ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 1446ኛውን የረመዷን ፆም ምክንያት በማድረግ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የገቢ ምንጫቸው አነስተኛ ለሆነ የእስልምና እምነት ተከታይ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ፡፡
በተለያዩ የበጎ አድራጎት ሥራዎች ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ባንኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ከሚወጣባቸው መንገዶች አንዱ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን የማኅበረሰብ ክፍሎች በተለያዩ መንገዶች መደገፍ ነው፡፡ በዚሁ መነሻነት በድሬደዋ ከተማ አስተዳደርም የገቢ ምንጫቸው አነስተኛ ለሆኑ ወገኖች ድጋፉ አድርጓል፡፡
በተመሳሳይ ባንኩ በዚሁ የረመዳን የጾም ወር በጅማ እና በሐዋሳ ከተሞች አነስተኛ ገቢ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ ማድረጉ የሚታወስ ነው፡፡
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

ባንካችን ከሚሰጣቸው የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶች ውስጥ ሶስቱን ይጥቀሱ? በሚል ላቀረብነው ጥያቄ
ትክክለኛው መልስ፡-
• ሞባይል ባንኪንግ
• ኢንተርኔት ባንኪንግ
• ንብ ኢ-ብር
• አምበር ፔይ
• ፔይ ስትሪም
• ንብ - QR
ትክክለኛ መላሾች
Mussie New
Boom🧨
Èyasu Getacho
As...Winner 12፣19፣21፣27
ዘ-ሊባኖስ Buye
በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በአስተያየት መስጫው እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡
አሸናፊዎች የቴሌግራም ገጻችንን ለ10 ሰው በማጋራት ስክሪንሹት አድርገው በውስጥ መስመር መላክ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡ በሌላ አሳታፊ ጥያቄ ይጠብቁን፡፡
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ትክክለኛው መልስ፡-
• ሞባይል ባንኪንግ
• ኢንተርኔት ባንኪንግ
• ንብ ኢ-ብር
• አምበር ፔይ
• ፔይ ስትሪም
• ንብ - QR
ትክክለኛ መላሾች
Mussie New
Boom🧨
Èyasu Getacho
As...Winner 12፣19፣21፣27
ዘ-ሊባኖስ Buye
በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በአስተያየት መስጫው እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡
አሸናፊዎች የቴሌግራም ገጻችንን ለ10 ሰው በማጋራት ስክሪንሹት አድርገው በውስጥ መስመር መላክ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡ በሌላ አሳታፊ ጥያቄ ይጠብቁን፡፡
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 1446ኛውን የረመዷን ፆም ምክንያት በማድረግ የገቢ ምንጫቸው አነስተኛ ለሆነ የእስልምና እምነት ተከታይ የማኅበረሰብ ክፍሎች እያደረገ ያለው ድጋፍ በባህር ዳር ከተማም አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
የድጋፉ መርሃግብሩ ከነሲሓ የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት ጋር በመተባበር የተደረገ ሲሆን የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ሼህ የሱፍ ማሩ፣ የባህር ዳር ቶፊቅ መስጂድ አስተዳዳሪ ሼህ ሞላ ሲራጅ በተገኙበት እና የባንካችን ባህርዳር ዲስትሪክት ሰራተኞች በተገኙበት የገቢ ምንጫቸው አነስተኛ ለሆነ ለእምነቱ ተከታዮች ድጋፍ ተደርጓል፡፡
በተመሳሳይ ባንኩ በዚሁ የረመዳን የጾም ወር በጅማ፣ በሐዋሳ እና በድሬደዋ ከተሞች አነስተኛ ገቢ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ ማድረጉ የሚታወስ ነው፡፡
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የድጋፉ መርሃግብሩ ከነሲሓ የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት ጋር በመተባበር የተደረገ ሲሆን የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ሼህ የሱፍ ማሩ፣ የባህር ዳር ቶፊቅ መስጂድ አስተዳዳሪ ሼህ ሞላ ሲራጅ በተገኙበት እና የባንካችን ባህርዳር ዲስትሪክት ሰራተኞች በተገኙበት የገቢ ምንጫቸው አነስተኛ ለሆነ ለእምነቱ ተከታዮች ድጋፍ ተደርጓል፡፡
በተመሳሳይ ባንኩ በዚሁ የረመዳን የጾም ወር በጅማ፣ በሐዋሳ እና በድሬደዋ ከተሞች አነስተኛ ገቢ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ ማድረጉ የሚታወስ ነው፡፡
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 1446ኛውን የረመዷን ፆም ምክንያት በማድረግ የገቢ ምንጫቸው አነስተኛ ለሆነ የእስልምና እምነት ተከታይ የማኅበረሰብ ክፍሎች እያደረገ ያለው ድጋፍ ከበረካ የልማትና የበጎ አድራጎት ማኅበር ጋር በመተባበር በወራቤ ከተማም ቀጥሎ አካሄዷል፡፡
በመርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሆሳዕና ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ደርበዉ ባንኩ ማኅበራዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት በተለያዩ ጊዜያት ልዩ ልዩ ድጋፎች ሲያደርግ ቆይቷል።
በዛሬዉ ዕለትም የረመዳን ወር ጾምን ምክንያት በማድረግ በከተማው የከፋ የኢኮኖሚ ችግር ላለባቸዉ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተለያዩ ምግብና ምግብነክ ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን ተናግረዋል።
በአጠቃላይ ባንኩ የረመዳን የጾም ወርን ተከትሎ ወራቤን ጨምሮ በጅማ፣ በባህርዳር፣ በሐዋሳ እና በድሬደዋ ከተሞች ለሚገኙና አነስተኛ ገቢ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች ምግብና ምግብ ነክ ድጋፎችን አድርጓል፡፡