Telegram Web Link
ንብ "QR" መጥቷል፣ ክፍያ ቀሏል /Scan, Pay. Go/
የባንካችን የማርኬቲንግ ካምፔይን ንቅናቄ በሁሉም ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ደንበኞቻችም ለአጠቃቀምና ለክፍያ ቀላል የሆነውን ንብ "QR"ን እየተጠቀሙ ነው፡፡

አሁን ጊዜው የእርስዎ ነው!

በልዩ ልዩ የንግድና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተቀመጡ ንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB #QR #QRCode #Marketingcampaign #campaign

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
በባንካችን የሞባይል ባንክ አገልግሎት አማካኝነት የሚያገኟቸውን ሶስት የኢትዮ-ቴሌኮም አገልግሎቶችን ይጥቀሱ? በሚል ላቀረብነው ጥያቄ

ትክክለኛው መልስ፡-
•  ወደ ቴሌ ብር ዋሌት ለማስተላለፍ
•  የአየር ሰዓት ግዢ
•  የጥቅል አገልግሎት
•  የኢትዮ ቴሌኮም ቢል ለመክፈል

ትክክለኛ መላሾች
Don't worry ! ❤️
Shakira
Mussie T❤️
C.kasahun ❤️❤️
Meazi 🖤

በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በአስተያየት መስጫው እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡

አሸናፊዎች የቴሌግራም ገጻችንን ለ10 ሰው በማጋራት ስክሪንሹት አድርገው በውስጥ መስመር መላክ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡ በሌላ አሳታፊ ጥያቄ ይጠብቁን፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #nibbank #Challenge #nibchallenge #Question #NibQuestion #QuestionandAnswer #Digitalbanking #nibdigitalbanking #nibmobilebanking #mobilebanking #ethiotelecom

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ የመጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ "QR" መጥቷል፣ ክፍያ ቀሏል /Scan, Pay. Go/
የባንካችን የማርኬቲንግ ካምፔይን ንቅናቄ በሁሉም ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል፡፡

ክፍያዎን በንብ "QR" በመፈጸም ሕይወትዎን ያቅልሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB #QR #QRCode #Marketingcampaign #campaign

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
በፍጥነቱ፣ በምቾቱ፣
በቀላልነቱ የሚደመሙበት …
ንብ የሞባይል ባንክ አገልግሎት!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Mobilebanking 

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
እንኳን ለ1446ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል አደረስዎ!

ኢድ ሙባረክ

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibinternationalbank #nibbank #Eid #Eidalfter #EidMubarak

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ የመጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ "QR" መጥቷል፣ ክፍያ ቀሏል!
ንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈጸም ይችላሉ!

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
  
#Nib #nibbank #nibQR #nibproducts #QRCampaign #payment #goodwishforweek

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ አምበርፔይ!
ቀላል እና አስተማማኝ የገንዘብ መቀበያና መክፈያ መተግበሪያ

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!                               

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibAmber #Amber #nibbank #Mobilebanking  

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
2025/07/05 11:02:04
Back to Top
HTML Embed Code: