ሴራቸውን ብቻ ተመልከቱ በአሏህ⁉️
ይህ ሁሉ ቅጥፈትና ውሸት እንግዲህ #የፋኖን ዘግናኝና አረመኔያዊ ወንጀል ለመደበቅ ነው።
«ለፋኖ ከለላ ለመስጠትና የፋኖን አላማ የሚያጋልጡ መረጃወችን ለመሸፈን የሚደረግ ጥረት ነው።»
ወላሒ ክፋታቸውኮ
ለሙስሊሙ ያላቸው ጥላቻና ንቀት እጂግ እጂግ ይዘገንናል።
www.tg-me.com/nuredinal_arebi

👍71
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመከራ ውስጥ የፀና በጥንካሬ ላይ የቆመ፡
መከራ ግፉን ያዘለ ወደ አሏህ እየጠቆመ፡
በሀዘን በመከራ እንኳን ተክቢራውን የማይረሳ፡
የኔ ህዝብ እንድህ ቆራጥ ነው ሁሌም ወድቆ እሚነሳ፡
ከእምነቱ ለመለያየት ቢዘመትበት በኢስላም፡
ጀግና ነው ሁሌም ቦረና እንድህ ነው መካነ-ሰላም፡
ነፍሱን ይሰዋል እንጂ ለሐቁ ጥቅም አያሰላም፡
👉ሰላም ለናንተ ይሁን ጀግኖቼዋ‼️
አሏህ ሶብሩን ይስጣችሁ
መካነ ሰላም ትናንት ማታ በፋኖ የተገ'ደሉትን ኢማም፣ የመጅሊስ መሪ፣ ደረሶች፣ ዘበኛ… በመሸኘት ላይ!
አላህ ይዘንላቸው፣ ደማቸውንም ይበቀልላቸው።
#የመስቀልጦረኞች
#ኃይማኖታዊጦርነት
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi

👍96
ጥሩ ጂምር ነው
አወ እንደዚህ ውሻን ውሻ አይጥን አይጥ ማለት ያስፈልጋል ።
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
አወ እንደዚህ ውሻን ውሻ አይጥን አይጥ ማለት ያስፈልጋል ።
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍110
【ስሙ ማን ይባላል!?】
🎙በኑረዲን አል አረብ
ስሙ ማን ይባላል⁉️
ፋኖ❌
ፋኖ❌
ፋኖ❌
🎤በኑረዲን አል አረብ
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
ፋኖ❌
ፋኖ❌
ፋኖ❌
🎤በኑረዲን አል አረብ
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍211
የጋምቤላ ክልል መጅሊስ ትናንት ምሽት በመካነ ሰላም በፋኖ ታጣቂዎች መስጂድ ውስጥ ስለተረሸ'ኑት የመስጂድ ኢማም፣ የመጅሊስ አባላትና ሙስሊሞች ግድ'ያ ጉዳይ መግለጫ አውጥቷል።
#የመስቀልጦረኞች
#ኃይማኖታዊጦርነት
#መካነሰላም
#ሙስሊምጠልነት
#አሐዳዊነት
#ሞዓተዋህዶ
#ፋኖ
#ኢማሙንገደሉት
#መስጂዱንደፈሩት
#የመስቀልጦረኞች
#ኃይማኖታዊጦርነት
#መካነሰላም
#ሙስሊምጠልነት
#አሐዳዊነት
#ሞዓተዋህዶ
#ፋኖ
#ኢማሙንገደሉት
#መስጂዱንደፈሩት
👍132
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዳምጡት‼
በዚህም ዘመን የልባቸውን ከሠሩ በኋላ ማንነታቸውን መደበቅ የሚችሉ መስሏቸው ነበር?
⭐
#የመስቀልጦረኞች
#ኃይማኖታዊጦርነት
#መካነሰላም
#ሙስሊምጠልነት
#አሐዳዊነት
#ሞዓተዋህዶ
#ፋኖ
#ኢማሙንገደሉት
#መስጂዱንደፈሩት
#MekaneSelamMassacre
#JusticeForMekaneSelam
#NurMosqueAttack
#EthiopiaMosqueAttack
#HateCrime
#Islamophobia
#ReligiousPersecution
#ProtectWorshippers
#CrimesAgainstHumanity
#HumanRights
#StopReligiousViolence
#SanctityOfWorship
#StandWithMekaneSelam
#EndFanoViolence
#AccountabilityForFano
#SayTheirNames

👍57
👉የተቃወምናችሁ እኛ ነን ስልጤ ስር አትሸጎጡ‼️
ተመልከቱ የበደላቸውን ጥግና የክፋታቸውን ማስተባበያ ብሎም የንቀታቸውን ጥግ ደሴም ኮንቦልቻም ሁሉም ቦታ ያለ ሙስሊም ፋኖን እንደማይደግፍኮ ልባቸው ያውቃል
ግን ሁሌ ነውራቸውን ለመደበቅ የስልጤን ህዝብ የፖለቲካ ቅመም ማጣፈጫ ካላደረጉ የሚበሉት ስጋና የሚያፈሱት የንፁሀን ደም አይጣፍጣቸውም።
ስልጤ ማንም እየተነሳ የሚቀረሽበት ህዝብ አይደለም ደም ገብሮ ራሱን አስከብሮ ዛሬ በገዛ ልጆቹ ራሱን እያስተዳደረ የፈረጠመ ክንድ ያዳበረ #የሙስሊም ኩራት የፍትህ አባት የሆነ ታሪክ ያለው ኩሩ ህዝብ ነው።
እኛ እውስጣችሁ ያለነው ሙስሊሞ እናንተን ከመቃወም መች ቦዝነን ነው ስልጤ ስልጤ እምትሉት⁉️

👍61
...ስልጤን ለምን⁉️
አማራ ተብሎ በሚጠራው ክልል ውስጥ በሙስሊሞች ላይ ግፍ ተፈፅሞ ይህንን ግፍ ተቃውሞ የወጣውን የክልሉን ሙስሊም ስልጤ ነው ማለት #አማራ_ማለት ክርስቲያንነት ነው እያሉን መሆኑን አውቀን #ሙስሊሙ አሁንም በነዚህ ርኩሳን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ሳይደናገጥ ዛሬ ላይ ነገውን አስቦ መነሳትና ራቅ አርጎ ማሰብ አለበት
እኔኮ ሰወቹ በጣም ነው የሚዘገንኑኝ #የአማራ_ሙስሊም_ጥያቄ ባነሳ ቁጥር "ስልጤ" የሚል ፍርጃ በማምጣት ለማላገጥ የሚሞክሩ አክቲቪስቶች ያስገርሙኛል።
ይህ አቋማቸው ልብ በሉ«አማራ ቢሆንም ሙስሊም ከሆነ "የኛ ነው" ብለን ለማሰብ ይከብደናል ማለታቸው እንደሆነ አስምሩበት ።
ሙስሊም ስለሆነ ብሔሩን አማራ ከማደርገው ኦርቶዶክስ አይደለምና ስልጤ ላድርገው መሆኑ ነው።
የኔ ጥያቄ እንዴት ነው በዚህ ደረጃ አክቲቪስቱ ሁሉ በጅምላ ሊደነቁር የቻለው⁉️
ለነገሩ አክቲቪስት ነኝ ባዩ ሁሉ በሚዲያ እንጂ በተግባር ምን እንደሆነ በግልፅ ያሳያል እኛም እናውቃለን‼️
ጦርነት ውስጥ ያለ አካል መረዳት ካለበት አንድ ቀላል ጥበብ ውስጥ "ጠላትን መቀነስ" የሚባለው መሠረታዊ ትምህርት ተጠቃሽ ነው።
ሌላውን ብሔር ለፍርጃና ለማጥላላት በጅምላ ስም እየሰጡ መሄድ ከየትኛው የድንጋይ ዘመን ፖለቲካችሁ ነው የቀዳችሁት⁉️
ለነገሩ ታሪካችሁ በሙሉ የድንጋይ ዘመን እንጂ ፍትህንና እኩንነትን የት ያውቀዋል⁉️
ሰው ከስህተቱ የሚማርበት አያሌ እድልን እያባከነ ፖለቲካውን ሁሉ የአዙሪት አድርጎ እንዴት በዚህ ልክ ይቀነጭራል?
...ዞሮ ጥያቄው የአማራ ክልል ሙስሊሞች ጥያቄ እንጂ የስልጤ አይደለም ከዚህ ክቡር ህዝብ ራስ ላይ ውረዱ ግን እንዳትረሱት ስልጤን ለምን እንደምትጠሉትና ለምን ሁሉንም ወደዚህ ህዝብ እንደምታስጠጉ እናውቃለን ምክንያቱም ስልጤ #ሙስሊም ነው።

👍52
የቦረና ወረዳ አሁን ያወጣው መረጃ‼
=======================
✍️ «ጽን'ፈኛዉ ቡድን በሀይማኖት ተቋም በመግባት እርሸና አደረገ።
መስከረም 24/2018 (ቦረና ወረዳ ኮሙኒኬሽን)
በመካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሰጅደልኑር የመጀመሪያዉ የመካነ ሰላም ከተማ መስጅድ ለበርካታ አመታት ለመካነ ሰላም ሙስሊም ማህበረሰብ በሀይማኖት አስተምሮት ሲያገለግል የቆየዉ መስጅድ የመጨረሻ ጽን'ፈኝናትን ጥግ የያዙ አካላት በመስጅድ ግቢ በመግባት #ኢንሻ #ሶላት ወቅት #እርሸና አድርገዋል።
ከተረ'ሸኑት መካከልም
1ኛ. ሸህ ጀማል ከማል የመጅሊስ ምክትል ፕሬዝዳንትና የመ/ኑር ምክትል ኢማሜ
2ኛ. ቃሲም ዳኘ የመጅሊስ ወጣት ሰብሳቢ
3ኛ.አብዱ ሶመድ ሙሀመድ የቁርአን ተማሪዎች አቅሪና የመስጅዱ ካዳም
4ኛ. ይማም ሙሀመድ የመስጅደል ኑር ዘበኛ ሲሆኑ ይህ ጽን'ፈኛ ሀይል ሌሎችንም ንፁሀን በግፍ ረሽ'ኗል የግለሰብና የመንግስትን ተቋማት አዉድሟል ዘርፎል
በዚህ ሌባ'ና ዘራ'ፊ ሽ'ፍታ ቡድን ለተሠው ወንድሞቻችን ቤተሠቦች እና ወዳጆች የቦረና ወረዳና መካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር ህዝቦች በንፁሀን ላይ የተፈጸመዉን ግ'ድያ የሚያወግዝ መሆኑን እና ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን።»
©: የቦረና ወረዳ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

👍101
ዛሬ ፋኖወች መስጂድ ገብተው ሙስሊሞችን ገደሉ ሲባል አላምንም ያለው የመስቀለኛው ፋኖ ደጋፊ ትናንትና አበበ ፈንታው አባቴን ሙስሊሞች ገደሉት ሲላቸው አወ ብለው ያመኑት ሰወች ናቸው ከነዚህ ሰወች ምንም አትጠብቁ ‼️
👍101
ፋኖ
ከጎጃም በመስቀል ተባርኮ እየተሸኘ #ወሎ ላይ #መስጂድ ውስጥ ያለን #ሸይኽና #ሙዓዚን የሚገድል አካል #ፓለቲከኛ ነው ያለህን አዕምሮ በከፍተኛ ባለሙያ ሰርጀሪ አሰራው እሽ⁉️
.....ኑር...
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
ከጎጃም በመስቀል ተባርኮ እየተሸኘ #ወሎ ላይ #መስጂድ ውስጥ ያለን #ሸይኽና #ሙዓዚን የሚገድል አካል #ፓለቲከኛ ነው ያለህን አዕምሮ በከፍተኛ ባለሙያ ሰርጀሪ አሰራው እሽ⁉️
.....ኑር...
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍99
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከቦታው የደረሰን መረጃ ነው።
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ አይደል ይሔው‼️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ አይደል ይሔው‼️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍128
(➍)من أصول عقيدة أهل السنة
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
◎አቂደቱ አህሊ-ሱና◎
👉ክፍል =➍
🕰30:25 ደቂቃ
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👉ክፍል =➍
🕰30:25 ደቂቃ
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍27
ሀገር እንደት አደረች ወገኖቼ አሏህ ይጠብቃችሁ ለካ ሀሳብ ቁጭት እንደዚህ ያደርጋል እስኪ አሏህ መፍትሔ ይፍጠር ...ግን ኢንሻ አሏህ ወላሒ ይነጋል አይዞን
👍101
👉ወሎ እንደት አደረች⁉️
የታሪኳ ድምቀት ጥንትም የነበረች፡
ያይናችን ማረፊያ ወሎ እንደት አደረች⁉️
......ኑር....!!
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
የታሪኳ ድምቀት ጥንትም የነበረች፡
ያይናችን ማረፊያ ወሎ እንደት አደረች⁉️
......ኑር....!!
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍94