Telegram Web Link
(⓯)من أصول عقيدة أهل السنة
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
◎አቂደቱ አህሊ-ሱና◎

     👉ክፍል =⓯

«የነብዩን ቤተሰቦች መውደድ»

🎙በኑረዲን አል-ዓረብ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍24
🔔 ታላቅ የደዕዋ ጥሪ!

🗓የፊታችን ቅዳሜ ይጠብቁን!
ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ (በኢትዮጵያ ሰዓት) ታላቅ እና ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል ኢንሻ-አላህ።

🎙ተጋባዥ እንግዳ፡-የተከበሩ ሸይኽ አኒስ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ያፊዒይ (አላህ ይጠብቃቸው)

📚በየመን መርከዝ አል-ፊዩሽ አስተማሪ―

💰ዐረብኛ ቋንቋ ለማይችሉ ወንድም እህቶች በሙሉ፣ ፕሮግራሙ ከሙሉ አማርኛ ትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል።

 😂ፕሮግራሙ በቀጥታ የሚተላለፍበት በኡስታዝ ኢብኑ ሙነዎር የቴሌግራም ቻናል ነው፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor

     🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🎤 بِشَارَة لِلمُسْلِمِينَ جَمِيعًا!
نُبشِّركم بموعد برنامجٍ دعوي سيُقام – بإذن الله تعالى –
📆 يوم السبت القادم
الساعة الثالثة (3:00) مساءً بتوقيت إثيوبيا

🎙 يُقدِّمه: فضيلة الشيخ أنيس المهندس اليافعي – حفظه الله –
المدرّس في دار الحديث السلفية بالفيوش – اليمن.

🌍 ملاحظة:
سيكون البرنامج مصحوبًا بالترجمة إلى اللغة الأمهرية تسهيلًا للفهم لجميع الإخوة والأخوات

▶️وذلك عبر قناة الأستاذ الفاضل محمد أحمد منور
رابط القناة:
🔗 https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
🔗 https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
📣 ساهم بنشر هذا الإعلان، تكن شريكًا في الأجر
👍17
(⓰)من أصول عقيدة أهل السنة
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
◎አቂደቱ አህሊ-ሱና◎

     👉ክፍል =⓰

«በወልዮች ከራማ እናምናለን።»

🎙በኑረዲን አል-ዓረብ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰለፍዩ

ምናልባትም በመካከላችን በትንሹም ቢሆን ልንቃረንና ልንነጋገር እንችላለን።

ግን መሀላን በፈቀደው ጌታ እምላለሁ እኔ ህይወትን ካንተ ተለይቸ በፍፁም መኖር አልፈልግም።

በመካከላችን ያሉት ሁሉም ነገሮች በእንቅፋቶች የተሞሉ ቢሆኑም እንኳን እኔነቴ ካንተ እንድነጠል አልሻም።

በድካሜም በብሶቴም በደስታየም በስኬቴም ጊዜ እፈልግሀለሁ።

ከአንተ የሚመጣን ምንም ነገር መቀበልና በአንተ ላይ የሚመጣን ሁሉ መጋፈጥ እፈልጋለሁ።

«በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሁን ሰለፍይ ከሆንክ #እወድሀለሁ ይህ የማይናወጥ አቋሜ ነው።»

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍78
«በነፈሰበት አትንፈስ»

.......ሐጂ ዑመር ገነቴ...✍️

በመርህህ ላይ ፅና ሲጮሁ አትጩህ የሰወች ጫጫታ ጎርፍ ሆኖ አይውሰድህ«አይደለም ውስን የሚዲያ ሰው የአለም ህዝብ ከሐቅ ቢቃረን ብቻህን ሆነህ በሐቅ ላይ ፅና የሚል የፀና ህግ እንዳለህ አትርሳ እንጂ»ታመዋል!? እና ምን ይጠበስ⁉️

ሀጅ ኡመር ገነቴ በጠና ታመዋል የሚል ዜና በማህበራዊ ሚድያ ሲዘዋወር ተመለልክቻለሁ። ወደ ቱርክ ሀገርም ለከፍተኛ ህክምና እንደሄዱም ሰማሁ ልበል⁉️

➥ሀጅ ኡመር ገነቴን እኔ በግሌ እርሳቸው በሚያራምዱት አቋም ላይ ተመርኩዠ ለአሏህ ብየ እንደምጠላቸው በግልፅ መናገር እፈልጋለሁ። ሰውየው አሏህ ይምራቸውና ከሙስሊም ይልቅ ለማን እንደሚቀርቡ ግልፅ ነው...ይልቅ ከቀረባችኋቸው መሞታቸው ስለማይቀር ወደ አሏህ እንድመለሱ ምከሯቸው።
የሐቅ ሰወችን ለማጥፋት #ካ*ፊሮች ናቸው ከማለት አልፈው #ለነአባይ_ፀሀዬ እየተላላኩ ምን ሲያደርጉ እንደነበር ነግረውናል።

ከዚህ የከፋው ደግሞ ቁቡርይና የሽርክ ተግባርን የሚያስፋፉ ግዙፍ ሽማግሌ ናቸውና #ማሽቃበጡን ትታችሁ በተውሒድ ላይ ሆነው እንድሞቱ ንገሯቸው ለማለት እወዳለሁ።

«እኔ በበኩሌ ከእርሳቸው የግል እይታ እና ስህተት አልፎ ህዝበ ሙስሊሙን ወደ ሽርክ ጨለማ ለመመለስ የሚያደርጉት ድርጊት ለአሏህ ብየ እንድጠላቸው አድርጎኛል።»

ነገር ግን ሀጅ ሙፍቲ ኡመር ገነቴን አሏህ ከነበሩበት የሽርክ፣የቢድዓ፣የተሶዉፍ መንገድ አውጥቶ ትክክለኛ የነብያቶችን መንገድ ተከትለው ሱናን ጨብጠው ሙሉ ጤናቸው ተመልሶ የአለማት ጌታ የሆነውን ብቸኛ በሀቅ ተመላኪ የሆነውን አሏህ ሱብሀነሁ ወተዐላን እንድገናኙ እመኝላቸዋለሁ ኸላስ‼️

➥ከአካላዊ ጤንነት በላይ የአቂዳህ ጤንነት ሊያሳስብህ የግድ ይላል ሀጅዋ ‼️

....ኑር
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍198
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ይህ ነው የኛ ዑመር »



«ፋሩቅ»

የመካን ሙሽሪኮች እያንሸረደደ፡
አመፀኛን በሰይፍ እየቀረደደ፡
ጀግንነቱ እንደ ጎርፍ ቦይ እየቀደደ፡
በአሏህ ተመክቶ ድልን የለመደ፡
የጦር ሜዳ ጀግና ወታደር አርበኛ፡
ወድህ የህግ ሰው ፍትሀዊ ዳኛ፡
እንኳንስ ተግሳፁ ፈውስ ነው ብትሩ፡
መመጠን ይችላል ቁርዓን ነው ሜትሩ፡

ሐሳቡን ጌታችን የተቀበለለት፡
አነጣጥሮ ተኳሽ ይህ ነው ዑመር ማለት፡
የጠላትን ምሽግ ተራራ እየናደ፡
የገነቡትን ፅንፍ እየገረመደ፡
ከመካ ፍልስጤን የተረማመደ፡
ድል እያደረገ የተንጎራደደ፡

የጀግንነት አርማ የነፃነት ሰንደቅ፡
በየደረሰበት ለሐቅ የሚዋደቅ፡
ጌታውን በመፍራት አይኑ የሚያለቅሰው፡
የፍትህ አርበኛ ንፁህ የሰላም ሰው፡
ታሪኩ በሙሉ ሆድ የሚያላውሰው፡

የተራመደበት ምድሩ ቢመረመር፡
አይጠፋም አሻራው ተባዝቶ ቢደመር፡
ያልሰራው የለውም ሁሉም ይላል ዑመር፡
ጠላት ስሙን ጠርቶ የሚይዘው ቁንጣን፡
እሱን እየፈራ የሚሸሸው ሰይጣን፡
ምነው የሱ ልጆች ዛሬ ሞራል አጣን⁉️

ዛሬም ስሙን ይዘን እጂግ እንኮራለን፡
ዑመር ባልን ጊዜ እንከበራለን፡
እጂግ ጠቢብ ነበር አስተዋይ ነው በሩቅ፡
ጀግና ነው አባቴ ያ ዑመሩል ፋሩቅ፡
....ኑረዲን አል-አረብ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍106
እኔ እምላችሁ እነዚህ የሚያምሩ #ወፎች የት ገቡ⁉️

እስኪ የምታውቋቸው ስማቸውን ንገሩኝ
.....እኛ «#ድንቢጥ»እንላቸው ነበር!!

አሁን ላይ አይቻቸው አላውቅም
ጥሩ ጥሩው ነገር እየጠፋ ነው ልበል⁉️



በብዛት ጧት በራችን ላይ እና ወፍጮ ቤት አካባቢ ይታዩ ነበር ...የምር ግን የት ገቡ⁉️

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍232
(⓱)من أصول عقيدة أهل السنة
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
◎አቂደቱ አህሊ-ሱና◎

     👉ክፍል =⓱

«የአህሉ ሱና መረጃወች»

🎙በኑረዲን አል-ዓረብ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍27
ጀግናዬ

ሁለት ውሸታሞች ሲዋደዱ ከእውነት ውጭ ምንም ነገር ሊለያያቸው አይችልም ..።

ሱፍያ እና ኢኽዋን

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍108
Forwarded from أبو عُبيدِ اللهِ محمدُ بنُ أحمدَ الولويُّ
#ترجمة_الشيخ_أنيس_المهندس_اليافعي
ـــــ

هو أبو عبدالرحمن أنيس بن صالح بن أحمد المهندس اليافعي العَمري

ولد في عام ١٤٠١هــ
في محافظة لحج في يافع - منطقة لبعوس - قرية آل عمرو

🔹 بدأ في طلب العلم على يد :
الشيخ العلامة مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله

🔹 ومن المشايخ الذين تلقى العلم على أيديهم :

الشيخ عبدالرحمن بن مرعي العدني رحمه الله
الشيخ عبدالعزيز البرعي حفظه الله
الشيخ نعمان بن عبدالكريم الوتر حفظه الله
الشيخ عبدالله بن مرعي العدني حفظه الله
الشيخ صالح العصيمي حفظه الله
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

🔹 ومن المشايخ الذين حضر لهم بعض المجالس :

الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
الشيخ يحيى بن عثمان الهندي
الشيخ محمد بن آدم الإتيوبي.
الشيخ عبدالمحسن العباد
الشيخ وصي الله عباس
الشيخ عبدالسلام الشويعر
الشيخ سليمان الرحيلي
الشيخ محمد بن هادي المدخلي
الشيخ عبيد الجابري رحمه الله
الشيخ عبدالله الغنيمان
الشيخ صالح السحيمي
الشيخ صالح السندي
الشيخ صالح الفوزان
الشيخ أحمد بن يحيى النجمي
الشيخ زيد المدخلي
الشيخ سعد الشثري
الشيخ عبدالعزيز الراجحي

🔹 مؤلفاته :

١ - التعليقات الفيوشية على المنظومة البيقونية
٢ - القلائد العمرية على المنظومة اللامية
٣ - فتح الوهاب على شرح نظم قواعد الإعراب
٤ - انتبه أنت مراقب [إن الله كان عليكم رقيبا]
٥ - حب الرئاسة والظهور يورث الشقاق والشرور
٦ - المختصر الممتع في نسك المتمتع

🔹 مسجده :
المسجد الكبير في منطقة القعيطي في يافع
والنائب في التدريس في دار الحديث بالفيوش حرسها الله تعالى
አክሱም

ሁሌ የማይሰማ የንፁሀን ሙስሊሞች የሲቃ ድምፅ
👍49
➢ክርስትና በውሸት ይረዳልን⁉️
🎙በኑረዲን አል-አረብ
እስኪ ቢያንስ ሸር አድርጉት

ኢትዮጲያ የክርስቲያን ደሴት ነችን⁉️
--------------------------------

➢ውሸታቸው በራሳቸው ሰው ሲጋለጥ‼️

➊ታቦተ ፅዮን በኢትዮጵያ፣
➋ግማደ መስቀሉ በኢትዮጵያ፣
➌ድንግል ማርያም ተሰዳ የኖረችው በኢትዮጵያ፣
➍ፃድቃን የተባሉ ሁሉ የተፈጠሩት በኢትዮጵያ፣
➎መላእክት የሚዘምሩት በግእዝ ቋንቋ፣ ❻አዳም "ንግበረ" ተብሎ የተፈጠረበት በግእዝ ቋንቋ፣
➐➢ለማርያም፣
➢ለጊዮርጊስ፣
➢ከአቡዬም፣
➢ለተክልዬም
አስራት የተሰጠች ምድር ኢትዮጵያ፣
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው።"

.......ልብ በልና ንቃ‼️

እነሱ በዚህ ልክ ዋሽተው ታሪክ ገንብተዋል ሙስሊሙ ግን

የነጃሽን የፍትህ ታሪክ
ኢማሙ አህመድን የመሪነት ታሪክ
የሙስሊም ሱልጧኔቶችን ታሪክ
የሙስሊም ታጋዮችን ታሪክ
ለመፃፍም ለመናገርም ይፈራል ለምን⁉️

እነሱ ይህን ሁሉ ውሸት የሚዋሹትኮ ይህች ሀገር የክርስቲያኖች ብቻ ነች እያሉ ነው ...


አክሱም እንደማንኛውም ከተማ አንድ የኢትዮጲያ ከተማ ነች አከተመ።

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍65
የሙስሊም ጠላት ሙስሊሞች‼️
🎙በኑረዲን አል አረብ
«የሙስሊሙ ጠላት ሙስሊሞች ናቸው»

አክሱም
ወለጋ
ጎንደር


➊ጂኦ ፖለቲካ የማይገባቸው መሀይሞች

➋በሌሎች ጥገኝነትን የመረጡ ባርነትን አምነው የተቀበሉ

➌በብሔር ስር ተሸጉጠው ለእስልምናቸው ቦታ የሌላቸው።

➍አህባሽ ሆነው ከካ..ፊ.ር ጋር የሚተባበሩ መተታሞች

➎ታሪክ የማያውቁ ማንበብም መፃፍም የማይችሉ ደዩሶች እነዚህ ናቸው ሙስሊሙን የሚያስጠቁት‼️

⛔️ለአክሱም ሙስሊሞች ድምፅ ለመሆን ብሔር ይገድበናልን⁉️
⛔️እምነታችን ከብሔር በላይ አይደለምን⁉️

➢የትም ቦታ ላይ የሚፈናቀለው የሚራበው፣
የሚሰደደው 90%ሙስሊሙ ነው ግን ሙስሊሙ አይነቃም ።

➢ለምሳሌ
ጎንደር፣
ሞጣ፣
አክሱም፣
ወለጋ......
ይህ ሁሉ ሙስሊም ነው ግን ደፍሮ የሚናገር የለም።

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍80
(⓲)من أصول عقيدة أهل السنة
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
◎አቂደቱ አህሊ-ሱና◎

     👉የመጨረሻው ክፍል =⓲

«የኪታቡ ማጠቃለያ‼️»

🎙በኑረዲን አል-ዓረብ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍21
🇪🇹ተደራጅ ይልቅስ‼️

ኢማሜህ ተገድሎ በቀን በጠራራ፡
ከግማሽ በላይ ነን እያልክ አታቅራራ፡
የሙስሊሞች መብት መቼ ይከበራል፡
ተፅዕኖ ከሌለው ቁጥር ምን ይሰራል⁉️

ያለ ምንም ሰበብ መስጂዱ ይፈርሳል፡
ሁሉም በያለበት ያንተን ስም ይወቅሳል፡
ሙስሊም ባልፈፀመው#ኢስላም ይከሰሳል፡

ሽርክን እያወገዝክ በሱና ላይ ቀስቅስ
በመጣ በሔደው ዘወትር አታልቅስ፡
አታመንታ ወስን ተደራጅ ይልቅስ፡

....ኑር...✍️

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍97
Audio
እስኪ ስሙትናንቁ‼️

«ced of truth»በእውነተኛ ማረጋገጫ የአህመድ ግራኝ ዘመን አይነት ችግር ገጥሞናል።»

«መረጃ የማጋራችሁ ፖለቲከኛ ሆኘ አይደለም ግን የተናገሩትን ወላሒ እየፈፀሙት ነው።»

ለዚህ ነው ቢያንስ ራሳችንን እንከላከል የምለው‼️

ይህች ሴት #መስከረም_አበራ ትባላለች የባህርዳር ዩኒበርሲቲ መምህርና የፋኖ ቀንደኛ ተንታኝ ነኝ ባይ ናት ።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍19
የሰለፎች አቋም የቢድዓ ባለቤት ሲሞት
-----------------------------------
ማንም ምንም ይበል በአቋምህ ላይ ፅና፡
ከመስመር አትለፍ ከተውሒድ ከሱና፡
ከሰለፎች አቋም እንዳትንሸራተት፡
ሰውን ለማስደሰት እንዳትፈፅም ስህተት፡
መናገር ከፈራህ ዝም ብለህ እለፍ፡
ከቢዲዓ ሰው ጋር ፈፅሞ አትሰለፍ፡


.....ይሔው ሰለፎችህን ስማ‼️

ቢድዓ በዲን ላይ የከፋ አደጋ እንደሆነና የሱን ባለቤቶች መራቅ እንደሚገባ የሰለፎች ንግግሮች ያስገነዝቡናል። የቢድዓ ባለቤት ሲሞት የነበራቸውን አቋም ከታች የተወሰኑትን እንመለከታለን፡

1. ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሐንበል (ረሂመሁላህ):

"አንድ የቢድዓ ሰው ሲሞት እኛ አናዝንለትም። ከሱና ባለቤቶች ውጪ ያለው ሁሉ ከሞተ፣ አላህ ሙስሊሞችን ከሱ እረፍት አደረገላቸው ይሉ ነበር።"

2. ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ):

"አንድ ሰው ቢድዓን ለህዝቡ ሲያንሰራፋና ከሱና እንዲርቁ ሲያደርግ ኖሮ ከሞተ፣ ሰዎች በሞቱ ማዘን የለባቸውም። ይልቁንም አላህ እሱን ወስዶ ህዝቡን ከክፋቱ ስላሳረፈው ማመስገን አለባቸው ይላሉ።"

3. ፉዶይል ኢብኑ ኢያድ (ረሂመሁላህ):

"የቢድዓ ባለቤት ሲሞት፣ እስልምና ውስጥ አንዱ የዲን ስራ ቀለለ ይሉ ነበር።"

4. ሱፍያን አስ-ሰውሪ (ረሂመሁላህ):

"የቢድዓ ባለቤት ሲሞት፣ በአላህ ፍቃድ ከምድር ላይ አንዱ የሰይጣን መልክተኛ ቀነሰ ይሉ ነበር።"

እነዚህ ንግግሮች በጠቅላላ ሰለፎች በቢድዓ ባለቤቶች ላይ የነበራቸውን ጠንካራ አቋም ያሳያሉ። የቢድዓን አደገኛነት እና የቢዲዓ ባለቤቶች መሞት ለኡማው እረፍት እንደሆነ ያመለክታሉ። አላህ ይጠብቀን።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍50
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሙስሊሙ ላይ የታወጀ ጦርነት


ይሔው ግልፅ ያለ የጦርነት ነጋሪት፡
ይሔው ፍንትም ያለ የግድያ እብሪት፡

......ምን እንደሚሉ ስሟቸው‼️


#ይህ_እስላም‼️
#ይህ_እስላም‼️
#ይህ_እስላም‼️
አየህ አማራ አየህ አማራ!!
ይህ እስላም
ይሔ ኦሮሞ ሴት ልጅ ሲበላ‼️

...እኔ መረጃውን አድርሻለሁ እናንተ ምስክር ናችሁ።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍54
2025/10/20 00:26:03
Back to Top
HTML Embed Code: