This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ወሎዬ መከራሽ በዛ!!
-----------------------
ምነው ጠላትሽ በዛ የፍቅር ቃልሽ ታጠፈ፡
ስቃይሽ ገደቡን አልፎ ምነው ወዘናሽ ነጠፈ፡
ምነው በአብራክሽ ክፋይ መከራሽ ተንጠፈጠፈ፡
ጧትማታ ስምሽን ጠርተው ለምን ሰላምን ነጠቁሽ!?
ፍቅር ነበርኮ ታሪክሽ ምቀኞች ምን ቀን አወቁሽ!?
አላማቸው ምን ይሆን ለምንስ ነው እንድህ የናቁሽ!?
ለምን ይሆን ልለወጥ ስትይ ምቀኛ የሚበዛብሽ፡
ቀና እንዳትይ እንዳትለወጭ ማን ይሆን የደገመብሽ፡
ንገሪኝ ከነዚህ ሰወች መቼ ምን አትርፈሻል!?
በእምነትም ሆነ በርስትሽ ስንቴ ስንት ሆነሻል፡
ዘመናት ግፍ ተፈርዶብሽ በጂምላ መከራ አይተሻል፡
ያለፈብሽ ህፀፅ ስቃዩ የትላንቱ ግፍ አይበቃም!?
ዛሬም ጦር ሲሳልልን በአንድነት ሆነን አንነቃም!?
ማንም እየተነሳ የጦር አውድማ ሲያደርግሽ፡
ሁሉም በስምሽ እየነገደ ሲጠፋ የሚታደግሽ፡
ንገሪኝ የፍቅር መልህቅ እኮ ይህ ነበር ወግሽ!?
ለቆፈን አለም ትኩሳት፤
ማብረጃ ወላፈን ፍቅር ከውበትሽ ጋር ተጣምሮ፡
ምነው ሀዘንሽ በዛ፤
በጥበብ ታንኳ ሲቀዘፍ እልፍ ዘመናት ቀምሮ፡
ለምን ይሆን የሚያተኩሩሽ፤
ምናለ አንችን ቢተውሽ ሁሉም ፍቅርን ዘምሮ፡
ምን ነበር ይቅርታን ቢያውቀው ጠላትሽ ካንች ተምሮ፡
እኔማ እማማ ብዬ፤
በእቅፍሽ በደስታ ልኖር በጉጉት አንችን ብመኝም፡
ፈራሁኝ መከራሽን ሳይ፤
ሀገሬ ስጋቴ በዛ በሰላም አልመሰለኝም፡
#ግን__ለምን....!?
ፍቅርን ለዘመረች እናት ጦርነት በዚህ ደረጃ፡
ድልድይሽ የሚሰበረው እንዳይሆን መረማመጃ፡
ንገሪኝ ቀና በይ እማ የማነው የሴራ ፍርጃ!?
በጁንታም ሆነ በፋኖ በዝቶብሽ ስርቆት ብዝበዛ፡
መች ይሆን ከፍ የምትይው ወሎዬ መከራሽ በዛ፡
...በኑረዲን አል-ዓረብ..✍️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
-----------------------
ምነው ጠላትሽ በዛ የፍቅር ቃልሽ ታጠፈ፡
ስቃይሽ ገደቡን አልፎ ምነው ወዘናሽ ነጠፈ፡
ምነው በአብራክሽ ክፋይ መከራሽ ተንጠፈጠፈ፡
ጧትማታ ስምሽን ጠርተው ለምን ሰላምን ነጠቁሽ!?
ፍቅር ነበርኮ ታሪክሽ ምቀኞች ምን ቀን አወቁሽ!?
አላማቸው ምን ይሆን ለምንስ ነው እንድህ የናቁሽ!?
ለምን ይሆን ልለወጥ ስትይ ምቀኛ የሚበዛብሽ፡
ቀና እንዳትይ እንዳትለወጭ ማን ይሆን የደገመብሽ፡
ንገሪኝ ከነዚህ ሰወች መቼ ምን አትርፈሻል!?
በእምነትም ሆነ በርስትሽ ስንቴ ስንት ሆነሻል፡
ዘመናት ግፍ ተፈርዶብሽ በጂምላ መከራ አይተሻል፡
ያለፈብሽ ህፀፅ ስቃዩ የትላንቱ ግፍ አይበቃም!?
ዛሬም ጦር ሲሳልልን በአንድነት ሆነን አንነቃም!?
ማንም እየተነሳ የጦር አውድማ ሲያደርግሽ፡
ሁሉም በስምሽ እየነገደ ሲጠፋ የሚታደግሽ፡
ንገሪኝ የፍቅር መልህቅ እኮ ይህ ነበር ወግሽ!?
ለቆፈን አለም ትኩሳት፤
ማብረጃ ወላፈን ፍቅር ከውበትሽ ጋር ተጣምሮ፡
ምነው ሀዘንሽ በዛ፤
በጥበብ ታንኳ ሲቀዘፍ እልፍ ዘመናት ቀምሮ፡
ለምን ይሆን የሚያተኩሩሽ፤
ምናለ አንችን ቢተውሽ ሁሉም ፍቅርን ዘምሮ፡
ምን ነበር ይቅርታን ቢያውቀው ጠላትሽ ካንች ተምሮ፡
እኔማ እማማ ብዬ፤
በእቅፍሽ በደስታ ልኖር በጉጉት አንችን ብመኝም፡
ፈራሁኝ መከራሽን ሳይ፤
ሀገሬ ስጋቴ በዛ በሰላም አልመሰለኝም፡
#ግን__ለምን....!?
ፍቅርን ለዘመረች እናት ጦርነት በዚህ ደረጃ፡
ድልድይሽ የሚሰበረው እንዳይሆን መረማመጃ፡
ንገሪኝ ቀና በይ እማ የማነው የሴራ ፍርጃ!?
በጁንታም ሆነ በፋኖ በዝቶብሽ ስርቆት ብዝበዛ፡
መች ይሆን ከፍ የምትይው ወሎዬ መከራሽ በዛ፡
...በኑረዲን አል-ዓረብ..✍️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍72
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Photo
ጥቂት ስለ ሰሞንኛው ውይይት
~
በቅድሚያ የማነሳው ነጥብ ሁለት ክፍል አለው።
ክፍል አንድ ኢስሓቅ እሸቱን የሚመለከት ነው
=
ለሰሞንኛው ንትርክ ቀዳሚው ሰበብ የኢስሓቅ እሸቱ "የፈትዋ አምባገነንነት" ፕሮጀክት ነው። አላማው ከባባድ ልዩነቶችን መተላለፍ የሚቻልባቸው ተራ ርእሶች አድርጎ ማቅረብ ነው። ይሄ "በተሰማማንበት እንሰባሰብ፤ በተለያየንበት ደግሞ እንተላለፍ" የሚል የታወቀ የኢኽዋን መርሆ ነው። ነብያዊው አስተምህሮ መጥፎ ነገር ያየ ሰው ቢችል በእጁ፣ ካልሆነ በአንደበቱ፣ እሱም ካልሆነ በልብ መታገል ነው። የነ ኢስሓቅ ፕሮጀክት አላማ ከሺርክና ቢድዐ ይዞ ዘፈኑንም፣ ምኑንም ተቃውሞ የማይነሳበት ቀላል የሃሳብ ልዩነት አድርጎ ማቅረብ ነው። ይሄ ጥፋት ብቻውን አልበቃው ብሎ "ውይይት ለምን ተፈራ?" እያለ ሰለፍዩን ክፍል ሲያሳጣና ጅላጂ ^ል መንጋዎችን ሐቅ አለን ካላችሁ ወንድ ነን ካላችሁ ተደብቆ መጮህ አይደለም፣ ለውይይት ቅርቡ እንዲሉ በሩን ሲከፍትላቸው፣ ነገር ግን በተመሳሳይ ጊዜ ለአሕ ^ ባሹ ክፍል ሰዎች ለነ ሐሰን ታጁ፣ አቡበክር፣ ዑመር ይማም፣ ቃሲም ታጁዲን ጥሪ አላደረገም። ምክንያቱ ማስመታት የሚፈልገው አንድ ክፍል ስለሆነ ነው።
ከዚያ አንተ ራስህ በጀመርከው ርእስ ላይ ለውይይት ቅረብ ሲባል ግን ሰበብ እየደረደረ ነው። አንዳንዶች "እሱ አወያይ እንጂ መቼ ተወያይ ነኝ አለ?" ሲሉ አይቻለው።
* ሲጀመር እሱን ማነው አወያይና ተወያይ መዳቢ ያደረገው? ምነው ስለሱ ደነገጣችሁ? "የውይይት ጥሪ ለእከሌ" እያለ እየለጠፈ አይደል? እሱ ሲጠራ ልክ፣ እሱ ሲጥጠራ ግን ስህተት የሚሆነው በምን ሚዛን ነው? ይሉኝታ የሚባል ነገር አታውቁም እንዴ? ለ fairness ጉዳይ ደንታ ባይኖራችሁ እንኳ ሰው ይታዘበናል አትሉም ወይ? እንዴት ነው በዚህ መጠን አይናችሁን በጨው ማጠብ የቻላችሁበት?
* "አይ እሱ አያውቅም ጃሂል ነው" እያላችሁ ከሆነ በመጀመሪያ በግልፅና በድፍረት በሉት። ከዚያ ግን "የፈትዋ አምባገነንነት" የሚል ዘመቻ ለምን ጀመረ እንላለን? ይሄ የጃሂል ስራ ነው ወይ? ሁለት ወዶኮ አይሆንም። ወይ እንደ አዋቂ ይወያይ፣ ወይ እንደ ጃሂል ጥጉን ይያዝ።
* ደግሞ በተደጋጋሚ "በሸሪዐ ዲግሪ አለኝ" እያለ በኮመንት ሲመላለስ ነበር። "አውቃለሁ" ነው ነገሩ። ስለዚህ "ከመነሻው ይዘኸው የተነሳሀው ርእስ ውይይት ይፈልጋል ቅረብ" ማለት ምንድነው ነውሩ? ርእሱኮ የራሱ ነው። ሰው እንዴት ከራሱ ልጅ ይሻሻል?
* የሚፈልገው "ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" ነው። ሰለፍዩን በደባ ማሳጣት እና በግርግር ይበልጥ ፎሎዎር ማብዛት። ''አይ" ካለ በሌላ ሰው አካውንት መወያየት ምን አስፈራው? ከዚህ በፊት በራሱ ቤት በተደጋጋሚ አድርጓል አይደል? አሁን ደግሞ "በሌላ ይሁን" ማለት ለምን ይህን ያህል መሸሻ ሰበብ ይሆናል?
በተደጋጋሚ በቪዲዮ አብራርቻለሁ በማለት ለሽሽቱ የወንድ በር ፍለጋ እየዘበዘበ ስለሆነ ነው ይህን መፃፍ ያስፈለገኝ። ይህን በዚህ ላቁም።
ክፍል ሁለት አሕ ^ ባሾችን የሚመለከት ነው
=
በኢስሓቅ ተንኮለኛ አካሄድ እየተጠቀመ ያለው የአሕ ^ ባሹ ካምፕ ሰሞኑን ሲቦርቅ ሰንብቷል። አሁንም በየ ከመንቱ እየመጡ "ለምን ከነ ሸህ ዑመር፣ አቡበክር፣ ሐሰን ታጁ፣ ቃሲም ታጁዲን ጋር አትወያዩም?" እያሉ ነው። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ መልሻለሁ። አሁንም ለመጨረሻ ጊዜ ምላሽ እሰጣለሁ። እነዚህን አካላት ስትራቴጂክ አጋራችሁ ኢስሓቅ እሸቱ ስለማይጠራቸው እኔ እጠራቸዋለሁ። እኛ "አላህ ከዐርሹ በላይ ነው" እንላለን። እናንተ ይህን የሚል ሰው ካ^ ፊR ነው ትላላችሁ። "አላህ ከላይም ከታችም፣ በሰሜንም በደቡብም፣ በምስራቅም በምዕራብም አይደለም፤ ዓለም ውስጥም አይደለም፣ ከዓለም ውጭም አይደለም፣ ከዓለም ጋር ተነጋክቶም፣ ተለያይቶም አይደለም" ነው የምትሉት። ስለዚህ ለተጠቀሱት አራት ሰዎች እና አምስተኛ "ሙፍቲውን" ጨምሮ በዚህ ጉዳይ ላይ ለመወያየት ዝግጁ እንደሆንኩ አሳውቃለሁ።
መስፈርት
1- የተጠቀሱት አካላት ብቻ! እያስፈራራችሁ ያላችሁት በነሱ ስለሆነ ሌሎቻችሁ አድቡ።
2- በቁርኣን፣ በሐዲሥ እና ነብዩ ﷺ ምርጥነቱን በመሰከሩለት የሶሐባ፣ የታቢዒን እና የአትባዑ ታቢዒን ትውልድ ግንዛቤ ብቻ! እኔም ኢብኑ ተይሚያ፣ ኢብኑል ቀዪምን አልጠቅስም። እናንተም ነወዊይ፣ ኢብኑ ሐጀር፣ ... ማለት የለም። ለዚህ ሁለት ምክንያቴን ልጥቀስ:-
አንድ፦ እነዚህ አካላት ለያዙት አቋም አንዲትም የቁርአንና የሐዲሥ ግልፅ መደገፊያ የላቸውም ብዬ ስለማምን ነው። እንዲያውም የሚከተሉት የአሽዐሪያ አቋም ቁርኣን በሐቂቃ የአላህ ንግግር አይደለም የሚል ነው። ውይይቱ በቁርአንና በሐዲሥ ላይ መገደቡ መፈናፈኛ ያሳጣቸዋል። አልሓፊዝ አቡ ኢስማዒል አልሀረዊይ አሽዐሪዮችን መቆሚያ መቀመጫ ያሳጡ የተሰላ ሰይፍ ነበሩ። በዚህ አይበገሬ አቋማቸው የተነሳ “አምስት ጊዜ ለሰይፍ ቀርቤያለሁ” ብለዋል። ታዲያ በዚህ ሁሉ ጊዜ “ከመዝሀብህ ተመለስ ሳይሆን በሚፃረሩህ ላይ ዝም በል” ነበር የሚሏቸው። [አሲየር፡ 18/509] እሳቸው ግን ወይ ፍንክች!
በአንድ ወቅት ታዲያ የሰልጁቃውያኑ ሚኒስትር “ኒዟሙል መሊክ” የአሽዐሪያ ዑለማዎችን አስከትሎ ሄራት ከተማ በገባ ጊዜ ሀረዊይን አስጠራቸው። ቀረቡ። እነዚህ ካንተ ጋር ሊከራከሩ ነው የተሰበሰቡት። ሐቅ ካንተ ጋር ከሆነ ወዳንተ መዝሀብ ይመለሳሉ። ሐቅ ከነሱ ጋር ከሆነ ወይ ወደነሱ ትመለሳለህ፤ ካልሆነ ግን ከነሱ ላይ ምላስህን ትሰበስባለህ አላቸው። (በሰዎቹ መተማመኑ ነበር።)
* ሀረዊይ ከተቀመጡበት ተነሱ። እጆቼ ላይ ባሉት እከራከራቸዋለሁ አሉት።
- "ምንድን ናቸው እጆችህ ላይ ያሉት?" አለ።
* ወደቀኛቸው እየጠቆሙ “የአላህ መፅሐፍ” አሉት። ወደ ግራቸው በመጠቆም “የአላህ መልእክተኛ ሱና” አሉት። (ሶሒሕ ቡኻሪና ሶሒሕ ሙስሊም ይዘው ነበር።)
አንዳቸውም በዚህ መንገድ ለመከራከር ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ። [አሲየር፡ 18/510-511]
እኛ በአላህ የትነት ላይ ቁርኣንና ሐዲሥ ውስጥ ከመጣው ውጭ ማውራት አይቻልም እንላለን። እነሱ ደግሞ ቁርኣንና ሱና የኩ ^ ፍር መሰረቶች ናቸው ለዚህ ጉዳይ አይመጥኑም የሚሉ ናቸው። (እየዋሸሁባቸው የሚመስለው ካለ በቀጣይ የኢማሞቻቸውን ንግግር አያይዛለሁ።) ርቀታችን ይህን ያክል ከሆነ ከነዚህ አካላት ጋር የጋራ መነሻ ስለሌለን መግባባት ቀርቶ ማውራቱንም አዳጋች ያደርገዋል። አህሉ ሱና የአላህ መገለጫዎች በቁርኣንና ሐዲሥ መረጃ ብቻ የምናፀድቃቸው (ተውቂፊያ) እንደሆኑ ፅኑ እምነት አላቸው። አሽዐሪያ ግን “አእምሮ” እያሉ የሚጠሩትን ብልሹ አመክንዮ (ሎጂክ) እንደሚያስቀድሙ ያለ ሃፍረት ይናገራሉ። አእምሮ እንደ ስፖንጅ ነው። የሰጡትን ነው የሚተፋው። በዒልመል ከላም የታጀለ የግሪክ ፍልስፍናን ከጠጣ ሲጨምቁት የሚወጣው ከቁርኣንና ከሐዲሥ ጋር የማይጣጣም አተ ^ላ ነው።
ሁለተኛውን ማለትም የሰለፎቹን ግንዛቤ እንደ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጥኩበት ምክንያት ደግሞ "ከሰው ሁሉ በላጩ የኔ ትውልድ ነው፤ ከዚያም እነሱን ተከትለው የሚመጡት፣ ከዚያም ቀጥለው የሚመጡት" የሚለውን ሐዲሥ መነሻ በማድረግ ነው። ቁርኣንና ሐዲሡን ከነዚያ ሶስት ትውልዶች በላይ የሚያውቅ የለም። የአላህ ከ0ርሹ በላይ መሆን ጉዳይ ደግሞ በነ ነወዊይ ጊዜ የመጣ አዲስ ክስተት አይደለም። ከነ ነወዊይ መምጣት ከመቶዎች አመታት ቀድሞ እነ ቡኻሪ፣ አቡ ዳውድ፣ ዳሪሚ፣ ሐርብ አልኪርማኒ፣ ኢብኑ ኹዘይማህ፣ ኢብኑ መንደህ፣ አጁሪ፣ ወዘተ በኪታቦቻቸው ያሰፈሩት ሐቅ ነው። ስለዚህ በነሱ ግንዛቤ ላይ ብቻ እንገደባለን።

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
👍65
➨ለዑስታዝ ዒብኑ ሙነወር ሀፊዞሁሏህ
«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------
አህባሽና ኢኽዋን በአንድ ሲወላገድ፡
አንተ ነህ መዳኒት የመረጃው ሞገድ፡
በተውሒድህ ፀንተህ የጠቆምከው መንገድ፡
ጀግና ነህ አንበሳ ብልህ ምን ያንሰሀል፡
ያለ ድንበር ማለፍ ክብር ይገባሀል።
ጥመት ተደራጅቶ ፎክሮ ሲያቅራራ፡
ሚዲያው ሲጨነቅ በቀን በጠራራ፡
መጥተህ ስታፈርሰው ገዝፈህ ከተራራ፡
እንኳን ወይይትህ ቀለምህ ይፈራል፡
መረጃ ነው ውስጡ ማን መጥቶ ይደፍራል፡
መጥፎ የእግር እሳት ነው የሆንክባቸው፡
አሏህ ይጠብቅህ ከክፉ ሴራቸው፡
ውሸታሙ ሁሉ በአንዴ ሲተባበር፡
ብረት በገለባ ወገቡ ሲሰበር:
ሰነፍ እያቅራራ ጀግና ሰው ሲቀበር:
ምነው ይሄን ታ'ምር ባላየነው ነበር!?
ቅል ድንጋይን ሰብሮ በታየበት ዘመን:
ግድየለም እስከዚያው እንኑር በጎመን፡
ብለን ሳንጨርስ ውስጣችን ተቃጥሎ፡
ነገን ተስፋ አድርጎ ምኞት አንጠልጥሎ፡
ልክ እንደ ነገድጓድ ድንገት ሳትታሰብ፡
ጠበቃ ስትሆን እንደ ህብረተሰብ፡
ይከብደናል በጣም አንተን አለማሰብ፡
ብዕርህ ስል-ሰይፍ ነው እንከን የለበትም፡
ተግባርህ ያሳያል ጀግና ነህ እውነትም፡
ውሸት የጣለውን ሀቅ እሰከሚያነሳው:
ጅብ እየገነነ ቢሞትም አንበሳው..፡
ግሩም ትግልህን ግን መቼም አንረሳው፡
እስከተፈቀደ እንደዚህ ቢኖርም:
ሁሉም ወደ ቦታው መመለሱ አይቀርም።
አንተ ግን ጀግና ነህ የሀቅ ጠበቃ፡
ቆፍጣናው መረጃህ ያስነጥሳል በቃ፡
የጥመቱ መንጋ በብዕርህ ያለቅሳል፡
አመት የገነባው በአንድ ቃል ይፈርሳል፡
መረጃህ ቁርዓን ሀዲስ ስለሆነ፡
በነካኩት ቁጥር ይበልጡን ገነነ፡
የታሰበው ቀርቶ ያልጠበቁት ሆነ፡
የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
የተውሒድን ፍቅር የመንሀጂን ድምቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
አስደማሚው ብዕርህ ወሽመጥ ይበጥሳል፡
ኢኽዋን፣ አህባሽ፣ሱፍይ በአንደ ያስነጥሳል፡
ቃላትህ ድሮን ነው ኢላማው ይደርሳል፡
ውይይት ስትጠራ ሁሉም ይሸበራል፡
ብቃትህን ሁሉም በእውቀትህ ያከብራል፡
አሏህ አድሎሀል የወንድነት ሞራል፡
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
አንተ ስትነሳ ነው የደነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
የሚያባርርልን ዝንቦቹን ከቀፎ፡
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
➨ስማኝማ....!?
እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?
ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትህ እና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
«ለዑስታዝ ኢብኑ ሙነወር»
በኑረዲን አል አረብ...✍️
--------------------------------
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------
አህባሽና ኢኽዋን በአንድ ሲወላገድ፡
አንተ ነህ መዳኒት የመረጃው ሞገድ፡
በተውሒድህ ፀንተህ የጠቆምከው መንገድ፡
ጀግና ነህ አንበሳ ብልህ ምን ያንሰሀል፡
ያለ ድንበር ማለፍ ክብር ይገባሀል።
ጥመት ተደራጅቶ ፎክሮ ሲያቅራራ፡
ሚዲያው ሲጨነቅ በቀን በጠራራ፡
መጥተህ ስታፈርሰው ገዝፈህ ከተራራ፡
እንኳን ወይይትህ ቀለምህ ይፈራል፡
መረጃ ነው ውስጡ ማን መጥቶ ይደፍራል፡
መጥፎ የእግር እሳት ነው የሆንክባቸው፡
አሏህ ይጠብቅህ ከክፉ ሴራቸው፡
ውሸታሙ ሁሉ በአንዴ ሲተባበር፡
ብረት በገለባ ወገቡ ሲሰበር:
ሰነፍ እያቅራራ ጀግና ሰው ሲቀበር:
ምነው ይሄን ታ'ምር ባላየነው ነበር!?
ቅል ድንጋይን ሰብሮ በታየበት ዘመን:
ግድየለም እስከዚያው እንኑር በጎመን፡
ብለን ሳንጨርስ ውስጣችን ተቃጥሎ፡
ነገን ተስፋ አድርጎ ምኞት አንጠልጥሎ፡
ልክ እንደ ነገድጓድ ድንገት ሳትታሰብ፡
ጠበቃ ስትሆን እንደ ህብረተሰብ፡
ይከብደናል በጣም አንተን አለማሰብ፡
ብዕርህ ስል-ሰይፍ ነው እንከን የለበትም፡
ተግባርህ ያሳያል ጀግና ነህ እውነትም፡
ውሸት የጣለውን ሀቅ እሰከሚያነሳው:
ጅብ እየገነነ ቢሞትም አንበሳው..፡
ግሩም ትግልህን ግን መቼም አንረሳው፡
እስከተፈቀደ እንደዚህ ቢኖርም:
ሁሉም ወደ ቦታው መመለሱ አይቀርም።
አንተ ግን ጀግና ነህ የሀቅ ጠበቃ፡
ቆፍጣናው መረጃህ ያስነጥሳል በቃ፡
የጥመቱ መንጋ በብዕርህ ያለቅሳል፡
አመት የገነባው በአንድ ቃል ይፈርሳል፡
መረጃህ ቁርዓን ሀዲስ ስለሆነ፡
በነካኩት ቁጥር ይበልጡን ገነነ፡
የታሰበው ቀርቶ ያልጠበቁት ሆነ፡
የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
የተውሒድን ፍቅር የመንሀጂን ድምቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
አስደማሚው ብዕርህ ወሽመጥ ይበጥሳል፡
ኢኽዋን፣ አህባሽ፣ሱፍይ በአንደ ያስነጥሳል፡
ቃላትህ ድሮን ነው ኢላማው ይደርሳል፡
ውይይት ስትጠራ ሁሉም ይሸበራል፡
ብቃትህን ሁሉም በእውቀትህ ያከብራል፡
አሏህ አድሎሀል የወንድነት ሞራል፡
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
አንተ ስትነሳ ነው የደነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
የሚያባርርልን ዝንቦቹን ከቀፎ፡
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
➨ስማኝማ....!?
እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?
ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትህ እና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
«ለዑስታዝ ኢብኑ ሙነወር»
በኑረዲን አል አረብ...✍️
--------------------------------
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍219
(➐❶)الواجبات المتحتمات
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
አል-ዋጂባት
👉የመጨረሻው ክፍል=❶➐
⏰❶➒=27 ደቂቃ
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👉የመጨረሻው ክፍል=❶➐
⏰❶➒=27 ደቂቃ
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍20
فوالله وقعت كثيرًا في منتصف الطرق..
ولولا الله لما استطعت أن أُكمل...
أن تستشعر معية الله بكل ثانية هذا النعيم الحقيقي.. فاللهم لا تحرمنا.. و زدنا.
نور.......
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
ولولا الله لما استطعت أن أُكمل...
أن تستشعر معية الله بكل ثانية هذا النعيم الحقيقي.. فاللهم لا تحرمنا.. و زدنا.
نور.......
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍17
......የወንድ ተንኮል.....!?
በርጋታ አስቡበት አይጠቅምም መቻኮል፡
ከሴቶች ይገዝፋል የወንድ ልጅ ተንኮል፡
بعض الرجال بكيده فاق النسا
إخوان يوسف شاهد ببيان
የአንዳንድ ወንዶች በተንኮል፤
በሚገርም መልኩ ሴቶችን ያስንቃል፡
የዩሱፍ ወንድሞች፤
ተንኮልና ሴራ በምን ይደበቃል፡
من كبدهم يعقوب حذر يوسفا
فالكيد لا يختص بالنسوان
ከክፉ ሴራቸው የህቁብ አስጠንቅቋል፡
ዩሱፍን አታለው እንጎዱት አውቋል፡
ስለዚህ ክህደት በሴት ብቻ አይደለም፡
ብዙ ወንድም አለ የሚክድ ዘላለም፡
....ኑር....✍️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
በርጋታ አስቡበት አይጠቅምም መቻኮል፡
ከሴቶች ይገዝፋል የወንድ ልጅ ተንኮል፡
بعض الرجال بكيده فاق النسا
إخوان يوسف شاهد ببيان
የአንዳንድ ወንዶች በተንኮል፤
በሚገርም መልኩ ሴቶችን ያስንቃል፡
የዩሱፍ ወንድሞች፤
ተንኮልና ሴራ በምን ይደበቃል፡
من كبدهم يعقوب حذر يوسفا
فالكيد لا يختص بالنسوان
ከክፉ ሴራቸው የህቁብ አስጠንቅቋል፡
ዩሱፍን አታለው እንጎዱት አውቋል፡
ስለዚህ ክህደት በሴት ብቻ አይደለም፡
ብዙ ወንድም አለ የሚክድ ዘላለም፡
....ኑር....✍️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍73
من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة.pdf
9.7 MB
👉ኢንሻ አሏህ ቀጣይ የምንቀራው ኪታብ ይህ ነው።
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍46
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👌ሙሐመድ የተሰኘውን
የኑረዲን አል አል አረቢ ግጥም
ኑ ለልጆቻችን ብሩህ የወደፊት ሒወት በጋራ እንገባ
https://www.tg-me.com/habibseidabumuslim
የኑረዲን አል አል አረቢ ግጥም
ኑ ለልጆቻችን ብሩህ የወደፊት ሒወት በጋራ እንገባ
https://www.tg-me.com/habibseidabumuslim
👍45
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌ሙሐመድ የተሰኘውን
የኑረዲን አል አል አረቢ ግጥም
ኑ ለልጆቻችን ብሩህ የወደፊት ሒወት በጋራ እንገባ
ክፍል ሁለት
https://www.tg-me.com/habibseidabumuslim
የኑረዲን አል አል አረቢ ግጥም
ኑ ለልጆቻችን ብሩህ የወደፊት ሒወት በጋራ እንገባ
ክፍል ሁለት
https://www.tg-me.com/habibseidabumuslim
👍45
አንድ ወዳጄ
«ተተኪው ትውልድ ግጥምህን የሚጥልብህ ይመስልሃል!?»ብሎ የነዚህን ህፃናት ቪዲወ ላከልኝ
በመገረም አደመጥኩት ሀቂቃ በርቱልኝ አሏህ ያሳድጋችሁ ለትልቅ ደረጃ ደርሳችሁልኝ ታሪክ ስትሰሩ ልያችሁ አሚን
«ተተኪው ትውልድ ግጥምህን የሚጥልብህ ይመስልሃል!?»ብሎ የነዚህን ህፃናት ቪዲወ ላከልኝ
በመገረም አደመጥኩት ሀቂቃ በርቱልኝ አሏህ ያሳድጋችሁ ለትልቅ ደረጃ ደርሳችሁልኝ ታሪክ ስትሰሩ ልያችሁ አሚን
👍80
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
...ከእንግዲህ በኋላ... ---------------------------- አያሳዝንም ወይ በግዕዝ ስም ጥምቀት፡ ግልፅ ማሳያ ነው ይህ የናንተን ውድቀት፡ ለካ ተረት እንጂ የላችሁም እውቀት!? .....እንደው ግን..!? ያ ለብዙ ዘመን ሀገር የዘረፈው፡ እንደ አየር ላይ ፊኛ ከላይ የገዘፈው፡ እጂግ እልፍ ተረት ለትውልድ የፃፈው፡ አሁን በዚህ መጠን ዘቅጦ ወርዶ አረፈው!? ......እናማ.....!! የተንኮል…
የኔ ትውልድ እውነትም ነቅቶልኛል አልሀምዱ ሊላህ።
«ለዚህ ነው ግጥም የማይሰለቸኝ»
ትምህርት ቤት ውስጥ አቀረበችው ጀግናይቱ
የት እንደምትማር ጠቁሙኝ ደብተር እንኳን ልግዛላት ወላሒ
«ለዚህ ነው ግጥም የማይሰለቸኝ»
ትምህርት ቤት ውስጥ አቀረበችው ጀግናይቱ
የት እንደምትማር ጠቁሙኝ ደብተር እንኳን ልግዛላት ወላሒ
👍174
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉#መርሳ_ሙስሊሙ_ታቅዶልሀል_ንቃ!!
«እኔ ህዝቤ እንድነቃ ሙስሊሙ መረጃ ደርሶት እንድጠነቀቅ እንጂ ጠላት የምጋዛው ሌላ አንድም አጀንዳ ወላሒ የለኝም።»
«ፋኖ ሙስሊም ጠል ነው።»
መረጃ ይሄው!!
👉«የኢኮኖሚ አቅም ያላቸው የሙስሊሙ ማህበረሰብ ናቸው ስለዚህ ነገ #መርሳ ስንገባ እነዚህ ሰወች ላይ እርምጃ ከመውሰድ ወደኋላ አንልም።»
እንደዚህ በግለፅ «በአዋጅ እየተናገረ የፋኖ ደጋፊ ሙስሊም ካለ ራስህን ፈትሽ ጤናህን ተመርመር ነው የምልህ።
....ኑረዲን አል-ዓረቢ

👍106
«ሰወች ግን ሲገርሙ»
ገጣሚ መሆን በራሱ ሆነብንና መከራ፡
ቃላት ስንለቃቅም የሀሳብ ህንፃ ስንሰራ፡
ከተግባር ህይወታችን ላይ ጉድፍ አጠለለበት፡
ከሁሉም የፀዳ ፍጡር ነፃነት ግን ምናለበት!?
አንዳንዶች፤
ቃል ከአፋቸው ሳይወጣ፡
ፍቅር ተሰናብቶ መለያየት መጣ፡
አይ አለመታደል አዬ ግሩም እጣ፡
አንዳንዶች ቻው እንኳን ሳይሉኝ፡
ያለምንም ነገር ሁሉም አገለሉኝ፡
አሁን ግን አላቅም እነማን እንዳሉኝ!!
ምክንያቱም አሁን ከኔ ጋር ስላቸው፡
በንፁህ ማንነት በእምነት ስቀርባቸው፡
የማላውቀው ሚስጥር አለ በውስጣቸው!!
ስለዚህ የሰውን ማንነት ማመን ስላቃተኝ፡
ያመንኩት በሙሉ ስላንከራተተኝ፡
በስተ-መጨረሻም ራሴን ፈራሁት፡
እላለሁ ፈልጌ ወደት ባገኘሁት፡
እኔ ብቻ ሆኗል እኔን የወደደው፡
እሱስ ተራው ደርሶ መች ነው ሚሄደው⁉️
በራሳቸው አምነው ፀንተው ሳይፈርሙ፡
ሌሎች ላይ መቀሰር ሰወች ግን ሲገርሙ፡
መልሱን አላገኘሁትም ሲሄድ አሳውቃለሁ
ሰላም እደሩልኝ....
.....ኑረዲን አል-ዓረብ
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
ገጣሚ መሆን በራሱ ሆነብንና መከራ፡
ቃላት ስንለቃቅም የሀሳብ ህንፃ ስንሰራ፡
ከተግባር ህይወታችን ላይ ጉድፍ አጠለለበት፡
ከሁሉም የፀዳ ፍጡር ነፃነት ግን ምናለበት!?
አንዳንዶች፤
ቃል ከአፋቸው ሳይወጣ፡
ፍቅር ተሰናብቶ መለያየት መጣ፡
አይ አለመታደል አዬ ግሩም እጣ፡
አንዳንዶች ቻው እንኳን ሳይሉኝ፡
ያለምንም ነገር ሁሉም አገለሉኝ፡
አሁን ግን አላቅም እነማን እንዳሉኝ!!
ምክንያቱም አሁን ከኔ ጋር ስላቸው፡
በንፁህ ማንነት በእምነት ስቀርባቸው፡
የማላውቀው ሚስጥር አለ በውስጣቸው!!
ስለዚህ የሰውን ማንነት ማመን ስላቃተኝ፡
ያመንኩት በሙሉ ስላንከራተተኝ፡
በስተ-መጨረሻም ራሴን ፈራሁት፡
እላለሁ ፈልጌ ወደት ባገኘሁት፡
እኔ ብቻ ሆኗል እኔን የወደደው፡
እሱስ ተራው ደርሶ መች ነው ሚሄደው⁉️
በራሳቸው አምነው ፀንተው ሳይፈርሙ፡
ሌሎች ላይ መቀሰር ሰወች ግን ሲገርሙ፡
መልሱን አላገኘሁትም ሲሄድ አሳውቃለሁ
ሰላም እደሩልኝ....
.....ኑረዲን አል-ዓረብ
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍95
ዋሽቶ ማስታረቅ እና ዋሽቶ ማጣላት
~
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
ليسَ الكَذَّابُ الذي يُصْلِحُ بيْنَ النَّاسِ، فَيَنْمِي خَيْرًا، أوْ يقولُ خَيْرًا
"በሰዎች መካከል ለማስታረቅ ሲል መልካምን ነገር የሚያስተላልፍ ወይም መልካምን ነገር የሚናገር ሰው ውሸታም አይደለም።"
[አልቡኻሪይ፡ 2692] [ሙስሊም፡ 2605]
መልእክቱ ምን ማለት ነው?
=
የተጣሉት ሰዎች መሀላቸው ቅሬታ ባለበት ሁኔታ ላይ፣ አስታራቂው አካል አንዳቸው ለሌላው ጥሩ እሳቤ እንዳላቸው የሚጠቁሙ ቃላትን ዋሽቶ በመናገር ማስታረቅ ሊሆን ይችላል፣ ለምሳሌ። በሌላ ቦታ ከባድ ጥፋት የሆነው ውሸት እርቅ ለማውረድ ያህል ብቻ ተፈቀደ ማለት ነው።
ዋሽቶ የሚያጣላስ ከሆነ? ሁለት ከባባድ ወንጀሎች አለበት።
አንደኛው መዋሸቱ ነው። ሌላኛው ማጣላቱ ነው። ባልን ከሚስቱ ዋሽታ የምታጣላ ስንት እህት፣ ስንት እናት አለች?! አንድን ወንድ ከእህቱ፣ ከእናቱ ዋሸታ የምታራርቅ ስንት ሚስት አለች?! ጓደኛን ከጓደኛ በውሸት የሚያራርቅ ስንት ሰው አለ?! አላህ ማስተዋልን ያድለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor

«የሞዓ-ተዋህዶ ሴራ እና ህዝበ-ክርስቲያን»
«አሁን አሁን ክርስቲያን ወገኖች ጉዳዩ እንደማያዛልቅ ሲገባቸው የሞዓ-ተዋህዶን ተንኮልና አላማ እያጋለጡ ነው።»
ይህ የሚበረታታ ነገር ሲሆን አሁንም ግን ብዙ መጥራት ያለበት ለጋራ ሀገራችን የማይበጁ አስተሳሰቦች #ከቤተ_ክርስቲያኗ መምህራን እየተሰራጨ ይገኛልና በጀመረ እጃችሁ እናንተው አጋልጡልን እንደዚህ አይነት ፅንፍ የረገጠ አመለካከት ለጋራችን መርከብ አደጋ ነውና አብረን ከምንሰምጥ አብረን ብንኖር የተሻለ ነው ባይ ነው።
....ስለ ሞዓ-ተዋህዶ የወጣው መረጃ ይህ ነው።
አማኑዔል ዘ ጎንደን ይህን አስፍሯል የሴራውን ጠንሳሽና መሰሪ ሰው ሲገልፀው 👉የሞዐው መናኝ የእርስ በርስ እል-ቂቱ ዋና ተዋናይ መምህር ፍሬህይወት ነው...... በማለት ይጀምርና ትውልዱ ጎጃም ደንበጫ ሲሆን የጎንደር #አቡነ_አብየ እግዚእ የጉባአኤ መ/ር እና የኪዳነ ምህረት አለቃም ነበር.....እያለ የሰውየውን የስራ ሀላፊነትና የነበረበትንም ቦታ ጭምር ይገልፃል።
👉አሁን ልብ በሉ ይህን መረጃ የሚያወራን የቤተ-ክህነቷ ምዕመር ነውና
ማለት ነው።
የፋኖው መሪ ባለ ቀይ ቦኔቱ የቀጣዩ የንግስና አልጋ ወራሽ የአዲስቷ ሀይማኖታዊ ሀገር ንጉስ ነኝ ባይ....
#ሳሙዔል_ባለድል_ንግስና_ሲቀባ አብሮ የሄደው የመስቀል ስር ቁማ-ር-ተኛ ነው ይለናል።
የሞዐ መስራች እና የወለተ መድህን ቁልፍ ሰው ነው፡፡
ሞዐ ትዳር ከከለከላቸው እና የወደፊቱ ፌ*ክ ጳ-ጳስ አንዱ ነው፡፡ መ/ር ፍሬ ህይወት የጎንደር ወጣት እንዲ-ረ-ግፍ የበኩሉን እየተወጣ ያለ የደ-ም ነጋዴ ነው፡፡
ሞዐ ትናንት ከጎንደር ከተማ ያሰራጨውን ተተኳ-ሽ የተረከበ እርሱ ሲሆን ተከፋፍሎ ለዛሬ ውጊ-ያ ደርሷል፡፡
ሞዐ ተዋህዶ በመስቀል ንግድ ተሰማርቶ አማራን እያ*ጫ*ረሰ ነው፡፡

«ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ»

👍31