Telegram Web Link
....ኢሬቻ.....‼️

የኦሮሞ ሙስሊም ንቃና ተጠንቀቅ፡
በእስልምናህ ፅና ፈፅሞ አትሳቀቅ፡
ከተውሒድ ከሱናህ እንዳትነቃነቅ፡
የአሏህን ጠላቶች ተቃወም ተናነቅ፡
የማታለያቸው ከቶ እንዳትደነቅ፡

...ንቃ ወላሒ ንቃ...!!

የሽርክ የኹራፋት የበደል ሽልቻ፡
የሰይጣን ተግባራት ግሩም መጫወቻ፡
የጠማሞች ሴራ ግልፅ ማመልከቻ፡
ሙስሊሙ ተጠንቀቅ ሽርክ ነው ኢሬቻ፡፡

....ኑር....

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍40
👉ፋኖ በመካነ-ሰላም ወሎ...‼️

👉ኢናሊላሂ ወኢና ዒለይሒ ራጂዑን

ፋኖ በመካነሰላም (ኑር መስጅድ)  በኃይል ገብቶ ኢማሞችን፣ የመስጅድ ኻዲሞችንና የመጅሊስ አመራሮችን እንደገደለ እየተነገረ ነው።

አንዳንድ ሙስሊሞች ግን መቼ ይሆን የዚህ ቡድን አላማ የሚገለጥላችሁ⁉️
መንግስትስ መቼ ነው የህዝቡን ሰላማዊ ህይዎት ማረጋገጥ የሚችለው⁉️

👉ዞሮ ዞሮ አቋሙም ሆነ የፋኖ ተቋም ግልፅ ነው።
መንግስትም ለራሱ እስካላሰጋው ድረስ #የሙስሊሙ ሞትና ስቃይ አያሳስበውም።

....ሙስሊሙ አሁንም ራስህን አደራጅ...!!


ከዚህም የከፋው በዚህ ጨፍጫፊ መንጋ ውስጥ ሙስሊሞች ነን የሚሉ ሴራው ያልገባቸው አንዳንዶች መኖራቸው #የቡዲኑ የደም ንግድ ትርፋማ ሆኗል ።

እንደት ችዬ ዝም ልበል⁉️
ሙስሊሙ እየተጨፈጨፈ በምን አቅሜ እንዳላዬ እንዳልሰማ ልሁን።

እህህህህህ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍123
👉የፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች ዛሬስ⁉️

«ምን አይነት አመለካከት ምን አይነት አስተሳሰብ ምን አይነት የበታችነት ቢይዛችሁ ይሆን እናንተ በምታግዙትና በምትደግፉት ሀይል ሙስሊም የሚገደለው⁉️

«ፋኖ ቤተክርስቲ አፀድ መሳሪያውን አስቀምጦ ተሳልሞ ዘምሮ ይወጣል፣ ሶላት ላይ ያሉ ሙስሊሞችን ደግሞ መስጅድ ገብቶ ይገድላል።»

አሁንም በደንብ አልገባችሁምን⁉️
አስረግጨ እነግርሀለሁ ፋኖ የመስቀል ጦረኛ ነው።

#ለዚህ_መካነ_ሰላም_ምስክር_ነች

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍79
እስኪ ታላላቆቹ አዋቂወቻችን አቅጣጫ ስጡን

             👉አደራጁን በአሏህ!!

ፀጥ ብለን አለቅንኮ ተገደልን በየቦታው፡
አንድ አይነት ነው ለሙስሊሞች ጧትም ማታው!!
እስከመቼ እንታገስ በምን ቀን ነው ምንነቃው፡
በእየለቱ እየገደሉን መቼ ይሆን መከራችን የሚያበቃው⁉️

ከሞት በላይ ምን ሲሆን ነው የሚፈቀድ መከላከል፡
አለቅንኮ በየተራ አንዱ በአንዱ በመወከል‼️

በተጫንን ቁጥር የመከራ ቀንበር፡
ሙስሊሙም መስጂዱም እንደሚሰባበር፡
ሰሚ የለም እንጅ ተናግሬ ነበር‼️

70 ሚሊየን ህዝብ አማኝ ባላት ሀገር፡
ቁባው ላይ ሲተኮስ ህዝባችን ሲቸገር፡
መስጅድ ሲፈራርስ የለም የሚናገር፡

ይሔው ዛሬም ደግሞ በድፍረት ደገሙት፡
የሚዲያን ጩኸት ድምፁንም አይሰሙት፡
እንደት ሰው በሀገሩ ፀጥ ብሎ ይሙት⁉️

👉አቦ አደራጁን ...⁉️

የኢስላምን ጠላት አቦ እንስጠው የጁን፡
ፍትህ በሌለበት በግፍ አታስፈጁን፡
እስኪ ተስማሙበትና በቶሎ አደራጁን⁉️

   ኑረዲን ነኝ


http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍95
መካነ-ሰላም ያውም ከሰላሙ ቦታ መስጂድ ውስጥ አይ ይህ ሁሉ የኛ ወንጀል፣የኛ የተውሒድ ድክመት ነው።
👍97
👉ወሎዬ መከራሽ በዛ!!
-----------------------

ምነው ጠላትሽ በዛ የፍቅር ቃልሽ ታጠፈ፡
ስቃይሽ ገደቡን አልፎ ምነው ወዘናሽ ነጠፈ፡
ምነው በአብራክሽ ክፋይ መከራሽ ተንጠፈጠፈ፡

ጧትማታ ስምሽን ጠርተው ለምን ሰላምን ነጠቁሽ!?
ፍቅር ነበርኮ ታሪክሽ ምቀኞች ምን ቀን አወቁሽ!?
አላማቸው ምን ይሆን ለምንስ ነው እንድህ የናቁሽ!?

ለምን ይሆን ልለወጥ ስትይ ምቀኛ የሚበዛብሽ፡
ቀና እንዳትይ እንዳትለወጭ ማን ይሆን የደገመብሽ፡

ንገሪኝ ከነዚህ ሰወች መቼ ምን አትርፈሻል!?
በእምነትም ሆነ በርስትሽ ስንቴ ስንት ሆነሻል፡
ዘመናት ግፍ ተፈርዶብሽ በጂምላ መከራ አይተሻል፡
ያለፈብሽ ህፀፅ ስቃዩ የትላንቱ ግፍ አይበቃም!?
ዛሬም ጦር ሲሳልልን በአንድነት ሆነን አንነቃም!?

ማንም እየተነሳ የጦር አውድማ ሲያደርግሽ፡
ሁሉም በስምሽ እየነገደ ሲጠፋ የሚታደግሽ፡
ንገሪኝ የፍቅር መልህቅ እኮ ይህ ነበር ወግሽ!?

ለቆፈን አለም ትኩሳት፤
ማብረጃ ወላፈን ፍቅር ከውበትሽ ጋር ተጣምሮ፡
ምነው ሀዘንሽ በዛ፤
በጥበብ ታንኳ ሲቀዘፍ እልፍ ዘመናት ቀምሮ፡
ለምን ይሆን የሚያተኩሩሽ፤
ምናለ አንችን ቢተውሽ ሁሉም ፍቅርን ዘምሮ፡
ምን ነበር ይቅርታን ቢያውቀው ጠላትሽ ካንች ተምሮ፡

እኔማ እማማ ብዬ፤
በእቅፍሽ በደስታ ልኖር በጉጉት አንችን ብመኝም፡
ፈራሁኝ መከራሽን ሳይ፤
ሀገሬ ስጋቴ በዛ በሰላም አልመሰለኝም፡

#ግን__ለምን....!?

ፍቅርን ለዘመረች እናት ጦርነት በዚህ ደረጃ፡
ድልድይሽ የሚሰበረው እንዳይሆን መረማመጃ፡
ንገሪኝ ቀና በይ እማ የማነው የሴራ ፍርጃ!?
በጁንታም ሆነ በፋኖ በዝቶብሽ ስርቆት ብዝበዛ፡
መች ይሆን ከፍ የምትይው ወሎዬ መከራሽ በዛ፡

...በኑረዲን አል-ዓረብ..✍️

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍91
መብቱን ማስከበር እንደት ይሳነዋል፡
ነፍስ ቢሰጡለት ኢስላም ይገባዋል፡
ሙሉ ነው መርሁ እስኪ ምን ያንሰዋል⁉️

ወላሒ ወቢላህ ክብሬ ትዝ አይለኝም፡
ራሴን ለአደጋ የጣልku አይመስለኝም፡
እሱን ሲነኩብኝ እኔ አያስችለኝም፡
እምነቴ ነው ሀብቴ ሌላ እውነት የለኝም፡

......ኑር.....

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍119
👉መካነ-ሰላም እስከአሁን የተገደሉት የሚከተሉት ናቸው።

👉ሸይኽ ጀማል ከማል (የመስጅዱ ኢማም) ረሒመሁሏህ
👉ሸይኽ ይማም የመስጅዱ ኻድም ረሒመሁሏህ
👉ወጣት ዐብዱሶመድ ረሒመሁሏህ
👉ወጣት ቃሲም ዳኜ ረሒመሁሏህ


www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍153
አንድት ለፋኖ በቋሚነት ገንዘብ የምትልክ እህታችን ተይ ብትባል ብትመከር እምቢ አለች። በየሶሻል ሚዲያው የነርሱ ቀንደኛ ተሟጋች በየጨረታውም ፊትአውራሪ ነበረች።
በመጨረሻም ፋኖዎች ወንድሟን ገድለው ለሰራችላቸው ነገር ሽልማቷን ከፈሏት።
ከአረብ ሀገር ሆነው ለፋኖ ገንዘብ የሚልኩ በርካቶች ቤተሰቦቻቼውን በግድያም በእገታም አጥተዋል።
ተመክረው ተመክረው የሚገነዘቡት ሲደርስባቸው ብቻ ነው።

እርግጥ ነው መንገድ ላይ በሚያጋጥማቸው ብሔርተኝነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ከወለጋ እስከ ራያ በደረሰው ተገፍተው ይሆናል። የሚዲያ ፕሮፓጋንዳውም ሸውዷቸው ይሆናል።
ግን እንደት ሰው አይባንንም !
ለዚህ የጥፋት ሀይል ለሚደረገው መዋጮ ሙስሊሞቹ የአረብ ሀገር ሰዎቻችን ቀዳሚ ሚና ነው ያላቸው።
እነርሱ ከሙስሊሞቹ ባገኙት ገንዘብ መልሰው ሙስሊሞቹን ይመቱበታል።

ሰው እንደት በነዚህ ሰገጤዎች ሁሌ እየተሸወደ ይኖራል።

የአረብ ሀገር ሴቶቻችን ላይ ሳንሰለች በደንብ መስራትና ግንዛቤ ማስጨበጥ ያስፈልጋል!

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍126
👉አሁን ገንዘባችሁ ፍሬ አፈራላችሁ⁉️
--------------------------------
የጠላት ገቢ ምንጭ የሆንሽው ቋጣሪ፡
ፋኖን በመደገፍ የምትጣጣሪ፡
አባትሽ ይሞታል አትጠራጠሪ፡

ይፎክሩልሻል ወንድምሽን ገድለው፡
ደም ያስለቅሱሻል አባትሽን በድለው፡
በአይንሽ ያሳዩሻል እህትሽን ደፍረው፡
ያስለቅሱልሻል እናትሽን አስረው፡

ወላሒ ጠብቂ!!

ጠላት ከመዳም ገንዘብ
ጠላት እየረዱ መከራ ከመቃም፡
የሙስሊሙ መሞት ለምን አያበቃም፡
ተመርጦ ሲገደል ሰው እንደት አይነቃም፡

በሀገራችን ላይ ሜዳው ሲሆን ገደል፡
በመስጂድ ሶላት ላይ ሆነን ስንገደል፡
ምን ይመጣል ሌላ ከዚህ በላይ በደል!?

በኑረዲን አል-ዓረብ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍104
መቼ ነው የምትነቁት⁉️
==============

......ጭራሽ ቀጣይም አለው⁉️

እኔ ወላሒ በስደት ያሉ እህት ወንድሞች በዚህ ልክ ይደነዝዛሉ ብዬ አስቤ አላውቅም #ለብዙ ዘመናት ከነሱ ስከላከል ነው የኖርኩት አሁን ግን እየመረረኝ #ሐቁን ተቀብያለሁ ታሳዝናላችሁ ታሳፍራላችሁ ነገ ታሪክ ጥርስ አውጥቶ የሚስቅባችሁ በገዛ ገንዘባቸው የገዛ ምዕመናቸውን የሚያስጨፈጭፉ ፣መስጂዳቸውን የሚያስደፍሩ ፣በገዛ ህዝባቸው ሞት የሚጨፍሩ ከንቱወች እያለ ትውልድ የሚያፍርባችሁ መሆናችሁን ግን አረጋግጥላችኋለሁ።

ፌስቡክ ላይ በሙስሊም ስም አካውንት ከፍተው ያልሆነ ነገር የሚጽፉ መኖራቸው ግልፅ ነው ግን የኛወቹም ደዩስ የደም ነጋዴ አተላወች አላችሁ ምን ሲደረግ ነው የምትባንኑት በአሏህ⁉️

ሙስሊም ሲጨፈጨፍ፣
መስጂድ ሲፈርስ፣
የንፁሀን ደም ሲፈስ፣
ምን ሲደረግ ነው የሚሰማችሁ እንናንተ⁉️

ያልተማራችሁ ዘላን ማሰብ የተሳናችሁ ዘረኛ የጠላት ተላላኪና የወገናችሁ ገዳይ ትሆናላችሁ ብዬ በምን ልቤ ልገምት ⁉️

በተለይም ዐረብ ሀገር ያሉና ፋኖ ለአማራ ክልል ህልውና የሚታገል ነው የሚለውን ሽፋን እውነት ብለው የሚያምኑና በበረሃ ለፍተው ያገኙትን ለሚስኪን እናትና አባታቸው መስጠት ሲገባቸው ለፋኖ የሚገብሩ አሉ።

👉በእናንተ ገንዘብ የላ ኢላሃ ኢለልሏህ ወንድምና እህቶቻችሁ ይገደላሉ⁉️
👉በእናንተ ገንዘብ አዛን የሚወጣበት መስጂድ ይፈርሳል⁉️

አላህ ያዘነለት በገንዘቡ መስጂድ ያስገነባል፣ እነዚህ ደግሞ በገንዘባቸው #ለመስቀል_ጦረ'ኞች እየደገፉ መስጂድ ያወድ'ሙላቸዋል።

አንድ ቀን የናንተኑ ወንድም ወይም አባት ሲገ'ድሉላችሁ ትነቃላችሁ።
ወይንስ ያኔም አባቴ/ወንድሜ ጸ'ረ አማራ ስለሆነ ነው ብላችሁ ጀስቲፋይ ታደርጉ ይሆን?
...ኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍69
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሸር እያደረጋችሁ ህዝባችንን እናንቃ

እነሱ በመስጂዳችን ገብተው ተኩሰው ለይተው ለመግደል አልፈሩም አንዳንድ #ዋልጌወች ግን ሚዲያ ላይ እንኳን በህዝባቸውና በእምነታቸው የሚደርሰውን ግፍ ለመናገር #ይሸማቀቃሉ

ይህ ለህዝብ የማሰብ የመከራና የጭቆና የእንባ ዘለላ እንጂ ፖለቲከኝነት አይደለም።

ከዚህ በላይ ምን ሲሉን ነው የምንነቃው⁉️
መቼስ ነው መከራ ግፋችን የሚያበቃው⁉️


👉በእምነት ፣በመስቀልና በመድሀኔ-አለም ሀይል ከተመሰረተ መንጋ ጋር ሙስሊሙ ምንድን ነው የሚያደርገው በአሏህ⁉️

👉የመስቀል ጦረኛው ፋኖ ስሙት⁉️
----------------------------------

⭐️እነዚህ ሰወች ከኛ ጋር ሊወዳደሩ አይችሉም።
⭐️እኛ እምናጠቃቸው በእምነታችን ነ።
⭐️እኛ እምናጠቃቸው በሀይማኖታችን ነው።
⭐️እኛ እምናጠቃቸው መድሀኔ-አለምን ሀይል አድርገን ነው።

እያሉ በግልፅ መፈክር እያሰሙ ነው እኔ ግራ የገባኝ አንዳንድ ሙስሊም ነን የሚሉ በሽተኞች መድሀኔ-አለምን ሀይል ካደረገ ሰው ጋር ምንድነው የሚያርመጠምጣቸው⁉️

እንደው ጉድ ነውኮ

....ኑር...✍️

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍66
👉አላማቸው 4 ኪሎ መግባት ነው ወይንስ መስጅድ መግባት?

ትናንት በመካነ ሰላም መስጊድ ከተገደሉት መካከል አንዱ ሸኽ ጀማል እነዚህ ናቸው አላህ እሳቸውንም ሆነ ሌሎቹን ወንድሞች በጀነተል ፊርደውስ ይቀበላቸው አሚን።

የፋኖ ተልዕኮና አላማ መንግስትን መዋጋት ሳይሆን ሙስሊሙን ማጥፋት ነው በርግጥ ደጋግመው ያሳዩን መስጅድ መግባትን ሙስሊምችን በዘግናኝ ሁኔታ በመግደል ነው።

ፋኖ ቤተክርስቲያን ውስጥ ለምን አይገድልም⁉️
እስካሁን ወደ ቤተ-ክርስቲያን ፋኖ ተኮሰ ወይም ክርስቲያኖችን ገደለ ሲባል ሰምተን አናውቅም «ለነገሩ የፋኖ ባሩድ ክርስቲያን አይነካም»ልብ በሉ እኔ ክርስቲያኖችን ያጥፋ ማለቴ አይደለም ግን ሙስሊሙ መንቃት እንዳለበት ነው ንፅፅሩን እያነሳሁ ያለሁት አስተውሉ‼️

አላማቸው መንግስት ቢሆን ኖሮ እንደነርሱው የታጠቀ ኃይል ጋ መግጠም ሲገባቸው ያልታጠቀ የመስጂድ ኢማም ባልገደሉ ነበር።

ሁሌ መስጂድ የሚዳፈሩት አላማና ግባቸው ሙስሊሙን ማጥፋትና ለክርስቲያኑ ብቻ እንደሚታገሉ የሀይማኖት ጦርነት ስላላቸው ነው።

አንድ ቄስ
አንድም ደብተራ
አንድም ጳጳስ ተው ሙስሊሞችን አታተኩሩ እዝነቱ ቢቀር የፖለቲካ ትርፍ አታገኙም የሚላቸው የለም ለምን ከተባለ አላማቸው #የሀይማኖት ነው።

በርግጥም #የመስቀል_ጦረኞች የመስቀል ሰወችን አይመቱም ይንከባከባሉ እንጂ ይህን ሽ ጊዜ አረጋግጠውልናል።

ሙስሊሙ በመስጂዱ በግፍ ሲገደል አንድም የክርስቲያን ሚዲያ ለማስመሰል እንኳን አይፅፍም ይህ የተሸረበ ሚስጥር መኖሩን ከመጠቆሙ ባሻገር በጉዳዩ ላይ ደስታቸውንና ምክክር እንዳለ ማሳያ ነው።

በደል ካንገሸገሸህ ተደራጂ
እነሱ የታጠቁትን ታጠቅ
በስማም ብለው ወደ መስጂድ ሲተኩሱ
ቢስሚላህ ብለህ መልስ ስጥ አከተመ።

ያኔ እንከባበራለን ወላሒ‼️

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍70
«በአስቸኳይ ሸር አድርጉት»

«ሰጠ ሀይለማርያም vs ኢስማዔል⁉️»

👉በሙስሊም ስም እየነገዱ ነው‼️


ይሄ ከታች እምትመለከቱት ግለሰብ የደቡብ ወሎ አካባቢ ልጅ ሲሆን ትክክለኛ ስሙ ሰጠ ሀይለ ማሪያም ይባላል።ፌስቡክ ላይ Esamael Dawed Endris እሚል በሙስሊም ስም ፌክ አካውንት በመክፈት ሙስሊም በመምሰል የተንሸዋረሩ እና የተሳሳቱ መረጃዎችን እያሰራጨ ይገኛል።በተለይ መካነሰላም ላይ የተፈጠረውን ነገር በጣም አሳፋሪ እና አስነዋሪ በሆነ መንገድ እየፖሰተ ያለው ግለሰብ ይሄ ነው።

ሙስሊም ለሚመስላችሁ ሰዎች እንዳትሸወዱ ለጥንቃቄ ሸር ይደረግ

ሙስሊሙ እየሸሻቸው እንደሆነና አላማቸውን ለማስፈፀም በዚህ ርቀት ነው የሚሔዱት አስተውሉ ይህ ማለት ግን ሙስሊም ነን የሚሉ በሽተኛ እና ነውረኛ ሞራለ-ቢስ የፋኖ-ደጋፊ የለም ማለት አይደለም ግን እንደዚህ አይነቶችም አሉ⁉️

ሁሌ ሙስሊሙን የሚጨፈጭፉበት የማታለያ ምክንያት ወይ ኦሮሞ በሚል የዘረኝነት ተውሳክ ወይ ደግሞ ኦነግ የሚል ማጭበርበሪያ ነው ግን እመኑኝ እኛ የፋኖ አይነት በአማራ ብሔር ስር የተወሸቀ የመስቀል ጦረኛ እንጂ ክልላችን ውስጥ ገብቶ የጨፈጨፈን ኦነግ የለም።

👉ደግሞ ይህችን ካርድ የምትመዟት ለምን እንደሆነ እናውቃለን መቼም አይሳካላችሁም መቼም አሏህም አያሳካላችሁ⁉️

ኑር

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍73
2025/10/25 19:29:23
Back to Top
HTML Embed Code: