Telegram Web Link
#Sidama የሲዳማ ክልል minstery result

ነገ ውጤቶቻቸውን በ youtube channel እንለቅላችዋለን እስከዛው subscribe our channel   https://youtube.com/@manientertainment1762?si=asbOTRnXeTCVFPeV

#Sidama የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ የስምንተኛና ስድስተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መለቀቁን በቲክቫህ ገልጿል።

የቢሮዉ ኮሚዩኒኬሽን ሀላፊ ወይዘሮ ጸጋ ሀጎስ ለቲክቫህ በሰጡት ቃል ተማሪዎች ዉጤታቸዉን በሊንክ ማየት እንደሚችሉ ገልጸዉልናል።

በዚህም መሰረት
ለስድስተኛ ክፍለ
https://sidama6.ministry.et/#/

ለስምንተኛ ክፍል
https://sidama.ministry.et/#/

@neaea_gov_et_student_results
አልሰራም ካላቹ ግሩፕ ላይ አሳወቁኝ YouTube video እሰራላችዋለው
በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ትናንት ይፋ መደረጉ ይታወቃል።

https://amhara.ministry.et/#/

@neaea_gov_et_student_results

ሼር
☝️ውጤት ለማየት ፈልጋቹ እንዴት እንደሚታይ ያላውቃቹ YouTube ላይ video አለላቹ ገብታቹ እዩት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል?

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ የሚጠይቁ በርካታ መልዕክቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡

የመልቀቂያ ፈተናው ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል ስንል አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ጠይቀናል፡፡

"የፈተናው እርማት በጥንቃቄ እየተከናወነ እንደሆነ" የገለፁት ኃላፊው፤ እርማቱ እንደተጠናቀቀ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡

"እርማቱ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እየተሠራ መሆኑንና በቅርቡም ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ" ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡

@neaea_gov_et_student_results
#ExamResult : የ12ኛ ክፍል ውጤት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የ2016 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል ? ሲል አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ጠይቋል።

እኚሁ ከፍተኛ ኃላፊ ፤ የፈተናው እርማት በጥንቃቄ እየተከናወነ እንደሆነ ገልጸው እርማቱ እንደተጠናቀቀ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡

" እርማቱ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እየተሠራ ነው። በቅርቡ ውጤቱ ይፋ ይደረጋል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።

Via @neaea_gov_et_student_results
2025/07/04 13:20:29
Back to Top
HTML Embed Code: