Telegram Web Link
#እኔም_ስልጤ_ነኝ


«ለሙስሊም መብት ጠበቃ መሆን "ስልጤ" ካስባለ፤ እኛም ስልጤ ነን!»

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍117
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህን እየሰማህ ካልነቃህ፡
ይህን እያየህ ግፍ ካልበቃህ፡
እኔ ምንም ላደርግህ አልችልም።

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍48
ለሙስሊም ያላቸው ጥላቻና የደበቁት ዘግናኝ ግፍኮ ለመናገርም ለማስረዳትም ይሰቀጥጣል።

የመዘዙትን ካርድና
የሚያቀናብሩትን ፎቶ ተመልከቱ በአሏህ!!

ተመልከቱ ነገሩን ወደት እንደሚጠመዝዙትና ምን አይነት ሸፍጥ እንደሚሰሩ ወላሒ እነዚህኮ እኔ ምን አይነት ክፉወች እንደሆኑና ሙስሊሙ ለምን እንዳልነቃ አላቅም።

👉ይህን እያየሁ እንደት ልታገስ በአሏህ⁉️

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍55
አሁንም ሌላ ትኩሳት ታስቧል።

«ምንም አታመጡም ይውጣላችሁ አዲስ ዘመቻ ወሎ ላይ እንጀምራለን ብለዋል»

👉ይህን የምከታተለው ሙስሊሙ ቢነቃ ብዬ በማሰብ ነው።

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍72
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ቤተ-ክርስቲያን የምትሾመው መንግስት መመስረት መመስረት አለብን።»

👉ሞዓ ተዋህዶ ያፈራቸው ፋኖዎች‼️

«ኢትዮጲያ ራሷን ችላ የኔ የምትለው ነገር አላት #ቴወድሮስ ይመጣሉ በትግል ነው።»

👉የትግላችን ውጤት ፍፃሜ ቤተክርስቲያን ቀብታ የምትሾመው ስርዐተ-መንግስት ማቋቋም ነው።

የኔ ጥያቄ ለሙስሊሙ⁉️

🔸ከዚህ በላይ ምን ብለው ይንገሩን ብላችሁ ነው⁉️
👉ፋኖን የምትደግፉ ሙስሊሞች ቤተክርስቲያን ቀብታ የምትሾመው ስርዓተ-መንግስት ለማምጣት ነውን⁉️

እየመከሩ መሆኑ ነው
ልትደውልልኝም ከተገባህ አምነህ እንድደውልልኝ እፈልጋለሁ ይለዋል።

«ይህን የተናገረው የጎንደር ፋኖ ወታደራዊ አዛዥ ሳሙዔል ባለ-ድል ነው።»

የአባቶቹን ፈለግ ለመከተልም ፀጉሩን እንደሴት ሹርቤ ይሰራል ይህን የሚያደርገው የአፄ ቴወድሮስን እና የአፄ ዩሀንስ አድናቂ ስለሆነና የነሱ መለያ ተደርጎ ይወሰዳልና ነው።

አሁንስ አልነቃችሁም ወይ⁉️

እነ አብዱ፣እነ ሰይድ፣እነ ፋጡማና ሀያት አይሰማምን⁉️

...✍️በኑረዲን አል-አረብ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍70
አድርሱላቸው

...... ዛሬስ አንነቃም⁉️

 -------------------------------

እውነት ነው ታጋሽ ነን ፀፀትም የለንም፡
እኛ ሙስሊም እንጂ ገዳይ አይደለንም፡
ከፊደል ማሳ ላይ ቃላት ለሚቃርም
ለፍቶ ጥሮ ኗሪ በጨረቃ እሚያርም
በደሙ በነፍሱ ለእምነቱ እሚፈርም፡
በሐቁ ለመሞት #ወሎ አይነወርም፡

ቦሩ ላይ በኬ ላይ ይታያል ታሪኩ፡
በኢስላም መፅናት ነው የወሎ ልጅ ልኩ፡
ውበቱ ማራኪ አንበርካኪ መልኩ፡
ፖወሩ ከባድ ነው ወሎን አትነካኩ፡

በጥላቻ ሴራ በክፋት አባዜ፡
ከሃሳብ ባህር ላይ ሰጥሞ በትካዜ
ሁሌ ብዕሩ እንባ ስንኞች ሲቋጥር
ቤቱን በመዘንጋት ቤት ለመምታት ሲጥር

የዋህ ነው በማለት ክፋት ካሰባችሁ፡
መስጂዱን ስትደፍሩት ምዕመኑን ንቃችሁ፡
ክላሽ ስትተኩሱ በኛ አነጣጥራችሁ፡
ግፍ ስትፈፅሙብን ሙስሊሙን መርጣችሁ፡
ስላቅለሸለሸን ዘግናኙ ግፋችሁ፡
ተውን በቃን በቃ አሁን ግን በቃችሁ።

...የኔ ጥያቄ ግን...⁉️

አማራ ላይ በእምነት ኦሮሚያ ላይ በዘር!?
በሁሉም አቅጣጫ ነፍሱ ሲመነዘር!?
በግፍ ሲሰቃዩ ከዚያ ከዚህ ሲሉ፡
ይህ የአማራ ሙስሊም የት ነበር ክልሉ⁉️

በሔደበት ሁለ ግፍ የሚያስጨንቀው፡
ባለበት ታድኖ ተገድሎ የሚያልቀው፡
የት ነው የሱ ቦታ ክልሉን ይወቀው⁉️

መቼም እንደ እንጉዳይ የትም አልበቀለም፡
በታሪክ መዝገብ ላይ አለው ጉልህ ቀለም፡
የጥንት ህዝብ ነው ወፍ-ዘራሽ አይደለም፡
ስለዚህ በየትም ከምታስቸግሩት!!
የሱ ሀብት የት ነበር ክልሉን ንገሩት⁉️

እህቴ አትሞኚ ከቁብ ለማይቆጥርሽ
ፋኖ ጠላትሽ ነው እውነቱን ልንገርሽ፡
ግፍና መከራው በደሉ እንዳበቃ፡
ፋኖን ተቃወመው ወንድማለም ንቃ፡
በቃ በእምነታችን እንጠንክር ተናበን፡
እስከመቼ እንኑር ለፊሪዳ ቀርበን፡
መቼ ነው ከኛ ላይ ግድያ እሚቆመው፡
እስከመቼ ይሆን ግፍ የሚፈፀመው!?


በቃላት ስደራ የተሽቀረቀረ
ብዙ መከራ አለ ተቀብሮ የቀረ፡
በጥላቻ ታሪክ ጎልቶ የዳበረ
በፋኖነት ሽፋን ብዙ ግፍ ነበረ፡
ግን እኛ ሙስሊሞች አልነቃንምና፡
ይሔው እስከ ዛሬ አለን በፈተና፡
ኢማሜው ሲገደል መስጂዱ ሲቃጠል፡
ከህብረተሰቡ ሙስሊሙ ሲነጠል፡
የሰሩብን ህፀፅ ተቆርጦ ሲቀጠል፡
ለምን አይከፋንም ለምን አንቃጠል⁉️

ስለዚህ እንንቃ ሁላችን በአንድነት፡
በጋራ እንመስክር ይህን ታላቅ እውነት፡
መሰላል እንጨብጥ የስኬትን ማማ፡
በእምነት እንጣመር በጋራ እንስማማ፡
እነሱ በእምነት እየተደራጁ፡
መስጂዳችን ገብተው እኛን እየፈጁ!?
ለምን ነው ሙስሊሞች የማትደራጁ⁉️
ይብቃን መጠላላት ይቅርብን ጫት መቃም፡
መታለል መገደል መጨቆን አይበቃም፡
ዘመናት ተገፋን ዛሬስ አንነቃም⁉️

....በኑረዲን አል-ዓረብ..✍️


www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi              
👍86
أغلب الآباء و الأمهات يقولون لأولادهم أريدك طبيبا مهندسا طيارا من منا قال: ( أريدك مباركا أينما كنت) .
👍55
(➏)من أصول عقيدة أهل السنة
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
◎አቂደቱ አህሊ-ሱና◎

     👉ክፍል =➏

«የሱና ሰወች ስያሜ...‼️

🎙በኑረዲን አል-ዓረብ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍23
"አማራ ክልል ኮሽ ሲል ብዙ ትጮሀላችሁ" የሚሉበትን በተደጋጋሚ እያየሁ ነው።

* መስጂድ ውስጥ እየገቡ ነፍስ ማጥፋት ነው ኮሽታ እየተባለ የሚገለፀው? ችግራችሁ ግን የጤና ወይስ የንቀት?
* አላማችሁስ ምንድነው? ብንገድልም ብናፈናቅልም አትናገሩን ነው? እና እናጨብጭብላችሁ? ወይስ ሽልማትም ያስፈልጋችኋል?

መቼስ እናንተ የግdያዎቹ ፈፃሚና ደጋፊ እንጂ ተቃዋሚ አይደላችሁም። እናንተ በተደጋጋሚ እንዳየነው ሟችን ነው ወንጀለኛ የምታደርጉት። እኛንም ዝም እንድንል ትወተውታላችሁ። ያሻንን ብንፈፅምም ማንም ኮሽታ እንዳያሰማ እያላችሁ እንደሆነ ግልፅ ነው። ነው ወይስ እንዳናስከፋችሁ በምን ያህል መጠን መቃወም እንዳለብን ፅፋችሁ ብትሰጡን ይሻላል?

እኔ የነዚህ ሰዎች ሁኔታ የሚገርመኝ ሁሉም ለማለት በሚቀርብ አንድ አይነት መሆናቸው ነው።

=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍68
እንዳንዘናጋ አላማቸው አቋም ማስቀየስ ነው።

የግዕዙንም፣
የመስጂድ ውስጥ ግድያውንም መሬት በወረደ መልኩ ወጥረን መያዝ አለብን።
መዘናጋትም ሆነ ችላ ብሎ መረጋጋት የለም
ይሄ የአንድ ሰሞን ሆይሆይታና የሚዲያ ጩኸት ከተደጋጋሚ የመግለጫ ጋጋታ ጋር ነው እያስገመተን ያለው።
ከአሁን በኋላ ሙስሊሙ ራሱን ተገዳዳሪ ሊሆን የሚችል ፈርጣማ ክንድ ለመገንባት ወስኖ መጀመር አለበት።
👍98
«በዚህ ጊዜ የወጣቶቻችንን ኢስቲቃማ ለመጠበቅ የኢብኑል ቀይም አድ–ዳእ ወደዋእ ኪታብ ለወጣቶች በደርስ ማስተማር ጠቃሚ ነው እላለሁ»
🎙ሸይኽ አቡ ሐቲም አድ–ዷሊዒይ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
✈️ www.tg-me.com/IbnuMuhammedzeyn
👍58
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Photo
የወለጋ ካርድ
~
የወለጋ ካርድ ያልኩት በአማራ አክቲቪስቶችና አጋፋሪዎቻቸው ክልሉ ውስጥ ሙስሊሞች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን የሚያጋልጡ ድምፆችን ለማፈን የሚጠቀሙበትን አፍ ማስያዣ ስልት ነው። እያንዳንዱ ሙስሊሞች ላይ የሚደርስ ጥቃት በተዘገበ ቁጥር "ወለጋ ውስጥ ሙስሊሞች ላይ ጥቃት ሲፈፀም የት ነበራችሁ?" ይላሉ።

* በጎንደር ሙስሊሞች ላይ የደረሰ ጥቃት ሲዘገብ "ወለጋ ..." ይላሉ።
* በባህርዳር ሙስሊሞች ላይ የተፈፀመ ግድያ ሲወራ ይህንኑ የወለጋ ካርድ ይመዛሉ።
* የሞጣ ግድያ ቢዘገብ "ወለጋ ..." ይላሉ።
* የእንፍራንዝ ደረሶች ግድያ ቢዘገብ የተለመደውን የወለጋ ካርድ ይመዛሉ።
በክልሉ ሙስሊሞች ላይ የሚደርሰው ሰቆቃ መቆሚያ የለውም።

በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ሙስሊሞች ላይ ያነጣጠሩ ግድያዎች፣ ዝርፊያዎች፣ እገታዎች፣ ማሳደዶች፣ መስጂዶችን ማቃጠል በተዘገቡ ቁጥር ያለ መታከት ይህንኑ ካርድ ይመዛሉ። ሂሳባቸው አጭር ነው። ወለጋ ላይ የደረሰው ጥቃት በቂ ሽፋን ስላልተሰጠው እኛ ስንገድልም፣ ስናፈናቅልም፣ ስናግትም፣ ስንዘርፍም ተቃውሞ ቀርቶ ኮሽታ ሊሰማ አይገባም ነው። እንዲያውም እንደ ተበዳይ ነው የሚተውኑት። "የኛ ማጥቃት ለምንድን ነው የሚራገበው? ደመ መራራ ነን። ነገር ይገንብናል" አይነት ነው ጨዋታው። "አማራ ክልል ኮሽ ሲል ይራገባል" ይላሉ። ያ ሁሉ በጎንደር፣ በደባርቅ፣ በእንፍራንዝ፣ በእስቴ ፣ በቢቸና፣ በሞጣ፣ በባህር ዳር፣ (ሰሞኑን ደግሞ በመካነ ሰላም) ... የደረሰው መስጂዶችን ማቃጠል፣ የበርካታ ሙስሊም ግድያ፣ እገታ፣ ... ሁሉ ያን ያህል ሊራገብ የማይገባው እንዲሁ ጢኒኒጥ ኮሽታ ብቻ ናት። መስጂድ እንደ ደመራ አንድደው መጨፈራቸው ራሱ እዚህ ግባ የማይባል ተራ ነገር ነው ፣ እንዲሁ ኮሽታ ብቻ። የትኛውም ነገር ይድረስ "አማራ ክልል ውስጥ ኮሽ ሲል... " እያሉ ጥቃቱን ተራ ኮሽታ አድርገው ነው የሚገልፁት። አላህ አናታቸው ኮሽ ያድርገውና።

ከዚያ እኛ ብንበድልም የወለጋው ከኛ ስለሚበልጥ የኛን ብዙም አታስጩሁት ነው የሚሉት። በክልሉ ሙስሊሞች ያነጣጠሩ ጥቃቶች በተዘገቡ ቁጥር ይህንን ካርድ መምዘዝን በቃ ንቃት አድርገውታል። አላማው የተቃውሞ ድምፆችን ማፈን ነው። ሳይወራ፣ ሳይዘገብ መፍጀት። በዚህ አይነት የማንሰማቸው ስንት በደሎች እንደሚኖሩ ማሰብ ይቻላል።

በነዚህ መሰሪዎች ለተሸወዳችሁ ሙስሊሞች ሁሉ! ለመሆኑ በደሉ ምን ሲደርስ ነው "አሁንስ በዛ!" የምትሉት? ነው ወይስ እንዲሁ እያሉ ሁሉንም በየተራ ቢጨርሱም አትነቁም? ለይቶ ማራገብ አለ ካላችሁ የጎደለውን በመሙላት ላይ ስሩ እንጂ በሙስሊም ደም ቁማር ለሚሰራ እባB ለምን ትወግናላችሁ? የኦሮሚያው ችግር ሽፋን ካላገኘ እናንተ ዘግቡት። "ለምን የኦሮሚያ ሲሆን ...?" የሚላችሁ ሲኖር ነው "ምነው የአማራ ብቻ..." የሚባለው። እንጂ እንዴት በዘር መሰላል ተንጠላጥላችሁ እምነታችሁን ለሚያረክስ፣ ወገኖቻችሁን ለይቶ ለሚያጠቃ አካል ጠበቃ ትሆናላችሁ?! ወላሂ ይሄ የሞኝነት ጥግ ነው።

(ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 11/2016)

=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍48
«የገ⨳ዳይ ክፉ ናቸውና እንንቃ‼️ »

በተለያዩ ቦታና ጊዜወች እምነት ተኮር ጥቃቶች ፈፅመውም የፈፀሙብንን በደል ስናጋልጥ ማስፈራሪያወች ዛቻወችና ብዙ ዘለፋወችን በተቀናጀና በተግባር በታገዘ መንገድ ስታስተውል የሀገሪቱ የቀጣይ እጣ ፈንታ ምን አይነት አጣብቂኝ ውስጥ እንደገባ መገመት አዳጋች አይደለም።

በተለይ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ራሱን ከመቸውም ጊዜ በላይ ማንቃትና መጠንቀቅ አለበት ብዬ አምናለሁ ይህን የሚያደርገው ለማንም ሳይሆን ለራሱ ህልውና ሲል ነው።

በዚህ #ድንዝዝናችን ግን የምንነቃ እየመሰለኝ አይደለም ሌላው ቀርቶ እኛ እንደ ሙስሊም አንዳችን ለአንዳችን መጠያየቅም መጠባበቅም ሀሳብ መጋራትም ትተናል።

ይህ የሙስሊሙ የተለመደ ድክመት ነው አንድ #የማህበረሰብ_አንቂ ህዝቡን በሚያነቃበትና ሙስሊሙ ላይ የሚደርሰውን በደል ተከታትሎ ሲያጋልጥ ከጀርባው ምን እየተባለ በምን ውስጥ ሆኖ ይህን ነገር እየሰራ እንዳለ ማንም ልብ አይለውም።

....ይህ ከልክ ያለፈ መዘናጋት ሙስሊሙ ታጋይ እንዳይኖረውና ለሙስሊሙ ጠበቃ ሆነው መረጃ የሚያጋሩ ወገኖች ተስፋ እንድቆርጡ ያደርጋል።

«በመጀመሪያ ደረጃ ሚዲያ ላይ ተቀምጦ ለሙስሊሙ መረጃ የሚያደርስን ሰው እንደ ስራ ፈት መቁጠር እጂግ የዘቀጠና የወረደ የሚዲያን ተፅዕኖ ያልተረዳ ሰው አስተሳሰብ በመሆኑ ከዚህ ድርጊት መቆጠብ ያስፈልጋል»

ጠላቶቻችን የሚዲያን የበላይነት ለመቀዳጀት ተከፋይ ካድሪወችና ታማኝ አገልጋዮች አሏቸው እኛ ግን በነፃ መረጃ የሚሰጡንን ራሱ እንደ ስራ ፈት መቁጠር ይህ አንዱ የሴራው ሰለባ መሆናችንን ማሳያ ነው።

👉ለምን ይመስላችኋል የሌላ እምነት ተከታይ ሆነው በሙስሊም ስም የሚንቀሳቀሱት⁉️
👉ለምን ይመስላችኋል የሚጠሉትንና የሚፀየፉትን ኒቃብ አልብሰው ሙስሊም አስመስለው የሚለቁብን⁉️
👉ለምን ይመስላችኋል ➌ኢማሜ ➌መዕሙም አድርገው በቪዲወ ቀርፀው የሚልኩልን⁉️

ማንም የሙስሊም ታጋይ ሀይማኖቱ ላይ የሚደርስበትን በደልና ግፍ ስላጋለጠ ብቻ ጥቃት ሊደርስበትና ከድርጊትህ ተቆጠብ ይህን የማታቆም ከሆነ ግን የሚል ማስፈራሪያ ሊደርስበት አይገባም።

ኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞች ግን ይህ ነገር በተደጋጋሚ ከመድረሱም በላይ በዚህ ድርጊታቸውጨብቻ እየታገቱ እየተገደሉና እየተረሸኑ ድምፃቸው እየጠፋ ይገኛል።

የሙስሊሙን በደል ተከታትለው ለሚዲያ የሚያጋልጡ ሰወች ከሙስሊሙ ይልቅ ሙስሊሙን የሚ*ገድሉት ሰወች በደላቸውን ያጋለጠባቸውን ሰው አሳደው ከተመቻቸው ያጠፉታል ይህ ካልተሳካ ተሳቆ እንድኖርና ለህይወቱ ፈርቶ ሐቁን እንዳያወጣ በተለያዩ ነገሮች ይጠመዳል።

...ሙስሊሞች ሆይ....‼️

ወላሒ ድምፅ የሚሆኗችሁን ሰወች ጠብቁ ጠይቋቸውም ዛሬ በህይወት እያሉ ጥቅማቸው ያልገባችሁ ሰወች ነገ ሲጠፉ ክፍተቱ ሲበዛ ስታዩት ብትፀፀቱ ዋጋ የለውም።

«ጀግኖችህን በህይወት እያሉ ጠብቅ!!»

«የሀገራችሁን አናብስቶች አትግደሉ የጠላቶቻችሁ ውሾች ይጫወቱባችኋል።»


በሰሞኑ እየተካሔደ ባለው የሙስሊሞች በደል ዙሪያ #ገዳዮቻችን ለምን ተቃወማችሁን ለምንስ ግፋችንን አጋለጣችሁ በማለት ተናደው እሚይዙት የሚጨብጡት አጥተዋል።

ለዚህ ንደታቸው ከሀገር እስከ ውጭ ድረስ የገዳይ መረብ ዘርግተው ተከፋይ ቡድን አዘጋጅተው የሚዲያ አጣሪ ኮሚቴ አሰራጭተው በሚገርም ሁኔታ እየሰሩ ይገኛሉ።

በርግጥ «ይህን ሴራቸውን»የሚረዳው ጥቂት የሚባሉት ሙስሊሞች ናቸው ይህ በሚካሔድበት ቅፅበት ሙስሊሙ አለመጠያየቁና አለመናበቡን ስትመለከት እጂግ ያሳዝናል።

👉አሏህ ልቦና ይስጠን በስ ሌላ ምን እላለሁ።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍40
🛑የወለጋ ካርድ⁉️
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
👉የወለጋን ካርድ እየመዘዙ የአማራን ሙስሊም ከነመስጂዱ የማጥፋት ድብቅ ሴራ‼️

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍45
ታላቅ የምስራች በኬንቴሪ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ወንድሞች እና እህቶች በሙሉ!
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
📖አቡ ዑበይዳህ ኢብኑል ጀራህ የቁርአን እና የሱና ትምህርት ማዕከል!

ለእናቶች፣ ለአባቶች፣ ለወጣቶች እና ከ4 ዓመት በላይ ለሆኑ ህፃናት በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ የተመላላሽ የቁርአን እና የተርቢያ ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን በደስታ እናበስራለን።

የሚሰጡ ትምህርቶች
ቁርአን
ለጀማሪዎች፤ከቃዒዳ ጀምሮ፣ነዘር፣ሂፍዝ እንድሁም ሀፍዘው ለጨረሱ ሙሉ ሙራጀዓህ ማሰማት

ተርቢያ (እስላማዊ ስነ-ምግባር):
አቂዳ፣ተጅዊድ፣ፊቅህ፣ሲራ፣አዳብ

🕑የትምህርት ፈረቃዎች
ለአዋቂዎች (ለወንዶች እና ለሴቶች):

🕐የጠዋት ፈረቃ: ከሱብሂ ሶላት በኋላ እስከ 2:30―
🕐 የቀን ፈረቃ: ከ 2:30 እስከ ዙህር ሶላት
🕐የሰዓት ፈረቃ: ከዐሱር ሶላት እስከ መግሪብ ሶላት
🕐የማታ ፈረቃ: ከመግሪብ ሶላት እስከ ዒሻ ሶላት

ለህፃናት (ከ4 እስከ 12 ዓመት):

🗓ከሰኞ እስከ ሀሙስ: ከትምህርት ቤት መልስ እስከ መግሪብ
🗓ቅዳሜ እና እሁድ: ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00

📍አድራሻ:
ኬንቴሪ፣ ማማ መስጂድ ፊት ለፊት በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ።

📞ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ:
ስልክ: 0913291117 ወይም 0969688568

📱ቴሌግራም:
https://www.tg-me.com/MERKEZ_ABU_UBEYDAH
https://www.tg-me.com/ABUUBEYDAH_ALWAN
👍38
2025/10/22 21:16:34
Back to Top
HTML Embed Code: