Telegram Web Link
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Photo
አላህ የሻውን ያጠማል ማለት ምን ማለት ነው?
~
አላህ የሻውን ያጠማል ማለት መሻቱ በዘፈቀደ ይፈፀማል ማለት አይደለም። አላህ ፍትሃዊ አምላክ ነው። ስለሆነም ማጥመሙ ቦታውን የጠበቀ ቅጣት ነው ማለት ነው። አላህ የሂዳያ መንገድ ግልፅ አድርጓል። ዐቅል፣ አይን፣ ጆሮ ሰጥቷል። አንድ ባሪያ ሐቅ ላይ እንዳይደርስ መንገድ አልዘጋበትም። መልእክተኛ ልኮለታል። መፅሀፍ አውርዶለታል። ከዚህ በኋላ ለባሪያው እውነትን እንዳይከተል የቀረው ማመሀኛ የለም። አላህ እንዲህ ይላል፦

{ رُّسُلࣰا مُّبَشِّرِینَ وَمُنذِرِینَ لِئَلَّا یَكُونَ لِلنَّاسِ عَلَى ٱللَّهِ حُجَّةُۢ بَعۡدَ ٱلرُّسُلِۚ }
"ከመልክተኞቹ በኋላ ለሰዎች በአላህ ላይ ማመሀኛ እንዳይኖር አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች የሆኑን መልክተኞች (ላክን)።" [አንኒሳእ፡ 165]

ነብያችንም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

وَلَا أَحَدَ أَحَبُّ إِلَيْهِ الْعُذْرُ مِنَ اللَّهِ، وَمِنْ أَجْلِ ذَلِكَ بَعَثَ الْمُبَشِّرِينَ وَالْمُنْذِرِينَ

"ከአላህ የበለጠ ሰበብ መስጠትን የሚወድ አንድም የለም። ለዚህም ነው አብሳሪዎችን እና አስጠንቃቂዎችን የላከው።" [አልቡኻሪይ፡ 7416] [ሙስሊም፡ 1499]

በተጨማሪም እንዲህ ብለዋል፦

وَليسَ أَحَدٌ أَحَبَّ إِلَيْهِ العُذْرُ مِنَ اللهِ، مِن أَجْلِ ذلكَ أَنْزَلَ الكِتَابَ وَأَرْسَلَ الرُّسُلَ
"እንደ አላህ ሰበብ መስጠት የሚወድ አንድም የለም። ለዚህም ነው መጽሐፍን ያወረደው እና መልእክተኞችን የላከው።" [ሙስሊም፡ 2760]

ስለዚህ መልእክተኛ ተልኮለት፣ መመሪያ ወርዶለት፣ እውነቱ ተገልጦለት፣ ሂዳያ ቀርቦለት አሻፈረኝ ያለ አካል ጥመትን መርጧል ማለት ነው። በዚህም የተነሳ በማጥመም ይቀጣዋል ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦

{ وَأَمَّا ثَمُودُ فَهَدَیۡنَـٰهُمۡ }
"ሠሙዶችንማ መራናቸው።"

በምን መልኩ ነው የመራቸው? እውነቱን በማሳየት፣ ሐቁን በማሳወቅ ማለት ነው። ምላሻቸው ምን ሆነ? ቀጥሎ እንዲህ አለ፦

{ فَٱسۡتَحَبُّوا۟ ٱلۡعَمَىٰ عَلَى ٱلۡهُدَىٰ }
"ዕው ^ርነትንም ከቅንነት ይልቅ መረጡ።" [ፉሲለት፡ 17]

ለተረዱት እውነት ጀርባ ሲሰጡ ጊዜ አላህ አጠመማቸው። እያወቁ እውነትን ለመቀበል አሻፈረን በማለታቸው ሊያጠማቸው የተገቡ ናቸው። ስለዚህ ማጥመሙ እንዲሁ በአቦ ሰጥ የተፈፀመ ሳይሆን ለትእቢታቸው የተሰጠ ቅጣት ነው።

ስለዚህ አላህ ማንንም መለኮታዊ ሪሳላ ሳያደርሰው በማጥመም የሚቀጣ አይደለም። የላቀው ጌታ እንዲህ ይላል፦

{ وَمَا كَانَ ٱللَّهُ لِیُضِلَّ قَوۡمَۢا بَعۡدَ إِذۡ هَدَىٰهُمۡ حَتَّىٰ یُبَیِّنَ لَهُم مَّا یَتَّقُونَۚ }
"አላህም ሕዝቦችን፣ የሚጠነቀቁትን ነገር እስከሚገልፅላቸው ድረስ ካቀናቸው በኋላ የሚያጠማቸው አይደለም።" [አትተውባ፡ 115]

ስለዚህ ይሄ ማጥመሙ ያቀረበላቸውን ሐቅ ባለመቀበላቸው የተነሳ የሚፈፅምባቸው ቅጣት ነው ማለት ነው። ይሄ እውነታ ቁርኣን ውስጥ ብዙ ቦታ ተገልፆ እናገኘዋለን። ለምሳሌ ያህል እንመልከት፦

{ فَلَمَّا زَاغُوۤا۟ أَزَاغَ ٱللَّهُ قُلُوبَهُمۡۚ }
"(ከእውነት) በተዘነበሉም ጊዜ አላህ ልቦቻቸውን አዘነበለባላቸው።" [አስሶፍ፡ 5]

እንዲህም ብሏል:-

{ بَلۡ طَبَعَ ٱللَّهُ عَلَیۡهَا بِكُفۡرِهِمۡ }
"ይልቁንም በክህደታቸው ምክንያት አላህ በነርሱ (በልቦቻቸው) ላይ አተመ።" [አንኒሳእ፡ 155]

በተጨማሪም እንዲህ ብሏል:-

{ وَٱللَّهُ أَرۡكَسَهُم بِمَا كَسَبُوۤا۟ۚ }
"አላህ በፈፀሙት የተነሳ (ወደ ክህደት) መለሳቸው።" [አንኒሳእ፡ 88]


ልብ በሉ! እስካሁን ያወራሁት እውነትን ባለማግኘቱ ወይም ባለመረዳቱ ጥመት ላይ ስለወደቀ አካል አይደለም። የዚህኛው ኣኺራዊ ሑክሙ የተለየ ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦

{ وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِینَ حَتَّىٰ نَبۡعَثَ رَسُولࣰا }
"መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም።" [አንኒሳእ፡ 15]

ከሸይኽ ሷሊሕ ሲንዲ "መራቂየል ወዕይ" ኪታብ ገፅ፡ 158 - 160 የተወሰደ።

(ኢብኑ ሙነወር፣ ጁማደል ኡላ፡ 5/1447)

=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍17
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙሒብና ማዲሕ ትጠላለህ¡
---------------------------
ይህን አይነት እብደት ተመልከት እንግዲህ፡
እንደዚህ ነው የአህባሽ ሙሒብና ማዲህ፡
በሽርክ መንዙማ በጫት ግሩም ስካር፡
በጧትም በማታ ይህ የአህባሽ አዝካር፡

.....ተመልከቱ በአሏህ...!?

ሴቷ ሀያዕ የላት ሀፍረትን አታውቅም፡
በዚህ ልክ እብድ ነው የአህባሽ ጥርቅም፡
በተለይ ሲሰክር በተለይ ጫት ሲቅም፡

.....አጋልጥ‼️

ይሄ ቡድን በመሃል ከተማ ላይ ወደ ዾሪሕ አምልኮ ህዝቡን ሳይበክለው ቀድመህ ንቃ!

የሆኑ አሉ ደግሞ «ተው፣ ነውር አንከታተል!» የሚሉ። ይህ በይፋ የለቀቁት እንጂ እኛ ፈልፍለን ያወጣነው አይደለም።

👉ይህ አይነት ጉዳይ በፍፁም ኢስላም ጋር ምንም ግንኙነት የለውም።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍24
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመድኩን ነቀለ

«የአህባሾች የክብር እንግዳ‼️»
-----------------------------
የሙስሊሞች ጠላት የዘመድ-ኩን መንጋ፡
በክብር ተጠርቶ በቆላ በደጋ፡
እሱም ውለታውን ላፍታ ሳይዘነጋ፡
ያው እየጮኸ ነው በሚዲያ ታርጋ‼️

.....እነዚህ ሰወች ከማን ጋር በምን ልክ ቃል እንደተጋቡ አስተውሉ....!!

የፈለገ ቢሆን በልቡ-ውስጥ ትንሽ ኢማን ያለው ሙስሊም ከዘመድኩን ጋር አይሰራም በዚህ ድርጊታቸው ብቻ ሰወቹ እነማን እንደሆኑ መረዳት ይቻላል‼️

በነገራችን ላይ ትናንቱ
የነ ይመር ኮምቦልቻ፣
የነ ሐሰን ታጁና
ቃሲም ታጁዲን ፕሮግራም ላይ የነ #ዘመድኩን_ቡድንም «ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖች» ተብሎ የክብር ጥሪ ተደርጎለት ነበር።

በዚህ ሁሉም በተጠሩበት ፕሮግራም ላይ ነው እንግዲህ #ክርስቲያኖችን ለማስደሰት ፀያፍና ሙስሊም ነኝ ከሚል አካል በማይጠበቅና በሚዘገንን መልኩ ጥላቻቸውን በዛ ልክ ሲቀረሹ የነበረው በራሳችሁ እፈሩ‼️

እነ ሐሰን ታጁና
ዑመር ኮምቦልቻ «ሐጅ ዑመር ኮልፌ ያልተቀበሩት ውሃብያው ሬሳቸውን አውጥቶ #እንዳያቃጥለው ወይንም ሰውነታቸውን እንዳይቆራርጠው ነው!» ብለው ውሃብያ የሚሉትን ማኅበረሰብ #ጭራቅነት የነገሯቸው።

የነ ዘመድኩን ቡድን ደግሞ እንኳን ሙስሊም ነኝ ከሚል አካል ይህን የሚመሰክርለት አግኝቶ፤ እንዲሁም ጥላቻውን ለመስበክ ወደ ኋላ የማይል ነበር አመቻቹለት ይሔው ሰርግና ምላሹ ሆኖለታል።
ከነዚህ በጦር መሳሪያም ሆነ#በሞዓ_ተዋህዶ መዋቅር አላማቸውን ማሳካት ካልቻሉ ቡድኖች ጋር ሆነው ነው እኛን ለመውጋት የተሰለፉት።
ወላሒ #አህባሽ ሐቅን ለመዋጋት ከዚህም በላይ ይሰራልና እጂግ ልንነቃ ይገባናል።

👉🇪🇹ሸር በማድረግ መረጃውን እናሰራጨው⁉️

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍33
መረጃ ሸር ለማድረግ አትሰልቹ‼️

ለተደቀነብን መከራ ለሚጠምቁብን የሴራ ቁማር ስትሉ የሚደርሳችሁን መረጃ ለብዙወች በማድረስ ህዝባችንን እናንቃ መረጃ ለማሰራጨት አትሰልቹ እሽ⁉️
👍46
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ሙስሊሙ ንቃ ተናበብ አጋልጥ»

👉ዑስታዝ ሳዳትን ያስደነገጠው #የኦርቶዶክሶች ሴራ‼️

👉አህባሽና ኦርቶዶክስ ተጋብተዋል የሰርጋቸው ጥሎሽ ሙስሊሙን ከሀበሻ ማጥፋት ነው ይህን አስረግጨ ነው የምነግርህ።

የሰርጉ ሽማግሌወች
❶ዘመድኩን በቀለ
❷ፈንታሁን ዋቄ
➌አባይነህ ካሴ ናቸው።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍64
2025/10/27 16:09:25
Back to Top
HTML Embed Code: