Telegram Web Link
⭐️ኒቃቢስቷ__
👉ፕላኔት ነሽ አንቺ!!

ጠላት ቢዘምትብሽ ስምሽን በማጥፋት፡
ድንኳን ለባሽ ቢልሽ ዝሙት ለማስፋፋት፡
ዘመቻ ቢጀምር በፌስቡክ ኢንተርኔት፡
ፍፁም ጆሮ አትስጪ አንች ነሽ ፕላኔት፡
ኒቃብ ስትለብሽ አንች ታስፈሪያለሽ፡
ከሸይጧን መዳኛ ጥቁር ክላሽ አለሽ፡

የኛ ጁፒተር ነሽ ማርስና ኡራኑስ፡
በተውሒድ የፀናሽ አንፖልና ፋኑስ፡
ኔፕቱንም ምድር ሳተርንና ቬኑስ፡

በቀደምቶች ፈለግ በሀቅ ከፀናሽ፡
ለወሬ ጆሮ አትስጭ ከሰማይ ነው ዝናሽ፡
ከፕላኔት በላይ ዘልቋል ያንች ክብር፡
በዩሮ በዶላር አይገኝም በብር፡

የሩሲያ አሜሪካ ሰይጣናት ቢያቅራራ፡
ስለ አንች ቢናገር በቀን በጠራራ፡
ምንም አይሰማሽ አትከፊ አደራ፡

በኢስላምሽ በርቺ በኒቃብ ድመቂ፡
ጠላትሽ ብዙ ነው እህት ተጠንቀቂ፡
ማንንም አትስሚ እጂግ በጣም ንቂ፡
ጥቅምና ጉዳትን ለይተሽ እወቂ፡

የጌታን ቃል ስሚ ልበሽ ኒቃብሽን፡
በይ ተከናነቢ እወቂው ክብርሽን፡
የቁንጅናሽን ልክ ግርማ ሞገስሽን፡

አህባሽ ሱሪ ልበሽ ብሎ ጠላት ቢያብር፡
የሒጃብ ቀን ብሎ ጠማማ ቢያከብር፡
ያንችን የፀና አቋም አይችልም ሊሰብር፡
ሴት አንበሳ አያስርም ምንም ድሩ ቢያብር፡
በርቺ በኒቃብሽ እሰይ የኔ ነብር፡
--------------------------------

ሀያል የተባሉት ምን ቢተባበሩ፡
የምትከፍሊው ዋጋ አይከብድም ቀንበሩ፡
እህቶች ልበሱት እንድትከበሩ፡

በአሏህ ካላመኑ ቁርዓንን ካልቀሩ፡
በጣም ዝቅ ያለ ነው የሸረሪት ድሩ፡
የፍልስፍና ጥግ ፅልመት ነው መስመሩ፡
ላንች አይመጥንሽም ተራ ነው ነገሩ፡
--------------------------------
ወላሒ ረክሰዋል ሱሪ የሚለብሱት፡
ከሰውነት ክብር በጣም ነው ያነሱት፡
ውድ አካላቸውን ለዝንብ እያላሱት፡
አላፊና አግዳሚው መጥቶ እየወረረው፡
ሰካራሙ ሁላ ሔዶ እየደፈረው፡
በሱሪ ነው ሴቱ ረክሶ የቀረው፡

.....ኒቃቢስቷ.....

በእምነትሽ ኮርተሽ አንች ግን ልበሽው፡
የሴትነትሽን ውበት አታድብሽው፡
ግርማ-ሞገስሽ ነው እንዳታበላሽው፡

ሱሪ ለባሽ ሴትን ወንዱ ባጠቃላይ፡
ስላራከሳቸው አንች ነሽ አማላይ፡

የተጋለጠን ሴት.....

አይተውት አይተውት ስለሰለቻቸው፡
አሁን የሁሉም ሰው አንች ነሽ ምርጫቸው፡
አንች ግን አደራ እንዳታሳያቸው፡
በሀላል ካልሆነ እምቢያው በያቸው፡

ከአህባሽ እራቂ ክርስቲያን ጋ አትሒጂ፡
አይናፋር ብቻ ሁኝ ጥመት እንዳትለምጂ፡
ሆነሽ ተቀመጪ ዘላለም ተወዳጅ፡
የተውሒድ አንበሳ የቢዲዓ አሳዳጅ፡

ጀግና ነሽ እህቴ ከፕላኔት በላይ፡
ከፍ ብለሽ ኑሪ ሁሌም ወደ ሰማይ፡
አሏህ ይጠብቅሽ መጥፎሽን እንዳላይ፡
ማንም እንዳያይሽ ሁሉም አንችን ይበል፡
ከሐዲው ጠማማው ኢስላምን ይቀበል፡
ቢድዓ ይራቆት ሽርክም ይስተባበል፡

የሽርክ የጥመቱ ውርጋጥ ወንደላጤ፡
አህባሽ አፉን ይዝጋ ዳቆንና ጴንጤ፡
ከሐላልሽ ውጭ ማንም አይድፈርሽ፡
በኒቃብ ተሸፈኝ ኒቃብ ይሁን ክብርሽ፡
የአርሹ ባለቤት ጠብቆ ያኑርሽ፡

👉እናም የኔ ጀግና....!!

በስደትም ሆነሽ ሀገርም ስትመጪ፡
ሌላን አትልበሺ ኒቃብን ምረጪ፡
በሱና ላይ ፅኚ ከቢድዓ አምልጪ፡

⭐️አዎ ጀግናዬ ሆይ....!!

በሰውነት ክብር ምድር ላይ የበቀልሽ፡
በተውሒድ በሱና ሰማይ የተሰቀልሽ።
መሀይሞች ናቸው በአንች የሚስቁት፡
እናንተ ግን ምድሩን በኒቃብ አድምቁት፡
የአሏህ ጠላቶች በጣም ይናደዱ፡
ጀመዐ ሰርታችሁ በአንድ መስመር ሒዱ፡

ኒቃቢስቷ.....

ሐሜተኛው ያውራ በእምነትሽ በርቺ፡
ድንኳን ለባሽ ቢልሽ ከቶ አትሰላቺ፡
የኢስላም ውድ ልጅ ፕላኔት ነሽ አንቺ፡

በኑረዲን አል ዓረቢ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍126
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Photo
የዛ ሰፈር መንጋ ሙሾ እየወረደ ነው።
ከሊቅ እስከ ደቂቅ
ከትልቅ እስከ ትንሽ መንጫጫት ጀምሯል።

👉ግዕዝ አንማርም።
----------------------
አያሳዝንም ወይ በግዕዝ ስም ጥምቀት፡
ግልፅ ማሳያ ነው ይህ የናንተን ውድቀት፡
ለካ ተረት እንጂ የላችሁም እውቀት!?

.....እንደው ግን..!?

ያ ለብዙ ዘመን ሀገር የዘረፈው፡
እንደ አየር ላይ ፊኛ ከላይ የገዘፈው፡
እጂግ እልፍ ተረት ለትውልድ የፃፈው፡
አሁን በዚህ መጠን ዘቅጦ ወርዶ አረፈው!?

......እናማ.....!!

የተንኮል አለቃ የሴራ ቀማሪ፡
አንፈልግም ጭራሽ የቄስ አስተማሪ፡
ደብተራና ጠንቋይ ቀሲስም ዘማሪ፡
ስልጣን ተገን አርገህ ምንም ብታዘግም፡
ተገደን መጠመቅ ፈፅሞ አንፈልግም፡

.......ደግሞስ እንኳን አሁንና...!!

ይሔ ጥጋባችሁ ዱሮስ መች ይመቻል!?
አብሮ ለመኗኗር በእምነት ለመቻቻል!?
ገደብ ሲተላለፍ ሁሉም ይሰለቻል፡

ለሆዳቸው ሲሉ ስላገኙ ጥቅም፡
በመከራ መዓት በበደል ጥርቅም፡
ግፍ በየዘመኑ ቢወሰንብንም፡
የሀገር ፍቅር ይዞን ችለናል ሁሉንም፡

.......አሁን ግን...

ዝምታ ፍርሀት ስለመሰላችሁ፡
በጥላቻ ተረት ተዘግቶ አዕምሯችሁ፡
መተት እናስተምር በግድ ካላችሁ፡
ክልሉም ችኮናል እንኳን ግዕዛችሁ፡

የእምነቶችን ቁንጮ ኢስላምን ይዘናል፡
ሁለት ሶስት ሳንል አንድ አምላክ አምነናል፡
መተታችሁ እንጂ ምን ይቀርብናል፡

በዚህ ከቀጠሉ በአቋማቸው ፀንተው፡
በጀርባ ተማክረው ሴራ ሸፍጥ ሰርተው፡
ሙስሊሙ ተገዶ ከእንቅልፉ ይነቃል፡
አዲስ የትግል ስልት በቅፅበት ያፀድቃል፡
እስከዛሬ ቻለ አሁን ግን ይበቃል፡

ከርሳቸው እንዳይጎል ቄስና ደብተራ፡
ከሆነ ሀሳባችሁ የስራ ፈጠራ፡
ከእንግድህ ሙስሊሙ አይችልም መሸከም፡
እኛ አንታለልም በፍፁም አትድከም፡
ይልቅስ በጊዜ አዕምሮህን ታከም፡

በግፍ የወረስነው ተራግፎ አላለቀም፡
ከውብ ህዝባችን ላይ ጨርሶ አለቀቀም፡
የናንተን ጥላቻ መሸከም ከብዶናል፡
ሀገሪቱ እንዳትፈርስ መቻል ተስኖናል፡

እንኳን አድስ ነገር ተጨምሮ ሌላ፡
የመተት የኮተት የሽርክ እንዛዝላ፡
የተንኮል የክፋት የበደል ቅሪላ፡
አወ አንሸከምም በደጋም በቆላ፡
ግዕዝ የሚባል ጉድ መተትም ጥንቆላ፡
እኛ አንቀበልም ከእንግድህ በኋላ፡
ሴራው ጥላቻችሁ ጎምዝዞ ቢመርም፡
ከእንግድህ በኋላ ግዕዝ አንማርም፡

.....በኑረዲን አል-አረብ
♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍105
‏﴿ ﺇِﺫْ ﺗَﺴْﺘَﻐِﻴﺜُﻮﻥَ ﺭَﺑَّﻜُﻢْ ﻓَﺎﺳْﺘَﺠَﺎﺏَ ﻟَﻜُﻢْ

ٱلدَعوات ٱلتّي هزَت أبوابَ ٱلسَماوات
لن تردّ خائبة لأنّها تركـت ٱلخَلق
وتوجَهت للخالق !

🕰 ساعَةٌ ٳستجابَة آخر الليل
ٳِذكروُنا بِدعوَة ولا تنسوا أهل غزة "!

ـــــــــــــــــ📨ــــــــــــــــ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍17
ከአርሹ በላይ(➍)
ኑረዲን(አቡ-ፋሩቅ)
አሏህ ከዐርሹ በላይ ነው።

ክፍል (➍)
የመጨረሻው ፓርት

ሙሀዶራ ቁጥር=➐➊

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
አሏህ ከአርሹ በላይ(➎)
በኑረዲን አል አረቢ
ተከታታይ ሙሀዶራ በገጠር
-----------------------

ርዕስ

«አሏህ ከአርሹ በላይ »

ክፍል ➎

👉#አህባሾች የሚያነሶቸው ቅጥፈቶችና ተረቶቻቸው በመረጃ


በኑረዲን አል አረቢ

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍40
«ጀግናዋን ተከታተሏት አደራ»
--------------
ሀሳብን ከጦር በላይ የሚፈራ መንጋ ሁሌም ለሙስሊሞች እጂግ አደገኛ ጠላቻ እንዳለሁ የአለም ህዝብ ብሎም ታሪክ ምስክር ነው።

ዛሬም ይህ ድንቁርናው አለቀቃቸውም።

በህፃኗ ላይ የውጭ ጋዜጠኞች ነን ባይ ከፍትህ የራቁ #ርኩ*ሶች ሳይቀሩ ሲቀረሹ አስተውያለሁ።

👉እነሱ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ዘምተው ስንት ነገር ሲያደርጉ ትንፍሽ የሚል የለም።

❶ነብያችንን መምህር ያሉት እፎይ ዛሬ ድረስ በዘግናኝ ቃል ሲሳደብ‼️
❷አንድ የ90 አመት አባት ሙሀመድን ሲዖል አየሁት እያለ ሲቀጥፍ‼️
➌ታላቁ መምህራቸው#ምህረት አብ በሙስሊሞች ላይ የጂምላ ጭፍጨፋ ሲያውጅ‼️
➍ሀገሪቱ የክርስቲያን ደሴት ነችና ሙስሊሞች ከሀገራችን ልቀቁ ስንባል።
➎ፋኖ የሚባል አደገኛ መንጋ ተቋቋቁሞ#በቤተክርስቲያኗ እና በቄሶች ተባርኮ ሙስሊሞችን ለማጥፋት ሲንቀሳቀስ‼️
➏እነዚህና መሰል ነገሮች በሙስሊሙ ላይ ሲከሰቱ ማንም ትንፍሽ የሚል የለም ግን ትላንት ራሳቸው የቆሰቆሱትና ያነደጀት እሳት ዛሬ #አንድት_እንቦቀቅላ ህፃን #የኔን_ግጥም_ብታነብ በሙሉ ተዘምቶባታል።

«የሚገርመው እኔ ነኝ ብዬ በግልፅ ከማወጂም በላይ በዬኮሜንቱ ፅፌላቸዋለሁ ግን ትኩረታቸው #ህፃኗ ላይ ነው።»

......ሰወቹ አይደለም ከሙስሊሙ ጋር ከህሌናቸው ጋርም የተጣሉ አደገኛ ዚ*ንዲቆች ናቸው።

👉ዞሮ ያም ሆነ ይህ ይህቺ ታዳጊ የሆነ ነገር እንዳያደርጉብን ጥንቃቄ ይደረግ!!

«ግዕዝ አንማርም!» የሚለውን ግጥሜን በማንበቧ ብቻ የታች ሰፈር ሰዎች በየቦታው ዘምተውባታል።

👉አዎ! እንኳን በግድ በውድም አንማርም።

ወላጆቿ ክትትል አድርጉላት፣
የተሸናፊነት ስነልቦና ያለው አካል አቋሙን ባልተቀበለ ላይ ሁሉ የኃይል እርምጃ ከመውሰድ ወደ ኋላ አይልም።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍72
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉የኛ ሀሳብና አቋም ይህ ነው አዳምጡት‼️

«አሁንም እንነግራችኋለን በህዝብ ት/ት ቤት ውስጥ መስቀል ያጠለቀ በቄስ መምህራን የታጀበ ግዕዝ የሚባል ስም ለብሶ የመጣ እምነት አንቀበልም ግልፅ ነውኮ‼️»


«ትላንት አባቶቻችን ተገደው «ወላሒ ክርስቲያን ነኝ»ያሉት ይበቃናል አሁን ያ ታሪክ አይደገምም አታስቡት።

ነገር መጠምዘዙንና ጥላቻ መዝራቱን ትታችሁ እኩልነትን ለአዕምሯችሁ ደጋግማችሁ ንገሩት።

ከአሁን በኋላ የአንድ እምነት የበላይነት አይቀጥልም አትልፉ ወይ እኩል እናድጋለን ወይ ተያይዘን እ,ን,ጠ,ፋ,ለን ይሔው ነው።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍86
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉እና ይሔ መተት አይደለም እንዴ⁉️
«ቤተ ክርስቲያኗ ሰወች በሙስሊሞች ላይ መተት እያደረጉ ራሳቸውን አጋልጠዋል።»

«ደብዳቤው ከእናንተ ወጥቶ ሌላ ሰው እንዳያነበው አደራ አደራ አደራ ይላል ጉድ!!»

👉በሙስሊሞች ላይ ድግምት አድርገው
ከዚያም ደጋሚው ራሳቸው መሆናቸውን አምነው በፊርማቸው ያረጋገጡት ደብዳቤ ተጋልጦባቸው ነው ይህ ሁሉ ጭንቀት‼️

👉ሙሉ ስም ከነስልጣን‼️
ተገኘ ብላታ ጥሩነህ ውዬ
የዛሬው ብጱዕ አቡነ-እንድርያስ

የአባት ስም=ብላታ ጥሩነህ ውዬ
የእናት ስም=ወይዘሮ ብርሀኔ አበራ

👉ጉድ ስማ የኢትዮ ህዝብ ጉድ...‼️


❶)
የሰሜን ጎንደር ሊቀ ጳጳስ ሆነው ለረጂም ዘመን አገልግሏል።

❷)የቅዱስ ጳውሎስ ከፍተኛ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ጠባቂ ሆነው አገልግለዋል።

❸)
አሁን ደግሞ የሊቃውንት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ ሊቀ ሊቃውንት ናቸው።

ግን በሚያሳፍርና በሚዘገንን መልኩ
👉ደጋሚ ፣
👉ጠንቋይ፣
👉መተታምና
👉ኮተታም መሆናቸውን በራሳቸው አንደበት ሙሉ ስማቸውን ከነ አባታቸው ከነ እናታቸው ጠቅሰው በፊርማቸው አረጋግጠው የመሰከሩ እጂግ የፀያፍ ስራ ባለቤት ግን ይህ ሁሉ በሙስሊሞች ላይ ለምን⁉️

«ከሰማይ አባ-ጣውሎን ምንም ባላደረግነው ጥፋት በአንድ ሚሊወን ብር ድምፁ በማይሰማ በአየር የሰማይ አጋንንት ልከው ሊፈጁን መዘጋጀታቸውን ሰምቻለሁ»ይላል የዚህ ሰውዬ ደብዳቤ ጉድ ነው መቸም‼️

እጂግ በሚገርም መልኩ ይህ ደብዳቤ እየተዘዋወረ እንኳን አንድም የኦርቶዶክስ አማኝ አልተቃወመም ለምን ከተባለ...ሁሉም በመተትና በጥንቆላ ተሸብቦ ነው የሚኖረው አከተመ ሐቁ ይህ ነው አባቴ‼️

ሙሉ ደብዳቤው በድምፅ እለቀዋለሁ

«የሚገርመው አህባሽና ኦርቶዶክስ ያላቸው የጠበቀ ግንኙነት ከመተት መጀመሩ ነው።»
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍66
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን:-

በመጀመሪያ የአላህ ሰላም እዝነት እና ረድዔት በእናንተ ላይ ይሁን :: ምስጋና ሁሉ ሁሉንም ችግር አልፋችሁ በውጤት ለእዚህ ስኬት እንድትበቁ ላስቻለው ጌታችን አላህ የተገባ ይሁን :: እንደ አንድ ሰውነት ሆነን እንድንደጋገፍ እና እንድንረዳዳ ባስተማሩን አዛኙ ነብይ ላይም የአላህ ውዳሴ እና ሰላም ይስፈን ::

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ሙስሊም እህት ወንድሞቹን በኢስላማዊ ፍቅር እና እንክብካቤ አቅፎ ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል :: ስለሆነም እናንተ እህት ወንድሞቻችን ከምንም በላይ ከደም በላይ የሚያጋምደንን የኢስላም እህት ወንድማማችነት በማሰብ ማንኛውም የምትፈልጉትን መረጃ እና እገዛ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በኩል ትጠይቁ ዘንድ እንጠይቃለን ::
    
☎️ AAU MUSLIM STUDENTS UNION - 0909524252

Main and FBE Campus
☎️ አብዱረሂም አሚን
          ስልክ ፦ +251995477358

☎️ አሊፍ ሀጂ 
      ስልክ ፦ 0955942642

CTBE (AAiT)  (5 Kilo) Campus
☎️ማህፉዝ ነጋሽ - 5 kilo - 0996220264

4 Kilo Campus
☎️ ዘይድ ሳዲቅ - 4kilo - +251992546811
☎️ መስዑድ አሊ -4 kilo  +251968645684

Sefere Selam Campus
☎️ አብዱረህማን ወሊዩ -sefere selam +251925025478
☎️Bedhaso -sefere selam +251988358715

Ldeta Campus
☎️ Yusuf Hamid
          ስልክ ፦ 0907645390

☎️ Dawud Sultan 
      ስልክ ፦ 0951023812

ወደ ግቢ የምትቀላቀሉ እህቶች የሴት ተወካዮችን በነዚህ ወንድሞች በኩል ማግኘት እንደምትችሉ ለማሳወቅ  እንወዳለን።

©: የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓህ
👍59
ደስተኛው እስረኛ
~
ኢብኑ ተይሚያ ለቆሙለት አላማ ሲሉ ብዙ ተንገላተዋል፣ ተደብድበዋል፣ በተደጋጋሚ ታስረዋል። ሆኖም ግን ፈተናዎች ጭራሽ አላጠፏቸውም። በተደጋጋሚ ወህኒ ቢወረወሩም ከምንም አይቆጥሩትም ነበር። እንዲያውም ካይሮ ሳሉ ደማስቆ ወይም አሌክሳንድሪያ ውስጥ በገደብ ከመኖርና ከመታሰር ሲያስመርጧቸው መታሰርን መርጠዋል። መታሰራቸው ጠላ .ቶቻቸው ከሚያስቡት በተቃራኒ ፍፁም ደስታን ነበር ያጎናፀፋቸው። ወደ እስር ቤቱ ግቢ በዘለቁ ጊዜ ይህቺን የቁርኣን አንቀፅ አነበቡ፦
فَضُرِبَ بَيۡنَهُم بِسُورٖ لَّهُۥ بَابُۢ بَاطِنُهُۥ فِيهِ ٱلرَّحۡمَةُ وَظَٰهِرُهُۥ مِن قِبَلِهِ ٱلۡعَذَابُ
“በውስጡ ችሮታ ያለበት፤ በውጪው በኩል ስቃይ ያለበት የሆነ (አጥር) በመካከላቸው ተደረገ።” [ሐዲድ፡ 13]
“ቅጣት የሚመስለው ለናንተ እንጂ ለኔ የእፎይታ አፀድ ነው” የሚል የሚደንቅ መልእክት እያስተላለፉ ነው።

እንዲያውም ጠላቶቻቸውን ለመታሰራቸው ሰበብ በመሆናቸው ባለትልቅ ውለታ እንደሆኑ ይገልጿቸው ነበር። ከወህኒ ቤት ሆነው እንዲህ ይሉ ነበር፦ “የዚህን እስር ቤት ሙሉ ወርቅ ብታደል እኔን በማሳሰር ለዋሉልኝ ውለታ ልከፍላቸው አልችልም።” ሱብሓነላህ!
እነሱ በማሰር ቅስማቸውን ሊሰብሩ ያልማሉ። እሳቸው ግን፡ “ጠላቶቼ ምን ያደርጉኛል?! እኔኮ ጀነቴ፣ የአትክልት ስፍራዬ ልቤ ውስጥ ነው ያለችው። የትም ብጓዝ ከኔው ጋር ነች፤ አትለየኝም። መታሰሬ ኸልዋ ነው። ብገ.ደል ሸሃዳ ነው። ከሃገር መባረሬ (የአላህን ተአምራት የምመለከትበት) ጉብኝት ነው” ይሉ ነበር። ድንቅ ንግግር ከድንቅ ፍጡር!

እስር ላይ በነበሩ ጊዜ ሱጁድ ላይ ሆነው “አላሁመ አዒኒ ዐላ ዚክሪከ ወሹክሪከ ወሑስኒ ዒባደቲከ። ማሻአላህ!” ይሉ ነበር። ደስታ! እርካታ! እንዲያውም ራሳቸውን እንደ እስረኛም አይቆጥሩም ነበር። በተደጋጋሚ አብረዋቸው የታሰሩት ተማሪያቸው ኢብኑል ቀይም በአንድ ወቅት፡ “ 'እስረኛ ማለት ልቡ ከጌታው የታሰረ ነው። ምርኮኛ ማለት ደግሞ ስሜቱ የማረከው ነው' አሉኝ” ይላሉ። ኢብኑል ቀይም አሁንም ስለ ሸይኻቸው እንዲህ ሲሉ ይቀጥላሉ፦
“ኑሮው የተጣበበና ከምቾት የራቀ ከመሆኑ ጋር፤ እንዲሁም ከነበረበት እስር፣ ዛቻና ማጨናነቅ ጋር እንደሱ ደስተኛ ህይወት የሚኖር፣ ፈታ ያለና ልቡ የፀና እንዳላየሁ አላህ ያውቃል። ይህ ሁሉ ከመሆኑ ጋር በህይወቱ ደስተኛ፣ ዘና ያለ እና ልቡ የፀና፣ ነፍሱ የረጋ ነው። የድሎት ፀዳል ከፊቱ ያንፀባርቃል። እንዲያውም ስጋት ሲበረታብን፣ ክፉ ጥርጣሬ ሲያጠቃን፣ ምድር ሲጠበን ቀጥታ ወደሱ ነበር የምንሄደው። ከዚያም ስናየውና ንግግሩን ስንሰማ ያ ሁሉ ይወገድልናል። ልባችን ይሰፋል። ብርታታችንም፣ የቂናችንም፣ መረጋጋታችንም ይጨምራል። አላህ ከሱ ጋር ሳይገናኙ በፊት ለልዩ ባሮቹ ጀነቱን ስላሳያቸው፣ በስራ አለም በሮቿን ስለከፈተላቸው ጥራት ይገባው። እሷን በመፈለግና ወደሷ በመሽቀዳደም የደከሙትን ያክል ከድሎቷ፣ ከለዛዋ አቀመሳቸው።”
እናት ወልዳለች የተይሚያ ልጅ! ድንቅ የአላህ ተአምር! “ዱንያ ውስጥ ጀነት አለች። እሷን ያልገባት የኣኺራዋን ጀነት አይገባትም” ይሉ ነበር። [አልዋቢሉ ሶይብ፡ 48] አላህ ከላይኛው ፊርደውስ ያቀማጥላቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
www.tg-me.com/IbnuMunewor
www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍46
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
«ሀሳቡ የኔ ነውና እኔን ብቻ እሽ»

👉ክርቲያናዊ መንግስት የማቋቋም ግልፅ ሴራ!!

አንመካም በጉልበታችን
እግዚዓብሔር ነው የኛ ሀይላችን...

የሚል ወታደራዊ መፈክር ጫካ የተቋቋመው የኦርቶዶክስ አባቶች ያቋቋሙት ጋንግስተር የሆነ ቡድን መፈክር

...ከዚያስ ስትል በጀርባ ጦሩን እያደራጀ+ሙስሊሙን እያስጎመጀ+እንድትሸማቀቅ እየዋጀ + በግልፅ ጦር እያወጀ .አንተ ሀሳብ እንኳን እንዳትሰጥ በጩኸት ሊቆጣጠርህ ይሞክራል።

👉ግዕዝ +ኦርቶዶክስና+ ፋኖ=ሀይማኖታዊ መንግስት እውነታው ይህ ነው ማመን አለማመን የራስህ ጉዳይ።

ከጀርባ ፋኖ የሚባል ክርስቲያናዊ የሆነ ወታደራዊ ሐይል አቋቁመው ሲያበቁ ለሀይማኖታቸው መሸጋገሪያ ይሆን ዘንድ #ግዕዝን እንድንማር አመቻቹን ከዚያስ⁉️

ግዕዝ ቋንቋ ነው ይሉንና ሰከንድ ሳይቆዩ #ሰላም_ለኪ ብላ የዘፈነችን ሙዚቀኛ ይህ ቃል ለማርያም ብቻ የሚሰጥ ሀይማኖታዊ ቃል ነው ይሉሀል⁉️

👉እሽ ምን እንበል ፀጥ ብላችሁ ተኙ መጥተን እናጥፋችሁ ነው የምትሉን አይደል⁉️

.አዕምሮ ያለው ሙስሊም ይንቃ እላለሁ⁉️

«ለጠላቶች የምለው ግን እኔ እንደናንተ ርካሽ አይደለሁም በሀይማኖት ስር ተወሽቄ እምነቴ እንድሰደብ አልፈልግም።

ማንም ሙስሊምም ይደግፈኝ ብዬ አለምንም ህሌና ያለው ይንቃ እኔ ግን ለምናገረው ለምፅፈው ሁሉ #ሀፊነት_ለመውሰድ አላመነታም።

«አንድ ተራ ወጣት ነኝ ኢስላምንም ሆነ ሙስሊሙን አሎክልም።


👉በኔ ሰበብ እምነቴም ሆነ የተከበረ ህዝቤ እንድሰደብብኝ አልሻም።

እስኪ ሙስሊሙ አንድ እንደ ፋኖ አይነት ወታደራዊ ስብስብ ቀርቶ የጠነከረ ሀይማኖታዊ ስብሰባ እንዳያደርግ ስንት ነገር ነው የሚያሴሩት ስንት ነገር ነው የሚቀምሩት⁉️

ለምን⁉️
ለምን⁉️


....ኑረዲን አል-አረብ
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍67
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍57
(➌)من أصول عقيدة أهل السنة
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
◎አቂደቱ አህሊ-ሱና◎

     👉ክፍል =➌

🕰30 ደቂቃ

🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍33
ከውስጤ አውጥቼ ልናገር የምፈልገው ብዙ ነገር አለኝ ግን I choose to remain silent in my pain so as not to cause more suffering to my humble people.
👍46
2025/10/25 15:43:38
Back to Top
HTML Embed Code: