ተሟጠጠባት እናቷን ስታስብ ህይወት ቅፍፍ ትላታለች
ለዚም ሀና ይህን ለመርሳት የአልኮል መጠጦችንና
አደንዛዥ እፆችን መጠቀም ጀመረች ... ሀና ከድሮም
አንድ ልምድ አላት ሁሌም የቀን ውሎዋንና ለየት ያሉ
አጋጣሚዎቿን ትፅፋለች ግጥም በጣም ትወድ ስለነበር
የመግጠም ችሎታም ነበራት ሀና በዚ በከፋት ግዜም
ዲያሪዋን(ማስታወሻ ደብተሯን) ትገልጥና ከኪሩቤል ጋር
የነበራትን ግዜና ግንኙነት ታነባቸዋለች ከዛም እንባዎቿን
በጉንጮቿ ያለገደብ ታዘንባቸዋለች ከዛም የእንጀራ አባቷን
ታስታውሳለች እሱ ሲጫወትባት ከኖረው በላይ ለጌታቸው
ያስደፈራት እንድትበቀለው ይገፋፋታል ...ሀና ተቀምጣ
ስታስብ ከቆየች ቡሃላ አባቷን ጌታቸውን እና የእንጀራ
አባቷን ለመበቀል ጥርሷን ነከሰች...
አንድ ቀን ሀና ተቀምጣ ግጥም ስትፅፍ አንዲት ወጣት
ሴት ጠራቻትና "ማን ነበር ስምሽ?" አለቻት ሀናም የልጅቷ
አጠያየቅ ፈገግ እያስባላት "ሀና" አለች "ይሄን ውበትና
አቋም ይዘሽ ጎዳና ላይ በነፃ ከማንም ጋር ከምትጋደሚ
ለምን ስራ ላይ አታውይውም" አለች ሀናም በልጅቷ
ንግግር በንዴት እየጋለች "ምናገባሽ ስጋደም አየሽኝ
እብድ" አለችና ትታት ስትሄድ ለራስሽ ብዬ ነው አለቻት
ሀናም በቀስታ በአስፓልቱ ዳር እየሄደች የልጅቷን ሁኔታና
ግልፀኝነት አስባ ብቻዋን መሳቅ ጀመረች ሀናን በዛ
ቅፅበት ላያት እብድ ትመስል ነበር
...
ሀና ከብዙ ሀሳብ ቡሃላ ጎዳና ላይ መለወጥ
እንደማይታሰብ እራሷን አሳምና ልጅቷ ልክ ነበረች ስትል
ለራሷ ነገረችው ከዛም እዛው ሀዋሳ በአንድ ትልቅ ሆቴል
ውስጥ ሰራተኛ እንደሚፈልጉ ሰምታ በአስተናጋጅነት
ለመቀጠር ወስና ስትጠይቃቸው ልምድ ከሌላት
እንደማይፈልጉ ነገርዋት ሀናም አማራጮች ስላለቁባት
እዛው ሆቴል በሴተኛ አዳሪነት ስራ ጀመረች
የመጀመርያዎቹ ቀናትና ሳምንታት ለሀና ፈታኝ ነበሩ ...
ሀና እራሷን እንድትረሳ በሚል የጀመረቻቸው አጓጓል
ሱሶች አሁን ላይ መደበኛ ሆነዋል ሀና ለስራዋ ስትል
ትለብሳለች እራሷን ትጠብቃለች ይሄም ሀናን አይቶ ማለፍ
ለወንዶች ፈተና ነበር ... ሀናም ከለት ወደለት ስራው ላይ
ጠልቃ ገባች ገና የ19 አመት ልጅ ብትሆንም ያላየችው
ፈተና ግን አልነበረም ...
ሀና ሀዋሳ ከገባች 8 ወር የሴተኛ አዳሪነትን ህይወት
ከጀመረች ደግሞ ድፍን 4 ወር ሞላት ሀና ከሆቴሉ
ሰራተኞች ጋር በፍቅር ነበር የምትኖረው የሷን አይነት ስራ
የሚሰሩት ሁለት ሴቶች ግን ሀናን ጠምደው ያዝዋት
ምክንያታቸው ደግሞ የሀና በብዙ ወንዶች መፈለግ ነው
... ይህ በንዲህ እንዳለ የሆቴሉ ባለቤት ሚስቱ አሜሪካ
ሄደች ይሄኔ ሰውየው ሀናን ቅምጡ ማድረግ ፈልጎ
ጠየቃት ሀና ግን ይህን ማድረግ እንደማትፈልግ
ነገረችው ይሄኔ ሰውየው አብረዋት የሚሰሩትን ሴቶች
እንዲያሳምኑለት ነገራቸው ሀና ግን አቋሟ አንድ ነበር
"እኔም እናት አለችኝ ባልዋ ከሌላ ሴት እንዲማግጥ
አልፈቅድም እኔ የማልፈቅደውን ደግሞ ሰው ላይ
አላደርግም!!" ትላለች ሴቶቹ ግን ከነሱ እንድትርቅ
ስለፈለጉ ብቻ እሷ የሰውየው ብቻ መሆን ካልፈለገች
ሌላ ወጥመድ ይዘጋጅላታል ብለው ተመካከሩ...
ይህ በሆነ በወሩ ሀና ከአንድ ሀብታም ጋር አዳር
ተስማምታ በመጨፈር ላይ ሳሉ ድንገት ተዘረረች
እንደምንም አንስተው ሆስፒታል ቢወስዷትም ምንም
በሽታ እንደሌለባት ተነገራትና ተመለሰች ይሁን እንጂ ሀና
ከቀን ወደቀን እራሷን መጣል ጀመረች ... ልክ ይህ በሆነ
በወሯ ሀና አበደች...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
. 💕✿ተስፋ ያጣች ሴት✿💕
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_12
...🖊መመረቅ አንዴ ነው እንዲሉ የሀና እድል ስትወለድ ጀምሮ
መከራና ስቃይ አቅምና ሁኔታውን እየቀያየረ ያሰቃያታል፤
ያለፈው ፈተናዋን ስታልፍ ሌላ ፈተና ይገጥማታል፤ አሁን
ደግሞ ይባስ ብሎ ዘመድ በሌለበትና አንድም ሰው
በማታውቅበት ቦታ አበደች በርግጥ ሀናን በረንዳ
ማደሯንና ብቻዋን መለፍለፏን ላላየ ጤነኛ ትመስላለች
ምክንያቱም ጨርቋን አልጣለችም ...ይህ በእንዲህ
እንዳለ ከሀና ፍቅር ይዞት የነበረ እሷ ሴተኛ አዳሪ
የነበረችበት ሆቴል በሼፍነት ተቀጥሮ የሚሰራ ወጣት
ፀበል ወሰዳት... ይሄኔ ነበር በቅናት መንፈስ ተነሳስተው
ሀናን ለእብደት የዳረጓት አብረዋት ይሰሩ የነበሩት ሴቶች
እንደሆኑ የታወቀው ...
ከ3 ወር ቡሃላ ሀና ትሽሏት ሀዋሳን ለቃ በድጋሚ አዲስ
አበባ ተመለሰች ይሄኔ ፀበል ወስዶ እንድትድን የረዳት
ቅዱስ አብሯት ነበር ሀና ቅዱስን እንደወንድም ወደደችው
እሱ ግን ያፈቅራታል ነገር ግን ፍቅሩን አልገለፀላትም
ነበር እሷም ከዛ ቀን ቡሃላ ገላዋን ሽጣ መኖር
አልፈለገችም ነበርና በቅዱስ እርዳታ ቤት ተከራይታ
መኖር ጀመረች ግን ሁሌ የሱን እጅ ማየት ስላሳፈራት
ከእናቷ ቤት አካባቢ የሚገኝ የቡና መልቀምያ ድርጅት
ውስጥ ተቀጠረች በዚ ግዜ ስለእናቷም ወሬ ታጠያይቅ
ነበር የሰማችው ዜና ግን ሀናን በሰአቱ በጣም ረብሿት
ነበር ... እናቷ አፀደ የምታውቀው ልጇ ውጪ ሀገር
ማለትም አረብ ሀገር እንደሄደች ነው ይህን እንድታስብ
ያሳመናት ደግሞ የሀና እንጀራ አባት መሆኑንም
ሰምታለች ...
ታድያ አንድ የተባረከ ቀን የሀና ስልክ ጠራ የውጭ ስልክ
ነበር አንስታም "ሀሎ" ስትል ይደውላል ብላ
ያልጠበቀችው ሰው ነበር ሀና ልቧ ስንጥቅ አለ ይሄ
ድምፅ ከረጅም ግዜ በፊት ልክ እንዳሁኑ ስትሰማው ሌላ
ስሜት ይሰማት ነበር ኪሩቤል ነው ማመን ተሳናት
ኪሩቤልን ባሳለፈቻቸው ግዜያቶች ሁሉ ከ100 ቢያንስ
95ቱን ቀናት ታስበው ነበር ሳታስበው እምባ ተናነቃት
ሰላምታ ከተለዋወጡ በኋላም "ሀኒ አፈቅርሻለሁ!! ብዙ
ጠብቄሽም ነበር በኔ ምክንያት ፀንሰሽ ... ህይወትሽ
እንደተበላሸና ከቤት እንደጠፋሽ ሰምቻለው ግን ፈልጌ
አጣሁሽ ይቅር በይኝ እባክሽ..." አለ እንባ እየተናነቀው
እንዳወራ ድምፁ ያሳብቅ ነበር ሀናም መናገር አቃታት
እንባዋ ያለገደብ ፈሰሰ ምንም መልስ ሳትሰጠውም
ዘጋችበት... ቅዱስ ተቀምጦ ያያት ስለነበር ልክ ስልኩ
ሲቋረጥ ነገሩን ለማወቅ እንደጓጓ ሁሉ የሀናን አይኖች
እየጠራረገ ጠየቃት... ሀናም እንደምንም እራሷን
አረጋግታ ስለኪሩቤል ነገረችው ቅዱስም ያፈቅራት
ስለነበር በኪሩቤል ቀና ግራ በሚያጋባ አኳኋንም
"...ታፈቅሪዋለሽ ማለት ነው?" ሲል ጠየቀ ሃናም የረጠቡ
አይኖቿን እያደራረቀች "አላውቅም እኔ የማውቀው አሁን
ከጎኔ ቢሆን ደስተኛ እንደምሆን ብቻ ነው" አለች።
ኪሩቤል ከሰአታት ቡሃላ ደግሞ ሲደውል ሀናም ተረጋግታ
ስለነበር በደምብ አወሩ እሱም ጀርመን እንደሄደ ነገራት
... ከዛ ቡሃላ ሁሌም ይደውላል ልጁን በማስወረዷ
እንደተናደደባት ደጋግሞ ይነግራታል ሀና ግን ከሱ ቡሃላ
በጌታቸው ስለመደፈሯም ሆነ ስለ ሴተኛ አዳሪነት
ህይወቷ ፈፅሞ አልነገረችውም ታማ ፀበል እንዳሻላት
ብቻ ነግራው አዝኖ ነበር ... ከዛም ሀናን ፓስፖርት
እንድታወጣ ነገራት ሀናም ፓስፖርት አውጥታ ወደ
ኪሩቤል ጀርመን ለመሄድ ፕሮሰስ ጀመረች ቅዱስንም
የግሉ ቤት እንዲፈልግ ነገረችው ቅዱስ ግን "እስካለሽ
አብሬሽ እሆናለው" አላት ሀናም ቅዱስ ውለታ ስለዋለላት
እንደወንድሟ ትወደዋለች እንደሚያፈቅራት ግን እስካሁን
አልገለፀላትም ይሁንና ቅዱስ የሀናን መሄድ
አልወደደውምና እንድትቀር ለማድረግ እንቅፋት ያዘጋጅ
ጀመር...
ኪሩቤል ስለቅዱስ ምንም አያውቅም ቅዱስ ግን
ስለኪሩቤል ሁሌም ይሰማ ነበር ሀናም ይህችን ሀገር
ተሰናብታ የምትሄድበትን ግዜ በጉጉት ትጠባበቅ ነበር
ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድ ቀን ምሽት ቅዱስ ሀና
ኢንባሲ ሄዳ እስክትመጣ ቤቱን አሰማምሮ እራትና የወይን
መጠጥ አዘጋጅቶ ጠበቃት ሀናም ይህን ማሰቡ ደስ
እያላት በሉ ከዛም ወይን ቀድቶ ሰጣት... ሀና የመጠጥ
ልምድ ነበራት ማለትም ቶሎ አሰክርም ነበር ያን ቀን ግን
አንድ ብርጭቆ ሳትጨርስ ሰከረች ይህንም አጋጣሚ
ቅዱስ ተጠቀመበት... ሲነጋ ሀና እራሷን አሟት ነበር
ኪሩቤል ይደውላል ብላ ቅትጠብቀው ሳይደውል ቀረ ያ
ቀን እንደምንም ነጋ... ግን ኪሩቤል አልደወለም
በሳምንቷ እራሷ ካርድ ሞልታ ደወለች ኪሩቤል ግን
"ሁለተኛ እንዳትደውይ" ብቻ ብሎ ዘጋባት... ሀና ይህን
ማመን ተሳናት ኪሩ ይህን ለምን አረገ ብላ እራሷን
ጠየቀች ግን ምንም መልስ አጣች ሀና ተስፋዋ ባንዴ
ድራሹ ጠፋ...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_12
...🖊መመረቅ አንዴ ነው እንዲሉ የሀና እድል ስትወለድ ጀምሮ
መከራና ስቃይ አቅምና ሁኔታውን እየቀያየረ ያሰቃያታል፤
ያለፈው ፈተናዋን ስታልፍ ሌላ ፈተና ይገጥማታል፤ አሁን
ደግሞ ይባስ ብሎ ዘመድ በሌለበትና አንድም ሰው
በማታውቅበት ቦታ አበደች በርግጥ ሀናን በረንዳ
ማደሯንና ብቻዋን መለፍለፏን ላላየ ጤነኛ ትመስላለች
ምክንያቱም ጨርቋን አልጣለችም ...ይህ በእንዲህ
እንዳለ ከሀና ፍቅር ይዞት የነበረ እሷ ሴተኛ አዳሪ
የነበረችበት ሆቴል በሼፍነት ተቀጥሮ የሚሰራ ወጣት
ፀበል ወሰዳት... ይሄኔ ነበር በቅናት መንፈስ ተነሳስተው
ሀናን ለእብደት የዳረጓት አብረዋት ይሰሩ የነበሩት ሴቶች
እንደሆኑ የታወቀው ...
