.....በምን ይገለፃል...
አንዳንዴ ጥይት ቢተኮስ ራስህን አስቀድመህ የምትመክትለት ሰው ከጥይቱ ጀርባ ተኳሹ ሆኖ ታገኘዋለህ..
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
አንዳንዴ ጥይት ቢተኮስ ራስህን አስቀድመህ የምትመክትለት ሰው ከጥይቱ ጀርባ ተኳሹ ሆኖ ታገኘዋለህ..
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍37
➨ይድረስህ ....ጀግናዬ....!!
«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------
አህባሽና ኢኽዋን በአንድ ሲወላገድ፡
አንተ ነህ መዳኒት የመረጃው ሞገድ፡
በተውሒድህ ፀንተህ የጠቆምከው መንገድ፡
ጀግና ነህ አንበሳ ብልህ ምን ያንሰሀል፡
ያለ ድንበር ማለፍ ክብር ይገባሀል።
ጥመት ተደራጅቶ ፎክሮ ሲያቅራራ፡
ሚዲያው ሲጨነቅ በቀን በጠራራ፡
መጥተህ ስታፈርሰው ገዝፈህ ከተራራ፡
እንኳን ወይይትህ ቀለምህ ይፈራል፡
መረጃ ነው ውስጡ ማን መጥቶ ይደፍራል፡
መጥፎ የእግር እሳት ነው የሆንክባቸው፡
አሏህ ይጠብቅህ ከክፉ ሴራቸው፡
ውሸታሙ ሁሉ በአንዴ ሲተባበር፡
ብረት በገለባ ወገቡ ሲሰበር:
ሰነፍ እያቅራራ ጀግና ሰው ሲቀበር:
ምነው ይሄን ታ'ምር ባላየነው ነበር!?
ቅል ድንጋይን ሰብሮ በታየበት ዘመን:
ግድየለም እስከዚያው እንኑር በጎመን፡
ብለን ሳንጨርስ ውስጣችን ተቃጥሎ፡
ነገን ተስፋ አድርጎ ምኞት አንጠልጥሎ፡
ልክ እንደ ነገድጓድ ድንገት ሳትታሰብ፡
ጠበቃ ስትሆን እንደ ህብረተሰብ፡
ይከብደናል በጣም አንተን አለማሰብ፡
ብዕርህ ስል-ሰይፍ ነው እንከን የለበትም፡
ተግባርህ ያሳያል ጀግና ነህ እውነትም፡
ውሸት የጣለውን ሀቅ እሰከሚያነሳው:
ጅብ እየገነነ ቢሞትም አንበሳው..፡
ግሩም ትግልህን ግን መቼም አንረሳው፡
እስከተፈቀደ እንደዚህ ቢኖርም:
ሁሉም ወደ ቦታው መመለሱ አይቀርም።
አንተ ግን ጀግና ነህ የሀቅ ጠበቃ፡
ቆፍጣናው መረጃህ ያስነጥሳል በቃ፡
የጥመቱ መንጋ በብዕርህ ያለቅሳል፡
አመት የገነባው በአንድ ቃል ይፈርሳል፡
መረጃህ ቁርዓን ሀዲስ ስለሆነ፡
በነካኩት ቁጥር ይበልጡን ገነነ፡
የታሰበው ቀርቶ ያልጠበቁት ሆነ፡
የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
የተውሒድን ፍቅር የመንሀጂን ድምቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
አስደማሚው ብዕርህ ወሽመጥ ይበጥሳል፡
ኢኽዋን፣ አህባሽ፣ሱፍይ በአንደ ያስነጥሳል፡
ቃላትህ ድሮን ነው ኢላማው ይደርሳል፡
ውይይት ስትጠራ ሁሉም ይሸበራል፡
ብቃትህን ሁሉም በእውቀትህ ያከብራል፡
አሏህ አድሎሀል የወንድነት ሞራል፡
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
አንተ ስትነሳ ነው የደነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
የሚያባርርልን ዝንቦቹን ከቀፎ፡
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
➨ስማኝማ....!?
እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?
ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትህ እና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
በኑረዲን አል አረብ...✍️
--------------------------------
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------
አህባሽና ኢኽዋን በአንድ ሲወላገድ፡
አንተ ነህ መዳኒት የመረጃው ሞገድ፡
በተውሒድህ ፀንተህ የጠቆምከው መንገድ፡
ጀግና ነህ አንበሳ ብልህ ምን ያንሰሀል፡
ያለ ድንበር ማለፍ ክብር ይገባሀል።
ጥመት ተደራጅቶ ፎክሮ ሲያቅራራ፡
ሚዲያው ሲጨነቅ በቀን በጠራራ፡
መጥተህ ስታፈርሰው ገዝፈህ ከተራራ፡
እንኳን ወይይትህ ቀለምህ ይፈራል፡
መረጃ ነው ውስጡ ማን መጥቶ ይደፍራል፡
መጥፎ የእግር እሳት ነው የሆንክባቸው፡
አሏህ ይጠብቅህ ከክፉ ሴራቸው፡
ውሸታሙ ሁሉ በአንዴ ሲተባበር፡
ብረት በገለባ ወገቡ ሲሰበር:
ሰነፍ እያቅራራ ጀግና ሰው ሲቀበር:
ምነው ይሄን ታ'ምር ባላየነው ነበር!?
ቅል ድንጋይን ሰብሮ በታየበት ዘመን:
ግድየለም እስከዚያው እንኑር በጎመን፡
ብለን ሳንጨርስ ውስጣችን ተቃጥሎ፡
ነገን ተስፋ አድርጎ ምኞት አንጠልጥሎ፡
ልክ እንደ ነገድጓድ ድንገት ሳትታሰብ፡
ጠበቃ ስትሆን እንደ ህብረተሰብ፡
ይከብደናል በጣም አንተን አለማሰብ፡
ብዕርህ ስል-ሰይፍ ነው እንከን የለበትም፡
ተግባርህ ያሳያል ጀግና ነህ እውነትም፡
ውሸት የጣለውን ሀቅ እሰከሚያነሳው:
ጅብ እየገነነ ቢሞትም አንበሳው..፡
ግሩም ትግልህን ግን መቼም አንረሳው፡
እስከተፈቀደ እንደዚህ ቢኖርም:
ሁሉም ወደ ቦታው መመለሱ አይቀርም።
አንተ ግን ጀግና ነህ የሀቅ ጠበቃ፡
ቆፍጣናው መረጃህ ያስነጥሳል በቃ፡
የጥመቱ መንጋ በብዕርህ ያለቅሳል፡
አመት የገነባው በአንድ ቃል ይፈርሳል፡
መረጃህ ቁርዓን ሀዲስ ስለሆነ፡
በነካኩት ቁጥር ይበልጡን ገነነ፡
የታሰበው ቀርቶ ያልጠበቁት ሆነ፡
የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
የተውሒድን ፍቅር የመንሀጂን ድምቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
አስደማሚው ብዕርህ ወሽመጥ ይበጥሳል፡
ኢኽዋን፣ አህባሽ፣ሱፍይ በአንደ ያስነጥሳል፡
ቃላትህ ድሮን ነው ኢላማው ይደርሳል፡
ውይይት ስትጠራ ሁሉም ይሸበራል፡
ብቃትህን ሁሉም በእውቀትህ ያከብራል፡
አሏህ አድሎሀል የወንድነት ሞራል፡
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
አንተ ስትነሳ ነው የደነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
የሚያባርርልን ዝንቦቹን ከቀፎ፡
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
➨ስማኝማ....!?
እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?
ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትህ እና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
በኑረዲን አል አረብ...✍️
--------------------------------
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍125
ይችን ቻናል እንደት ከፍ እናዲርጋት
እስኪ
ሸር ሸር በማድረግ እናጠናክራት ያጀማዓ
ሽር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር
https://www.tg-me.com/abu_hassan_aliy_yusuf
እስኪ
ሸር ሸር በማድረግ እናጠናክራት ያጀማዓ
ሽር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር
https://www.tg-me.com/abu_hassan_aliy_yusuf
👍64
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮ 360 አባልቶ ያሳየን አምላክ‼️
-------------------------------
«በሙስሊሞች ጉዳይ ገብተው ስንት ሲያደርጉን የነበሩት እጂግ አረመኔና ጫካኝ ሚዲያ ነበር ይሔው ዛሬ በዚህ ልክ ጀምረዋል።»
ይሄው አሁን አሜሪካ ሃገር ላይ እርስ በርስ እየተባሉ ነው አሏህ ያባላችሁ እናንተ የደም ነጋዴወች ናችሁ።
ግን ለምን አይሰነዛዘሩም
እንዲህ ከሚጠዛጠዙ⁉️
ወይንስ ገላጋይ ሲመጣ ለማስመሰል ያክል ሊጨባበጡ ነው¿
➥እኛን የነካ የለውም በረካ!
ሰሞኑን ያለ ሐላል ኒካሕ የተጋቡት አሕባሽ መራሹ ቡድንና ኦርቶማራውም ተጣልተው ያሳየኝ....አሚን ያረብ
ለጊዜው ለወረት እና ለፖለቲካ ሊጠቀሙባቸው እንጂ አይዘልቁም ...‼️

👍61
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍27
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ተውሒድ ሲገባህ ይሉኝታ አይዝህም።
شكرا يا صقر العرب
ይህ ጀግና ወጣት የተውሒድ ጀግና አረባዊ ንስር በመባል ይታወቃል።
هو صاحب التوحيد
وابن رجل التوحيد
وحفيد مؤسس دولة التوحيد
حفيظك الله ورعاك يا بطل
የሳዑድው ወጣቱ ንጉስ #ሙሀመድ ቢን ሰልማን ወደ #ህንድ በተጓዘበት ወቅት የአንድ ጀኔራል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን ፕሮግራም ነበር።
ሁሉም ባለ ስልጣን ወደ ቀብሩ ሔደው አበባ ይዘው የህሌና ፀሎት ሲያደርጉ እሱ ግን #በፍፁም ተውሒዱን ሳይዘነጋ ይሉኝታ ሳያሰጋው ከቦታው ላይ ባለመገነት #ቆራጥ አቋም አሳይቷል።
👉የኢኽዋን መሪ ቢሆን ምን ያክን እንደሚራገብለት ሳስበው ይገርመኛል።

👍88
....ከትዝታ ሰፈር...B:29
«ፈገግ እያላችሁ አስታውሱ»
በዚህች ምርጥዬ #ሳሙና እናታችን ሳፋ ውስጥ አስገብታ ገላችንን ..በደንብ #ፍ..ት..ግ... አድርጋ
አንገታችንን እያሸች
ባላንስ መጠበቅ እስኪያቅተን አልተፈተግንም ብላችሁ አትዋሹም መቼም በህዝብ ፊት...አይደል..⁉️
...የባሰፈውን ልገራችሁ....
....ጭራሽ የኔ ማዘርማ...ቢገርማችሁ...
«..አይንህ እንድጠራ ብላ አይኔ ውስጥ ጨምራ ነበር የምታጥበኝ...»
......አይኑ የጠራለት ብቻ ይናገር....እ...⁉️
👉አይይይይ እናትኮ...!!
....በእናንተ ሰፈር ምን ነበር የምትሉት⁉️

👍110
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ለክርስቲያኖች⁉️
➥የራሳችሁን ችግር ሳትፈቱ በኛ ውስጥ ጣልቃ እየገባችሁ የናንተን ነውር ለመደበቂያ አትጠቀሙ የናንተ ገና ለማውራትም ገና ይቀራችኋል።
👉«በአንድ እምነት ውስጥ ያለ ሰው እንደት በዚህ ልክ ይቃረናል⁉️»
በነገራችን ላይ ንፅፅር ላይ የሚሰሩ ሙስሊም ጀግና ወንድሞችን በመፍራት #ኦርቶዶክስ ስታምንበት የኖረችውን መፀሀፍ ሰሞኑን አግዳለች አልቀበለውም ብላ በሊቃውንት ጉባኤ ሰርዛለች መረጃውን እለቅላችኋለሁ።

👍40
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ኦርቶዶክስ መፀለፏን አወገዘች⁉️
«የንፅፅር አንበሶቻችን ውጤትነው»
➥ኦርቶዶክሳዊያኖች ሆይ ኑ ወደ ኢስላም ወላሒ የሐቁ መንገድ ኢስላም ብቻ ነውና ወደ ሐቅ ኑቶሎ!!
➥#የንፅፅር_ንስሮቹ የኛ ጀግኖች ጠላቶቻቸውን በዚህ ደረጃ ማሽመድመድ ችለዋል ኮርተንባችኋል አሏህ ይጠብቃችሁ።
#ሙስሊሙ የሚገባቸውን ክብር አልሰጣቸውም ጠላቶቻችን ግን የእግር እሳት መሆናቸውን አውቀው ስህተታቸውን እያስተካከሉ ነው።
የንፅፅር ጀግኖቻችን በክርስቲያኖች እይታ
የማይጨበጡ የሳት አለሎ
የማይቆረጠሙ የብረት ቆሎ ናቸው።
አሏህ ያበርታችሁ ሙስሊሞች አሁንም ከጎናቸው ልንቆምላቸው ይገባል።
ለዘመናት ሲከተሉትና ሲያምኑበት የነበረውን #መፀሀፍ አሁን በሊቃውንት ጉባዔ አወገዝን ብለዋል በዚህ #መፀሀፍ_ተረት አምነው የሞቱት የዋህ ምዕመናችሁስ ምን እንበላቸው⁉️
ነገ ይቀጥላል
ደግሞ አንዱን መፀሀፍ ያወግዛሉ
የፀና አቋም
የሚጨበጥ እውነት የላቸውምና #ኢስላም ላይ መዋሸት እና ማንቋሸሽ እንጂ በመረጃ መጋፈጥ አይፈልጉም መረጃን ይፈራሉ።
.....ኑር....✍️

👍65
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለካ የምንሰጣችሁ መልሶች ይደርሷችኋል?
ተመልከቱ አህባሾች እየመዘዙት ያለው ካርድ ሆን ብለው #ከካፊሮች የተቀበሉትን ተልዕኮ ነው የሚመስለው....ይህን ያልኩት እንድሁ አይደለም...
ንግግራቸውን አስተውሉ የመረጃ ሳይሆን የእልህና የብሽሽቅ ነው።
እኛ የጠየቅነው ግልፅና ግልፅ ጉዳይ ነውኮ!!
ሸይኽየው በህይወት እያለ ሱጁድ ይደረግለት ነበር ሲሞትም ለብቻ የቀበራችሁት ድብቅ አጀንዳ ስላላችሁ ነው ይሔው አሁንኮ ሐቁን አወጣችሁት...‼️
ስለዚህ ሲሞትም በሱ መቃብር ዙሪያ የሚያንዣብብ ከሙታን የሚፈልግ አሞራ አለና ህዝቡ ወደ ሽርክ ይሔዳል ለዚህ ጉዳይ እልባት ይደረግበት ነው ያልነው።
ቃሲም ታጁዲን ስለ ኮልፌ የሙስሊም መቃብር የተናገረውን ላላመናችሁ ይሄው መረጃ በቪድዮ!
ከራሱ አንደበት አዳምጡ!
በአጭሩ በዛ ቦታ መቀበርን ሐላልነቱን አጠራጣሪ አድርጎታል።

👍31
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉አህባሽ የአይሁድ ስሪት ነው።
➥አሕባሽ መራሹ ቡድን
በሐጂ ዑመር ገነቴ ሞት ሽፋን አላማውን ለማስፈፀም ቆርጦ ተነስቷል‼
«ውሀብዮች የሚያመልኩትን አምላክ ከማምለክ፤ ሙፍቲን ማምለክ ይሻላል‼
እነርሱ የሚያመልኩት #አሻንጉሊት ነው!»
👉ይመር ገርዳሜ
ይመር ገራዶ (ገራዶ) ዛሬ እነ ሐሰን ታጁ ባሉበት መድረክ የተናገረውን ንግግር ጨርሶ ለማዳመጥ አቅም አላገኘሁም! ይሰቀጥጣል‼
👉ህግ የለም ወይ?
ዑለማዎቻችን በዚህ ሰውዬ ላይ ብይን መስጠት አለባቸው።
ይህ ሰው ሙስሊም ነው አይደለም?!
በዛሬው ስብስባቸው ላይ አንዱ ውሃብዮችን እናንተም ወንድሞቻችን ናችሁ ማለቱን ተከትሎ እነ ቃሲም ታጁዲን እየገላመጡ ማይኩን ተቀብለውታል።
ከዚያ በኋላ ማይኩን የተረከበው ይመር ገራዶ (ዑመር ኮምቦልቻ) ምን አይነት ቅስቀሳ፣
ግልፅ የጥላቻ ንግግር፣
ግጭት ጠመቃና ውንጀላ እንዳስተላለፈ ተመልከቱ።
ዑመር ኮምቦልቻ ሐጅ ዑመርን ኮልፌ ይቀበር ያሉ ሰዎች፤
አላማቸው ጀናዛቸውን ከቀብሩ አውጥተው ለማቃጠል ወይም ለመቆራረጥ እንዲመቻቸው ነው ብሎ ጸያፍ ንግግር ተናግሯል።
....«ወላሒ ይህን የሚሉት አላማችን ሳይገባቸው ቀርቶ አይደለም ሐቅን ስለማይፈልጉ ህዝቡን ለማጭበርበር ነው።»
በዚህ ልክ ጥላቻ የተሰበከው የዋህ ተከታይ ነገሩ እውነት መስሎት ነገ ላይ አንድ ጥፋት ከማጥፋቱ በፊት፤ ህግ ካለ ተገቢው እርምጃ ሊወሰድ ይገባል።
...ሸር በማድረግ ህባችንን እናንቃ‼️

👍36
ወላሒ የአሏህ ችሎታው ለካ ከኛ አዕምሮ በላይ ነው
ወላሒ ይመር ኮንቦልቻ ይህንን ቅጥፈት አሏህ ላይ ተናግሮ እስካሁን መቆየቱን ሳስበው ለካ አሏህ ችሎታውም እዝነቱም ከዐዕምሯችን በላይ የላቀና የረቀቀ መሆኑን ተረዳሁ ያ አሏህ
ወላሒ ይመር ኮንቦልቻ ይህንን ቅጥፈት አሏህ ላይ ተናግሮ እስካሁን መቆየቱን ሳስበው ለካ አሏህ ችሎታውም እዝነቱም ከዐዕምሯችን በላይ የላቀና የረቀቀ መሆኑን ተረዳሁ ያ አሏህ
👍65
መረጃ ብለን ስንነጋገር!?
"ምነው አይባል የወልይ ነገር!?
ያው እንደምታዩት ይህ ነው ወልያቸው፡
እብድ ነው ጤነኛ ብለህ ጠይቃቸው!!
ኸረ ወልይ ነው ይሉሀል በድፍረት፡
ይህ ነው ድምዳሜው ቅጥፈት ሲመሰረት፡
የነሱ #ወልዮች አወ እነዚህ ናቸው፡
ለቁርዓን ለሐዲስ #ሱቅሱቃም የላቸው፡
....ኑረዲን አል-አረብ
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
"ምነው አይባል የወልይ ነገር!?
ያው እንደምታዩት ይህ ነው ወልያቸው፡
እብድ ነው ጤነኛ ብለህ ጠይቃቸው!!
ኸረ ወልይ ነው ይሉሀል በድፍረት፡
ይህ ነው ድምዳሜው ቅጥፈት ሲመሰረት፡
የነሱ #ወልዮች አወ እነዚህ ናቸው፡
ለቁርዓን ለሐዲስ #ሱቅሱቃም የላቸው፡
....ኑረዲን አል-አረብ
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍66
Forwarded from كناشة أبي عمران (Abu imran)
⚡️ ወቅታዊ ጉዳይ
እየተዳሰሰ ነው
በኡስታዝ ሙሐመድ አያሌው
https://www.tg-me.com/Abu_lmran_Alaseriy?livestream=ae59ae62d7ef6a0135
እየተዳሰሰ ነው
በኡስታዝ ሙሐመድ አያሌው
https://www.tg-me.com/Abu_lmran_Alaseriy?livestream=ae59ae62d7ef6a0135
👍13
አድርሱልኝ
አህባሽ
-------
ሰማችሁ ወይ...
ያደለው ከምንጩ እውቀትን ይጠጣል፣
ያልታደለው አህባሽ፤
በየ መቃብሩ ዶሪህ ያማርጣል፡
የተመረጠ ሰው፤
ለነብዩ ክብር ጠላት ይጋፈጣል፡
ያልታደለው አህባሽ፤
ለአይሁድ ለክርስቲያን መረጃ ይሰጣል፡
ሐቅና ባጢሉ፤
እንዲህ ግልፅ ሲል እንደት ይጣፍጣል⁉️
ሰለፍይ ወደ አሏህ እጁን ይዘረጋል፡
አህባሽ ከሬሳ ልብስ ፀጋ ይፈልጋል፡
ካሜራ ፊት ቆሞ ጥመትን ይጠርጋል፡
ህሌና ካልዛለ፤
ከቁርዓን ከሀዲስ ሰው እንደት ይጋጫል⁉️
ሽርኩ ሲነገረው፤
ሐቅ እንደ መቀበል ለምን ይወራጫል፡
ሙስሊም ነኝ ያለ ሰው፤
ጥመት ካልገበየሁ ብሎ እንደት ይቆጫል⁉️
አሳዘነኝ በጣም አህባሽ ያልታደለው‼️
አሁንማ ሁሉም እያነሳ ጣለው፡
የገዛ ጥመቱ አናዶ ገደለው፡
ይመር ገራዶን ግን እንደት እንበለው⁉️
.....እ....
ከሽርክ አካባቢ፤
ቆሞ የኖረ ዛፍ መብረቅ ገነደሰው፡
እሱን ድልድይ አርጎ፤
ልሸጋገር ይላል አህባሽም እንደ ሰው፡
“አለቀለት” ያልነው ተልኮው መች አልቆ፡
ቆሞ ያልጠቀመ ፊትና አያጣም ወድቆ፡
መችም ሞልቶ አያውቅም፤
የቢዲዓ ካዝና የጥመት ሸለቆ፡
ይህን ሁሉ ቅጥፈት ፈጥረው፤
ተበደልን ቢሉንም ግን፡
የተውሒድ ሰው ሙት አይጠራም፤
እስኪ አሏህን እናመስግን።
እንደዚህ ነው አቋማችን ግልፅ ያለ ውብ አበባ፡
ሽርክ ጥመት የማይሰብረው ማይሸበር ለከበባ፡
ምን ስማችን ቢቀየርም በአህባሽና በሱፍያ፡
ውሀብዮች ቢሉን እንኳን እኛ ሆነን ሰለፍያ፡
የመንገዴ ፍጻሜ ነሽ
ከአድማስ የአድማስ መጨረሻ ፡
በተውሒድ ላይ እንደፀናሁ የጉዞዬ መዳረሻ፡
አንችኮ ነሽ የኔ ሀሴት ለአኸይራዬ ጀነት ስሻ፡
የሌለሽን ያልሆንሽውን ገዳይ ብሎ ስም ቢቀባሽ፡
የውሸታም ብዙ ጩኸት ለአንች እውነታ ምን ሊረባሽ⁉️
በጥላቻ እጂግ ሰክሮ ወሮ በላ ቢልሽ አህባሽ፡
ምን ሊፈይድ ምን ሊረበባሽ
በኑረዲን አል-አረብ
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
አህባሽ
-------
ሰማችሁ ወይ...
ያደለው ከምንጩ እውቀትን ይጠጣል፣
ያልታደለው አህባሽ፤
በየ መቃብሩ ዶሪህ ያማርጣል፡
የተመረጠ ሰው፤
ለነብዩ ክብር ጠላት ይጋፈጣል፡
ያልታደለው አህባሽ፤
ለአይሁድ ለክርስቲያን መረጃ ይሰጣል፡
ሐቅና ባጢሉ፤
እንዲህ ግልፅ ሲል እንደት ይጣፍጣል⁉️
ሰለፍይ ወደ አሏህ እጁን ይዘረጋል፡
አህባሽ ከሬሳ ልብስ ፀጋ ይፈልጋል፡
ካሜራ ፊት ቆሞ ጥመትን ይጠርጋል፡
ህሌና ካልዛለ፤
ከቁርዓን ከሀዲስ ሰው እንደት ይጋጫል⁉️
ሽርኩ ሲነገረው፤
ሐቅ እንደ መቀበል ለምን ይወራጫል፡
ሙስሊም ነኝ ያለ ሰው፤
ጥመት ካልገበየሁ ብሎ እንደት ይቆጫል⁉️
አሳዘነኝ በጣም አህባሽ ያልታደለው‼️
አሁንማ ሁሉም እያነሳ ጣለው፡
የገዛ ጥመቱ አናዶ ገደለው፡
ይመር ገራዶን ግን እንደት እንበለው⁉️
.....እ....
ከሽርክ አካባቢ፤
ቆሞ የኖረ ዛፍ መብረቅ ገነደሰው፡
እሱን ድልድይ አርጎ፤
ልሸጋገር ይላል አህባሽም እንደ ሰው፡
“አለቀለት” ያልነው ተልኮው መች አልቆ፡
ቆሞ ያልጠቀመ ፊትና አያጣም ወድቆ፡
መችም ሞልቶ አያውቅም፤
የቢዲዓ ካዝና የጥመት ሸለቆ፡
ይህን ሁሉ ቅጥፈት ፈጥረው፤
ተበደልን ቢሉንም ግን፡
የተውሒድ ሰው ሙት አይጠራም፤
እስኪ አሏህን እናመስግን።
እንደዚህ ነው አቋማችን ግልፅ ያለ ውብ አበባ፡
ሽርክ ጥመት የማይሰብረው ማይሸበር ለከበባ፡
ምን ስማችን ቢቀየርም በአህባሽና በሱፍያ፡
ውሀብዮች ቢሉን እንኳን እኛ ሆነን ሰለፍያ፡
የመንገዴ ፍጻሜ ነሽ
ከአድማስ የአድማስ መጨረሻ ፡
በተውሒድ ላይ እንደፀናሁ የጉዞዬ መዳረሻ፡
አንችኮ ነሽ የኔ ሀሴት ለአኸይራዬ ጀነት ስሻ፡
የሌለሽን ያልሆንሽውን ገዳይ ብሎ ስም ቢቀባሽ፡
የውሸታም ብዙ ጩኸት ለአንች እውነታ ምን ሊረባሽ⁉️
በጥላቻ እጂግ ሰክሮ ወሮ በላ ቢልሽ አህባሽ፡
ምን ሊፈይድ ምን ሊረበባሽ
በኑረዲን አል-አረብ
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍70
🇪🇹«አህባሽ»🇪🇹
🎙በኑረዲን አል-አረቢ
ለአህባሾች አድርሱልኝ
👉አሰራጩት አደራ ሰጠኋችሁ‼️
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👉አሰራጩት አደራ ሰጠኋችሁ‼️
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍119