ንብ "QR" መጥቷል፣ ክፍያ ቀሏል /Scan, Pay. Go/
የባንካችን የማርኬቲንግ ካምፔይን ንቅናቄ በሁሉም ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች እንደቀጠለ ነው፡፡ ደንበኞቻችም ለአጠቃቀምና ለክፍያ ምቹ የሆነውን ንብ "QR"ን እየተጠቀሙ ነው፡፡
እርስዎስ?
የንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ በመፈጸም ሕይወትዎን ያቅልሉ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB #QR #QRCode #Marketingcampaign #campaign
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

ሥራሽን ለማቀላጠፍ የሚረዳሽ
ሕልምሽን እውን ለማድረግ የሚያግዛሽ
እነሆ ታታሪ ሴት የቁጠባ ሒሳብ አለልሽ!
ንብ ታታሪ ሴት የቁጠባ ሒሳብ!
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #nibbank #Tatariset #nibproducts #savingAccount #nibtatriset

ንብ "QR" መጥቷል፣ ክፍያ ቀሏል /Scan, Pay, Go/
ተጠናክሮ የቀጠለው የባንካችን የማርኬቲንግ ካምፔይን ንቅናቄ በሁሉም ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዛሬም ሲካሄድ ውሏል፡፡
የንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ በመፈጸም ሕይወትዎን ያቅልሉ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB #QR #QRCode #Marketingcampaign #campaign
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ተጠናክሮ የቀጠለው የባንካችን የማርኬቲንግ ካምፔይን ንቅናቄ በሁሉም ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዛሬም ሲካሄድ ውሏል፡፡
የንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ በመፈጸም ሕይወትዎን ያቅልሉ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB #QR #QRCode #Marketingcampaign #campaign
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስፖንሰር ያደረገው የዳማሪዮስ ፋሽንና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ፕሬስ ኮንፈረንስ በኢንስቲትዩት ዋና መሥሪያ ቤት ተካሄደ፡፡
ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ጋር በአጋርነት ለመሥራት የተስማማው ኢንስቲትዩቱ፣ ማክሰኞ መጋቢት 23 ቀን 2017 ባካሄደው ፕሬስ ኮንፈረንስ በፋሽን፣ በሥነ ውበት (ሜካፕ)፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሴኩሪቲና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ወጣቱን በማሰልጠን፤ የሥራ ዕድልን በማመቻቸት ሥራ አጥነትን ለመቅረፍ የበኩሉን ለመወጣት ዝግጅቱን አጠናቅቆ ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡
የኢንስቲትዩት ኃላፊ እና መሥራች ዶ/ር ሰናይት ማሪዮ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በአጋርነት ስለነበረው ተሳትፎው አመስግነው በቀጣይም ከባንኩ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማጠናከር መሰል ማህበረዊ ችግሮችን ለመቅረፍ በሚያስችል ዙሪያ እንደሚሠሩ በፕሬስ ኮንፈረንሱ ላይ አረጋግጠዋል፡፡
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB #Damarios