Telegram Web Link
...ከወሎ ሙስሊም ላይ...

«መች ነው ግፉ እሚያልቀው!?»
----------------------------
ሰው እንደት ሌት ከቀን በግፍ ይሰቃያል፡
ችግር የትም አለ ወሎ ግን ይለያል፡
ሁሌ መከራ ነው ታሪኩ ያሳያል፡

ዩሀንስ በእብሪት አረ*ደው በጂምላ፡
ቴወድሮስ ዘመተ ቃል-ኪዳን ሊሞላ፡
ያው ተፈሪም ቢሆን ስንት ቁማር በላ፡
ሚኒሊክም ቢሆን ብዙ ጉድ ፈፅሟል፡
እንደው ለመሆኑ ከወሎ ማን ቁሟል!?

መገፋት ያደማው ፡
የመከዳት ቁስል በፍቅር ይፈወሳል፡
በመራብ ጠውልጎ
የታረዘ ገላ ቀኑ ሲያልፍ ይካሳል፡
አድማጭ የሌለው ህዝብ፤
እንኳንስ ደስታውን እንባስ የት ያፈሳል!?

መቆም የታከተው
ይደርሳል ተጉዞ በተራማጅ እግሩ ፡
ተማርኩ ያለ ደግሞ፤
ብዙ ለውጥ ያገኛል በውብ ንግግሩ፡
የአፄው ቅሪት ግን፤
ኢስላም እና ሙስሊም ይሔ ነው ችግሩ!?
ምን ምንጣፍ ብትሆን፤
አያመሰግንም መናከስ ነው ግብሩ፡
ሌላን መጨፍለቅ ነው፤
የሱ የድል ዋንጫ ነሀስ ወርቅ ብሩ!!


ሁሌ በጂልነት፤
ፍቅር ያሸንፋል በሚል አጉል ተስፋ፡
መብቱ ተነጥቆ፤
ድምፁ እየታፈነ ነፍሱ ተቀስፋ፡
በሆነ ባልሆነው፤
የኛን እያገደ የሱን እያስፋፋ፡

ከትላንት እስከ አሁን፤
አለን በእሹሩሩ ኑሮን በሰቀቀን፡
በእሳት ተፈትነን፤
በኢስላም ላይ ሆነን ባናውቅም ተጨንቀን፡
ይፎክሩብናል ፤
ይደነፉብናል እኛ አናውቅም ስቀን፡

ከዛሬ ከነገ ይሻላሉ በሚል፤
ለክህደት ቁስላቸው ፍቅር እየሻትን፡
በደል ባጎበጠው፤
በተዋበ ገላ ለመኖር ስንኳትን፡
ለመሔድ ተፈጥረን፤
ታገሱ በመባል ስንት ዘመን ሞትን⁉️

የት ነው የኛ ፍትህ፤
ወደት ተደበቀ የትስ ተከለለን፡
የሀገራችን መንግስት፤
ምን ብንበድለው ነው ስንሞት ዝም ያለን!?
እያለ እሚጠይቅ፤
ከደረሳ እስከ ሸህ በወሎ ቢበዙም፡
ስሪታቸው ሆኖ፤
ላረዳቸው እንኳን ቂምን ባያረግዙም፡
ይሔው ዛሬም ድረስ፤
አሉ በጭቆና ፍትህን አልገዙም፡

ስንቱ ባለ ጊዜ፤
ስንቱ ስንት ሲሆን ስንቱ ግፍ ሲሰራ፡
ስንቱ በስንቱ ላይ፤
ማናለብኝ ብሎ ገዝፎ ሲያንሰራራ፡
አላንና ፉላን ፤
ህፃን ላይ ሲዝቱ በቀን በጠራራ፡
ምነው ፍትህ ጠፋ፤
ምነው ህገ-መንግስት መች ነው የኛ ተራ!?

ግድያ ስደቱን፤
ስንቱን ተሸከምነው ለብዙ ዘመናት፡
በስንቶች ጭካኔ፤
ስንት መከራ አየን አመታትም ቀናት፡
በእምነቱ ሲገለል፤
ይሔ ሁሉ ሲሆን ምን ጠላቱን ቢያውቀው፡
ስሪቱ ሆኖበት፤
ሙስሊሙ የለውም የሚጠነቀቀው!?
እንደው ለመሆኑ፤
ከወሎ ሙስሊም ላይ መችነው ግፍ የሚያልቀው!?

.....መልስ ያጣ ጥያቄ....⁉️

«በኑረዲን አል-ዓረብ»

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍62
ግጥሙ ፈውስ ሆኗል እንደ ዳማከሴ፡
ለኢስላም ጠላቶች ለነ አባይነህ ካሴ፡
አንተ ለዘመናት ስንት ጦር መዘሀል!?
እኛ ጋሻ ስንይዝ ለምን ይገርምሀል!?


ከሰሞኑ በአማራ ክልል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በግዳጅ እንዲሰጥ የተወሰነውን የግዕዝ ትምህርት አስመልክቶ ሰፊ ተቃውሞ ገጥሞታል።

በዚህ ሒደት ውስጥ ሀሳብ ከጦር በላይ የሚፈራውና ሐቅን ከሰይጣን በላይ የሚጠላው መንጋ አንድት ጀግና ሙስሊም ታዳጊ በግጥሜ "ቄስና ዘማሪ ማየት አንፈልግም" ብላለች ተብሎ ቄስና ዘማሪዎች ውግዘት እያደረሱባት ነው።
«የኔ ጀግና አሏህ ከሁሉም ነገር ጠብቆ ለደረጃ ያድርስሽ ክበሪልኝ»
.....ልጅቱ በመንግስት ትምህርት ቤት ውስጥ ቄስና ዘማሪ ልታይ አይደለም የምትሄደውና "በግድ ታያለሽ" ስትባል "ማየት አልፈልግም" ማለቷ ምኑ ነው ስህተቱና ጥፋቱ...እ...!?

እስከሚገባኝ ልጅቱ የሄደችው መደበኛ ትምህርት ቤት እንጅ ሰንበት ትምህርት ቤት አይደለም..⁉️

«ምነው እናንተ ግን ጥጋባችሁ ሀግ ባይ አጣ ምነው መናናቃችን በዛ...እ...በዚህች በቋፍ ላይ ባለች ሀገር በእሳት ላይ ቤንዚን ማርከፍከፋችሁ አይበቃምን⁉️

የናንተ አባት ሙሀመድን ጀሀነብ አየሁት ሲል ለምን ፍትህ አልታያችሁም⁉️
እፎይ ነብያችንን ሲሳደብ ለምን⁉️

እኔ ልጄን ትምህርት ቤት የምልከው አካዳሚያዊ እውቀቶችን ቀስሞ እንዲመጣ እንጅ የቤተ ክርስቲያን ዘየና ምሳሌዎችን "ቋንቋ" በሚል ሽፋን እንዲማር አይደለም።

አንተ በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ሸይኽና ኡስታዝ ያስተምርሀል ብትባል "ማየት አልፈልግም" ብለህ የምትፈጥረው ጦርነት ይታወቃል።

አንተ የማትፈልገውን ነገር ሌላውም በራሱ ቢጸየፈው ሊገርምህ አይገባም። ይህ እራስን የሁሉ የበላይ ተወዳጅና ተፈላጊ አድርጎ የማሰብ የናርሲሲዝም ቅዠት በሽታ ነውና በተቻለ ፍጥነት መታከሙ ጥሩ ነው።
👍135
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከፍትህ የተጣሉ ሰወች የሚጠሉት አብሪ ኮከብ!!

«አህመድ የሚባል ስም»

አስራ ሰባት አመት በፍትህ የመራ፡
ሞገሱ አስደማሚ ግርማው የሚያስፈራ፡
ጀግና የጀግና ዘር ተብሎ እሚጠራ፡
ስሙ አህመድ የሚባል ጨለማ አብሪ ኮከብ፡
በፍትህ የናደ የጠላትን መርከብ፡

ድንፋታሙን ሁሉ በጦር ያሸነፈ፡
የጠላትን ሴራ ፈጥኖ ያከሸፈ፡
በመሪነት ሚዛን ፕላን የነደፈ፡
ምን ስሙ ቢጠለሽ ክብሩ ያላደፈ፡
ለእምነቱ ታማኝ ሀቅን የገደፈ፡

«ሽንብራ-ኩሬ»ላይ አፄን ያደባዬ፡
አሞተ ቆፍጣና ጀግና ነው አባዬ፡
የአፄውን ስርዐት ገጥሞ የማረከ፡
በሀይማኖቱ ላይ ያልተፍረከረከ፡
ድል ያገኘ ጊዜ ያልሔደ ለበቀል፡
ሞራሉ ጢቅ ያለ የማይንቀለቀል፡
የኢስላም አንበሳ ቀድሞ የዘመነ፡
በእምነቱ ኩሩ በአንድ አሏህ ያመነ፡
በአፄው ስርዐት ላይ ዘንቦ የዳመነ፡

ይሔ ነው አባቴ ሁሌ ደስ የሚለኝ፡
አፄ ነኝ ለሚል በግ አብሪ ታሪክ አለኝ፡
ዘመናት ተሻግሮ ዛሬም የሚፈራ፡
ከታሪክ ድርሳን ላይ አብቦ ያፈራ፡
ለካሀዲያን ብዛት ለህዝብ ቆጠራ፡
ስልቱን አዘጋጅቶ አሏህን የጠራ፡
ጀግናው ኢማም አህመድ ተብሎ እሚጠራ፡

ዛሬም ነግሶ ያለ ይሔ ነው የኔ አባት፡
በሀረር በደቡብ በወሎ በዳባት፡
የካፊርን ደውላ ግራ የሚያጋባት፡
ከላይ ከታች ብሎ ፈጥኖ እሚያዋክባት፡
ስሙ አህመድ ይባላል እሱ ነው የኔ አባት፡

በፍቱን መዳኒት በሽታን የሚያክም፡
አዛኝና ትሁት ለሀገር የሚደክም፡
ያለ ምንም አድሎ ፍትህ ፈራጅ ዳኛ፡
የጦር ሜዳ አንበሳ ወታደር አርበኛ፡
የመሪነት ብቃት ያለው ጥበበኛ፡

ጣዖታትን ሁሉ አፍርሶ እሚያከስም፡
የሁሉ እኩል መሪ ጠላት የማይጎስም፡
ሀበሻን የመራ አህመድ የሚባል ስም፡

«የኢማሙን ታሪክ የሚደግም ትውልድ ሲመጣ የሚቋጭ ግጥም ነው።

➺በኑረዲን አል አረቢ

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍85
ምንም ነገር ቢሆን በነፃ ካገኛችሁት ዋጋው እናንተ ናችሁ ማለት ነው።

👉ምን በነፃ አግኝታችኋል⁉️

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍84
تقسيم التوحيد.pdf
1.7 MB
بَـــــيانُ تَــــقسيمِ
الأشاعِرَةِ والماتُرِيدِيَّة
لتَـــــــوحيدِ رَبِّ الْبَـــــرِيَّة
👍11
ይቅርታ ልጆች ዛሬና ነገ እሚመች ቦታ አይደለሁምና #ደርስ የለንም እሽ
👍45
يا أهل غزة فاصبروا

‏( ثُمَّ يَأْتِي مِنْ بَعْدِ ذَلِكَ عَامٌ فِيهِ يُغَاثُ النَّاسُ )

الفرج يأتي بعد انقطاع الأسباب ،
فمهما أشتد البلاء وإغلقت الأبواب ،
ستتسلل إليكم رحمة الوهاب يا أهل غزة فاصبروا وابشروا فرحمة الله قريبة من المحسنين.

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍26
አኽላቅ በትዳር ውስጥ
~
ዲን፣ ዐቂዳ፣ ዒባዳ መኖር፣ ውጫዊ ኢስላማዊ ምልክቶች (ሸዓኢር) ማንፀባረቅ ትልቅ ዋጋ ያላቸው ኢስላማዊ እሴቶች ቢሆኑም ለትዳር ግን በቂ አይደሉም። ትዳር ውስጥ አብሮ ለመኖር የሚያስችል ስነ ምግባር ያስፈልጋል። ኢብኑ ነስር አልፈቂህ እንዲህ ይላሉ፦

"የአላህን መፅሀፍ (ቁርኣንን) የሐፈዘች፣ (የኢማሙ ማሊክን) ሙወጦእ (ኪታብ) የሸመደደች፣ የዒባዳ ባለቤት የሆነች ሴት አግብቼ ነበር። ይህ ሁሉ ከመሆኑ ጋ ግን ከሷ ጋር ለሶስት ተከታታይ ቀናት እንኳን የዘለቀ ደስታ አላገኘሁም።" [አሪያድ፡ 2/186]

ዛሬም ዲን አይተው ገብተው ተመሳሳይ ሁኔታ የገጠማቸው እና የሚገጥማቸው ብዙ ወንዶች፣ ብዙ ሴቶች አሉ። የቤት ቀጋ፣ የውጭ አልጋ አንሁን። ለሚስትህ፣ ለባልሽ ምቹ ለመሆን መጣር ራሱን የቻለ ትልቅ ዒባዳ ነው። ህይወትም ጠአም የሚኖረው መተሳሰብ ሲኖር ነው። መጋጨት ያለ ነው። ግጭትን ህይወት ማድረግ ግን የሰላም ብቻ ሳይሆን የጤናም ችግር ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
www.tg-me.com/IbnuMunewor
www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍32
"የሚያስፈራው ምን እንደሆነ ታውቃለህ?

በምስራቅም በምዕራብም ያሉ ሰዎች እያወደሱህ ሰይዪድ አልበደዊይ ዘንድ ዋጋ ቢስ መሆንህ ነው።"
.
አልኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

لو أن رجلاً تصوف من أول النهار لم يأت عليه الظهر إلا وجدته أحمق
“አንድ ሰው በቀኑ የመጀመሪያ ክፍል ሱፊ ቢሆን፣ እኩለ ቀን ላይ ሞኝ ሆኖ ነው የምታገኘው!”

[መናቂቡ ሻፊዒይ፣ አልበይሀቂይ፡ 2/ 207]

=
የቴሌግራም ቻናል፦
www.tg-me.com/IbnuMunewor
www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍40
ጀግናዬ

ችሎታህ የሚባክነው የተሳሳተ ቦታ ላይ ስትሆን ነው ..✍️
👍50
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
«የግዕዛዊያን የድግምት ጉድ»

የሙስሊም ጥላቻ ስላለባችሁ ሙስሊም የተናገረውን ሁሉ መቃረን እና መቃወምን እንደ ንቃት ስለምትቆጥሩት እንጂ ሀቁ ጠፍቷችሁ አይደለም።

ይህ አይነት የአዕምሮ የአስተሳሰብ መካንነታችሁ ደግሞ ዛሬ የተጀመረ ሳይሆን ቀደም ብለን የምናውቀው ሐቅ ነው።

«ድንቁርናችሁ እኛ የምንሰራው ሰይጣናዊነት ሁሉ ጥበብ ነው ከሚል ውድቀት ይጀምራል።»


መተታም ኮተታም ናችሁ ስንልኮ በምክንያት ነው የምትጭሁትም ይህ ሐቅ እንዳይጋለጥና በተለያዬ ድግምት የያዛችሁት የዋህ ህዝብ እንዳይነቃባችሁ እንደሆነ አይጠፋንም።

👉ለመረጃ ይጠቅመን ከሆነ ቤቱን እናሳድገው ወዳጆች ⁉️
👇👇👇👇👇👇👇
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍49
....ኢሬቻ.....‼️

የኦሮሞ ሙስሊም ንቃና ተጠንቀቅ፡
በእስልምናህ ፅና ፈፅሞ አትሳቀቅ፡
ከተውሒድ ከሱናህ እንዳትነቃነቅ፡
የአሏህን ጠላቶች ተቃወም ተናነቅ፡
የማታለያቸው ከቶ እንዳትደነቅ፡

...ንቃ ወላሒ ንቃ...!!

የሽርክ የኹራፋት የበደል ሽልቻ፡
የሰይጣን ተግባራት ግሩም መጫወቻ፡
የጠማሞች ሴራ ግልፅ ማመልከቻ፡
ሙስሊሙ ተጠንቀቅ ሽርክ ነው ኢሬቻ፡፡

....ኑር....

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍40
👉ፋኖ በመካነ-ሰላም ወሎ...‼️

👉ኢናሊላሂ ወኢና ዒለይሒ ራጂዑን

ፋኖ በመካነሰላም (ኑር መስጅድ)  በኃይል ገብቶ ኢማሞችን፣ የመስጅድ ኻዲሞችንና የመጅሊስ አመራሮችን እንደገደለ እየተነገረ ነው።

አንዳንድ ሙስሊሞች ግን መቼ ይሆን የዚህ ቡድን አላማ የሚገለጥላችሁ⁉️
መንግስትስ መቼ ነው የህዝቡን ሰላማዊ ህይዎት ማረጋገጥ የሚችለው⁉️

👉ዞሮ ዞሮ አቋሙም ሆነ የፋኖ ተቋም ግልፅ ነው።
መንግስትም ለራሱ እስካላሰጋው ድረስ #የሙስሊሙ ሞትና ስቃይ አያሳስበውም።

....ሙስሊሙ አሁንም ራስህን አደራጅ...!!


ከዚህም የከፋው በዚህ ጨፍጫፊ መንጋ ውስጥ ሙስሊሞች ነን የሚሉ ሴራው ያልገባቸው አንዳንዶች መኖራቸው #የቡዲኑ የደም ንግድ ትርፋማ ሆኗል ።

እንደት ችዬ ዝም ልበል⁉️
ሙስሊሙ እየተጨፈጨፈ በምን አቅሜ እንዳላዬ እንዳልሰማ ልሁን።

እህህህህህ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍123
👉የፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች ዛሬስ⁉️

«ምን አይነት አመለካከት ምን አይነት አስተሳሰብ ምን አይነት የበታችነት ቢይዛችሁ ይሆን እናንተ በምታግዙትና በምትደግፉት ሀይል ሙስሊም የሚገደለው⁉️

«ፋኖ ቤተክርስቲ አፀድ መሳሪያውን አስቀምጦ ተሳልሞ ዘምሮ ይወጣል፣ ሶላት ላይ ያሉ ሙስሊሞችን ደግሞ መስጅድ ገብቶ ይገድላል።»

አሁንም በደንብ አልገባችሁምን⁉️
አስረግጨ እነግርሀለሁ ፋኖ የመስቀል ጦረኛ ነው።

#ለዚህ_መካነ_ሰላም_ምስክር_ነች

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍79
እስኪ ታላላቆቹ አዋቂወቻችን አቅጣጫ ስጡን

             👉አደራጁን በአሏህ!!

ፀጥ ብለን አለቅንኮ ተገደልን በየቦታው፡
አንድ አይነት ነው ለሙስሊሞች ጧትም ማታው!!
እስከመቼ እንታገስ በምን ቀን ነው ምንነቃው፡
በእየለቱ እየገደሉን መቼ ይሆን መከራችን የሚያበቃው⁉️

ከሞት በላይ ምን ሲሆን ነው የሚፈቀድ መከላከል፡
አለቅንኮ በየተራ አንዱ በአንዱ በመወከል‼️

በተጫንን ቁጥር የመከራ ቀንበር፡
ሙስሊሙም መስጂዱም እንደሚሰባበር፡
ሰሚ የለም እንጅ ተናግሬ ነበር‼️

70 ሚሊየን ህዝብ አማኝ ባላት ሀገር፡
ቁባው ላይ ሲተኮስ ህዝባችን ሲቸገር፡
መስጅድ ሲፈራርስ የለም የሚናገር፡

ይሔው ዛሬም ደግሞ በድፍረት ደገሙት፡
የሚዲያን ጩኸት ድምፁንም አይሰሙት፡
እንደት ሰው በሀገሩ ፀጥ ብሎ ይሙት⁉️

👉አቦ አደራጁን ...⁉️

የኢስላምን ጠላት አቦ እንስጠው የጁን፡
ፍትህ በሌለበት በግፍ አታስፈጁን፡
እስኪ ተስማሙበትና በቶሎ አደራጁን⁉️

   ኑረዲን ነኝ


http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍95
2025/10/24 07:55:17
Back to Top
HTML Embed Code: