በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ የወለድ አልባ የባንክ አገልግሎት የሚሰጠው ዘምዘም ባንክ ስራ የሚጀምርበትን ፈቃድ በይፋ ተረከበ፡፡
የአገልግሎቱን መስጫ ፈቃድ በይፋ ያስረከቡት የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥ ዶ/ር ይናገር ደሴ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡
ዛሬ በተካሄደው ሥነ-ሥርዓት ላይ የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥ ዶ/ር ይናገር ደሴ እንዲሁም የዘምዘም ባንክ ፕሬዝዳንት እና የቦርድ አባላት በተገኙበት ባንኩ በይፋ ተመስርቷል ተብሏል፡፡
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቀደም ሲል እስከ ምክትል ፕሬዝዳንትነት ደረጃ የሰሩትና የዘምዘም ባንክ ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መሊካ በድሪ የተሰጣቸውን ሀላፊነት በብረቱ እንደሚያከናውኑ ተናግረው፤ የብሔራዊ ባንክ ከፍተኛ እገዛ በማድረጉ አመስግነዋል፡፡
ፕሬዝዳንቷ ወ/ሮ መሊካ በድሪ ዘምዘም ባንክን ለመምራት እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ፤ ሀላፊነቴንም እወጣለሁ ማለታቸውን ሰምተናል፡፡
የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ዶ/ር ይናገር ደሴ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ የወለድ አባል የባንክ አገልግሎት የሚሰጠው ዘምዘም ባንክ ይፋዊ ፈቃድ ያገኘበት ጊዜ በኢትዮጵያ በተደረገ የብር ኖት ለውጥ ጋር አብሮ ስራ መጀመሩ የተለየ ያደርገዋል ብለዋል፡፡
ዘምዘም ባንክ የእስልምና እምነት ተከታዮች ብቻ ሳይሆን ወለድ የማይፈልግ ደንበኛ አገልግሎቱን ማግኘት የሚቻልበት ባንክ መሆኑን ከብሔራዊ ባንክ ሰምተናል፡፡
via - sheger FM
@nidatube @nidatubebot

إنا لله وإنا إليه راجعون ‼️
እኛ ለአሏህ ነን ወደ እርሱም እንመለሳለን‼️
በደሴ አረብ ገንዳ መስጂድ ለ 40 አመታት ሲያስተምሩ የነበሩት ሸይኽ ኡመር ከደቂቃዎች በፊት ወደአኼራ ሔደዋል።
ሸይኽ ኡመር በደሴ አረብ ገንዳ ቁርአንና የተለያዩ ኪታቦችን በማስቀራት ረጅም እድሜን ያሳለፉ ሲሆን አባባ ሸይኽ አዳም ትምህርቶችን ይቀስሙ ነበር።
የቀብር ሥነ ስርዓቱ በነገው እለት እንደሚከናወን የደረሰን መረጃ ያሳያል።
ባሳለፍናቸው ጊዜያት በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያሉ ታላላቅ ዓሊሞችን በሞት እየተነጠቅን መሆኑ ከፊት ለፊታችን እጅግ ፈታኝ ጊዜያት እንደሚገጥሙን አስረጂ በመሆኑ አሏህ ይታረቀን ዘንድ በዱዓ መብርታት ይገባናልድ
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
አላህ ጀነተልፊርደውስን አንዲያጎናጽፋቸው፣ ቀብራቸውን የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው ዘንድ እንለምነዋለን። አሚን
©Mujib Amino

ረሱል” ﷺ ” ነብዬ ናቸው። በሳቸው ክብር አልደራደርም የምትል ሙስሊም ሁሉ እነዚህንና ማንኛውም ዓይነት የፈረንሳይን ምርት ባለመጠቀም የበኩላችሁን ኃላፊነት ተወጡ።
#We_Love_prophet_Mohammad_ﷺ❤
#We_Love_prophet_Mohammad_ﷺ❤
አወሊያን የማዳን ጥሪ!!!
ከጥቅምት 13 - 30 /2013 የሚቆይ አለም አቀፍ ዕርዳታና ማሰባሰቢያ ፕሮግራም!
“ኑ አወሊያን እንታደግ”
አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት የመልሶ ማቋቋም የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
Awolia Relief & Development Organization Rehabilitation Bank Account Number
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia
1000343434343
Swift Code = CBETETAA
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ
Awash International Bank
01308832356901
Swift Code = AWINETAA
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
Oromia International Bank
3708183
Swift Code = ORIRETAA
ህብረት ባንክ አ.ማ
United Bank S.C
1199711330712017
Swift Code = UNTDETAA
ዳሽን ባንክ
Dashen Bank
7941619546011
Swift Code = DASHETAA
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
Cooperative Bank of Oromia
1000045091442
Swift Code CBORETAA
Whatsapp Group = https://chat.whatsapp.com/DQ2QHWrT55xDcX2g9Y0pxK
Facebook Account Link = https://www.facebook.com/profile.php?id=100057079620849
Telegram Group = www.tg-me.com/Awoliafund0
Telegram Channel = www.tg-me.com/Awoliafund

ሙሐመድ(ሰ.ዓ.ወ.) - የሰው ዘር ክብር!
****************************
ረቢዑል አወል 12 የከውኑ ሞገስ ወደ ምድር የመጡበት ዕለት ነው። የዓለምን የታሪክ ሂደት የቀየረ ታላቅ ክስተት።
ረቢዕ ማለት ፀደይ ማለት ነው። በፀደይ ወር ሰማዩ ጥርት ይላል፤ አበቦች ይፈካሉ፤ ምድር ህያው ትሆናለች።
ምድር በድንቁርና በተጥለቀቀችበት፣ በግፍ ጨለማ በተዋጠችበት፣ ባእድ አምልኮት የምድርን አፅናፍ በሞላበት፣ ሴት ልጅ በህይዎት በምትቀበርበት በዛ ዘመን አንድ ብርሃን ፈነጠቀ፤ የታለቁ ነቢይ ብርሃን።
ታላቁ ነቢይ ወደ ምድር የመጡበት ዕለት የፀደይ ወር ውበት ጨመረ፣ ተዓምራት በግልፅ ታዩ፣ የሰው ዘር የሰው ልጅነት ክብር ታወጀ፣ ሰው መሆን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሰው ሆነው ሊያሳዩ ታላቁ ነቢይ ተወለዱ።
40 ዓመት እስኪሞላቸው የወጣቶች ሁሉ ቁንጮ፣ የስነ ምግባር ልኬታ፣ "ታማኙ ሙሐመድ" ሆነው የጉልምስና እድሜያቸውን ደረሱ።
40 ዓመት ሲሞላቸው የሰው ልጅ ሊቸረው የሚችለውን ትልቁን ሹመት ተቆናጠጡ። የነቢያት መደምደሚያነት ዘውድ ደፉ።
በህይዎት ዘመናቸው የስነምግባር ሰማይ ላይ ወጡ።
"وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ" (القلم:٤)
"አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡" (አልቀለም:4)
የሚለውን የልዕለ ኃየሉን ፈጣሪ ምስክርነት አገኙ። በዚሁ ስነ ምግባራቸው የባልደረቦቻቸውን ልብ በፍቅር አሸፈቱ፤ ህዝባቸውን ከፍፁም ጠላትነት ህይዎቱን ሊሰዋላቸው ቅንጣት ወደማያመነታ ፍፁም አፍቃሪ ለወጡት። እንዲያ መሆናቸው የጀሊሉ እዝነት ነው።
"فَبِمَا رَحْمَةٍ مِّنَ اللَّهِ لِنتَ لَهُمْ ۖ وَلَوْ كُنتَ فَظًّا غَلِيظَ الْقَلْبِ لَانفَضُّوا مِنْ حَوْلِكَ ۖ فَاعْفُ عَنْهُمْ وَاسْتَغْفِرْ لَهُمْ وَشَاوِرْهُمْ فِي الْأَمْرِ ۖ فَإِذَا عَزَمْتَ فَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُتَوَكِّلِينَ" (آل عمران:١٥٩)
"ከአላህም በኾነች ችሮታ ለዘብክላቸው፡፡ ዐመለ መጥፎ ልበ ደረቅም በኾንክ ኖሮ ከዙሪያህ በተበተኑ ነበር፡፡ ከእነርሱም ይቅር በል፡፡ ለእነርሱም ምሕረትን ለምንላቸው፡፡ በነገሩም ሁሉ አማክራቸው፡፡ ቁርጥ ሐሳብም ባደረግህ ጊዜ በአላህ ላይ ተመካ፡፡ አላህ በርሱ ላይ ተመኪዎችን ይወዳልና፡፡" (ኣሊ ዒምራን:159)
ህዝባቸው ለምንስ በፍቅራቸው አይነደፍ?!
ከፈጣሪው ጋር ላስተዋወቁት፣ የመኖሩን ምክንያት ላሳዩት፣ ከኋላቀርነት አውጥተው ወደ ስነ-ምግባር ልእልና ላሸጋገሩት፣ ከእረኝነት አንስተው ለሰው ዘር ዘብነት ላበቁት ነቢይ በፍቅር ቢንበረከክ ምን ይገርማል?!
የኝህ ታለቅ ነቢይ ዑመት ከመሆን የበለጠስ ምን አለ?! ታሪካቸው ተዘክሮ፣ ክብራቸው ተወድሶ፣ ልቅናቸው ተነግሮ፣ ባህሪያቸው ተወስቶ የማያልቀው ታላቅ የአላህ ባሪያ ተከታይ ከመሆን በላይ ምን ፀጋ አለ?!
ገጣሚው ክብራቸውን መግለፅ ተሳነው፤ መንዙማው ፍቅራቸውን ለመግለፅ አቃተው፤ ሙንሽዱ እዝነታቸውን ሊነግረን አቅም አጣ፤ እርሳቸውን ሊገልፅ የሚችል በምድር ላይ ጠፋ። ሁሉም ከማያልቀው ስብእናቸው የቻለውን መጨለፉን ግን ቀጠለ። ፊዳከ ሩሒይ ያነቢየላህ!
እንኳንም ተወለዱ፤ እንኳንም ተላኩ፤ እንኳንም ያንቱ ኡማ ውስጥ ሆንኩ።
አልሐምዱሊላህ!!!
አላህ ሆይ! የርሳቸው ኡማ ስላደረግከን ምስጋና ሁሉ ለአንተ ይሁን።
አላህ ሆይ! ለሰይደል ኸልቅ የማይነጥፍ ፍቅር ችረን፤ መንገዳቸውን መከተል ባህሪያችን አድርግልን።
(በድሩ ሁሴን) @nidatube

በአወልያ እርዳታና ልማት ድርጅት የሥራ አመራር ቦርድ የተዘጋጀውን አለምአቀፋዊና ሀገራዊ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አስመልክቶ የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፦
አወሊያ በተለያዪ ዘርፎች ሙስሊሙን ሲያገለግል መቆየቱ ይታወቃል። ነገ ጁምዓ "አወሊያን የማዳን ጥሪ" በሚል መሪ ቃል በሁሉም መሳጂዶች የገንዘብ ማሰባሰብ መር ግብር ይከናወናል።
አለም አቀፍ ዕርዳታና ማሰባሰቢያ ፕሮግራም!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia
1000343434343
Swift Code = CBETETAA
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ
Awash International Bank
01308832356901
Swift Code = AWINETAA
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
Oromia International Bank
3708183
Swift Code = ORIRETAA
ህብረት ባንክ አ.ማ
United Bank S.C
1199711330712017
Swift Code = UNTDETAA
ዳሽን ባንክ
Dashen Bank
7941619546011
Swift Code = DASHETAA
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
Cooperative Bank of Oromia
1000045091442
Swift Code CBORETAA
አወሊያ በተለያዪ ዘርፎች ሙስሊሙን ሲያገለግል መቆየቱ ይታወቃል። ነገ ጁምዓ "አወሊያን የማዳን ጥሪ" በሚል መሪ ቃል በሁሉም መሳጂዶች የገንዘብ ማሰባሰብ መር ግብር ይከናወናል።
አለም አቀፍ ዕርዳታና ማሰባሰቢያ ፕሮግራም!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia
1000343434343
Swift Code = CBETETAA
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ
Awash International Bank
01308832356901
Swift Code = AWINETAA
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
Oromia International Bank
3708183
Swift Code = ORIRETAA
ህብረት ባንክ አ.ማ
United Bank S.C
1199711330712017
Swift Code = UNTDETAA
ዳሽን ባንክ
Dashen Bank
7941619546011
Swift Code = DASHETAA
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
Cooperative Bank of Oromia
1000045091442
Swift Code CBORETAA
ስለ ቻይና ሙስሊሞች 10 ነገሮች
🔷 ኢስልምናን ለመጀመሪያ ጊዜ ቻይና የደረሰው በዑመር (ረዐ) ኸሊፋነት ዘመን በታላቁ ሰሃባ ‹‹ሰዓድ ኢብን አቢ-ወቃስ›› (ረዐ) እንደሆነ ይነገራል።
🔷 በቻይና የመጀመሪያውን መስጂድ ያሰራውም ሰዓድ ሲሆን ‹‹ሑዓሼንግ›› የሚባልና አሁንም በይዞታ የሚገኝ የ1300 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ መስጂድ ነው።
🔷 በአገሪቱ 80 ሚሊዮን የሚገመቱ ሙስሊሞች እንዳሉ የሚገመት ሲሆን ከህዝቡን 2% ገደማ ይሸፍናሉ።
🔷 ሙስሊሞቹ በብዛት የሚኖሩበት ቦታ ‹‹ዢንጂያንግ›› ሲባል ከአፍጋስታን፣ ፓኪስታን፣ ህንድ፣ ታጃኪስታን እና ሌሎች ጋር የሚዋሰን ሰፊ ግዛት ነው።
🔷 ‹‹ዢንጂያንግ›› ቀድሞ የዑስማያ ኸሊፌት የተርኪስታን ግዛት የነበረ ሲሆን ኸሊፋው ከወደቀ በኋላ በ1949 ቻይና በሐይል ልትወስደው ችላለች። ግዛቱም ከቻይና ሰፊው ሲሆን በማዕድን የበለፀገ ነው።
🔷 ቻይና ውስጥ ሁለት አይነት ነገድ ያላቸው ሙስሊሞች ያሉ ሲሆን ‹‹ሐም›› እና ‹‹ኡግሁር›› ይባላሉ። ሐሞች ቻይናዊ ሲሆኑ ኡግሁር ደግሞ በመልካቸውም የተለዩ የመካከለኛው ኤዥያ ዝርያዎች እንደሆኑ ይታመናል።
🔷 በቻይና ሁሉም ሙስሊሞች መድሎ ቢደርስባቸው ከፍተኛ በደል የሚፈፀምባቸው ግን የኡግሁር ሙስሊሞች ናቸው።
🔷 የኡግሁር ሙስሊሞች ከሌላው በተለየ በደል የሚደርስባቸው አንደኛው በዘራቸው ቻይናዊ ስላልሆኑ ሁለተኛው ደግሞ አካባቢው በማዕድን የበለፀገ ስለሆነ መንግስቱ ህዝቡን የማጥፋት ዕቅድ እንዳለው ይነገራል።
🔷 ቻይና በኡግሁር ሙስሊሞች ላይ ከምትፈፅመው ግፍ መካከል ወላጅና ልጅን መነጣጠል፣ በማጎሪያ ካምፖች ማሰር፣ አካላቸውን መበለት፣ ሰላት፣ ፆምና ቁርኣን መከልከል፣ አልኮል ማስጠጣት፣ የአሳማና ውሻ ስጋ ማስበላት፣ መግደል እና ሌሎችንም ይፈፅማሉ።
🔷 የቻይና መንግስት ይህን ሁሉ አሰቃቂ ግፍ እየፈፀመ ድርጊቱ ‹‹ሽብርተኝነት›› አልተባለም።
👉 በዑመር (ረዐ) ዘመን የቻይና መንግስት ለፋርስ ንጉስ መጠጊያ እንኳን ለመስጠት ኸሊፋውን በመፍራት እንቢ ማለቱ ይነገራል። ዛሬ የሙስሊም አገራት የኡግሁር ሙስሊሞች አሰቃቂ ግፍ እየተፈፀመባቸው እያዩ ከቻይና ጋር የንግድ እንቅስቃሴያቸውን እንኳን ማቆም አልቻሉም።
‹‹አይሁዶችንና እነዚያን ያጋሩትን ለእነዚያ ለአመኑት በጠላትነት ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ የበረቱ ሆነው በእርግጥ ታገኛለህ።››
(ማዒዳህ 82)
© ተፃፈ በሰል ማን

አልሃምዱሊላህ ነገ አፍሪካ ህብረት አጠገብ የሚገኘው ነጃሺ አለም አቀፍ ኢስላማዊ ማዕከል የጁመአ ሶላትን እንሰግዳለን
ሁላችንም የዚህ ታሪካዊ ጁመአ ተካፋይ ይሁኑ
@nidatube
ሁላችንም የዚህ ታሪካዊ ጁመአ ተካፋይ ይሁኑ
@nidatube
በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዚህም መሠረት ፡-
ቤንዚን 25 ብር ከ82 ሳንቲም
ኢታኖል ድብልቅ ቤንዚን 25 ብር ከ32 ሳንቲም
ነጭ ናፍጣ 23 ብር ከ04 ሳንቲም
ኬሮሲን 23 ብር ከ04 ሳንቲም
ቀላል ጥቁር ናፍጣ 20 ብር ከ27 ሳንቲም
ከባድ ጥቁር ናፍጣ 19 ብር ከ77 ሳንቲም
የአውሮፕላን ነዳጅ 35 ከ12 ሳንቲም መሆኑ የተገለፀ ሲሆን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ክለሳው ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በመላው አገሪቱ በሚገኙ አካባቢዎች እንደየርቀታቸው መጠን ከ ዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ተነግሯል።

አላህከወደደህ ከርሱ የበለጠ የሚወድህ ሊኖር አይችልም።አላህ ከሰጠኸህ ከርሱ ስጦታ የላቀ ስጦታ የለም።አላህ ከተቆጣብህ ከርሱ በስተቀር የሚታረቅህ የለም።ከአላህ ሌላ ማን አለህ!?
( ሙሐመድ ራቲበንናብሊሲ)
Via.awwel hameza
https://www.tg-me.com/joinchat-iHYpzY2IGLw4YTBk

የሕግ ባለሞያው ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ለስድስተኛው ዙር ብሔራዊ ምርጫ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በሚገኘው ኢሉ አባቦራ መቱ ዞን በግሉ ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመወዳደር እንደተዘጋጀ አረጋግጫለሁ፡፡ abubeker alemu
@nidatube
@nidatube