ከ3 ወር ቡሃላ ሀና ትሽሏት ሀዋሳን ለቃ በድጋሚ አዲስ
አበባ ተመለሰች ይሄኔ ፀበል ወስዶ እንድትድን የረዳት
ቅዱስ አብሯት ነበር ሀና ቅዱስን እንደወንድም ወደደችው
እሱ ግን ያፈቅራታል ነገር ግን ፍቅሩን አልገለፀላትም
ነበር እሷም ከዛ ቀን ቡሃላ ገላዋን ሽጣ መኖር
አልፈለገችም ነበርና በቅዱስ እርዳታ ቤት ተከራይታ
መኖር ጀመረች ግን ሁሌ የሱን እጅ ማየት ስላሳፈራት
ከእናቷ ቤት አካባቢ የሚገኝ የቡና መልቀምያ ድርጅት
ውስጥ ተቀጠረች በዚ ግዜ ስለእናቷም ወሬ ታጠያይቅ
ነበር የሰማችው ዜና ግን ሀናን በሰአቱ በጣም ረብሿት
ነበር ... እናቷ አፀደ የምታውቀው ልጇ ውጪ ሀገር
ማለትም አረብ ሀገር እንደሄደች ነው ይህን እንድታስብ
ያሳመናት ደግሞ የሀና እንጀራ አባት መሆኑንም
ሰምታለች ...
ታድያ አንድ የተባረከ ቀን የሀና ስልክ ጠራ የውጭ ስልክ
ነበር አንስታም "ሀሎ" ስትል ይደውላል ብላ
ያልጠበቀችው ሰው ነበር ሀና ልቧ ስንጥቅ አለ ይሄ
ድምፅ ከረጅም ግዜ በፊት ልክ እንዳሁኑ ስትሰማው ሌላ
ስሜት ይሰማት ነበር ኪሩቤል ነው ማመን ተሳናት
ኪሩቤልን ባሳለፈቻቸው ግዜያቶች ሁሉ ከ100 ቢያንስ
95ቱን ቀናት ታስበው ነበር ሳታስበው እምባ ተናነቃት
ሰላምታ ከተለዋወጡ በኋላም "ሀኒ አፈቅርሻለሁ!! ብዙ
ጠብቄሽም ነበር በኔ ምክንያት ፀንሰሽ ... ህይወትሽ
እንደተበላሸና ከቤት እንደጠፋሽ ሰምቻለው ግን ፈልጌ
አጣሁሽ ይቅር በይኝ እባክሽ..." አለ እንባ እየተናነቀው
እንዳወራ ድምፁ ያሳብቅ ነበር ሀናም መናገር አቃታት
እንባዋ ያለገደብ ፈሰሰ ምንም መልስ ሳትሰጠውም
ዘጋችበት... ቅዱስ ተቀምጦ ያያት ስለነበር ልክ ስልኩ
ሲቋረጥ ነገሩን ለማወቅ እንደጓጓ ሁሉ የሀናን አይኖች
እየጠራረገ ጠየቃት... ሀናም እንደምንም እራሷን
አረጋግታ ስለኪሩቤል ነገረችው ቅዱስም ያፈቅራት
ስለነበር በኪሩቤል ቀና ግራ በሚያጋባ አኳኋንም
"...ታፈቅሪዋለሽ ማለት ነው?" ሲል ጠየቀ ሃናም የረጠቡ
አይኖቿን እያደራረቀች "አላውቅም እኔ የማውቀው አሁን
ከጎኔ ቢሆን ደስተኛ እንደምሆን ብቻ ነው" አለች።
ኪሩቤል ከሰአታት ቡሃላ ደግሞ ሲደውል ሀናም ተረጋግታ
ስለነበር በደምብ አወሩ እሱም ጀርመን እንደሄደ ነገራት
... ከዛ ቡሃላ ሁሌም ይደውላል ልጁን በማስወረዷ
እንደተናደደባት ደጋግሞ ይነግራታል ሀና ግን ከሱ ቡሃላ
በጌታቸው ስለመደፈሯም ሆነ ስለ ሴተኛ አዳሪነት
ህይወቷ ፈፅሞ አልነገረችውም ታማ ፀበል እንዳሻላት
ብቻ ነግራው አዝኖ ነበር ... ከዛም ሀናን ፓስፖርት
እንድታወጣ ነገራት ሀናም ፓስፖርት አውጥታ ወደ
ኪሩቤል ጀርመን ለመሄድ ፕሮሰስ ጀመረች ቅዱስንም
የግሉ ቤት እንዲፈልግ ነገረችው ቅዱስ ግን "እስካለሽ
አብሬሽ እሆናለው" አላት ሀናም ቅዱስ ውለታ ስለዋለላት
እንደወንድሟ ትወደዋለች እንደሚያፈቅራት ግን እስካሁን
አልገለፀላትም ይሁንና ቅዱስ የሀናን መሄድ
አልወደደውምና እንድትቀር ለማድረግ እንቅፋት ያዘጋጅ
ጀመር...
ኪሩቤል ስለቅዱስ ምንም አያውቅም ቅዱስ ግን
ስለኪሩቤል ሁሌም ይሰማ ነበር ሀናም ይህችን ሀገር
ተሰናብታ የምትሄድበትን ግዜ በጉጉት ትጠባበቅ ነበር
ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድ ቀን ምሽት ቅዱስ ሀና
ኢንባሲ ሄዳ እስክትመጣ ቤቱን አሰማምሮ እራትና የወይን
መጠጥ አዘጋጅቶ ጠበቃት ሀናም ይህን ማሰቡ ደስ
እያላት በሉ ከዛም ወይን ቀድቶ ሰጣት... ሀና የመጠጥ
ልምድ ነበራት ማለትም ቶሎ አሰክርም ነበር ያን ቀን ግን
አንድ ብርጭቆ ሳትጨርስ ሰከረች ይህንም አጋጣሚ
ቅዱስ ተጠቀመበት... ሲነጋ ሀና እራሷን አሟት ነበር
ኪሩቤል ይደውላል ብላ ቅትጠብቀው ሳይደውል ቀረ ያ
ቀን እንደምንም ነጋ... ግን ኪሩቤል አልደወለም
በሳምንቷ እራሷ ካርድ ሞልታ ደወለች ኪሩቤል ግን
"ሁለተኛ እንዳትደውይ" ብቻ ብሎ ዘጋባት... ሀና ይህን
ማመን ተሳናት ኪሩ ይህን ለምን አረገ ብላ እራሷን
ጠየቀች ግን ምንም መልስ አጣች ሀና ተስፋዋ ባንዴ
ድራሹ ጠፋ...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
. 💕✿ተስፋ ያጣች ሴት✿💕
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_13
...?ኪሩቤል ሀናን ጀርመን የመውሰድ ሃሳቡን በመተው ሀና
ህይወት ያበቃች መሰላት በተለይ ደግሞ ለምን
የሚለውን ጥያቄ መልስ አለማግኘቷ ዳግም ወደ
ተወችው ሱስ መለሳት ሀና ታጨሳለች ትቅማለች
ትጠጣለች ... ቅዱስም እሷን የሱ ለማድረግ ብዙ
ቢለፋም አቃተው... አንድ ቀን ሀና ዋትሳፕ ላይ
ለኪሩቤል የድምፅ መልክት ላከችለት "ኪሩ ሰላም
ባለህበት ግን ኪሩ እኔ ካንተ ይሄን አልጠበኩም ነበር ...
እራስህ ተስፋ ሰጠኸኝ ግን መልሰህ ወሰድከው እኔ ላንተ
ትልቅ ቦታ ነበረኝ ግን ከዳኸኝ ይሄን ያደረከው አንተ
ባትሆን ብዬ ተመኘው ያኔ እንደተጠፋፋን ብንቀርም
ብያለው... ግን አንድ ነገር እወቅ እኔን ያስከፋኝ ጀርመን
መቅረቴ አይደለም ባንተ መከዳቴ እንጂ..." ይሄን
ስትናገር የእንባዋን መዝነብ ሳያያት ድምፅዋን ለሰማ
በራሱ ግልፅ ነበር...
ሀና ለላከችው መልክት ኪሩቤል መልስ ለመስጠት
አልዘገየም ነበር ወድያው ፎቶዎች ላከላት... ሀና ይህን
ማማን ተሳናት እራሷን መካድ ፈለገች እርቃኗን አልጋ ላይ
ከቅዱስ ጋር ሲሳሳሙና ሲጎራረሱ... ያሳያል ፎቶውን
አይታ አፍዋን ከፍታ ቀረች በፍፁም ይሄ ሲሆን እራስዋን
አታውቅም ከፎቶው ውጪ ስለተፈጠረው ነገርም
አታውቅም ! ቅዱስ በቁሟ እንደቀበራት ያህል ተሰማት
ጠብቃም ልክ ሲገባ አናቱን በጠርሙስ ብላ ልትገለው
ወሰነች ...
ሰአታት አለፉ ለኪሩቤል ምንም መልስ ስላጣች ዝምታን
መረጠች ቅዱስን ገላ እስር ቤት ብትገባም አይቆጫት
ግን ቅዱስ ያን ቀን ቤት አላደረም ከቤት ውጪ አድሮ
ስለማያውቅ ብላም አልተጨነቀችም ቀን ሁለት ቀን
ሳምንት ሞላው ... ቅዱስ ከቤት ከወጣ 15ኛ ቀን ላይ
አንድ ደብዳቤ በሰው ላከላት ደብዳቤውን ገልጣ ማንበብ
ጀመረች ... "ሀኒ በጣም ስለማፈቅርሽ ከጎኔ ስትርቂ
ማየት ስላልፈለኩ ነው ይሄን ያረኩት ግን ከሆነ ቡሃላ
በራሴ አፈርኩ የጅል ስራ እንደነበርም ተረዳሁ ይቅር
እንደማትይኝ አውቃለው ሀኒ ግን እመኚኝ ለፍቅር ስል
ነው !" ይላል ሀና ይህን ስታነብ በቅዱስ ሳይሆን በራሷ
እድል ማልቀስ ጀመረች ...
ከዚ ቡሃላ ስልኳን ዘጋችውና ሰፈር ቀየረች ... ልክ በወሯ
ደላላጋ ሄዳ በባህር ስደት ለመሄድ መዘጋጀት ጀመረች
በቅድሚያ አረብ ሀገር ልትሄድ አስባ ነበር ግን አረብ
ሀገር ሲባል በጣም ትጠላ ስለነበር በሊቢያ አቋርጣ
ጣሊያን ለመግባት ወሰነች ሀና ምንግዜም ሞት
አትፈራም "ወይ ሀብታም መሆን አልያም መሞት
ይሻላል!!" ትላለች ... ሀና ለጉዞው ብዙ ገንዘብ
ስለተጠየቀች ወደ ሴተኛ አዳሪነቷ ተመልሳ ገንዘብ
ማጠራቀም ጀመረች...
ያላትን ሸጣና ከምትጠላቸው ሰዎች አንሶላ ተጋፋ
እንዲሁም ከሰከሩት ላይ እየሰረቀች 80,000 ብር
አጠራቀመች ይሄኔ የምርመራ ወረቀት አስገብታ መሄድ
እንደምትችል ተገለፀላት ሀና ይህን ለማድረግ ጤና
ጣብያ ሄዳ ስትመረመር ግን ያልጠበቀችው ውጤት ነበር
የገጠማት ዶክተሩ ትንሽ ምክር ቢጤ ካስተላለፈ ቡሃላ
"ይቅርታ ሀና በጣም አዝናለው ኤች አይ ቪ HIV
በደምሽ ውስጥ አለ!" አላት ሀና ይህን ለማመን
አይደለም ለመስማት አቅም ስላልነበራት በቁሟ
ወደቀች...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_13
...?ኪሩቤል ሀናን ጀርመን የመውሰድ ሃሳቡን በመተው ሀና
ህይወት ያበቃች መሰላት በተለይ ደግሞ ለምን
የሚለውን ጥያቄ መልስ አለማግኘቷ ዳግም ወደ
ተወችው ሱስ መለሳት ሀና ታጨሳለች ትቅማለች
ትጠጣለች ... ቅዱስም እሷን የሱ ለማድረግ ብዙ
ቢለፋም አቃተው... አንድ ቀን ሀና ዋትሳፕ ላይ
ለኪሩቤል የድምፅ መልክት ላከችለት "ኪሩ ሰላም
ባለህበት ግን ኪሩ እኔ ካንተ ይሄን አልጠበኩም ነበር ...
እራስህ ተስፋ ሰጠኸኝ ግን መልሰህ ወሰድከው እኔ ላንተ
ትልቅ ቦታ ነበረኝ ግን ከዳኸኝ ይሄን ያደረከው አንተ
ባትሆን ብዬ ተመኘው ያኔ እንደተጠፋፋን ብንቀርም
ብያለው... ግን አንድ ነገር እወቅ እኔን ያስከፋኝ ጀርመን
መቅረቴ አይደለም ባንተ መከዳቴ እንጂ..." ይሄን
ስትናገር የእንባዋን መዝነብ ሳያያት ድምፅዋን ለሰማ
በራሱ ግልፅ ነበር...
ሀና ለላከችው መልክት ኪሩቤል መልስ ለመስጠት
አልዘገየም ነበር ወድያው ፎቶዎች ላከላት... ሀና ይህን
ማማን ተሳናት እራሷን መካድ ፈለገች እርቃኗን አልጋ ላይ
ከቅዱስ ጋር ሲሳሳሙና ሲጎራረሱ... ያሳያል ፎቶውን
አይታ አፍዋን ከፍታ ቀረች በፍፁም ይሄ ሲሆን እራስዋን
አታውቅም ከፎቶው ውጪ ስለተፈጠረው ነገርም
አታውቅም ! ቅዱስ በቁሟ እንደቀበራት ያህል ተሰማት
ጠብቃም ልክ ሲገባ አናቱን በጠርሙስ ብላ ልትገለው
ወሰነች ...
ሰአታት አለፉ ለኪሩቤል ምንም መልስ ስላጣች ዝምታን
መረጠች ቅዱስን ገላ እስር ቤት ብትገባም አይቆጫት
ግን ቅዱስ ያን ቀን ቤት አላደረም ከቤት ውጪ አድሮ
ስለማያውቅ ብላም አልተጨነቀችም ቀን ሁለት ቀን
ሳምንት ሞላው ... ቅዱስ ከቤት ከወጣ 15ኛ ቀን ላይ
አንድ ደብዳቤ በሰው ላከላት ደብዳቤውን ገልጣ ማንበብ
ጀመረች ... "ሀኒ በጣም ስለማፈቅርሽ ከጎኔ ስትርቂ
ማየት ስላልፈለኩ ነው ይሄን ያረኩት ግን ከሆነ ቡሃላ
በራሴ አፈርኩ የጅል ስራ እንደነበርም ተረዳሁ ይቅር
እንደማትይኝ አውቃለው ሀኒ ግን እመኚኝ ለፍቅር ስል
ነው !" ይላል ሀና ይህን ስታነብ በቅዱስ ሳይሆን በራሷ
እድል ማልቀስ ጀመረች ...
ከዚ ቡሃላ ስልኳን ዘጋችውና ሰፈር ቀየረች ... ልክ በወሯ
ደላላጋ ሄዳ በባህር ስደት ለመሄድ መዘጋጀት ጀመረች
በቅድሚያ አረብ ሀገር ልትሄድ አስባ ነበር ግን አረብ
ሀገር ሲባል በጣም ትጠላ ስለነበር በሊቢያ አቋርጣ
ጣሊያን ለመግባት ወሰነች ሀና ምንግዜም ሞት
አትፈራም "ወይ ሀብታም መሆን አልያም መሞት
ይሻላል!!" ትላለች ... ሀና ለጉዞው ብዙ ገንዘብ
ስለተጠየቀች ወደ ሴተኛ አዳሪነቷ ተመልሳ ገንዘብ
ማጠራቀም ጀመረች...
ያላትን ሸጣና ከምትጠላቸው ሰዎች አንሶላ ተጋፋ
እንዲሁም ከሰከሩት ላይ እየሰረቀች 80,000 ብር
አጠራቀመች ይሄኔ የምርመራ ወረቀት አስገብታ መሄድ
እንደምትችል ተገለፀላት ሀና ይህን ለማድረግ ጤና
ጣብያ ሄዳ ስትመረመር ግን ያልጠበቀችው ውጤት ነበር
የገጠማት ዶክተሩ ትንሽ ምክር ቢጤ ካስተላለፈ ቡሃላ
"ይቅርታ ሀና በጣም አዝናለው ኤች አይ ቪ HIV
በደምሽ ውስጥ አለ!" አላት ሀና ይህን ለማመን
አይደለም ለመስማት አቅም ስላልነበራት በቁሟ
ወደቀች...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
. 💕✿ተስፋ ያጣች ሴት✿💕
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_14
...🖊ሀና ኤች አይ ቪ በደሟ ውስጥ መኖሩን ስታውቅ እራሷን
ከሳተች ከሁለት ቀን ቡሃላ ነቃች ስትነቃ እንድ ክፍል
ውስጥ ብቻዋን አልጋ ይዛ ተኝታ ነበር ዞር ዞር ብላ
ተመለከተች ለመነሳትም ፈለገች ግን አቃታት እራሷን
በጣም አሟታል ይሄኔ እዛ ክፍል ከመግባቷ በፊት
ስለተፈጠረው ነገር ለማስታወስ ጥረት ማድረግ ጀመረች
ይሄኔ ስለጉዞዋ አሰበች በዚ ግዜ ነበር ኤች አይ ቪ /
HIV/ የምትለዋን የዶክተሩ ንግግር ትዝ ያላት ሃና
በቅፅበት አይሆንም መኖር የለብኝም አለችና የተሰካላትን
ጉልኮስ ነቀለችው ይሄኔ አንድ ወጣት ዶክተር ወደክፍሉ
በመግባት "የኔ እህት ተረጋጊ" አላት ሀና ግን እንደ እብድ
አረጋት "እኔ መትረፍ የለብኝም" እያለች ጮኸች
ዶክተሩም ከብዙ ጥረት ቡሃላ አሳምኖ እንድትረጋጋ
አደረጋት ...
ሀና ከሀኪም ቤት እንደወጣች ቤተክርስትያን በመሄድ
ለፈጣሪዋ አነባች ግን ሀና ስታለቅስ እንጂ የውስጧን
ፍላጎትም ሆነ ምን ብላ እንደምትለምነው አታውቅም
ነበር ግን ደጋግማ አንድ ነገር አለች "ግን ለምን በኔ ላይ
ይህን ሁሉ መከራ ፈረድክ ምንስ ነው ሀጥያቴ?የማንንስ
እዳ ነው እየከፈልኩ ያለሁት? " እያለች ትጠይቃለች
የፈጣሪ መልስ ግን ምን ግዜም በተግባር ስለሆነ ያን
ሰአት ምንም መልስ አላገኘችም! አልቅሳ ስትጨርስ ቤቷ
ገባች ቁጭ ብላ ካሰበች ቡሃላም አንድ ነገር ልታደርግ
ወሰነች እዛው ትሰራበት የነበረው ሆቴል ተመልሳ
ወንዶችን መበቀል ...
ሀና መድሃኒቷን/ማራዘምያ/ መውሰድ ጀመረች እራሷንም
ከድሮው በበለጠ ትጠብቃለች ውበቷ እንደ አደይ ፈካ
እድሜዋም ህፃን ስለነበረች ወንዶችን ማጥመድ ለሷ
ቀላል ነበር ይህ በእንዲህ እንዳለ የመጀመርያ ወጥመዷ
የሆቴሉን ባለቤት አደረገችው ሆን ብላ እንዲደፍራት
አደረገች እንደፈለገችውም ተሳክቶላት ያለምንም ጥንቃቄ
ወሲብ ፈፀሙ ሁለተኛው ስራዋ "...እንደደፈርከኝ
ለሚስትህ እንዳልናገር 50,000 ብር ስጠኝና ከሆቴልህ
ልጥፋ" የሚል ነበር ይሄም እንዳሰበችው ተሳካላትና ሀና
ጥላ በመውጣት ሌላ ሆቴል ተቀጠረች ... ሀና ፈፅሞ
አትፀፀትም አንድ ሰው በበከለች ቁጥር የመንፈስ እርካታ
ይሰማታል... በዚ ሁኔታዋ አንድ አመት ቆየች ከነጭ እስከ
ጥቁር ከኢትዮጵያዊ እስከ እንግሊዛዊ የበቀል መርዟን
እረጭታባቸዋለች...
አንድ ቀን አዳር ከአንድ ባለሀብት ጋር ካደረች ቡሃላ
እንቅልፉን ሲተኛ ኪሱን መበርበር ጀመረች ይሄኔ ግን
ያልጠበቀችው ጉድ ነበር የገጠማት ሀና ምንግዜም
ቢሆን ማታ ከስራ በፊት አልኮልና አደንዛዥ እፅ
ስለምትወስድ ምንም አታስተውልም ዛሬም
እንደለመደችው ሰውየውን ገንዘቡን ለመስረቅ ኪሱን
ስትበረብር መንጃ ፍቃዱ እጇ ውስጥ ገባ ይሄኔ ስሙን
ስታነብ መቼም ልትገምት የማትችለው ዱብዳ ነበር
የገጠማት የሰውየው ሙሉ ስም አቶ ፀጋዬ ገ/ማርያም
ይላል እሷ ስሟ ሀና ፀጋዬ ገ/ማርያም እንደሆነ
ታውቃለች ይህ ሰው በአካል የማታውቀው ወላጅ አባቷ
ነው አባቷ የወጣለት ሴሰኛ መሆኑን ብታውቅም በሀብቱ
አማሎ ሴት ይይዛል እንጂ ሴተኛ አዳሪ ጋር ይሄዳል ብላ
አስባም አታውቅ ግን ሆነ ለማረጋገጥ ዋሌቱን ፈተሸችው
የወንድሟ ያስራና ሌሎች የማታውቃቸው ወንድምና
እህቶችዋ ፎቶ አለ ሀና ግራ ተጋባች...
#ይቀጥላል...
#ክፍል_አስራ_አምስትን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_14
...🖊ሀና ኤች አይ ቪ በደሟ ውስጥ መኖሩን ስታውቅ እራሷን
ከሳተች ከሁለት ቀን ቡሃላ ነቃች ስትነቃ እንድ ክፍል
ውስጥ ብቻዋን አልጋ ይዛ ተኝታ ነበር ዞር ዞር ብላ
ተመለከተች ለመነሳትም ፈለገች ግን አቃታት እራሷን
በጣም አሟታል ይሄኔ እዛ ክፍል ከመግባቷ በፊት
ስለተፈጠረው ነገር ለማስታወስ ጥረት ማድረግ ጀመረች
ይሄኔ ስለጉዞዋ አሰበች በዚ ግዜ ነበር ኤች አይ ቪ /
HIV/ የምትለዋን የዶክተሩ ንግግር ትዝ ያላት ሃና
በቅፅበት አይሆንም መኖር የለብኝም አለችና የተሰካላትን
ጉልኮስ ነቀለችው ይሄኔ አንድ ወጣት ዶክተር ወደክፍሉ
በመግባት "የኔ እህት ተረጋጊ" አላት ሀና ግን እንደ እብድ
አረጋት "እኔ መትረፍ የለብኝም" እያለች ጮኸች
ዶክተሩም ከብዙ ጥረት ቡሃላ አሳምኖ እንድትረጋጋ
አደረጋት ...
ሀና ከሀኪም ቤት እንደወጣች ቤተክርስትያን በመሄድ
ለፈጣሪዋ አነባች ግን ሀና ስታለቅስ እንጂ የውስጧን
ፍላጎትም ሆነ ምን ብላ እንደምትለምነው አታውቅም
ነበር ግን ደጋግማ አንድ ነገር አለች "ግን ለምን በኔ ላይ
ይህን ሁሉ መከራ ፈረድክ ምንስ ነው ሀጥያቴ?የማንንስ
እዳ ነው እየከፈልኩ ያለሁት? " እያለች ትጠይቃለች
የፈጣሪ መልስ ግን ምን ግዜም በተግባር ስለሆነ ያን
ሰአት ምንም መልስ አላገኘችም! አልቅሳ ስትጨርስ ቤቷ
ገባች ቁጭ ብላ ካሰበች ቡሃላም አንድ ነገር ልታደርግ
ወሰነች እዛው ትሰራበት የነበረው ሆቴል ተመልሳ
ወንዶችን መበቀል ...
ሀና መድሃኒቷን/ማራዘምያ/ መውሰድ ጀመረች እራሷንም
ከድሮው በበለጠ ትጠብቃለች ውበቷ እንደ አደይ ፈካ
እድሜዋም ህፃን ስለነበረች ወንዶችን ማጥመድ ለሷ
ቀላል ነበር ይህ በእንዲህ እንዳለ የመጀመርያ ወጥመዷ
የሆቴሉን ባለቤት አደረገችው ሆን ብላ እንዲደፍራት
አደረገች እንደፈለገችውም ተሳክቶላት ያለምንም ጥንቃቄ
ወሲብ ፈፀሙ ሁለተኛው ስራዋ "...እንደደፈርከኝ
ለሚስትህ እንዳልናገር 50,000 ብር ስጠኝና ከሆቴልህ
ልጥፋ" የሚል ነበር ይሄም እንዳሰበችው ተሳካላትና ሀና
ጥላ በመውጣት ሌላ ሆቴል ተቀጠረች ... ሀና ፈፅሞ
አትፀፀትም አንድ ሰው በበከለች ቁጥር የመንፈስ እርካታ
ይሰማታል... በዚ ሁኔታዋ አንድ አመት ቆየች ከነጭ እስከ
ጥቁር ከኢትዮጵያዊ እስከ እንግሊዛዊ የበቀል መርዟን
እረጭታባቸዋለች...
አንድ ቀን አዳር ከአንድ ባለሀብት ጋር ካደረች ቡሃላ
እንቅልፉን ሲተኛ ኪሱን መበርበር ጀመረች ይሄኔ ግን
ያልጠበቀችው ጉድ ነበር የገጠማት ሀና ምንግዜም
ቢሆን ማታ ከስራ በፊት አልኮልና አደንዛዥ እፅ
ስለምትወስድ ምንም አታስተውልም ዛሬም
እንደለመደችው ሰውየውን ገንዘቡን ለመስረቅ ኪሱን
ስትበረብር መንጃ ፍቃዱ እጇ ውስጥ ገባ ይሄኔ ስሙን
ስታነብ መቼም ልትገምት የማትችለው ዱብዳ ነበር
የገጠማት የሰውየው ሙሉ ስም አቶ ፀጋዬ ገ/ማርያም
ይላል እሷ ስሟ ሀና ፀጋዬ ገ/ማርያም እንደሆነ
ታውቃለች ይህ ሰው በአካል የማታውቀው ወላጅ አባቷ
ነው አባቷ የወጣለት ሴሰኛ መሆኑን ብታውቅም በሀብቱ
አማሎ ሴት ይይዛል እንጂ ሴተኛ አዳሪ ጋር ይሄዳል ብላ
አስባም አታውቅ ግን ሆነ ለማረጋገጥ ዋሌቱን ፈተሸችው
የወንድሟ ያስራና ሌሎች የማታውቃቸው ወንድምና
እህቶችዋ ፎቶ አለ ሀና ግራ ተጋባች...
#ይቀጥላል...
#ክፍል_አስራ_አምስትን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
. 💕✿ተስፋ ያጣች ሴት✿💕
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_15
...🖊ሀና አሰበች ይሄ ሰውዬ ሳይነቃ ከቤት መውጣት
እንዳለባት በመገንዘብ በፍጥነት ልብሷን ለበሰች ያን
ሰአት አባቷ ሴተኛ አዳሪ ይዞ ማደሩ ያውም የትም ወልዶ
የጣላት ልጁ መሆኗ አንተ ልክስክስ ...ብላ በህዝብ ፊት
ብታሸማቅቀውና ብታዋርደው ምን ያህል ደስ ባላት ግን
ሀና ለብዙ ግዜ ለፍታ ያሳደገቻትን እናቷን አስታወሰች
እናም ለዚች ምስኪን እናቷ ምላሽ ይህን ማድረግ እናቷን
ማዋረድ እንደሆነ በመገመት አባቷ ሳይነቃ ጥላው ወታ
ሄደች ኪሱ ውስጥ የነበሩትን ፎቶዎችና አስተካክላ
ያልቆጠረችውን ገንዘቡንም ይዛበት ነበር የሄደችው....
ሀና ከዛን ቀን ቡሃላ ወደ ሴተኛ አዳሪነቷ ላትመለስ
በምትወዳት እናቷ ስም ለራሷ ቃል ገባች ምክንያቷ
ደግሞ ስትበደልና ስትገፋ ኖራ የወደፊት ትስፋ የሌላት
ቢሆንም እሷም ባቅሟ ብዙ ሃጥያትን ሰርታለች ይሄኔ
ያላትን ብር ባንክ ከተተችና ወደ ትንሽ ገዳም ሄደች እዛም
መንፈሷን ካረጋጋች በኋላ የነብስ አባት ይዛ ሀትያቷን
ተናዘዘች ... ይቅር ባዩ ጌታ ይቅር ይላት ዘንድም ፆምና
ፀሎት ጀመረች ሀና ከሁሉም የሚቆጫትና አልረሳ ያላት
ከአባቷ ጋር አንሶላ መጋፈፏ ነበር
ግን እየቆየች እራሷን ማረጋጋት ጀመረች ፀሎትና ፆሟንም
ጨርሳ በአዲስ መንፈስ ወደተከራየቻት ትንሽ ጎጆ
በመመለስ ቤቷን ዘግታ ባላት ገንዘብ ምን ሰርታ መለወጥ
እንዳለባት ማሰብ ጀመረች...
ሀና ሱስ ማቆሟ ፈተና ሆኖባት ነበር ሁሌም ስታየው
ያሰኛታል ግን በጥንካሬ እራሷን አሸነፈች ... ሀና
በቅድሚያ አንድ መኝታ ኮንዶሚኒየም ገዛች ቀጥላም
የፀጉር ሞያ ለ6ወር በመማር የሴቶች የውበት ሳሎን
ከፈተች... ሀናን ለሚያውቋት ይሄ እጅግ በጣም
አስገራሚ ነበር ... ይህን አድርጋ ትንሽ ከተረጋጋች
ቡሃላም እናቷን ይቅርታ ለመጠየቅ ድፍረት ፈጣሪዋን
መለመን ጀመረች እናቷን ሁሌም ከሩቅ ታያት ነበር እናት
ግን ልጇን ካየች አመታት አልፈዋል እናቷ አፀደ ሰዎች
ስለሀና ሲጠይቋት"ልጄ ሀና አንድ ቀን እንደምታኮራኝ
አውቃለው አሁን በቅርብ አገኛታለሁ.." ነበር መልሷ ታድያ
ቴድሮስ ይህን ስትል ሁሌም ይስቅባት ነበር ....
ሀና እናቷን በልቧ ነቅሳት እድሜ ልኳን ኖራለች ሁሌም
ግጥም ስትፅፍ ስለእናቷ የምትፅፈው ይበዛል ታድያ
ግጥም ስትፅፍ ላነበበላት ወይንም ስታነብ ለሰማት ትልቅ
ስፍራን ሳይመኝላት አያልፍም!! ሀና ምንም እንኳ ያለፈ
ታሪኳን መርሳት ብትፈልግ ሊረሳት ግን አልቻለም ሁሌ
የእናቷን ቤት ጥላ ለመሄድ መወሰኗ ይፀፅታታል ... በዚ
ግዜ ለሀና ህልም የሚመስል እውነት ተከሰተ ሀና ምንም
እንኳ ስልኳንና አድራሻዋን አጥፍታ ብትጠፋም ኪሩቤል
ግን ይፈልጋት ነበር...
ሀና ብዙ ደምበኞች ነበሯት ከነዚህም አንዷ ትግስት
ፀጉሯን ለመሰራት ሀናጋ ደውላ ለጠዋት ቀጥራት ነበር
ሀናም ለሷ ስትል ያለወትሮዋ በጥዋት ተነስታ ፀጉር ቤቷን
ስትከፍት ቅዱስ ድንገት በሚመስል መልኩ መጣ ሀናም
ትንሽ ደንገጥ ብላ "እንዴ ቅዱስ ምን ልሰራ መጣህ
ተሳስተህ መሆን አለበት እንጂ ፈፅሞ ልታየኝ
አትደፍርም!" አለችው ቅዱስም "ሀኒ አንቺ እንጂ አይተሽኝ
የማታውቂው እኔ ሁሌም አይሽ ነበር ሆቴል ስትሰሪ
ስራሽን በግልፅ ባላውቅም እኔ ከሩቅ እጠብቅሽ ነበር"
አለ... ሀናም በምፀት ፈገግታ ፈገግ ብላ እያየችው
የቱርክ ፊልም አክተር ትአሁንብኝ ብላ በሩን ልዘጋው
ስትል ሀኒ አለ ከፈት አርጋው ቅዱስ ትውስታዬን
አትቀስቅስብኝ ካለዛ እገልሃለው ... ብላ ንግግሯን ገታ
ከማድረጓ ኪሩ ነኝ አለ ከቅዱስ ጀርባ ሆኖ ቅዱስን
ወደኋላው ጎተት እያረገ ይሄኔ ሀና ሰውነቷ
ተንቀጠቀጠባት እግሮቿ የከዷት መሰላት ... ኪሩቤል
ከጀርመን መቶ ሀናን ብሎ ይሄው ከፊለፊቷ ተገኘ
ቅዱስም ሀና እሮጣ ኪሩቤል ላይ ትጠመጠማለች ብሎ
ሲጠብቅ እሷ ግን በተቃራኒው ሁለታችሁም ጥፉልኝ
ከፊቴ ሀና በሁለት እግሮቿ ልትቆም ነው ሲሏቹ ዳግም
ልትጥሉኝና ልታዋርዱኝ ህይወቴን ልትበጠብጡ
መጣቹ?? ይህን አልፈቅድም ! ብላ በሩን ከውስጥ
ቆለፈችውና እንዳትወድቅ በቀስታ ወለሉ ላይ
ተቀመጠች...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
▤▵በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ▵▤
➾ #ክፍል_15
...🖊ሀና አሰበች ይሄ ሰውዬ ሳይነቃ ከቤት መውጣት
እንዳለባት በመገንዘብ በፍጥነት ልብሷን ለበሰች ያን
ሰአት አባቷ ሴተኛ አዳሪ ይዞ ማደሩ ያውም የትም ወልዶ
የጣላት ልጁ መሆኗ አንተ ልክስክስ ...ብላ በህዝብ ፊት
ብታሸማቅቀውና ብታዋርደው ምን ያህል ደስ ባላት ግን
ሀና ለብዙ ግዜ ለፍታ ያሳደገቻትን እናቷን አስታወሰች
እናም ለዚች ምስኪን እናቷ ምላሽ ይህን ማድረግ እናቷን
ማዋረድ እንደሆነ በመገመት አባቷ ሳይነቃ ጥላው ወታ
ሄደች ኪሱ ውስጥ የነበሩትን ፎቶዎችና አስተካክላ
ያልቆጠረችውን ገንዘቡንም ይዛበት ነበር የሄደችው....
ሀና ከዛን ቀን ቡሃላ ወደ ሴተኛ አዳሪነቷ ላትመለስ
በምትወዳት እናቷ ስም ለራሷ ቃል ገባች ምክንያቷ
ደግሞ ስትበደልና ስትገፋ ኖራ የወደፊት ትስፋ የሌላት
ቢሆንም እሷም ባቅሟ ብዙ ሃጥያትን ሰርታለች ይሄኔ
ያላትን ብር ባንክ ከተተችና ወደ ትንሽ ገዳም ሄደች እዛም
መንፈሷን ካረጋጋች በኋላ የነብስ አባት ይዛ ሀትያቷን
ተናዘዘች ... ይቅር ባዩ ጌታ ይቅር ይላት ዘንድም ፆምና
ፀሎት ጀመረች ሀና ከሁሉም የሚቆጫትና አልረሳ ያላት
ከአባቷ ጋር አንሶላ መጋፈፏ ነበር
ግን እየቆየች እራሷን ማረጋጋት ጀመረች ፀሎትና ፆሟንም
ጨርሳ በአዲስ መንፈስ ወደተከራየቻት ትንሽ ጎጆ
በመመለስ ቤቷን ዘግታ ባላት ገንዘብ ምን ሰርታ መለወጥ
እንዳለባት ማሰብ ጀመረች...
ሀና ሱስ ማቆሟ ፈተና ሆኖባት ነበር ሁሌም ስታየው
ያሰኛታል ግን በጥንካሬ እራሷን አሸነፈች ... ሀና
በቅድሚያ አንድ መኝታ ኮንዶሚኒየም ገዛች ቀጥላም
የፀጉር ሞያ ለ6ወር በመማር የሴቶች የውበት ሳሎን
ከፈተች... ሀናን ለሚያውቋት ይሄ እጅግ በጣም
አስገራሚ ነበር ... ይህን አድርጋ ትንሽ ከተረጋጋች
ቡሃላም እናቷን ይቅርታ ለመጠየቅ ድፍረት ፈጣሪዋን
መለመን ጀመረች እናቷን ሁሌም ከሩቅ ታያት ነበር እናት
ግን ልጇን ካየች አመታት አልፈዋል እናቷ አፀደ ሰዎች
ስለሀና ሲጠይቋት"ልጄ ሀና አንድ ቀን እንደምታኮራኝ
አውቃለው አሁን በቅርብ አገኛታለሁ.." ነበር መልሷ ታድያ
ቴድሮስ ይህን ስትል ሁሌም ይስቅባት ነበር ....
ሀና እናቷን በልቧ ነቅሳት እድሜ ልኳን ኖራለች ሁሌም
ግጥም ስትፅፍ ስለእናቷ የምትፅፈው ይበዛል ታድያ
ግጥም ስትፅፍ ላነበበላት ወይንም ስታነብ ለሰማት ትልቅ
ስፍራን ሳይመኝላት አያልፍም!! ሀና ምንም እንኳ ያለፈ
ታሪኳን መርሳት ብትፈልግ ሊረሳት ግን አልቻለም ሁሌ
የእናቷን ቤት ጥላ ለመሄድ መወሰኗ ይፀፅታታል ... በዚ
ግዜ ለሀና ህልም የሚመስል እውነት ተከሰተ ሀና ምንም
እንኳ ስልኳንና አድራሻዋን አጥፍታ ብትጠፋም ኪሩቤል
ግን ይፈልጋት ነበር...
ሀና ብዙ ደምበኞች ነበሯት ከነዚህም አንዷ ትግስት
ፀጉሯን ለመሰራት ሀናጋ ደውላ ለጠዋት ቀጥራት ነበር
ሀናም ለሷ ስትል ያለወትሮዋ በጥዋት ተነስታ ፀጉር ቤቷን
ስትከፍት ቅዱስ ድንገት በሚመስል መልኩ መጣ ሀናም
ትንሽ ደንገጥ ብላ "እንዴ ቅዱስ ምን ልሰራ መጣህ
ተሳስተህ መሆን አለበት እንጂ ፈፅሞ ልታየኝ
አትደፍርም!" አለችው ቅዱስም "ሀኒ አንቺ እንጂ አይተሽኝ
የማታውቂው እኔ ሁሌም አይሽ ነበር ሆቴል ስትሰሪ
ስራሽን በግልፅ ባላውቅም እኔ ከሩቅ እጠብቅሽ ነበር"
አለ... ሀናም በምፀት ፈገግታ ፈገግ ብላ እያየችው
የቱርክ ፊልም አክተር ትአሁንብኝ ብላ በሩን ልዘጋው
ስትል ሀኒ አለ ከፈት አርጋው ቅዱስ ትውስታዬን
አትቀስቅስብኝ ካለዛ እገልሃለው ... ብላ ንግግሯን ገታ
ከማድረጓ ኪሩ ነኝ አለ ከቅዱስ ጀርባ ሆኖ ቅዱስን
ወደኋላው ጎተት እያረገ ይሄኔ ሀና ሰውነቷ
ተንቀጠቀጠባት እግሮቿ የከዷት መሰላት ... ኪሩቤል
ከጀርመን መቶ ሀናን ብሎ ይሄው ከፊለፊቷ ተገኘ
ቅዱስም ሀና እሮጣ ኪሩቤል ላይ ትጠመጠማለች ብሎ
ሲጠብቅ እሷ ግን በተቃራኒው ሁለታችሁም ጥፉልኝ
ከፊቴ ሀና በሁለት እግሮቿ ልትቆም ነው ሲሏቹ ዳግም
ልትጥሉኝና ልታዋርዱኝ ህይወቴን ልትበጠብጡ
መጣቹ?? ይህን አልፈቅድም ! ብላ በሩን ከውስጥ
ቆለፈችውና እንዳትወድቅ በቀስታ ወለሉ ላይ
ተቀመጠች...
#ይቀጥላል...
♨️ታሪኩ ከተመቻችሁ ♥️🤏 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
@monhappy || 📩 @BINCJ90
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━