🇸🇩ሱዳን‼️
🇸🇩sidan
🇸🇩سودان
የሙስሊሞች ምድር የዱዓቶች አንባ፡
መፍካት ጀምሮባት የተውሒድ አበባ፡
ይህች የጀግና ሀገር ዛሬ ችግር ገጥሟት፡
ጠላቶች ተባብረው ነው እያወደሟት፡
እስኪ ዱዐዕ እናድርግ ድምፅ እንሁናቸው፡
ሙስሊሞች አይደሉ!? አለብን ሀቃቸው፡
ለሀበሻ ሙስሊም አላቸው ቃል ኪዳን፡
ወደ አሏህ እንጩህ እናልቅስ ለሱዳን!
«ከሙስሊምነታቸው በላይ ለኛ ብዙ የዋሉልን ነገር እልፍ ነውና ዱዐዕ እናድርግላቸው⁉️»
ወሏሁል ሙስተዓን!
السودان المنسي
www.tg-me.com/nuredinal_arebi

👍124
  «የአቡ ለሀብ ልጆች ሰልመዋል።»
------------------------------
ከአቡ ለሀብ ልጆች ውስጥ
አምስቶቹ (❺)እስልምናን ተቀብለዋል።
እነሱም፦
❶ዑትባ፣
❷መዓተብ፣
➌ዱራ፣
➍ኻሊዳ እና
❺ዑዛ የሚባሉ ናቸው።
👉አስተውሉ ሁሉም የነብዩ #ሰሓብይ ናቸው።
በሚገርም መልኩ ግን ሁሉም
تَبَّتْ يَدَا أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّ
 
የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡
مَا أَغْنَىٰ عَنْهُ مَالُهُ وَمَا كَسَبَ
 
ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡
سَيَصْلَىٰ نَارًا ذَاتَ لَهَبٍ
 
የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡
وَامْرَأَتُهُ حَمَّالَةَ الْحَطَبِ
 
ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡
فِي جِيدِهَا حَبْلٌ مِّن مَّسَدٍ
 
በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡
✅ይህን የአሏህን ቃል አምነውበት ከአባታቸው በላይ #ሀቅን አስቀድመው #ወደው ይህን አንቀፅ ይቀራሉ።
👉.....በቃ ሐቅ ከምንም በላይ ነው።
✅ምክንያቱም፦
ዲን ላይ ምንም ዓይነት ድርድር የለም‼️
t.menuredinal_arebi

👍80
  «ማበደር ወንጀል ነው እንዴ⁉️
---------------------------
ሲያስፈልግህ መበደርን ነብዩም ፈፅመው አሳይተውናል ይህ ማለት ሰው ሲቸገር የቻለ ይርዳው የሚል #Message አለው።
.....👉አሁን የሚደረገው ነገር ግን እጂግ አስፈሪም አሳፋሪም ሲበዛ ዘግናኝም እየሆነ ነው።
«ተበድረህ ብድርህን ካልከፈልክኮ ቢያንስ አበዳሪው ሲደውልልህ ስልክ አንስተህ#በጨዋ ደንብ አመስግነህ ..አቦ ለመክፈል አልቻልኩምና ነው ይቅርታ ማለትኮ....ቀረ በቃ ‼️
አሁን ካበደርክ በመጀመሪያ ገንዘብህን ስታበድር እንደማታገኘው ወስነህ ስጥ #ተበዳሪ እጂግ በጣም ክፉ የሆነበት ሁኔታ ላይ ነን።
...አብዛኛው በቃሉ የማይገኝና ያበደረውን ለችግሩ የደረሰለትን ሰው #ጠላት ስለሚያደርግ አንዳንድ ጥሩ ሰወች ለችግራቸው የሚደርስላቸው ጠፋ ...ወላሒ..ማን ለማን ያበድር⁉️
...ኸረ ነውር ነው ወላሒ አሏህን እንፍራ‼️
ተበድሮ አበዳሪን እንደ ጠላት እያዩ መሸሽና #አድራሻ_እያጠፉ መልካም ሰወችን ክፉ ማድረግ ግን እጂግ ዘግናኝ በደል ነው።
«ምናልባትምኮ አበዳሪው ያችን ገንዘብ የሰጠህ #አንተ/አንች ብሰህበት አዝኖ እንጂ ወላሒ ተርፎት ላይሆን ይችላልኮ‼️»
«ግልፅ ነውኮ የተበደርከውን ለመክፈል አልቻልክም አይደል በቃ አበዳሪህን አክብረህ ስልክ አንስተህ አናግረው፣ በፀባይ አልቻልኩ ሆኘ ፈርቼ ነው ብለህ ንገረው በቃ‼️
➦ያበደረህን ለምን ትጠላዋለህ⁉️
➦ለችግርህ ስለደረሰና ሲቸግረው ገንዘቡን ስለጠየቀ ብቻ ጠላት ነው⁉️
➦የጠየቀውኮ ገንዘቡን ነው⁉️
➦ከመጠየቁ በፊትኮ አንተ ነበርክ መስጠት ያለብህ⁉️
«ምን እያሰባችሁ ነው ግን በአሏህ ኸረ ነውር ነው ወሏሂ‼️»
የሰው ሀቅ ደግሞ ስለተደበቅክ አታመልጥም በዚህ ነገር ደግሞ #አሏህም ጣልቃ አልገባም ብሏል አይደል⁉️
👉ታዲያ ምነው በዚህ ደረጃ ተጨካከንንሳ!!
👉ኸረ እኔስ ወላሒ ሁሉንም ሰው ፈራሁት ያ አሏህ⁉️
«እኔምኮ እንደናንተው ነኝ ግን ወላሒ አይደለም በችግሬ የደረሰልኝን ሰው በፈገግታ የዘየርኝን ሰው ከልቤ አላጠፋውም።»
➦ብቻ እየተካሔደ ያለው ነገር እጂግ አስከፊ ነው እንስተካከል በአሏህ እንታረም‼️

👍60
  መርዳት ያስንቃል እንዴ ለካ‼️
----------------------------
ሙስሊም የሆነ ሰው እንኳን #ተበድሮ መልካም ስራ ሰርቶ እንኳ ሊኮፈስ አይገባውም ነበር።
«አንተ እዳ ተሸክመህ የምትኩራራውና የምትኮፈሰው ምን አይነት የደነደነ ልብ ቢኖርህ ነው።
«ወላሒ ያበደሩኝ ሰወች ለሰላምታ ሲደውሉልኝ እንኳን እጂግ ነው የምሳቀቀው!!»
እንዴትስ ውለታ የዋለልህን ያበደረህን ሰው ልታሸማቅቅ፣
ልታበሻቅጥ ድፍረቱን ከየት አገኘኸው⁉️
....ጭራሽ የገዛ ገንዘቡን ስለጠየቀህ ብቸሠ እየጨቀጨቀኝ መቀመጫ አሳጣኝ እያልክ የምታማውም አንተ ነህ⁉️
ጭራሽ የምትሰላቸውም አንተ ነህ⁉️
እዳህን በቃላችሁ መሰረት አለመክፈል በቂ ወንጀል ስላልሆነ ነው ንቀትና ሃሜት ብሎም ማመናጨቅ የምትጨምርበት⁉️
...ንገረኝኛ..!!
ነው ወይስ ጀግና እንድትባል አስበህ ነው⁉️
➦ወላሒ ለራስህ ስትል ቻልበት።
ነገ ከመልካም ሥራህ እየተወሰደ ለሱ፣ ከወንጀሉ እየተነሳ ደግሞ ላንተ ከመደረጉ በፊት ዛሬውኑ እወቅበት እልሀለሁ።
አስተውል‼️
ደጋግመህ አስብ‼️
እጂግ ተጠንቀቅ‼️
ይሄ ዛሬ ወንጀል ከምትፈፅምበት ገንዘብ የራቀ እጅግ ዘግናኝ ሂሳብ ነው።
.....ኑር...

👍54
  የአረብ ሃገራት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይሉን አስጠነቀቁ‼
የአረብ ሃገራት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል /RSF/ በአል ፋሸር ዘግናኝ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽሟል ብለዋል።
ሀገራቱ ፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ በአል ፋሸር የመከላከያ ሃይሉ ደጋፊዎች ናቸው ብሎ በጠረጠራቸው ሲቪሎች ላይ የጅምላ ግድያ ፈጽሟል ያሉ ሲሆን ቡድኑ በሰሜናዊ ዳርፉር ትናንት ሙሉ በሙሉ በተቆጣጠራት አል ፋሸር ተጨማሪ ስጋት ደቅኗል ብለዋል።
ሳውድ አረቢያ ፣ ግብፅ ፣ ኳታር ፣ ቱርክ እና ዮርዳኖስ ፈጥኖ ደራሽ ሃይሉን አስጠንቅቀዋል።
ሃገራቱ ትናንት ማክሰኞ የወጡ የሳታላይት ምስሎችን ዋቢ አድርገው የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ በአል ፋሸር የጀምላ ግድያ ፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና ዘግናኝ እርምጃዎችን ወስዷል ብለዋል።
የሱዳን መንግስት በበኩሉ በአል ፋሸር ቢያንስ 2,000 የሚደረሱ ሰዎች መገደላቸውን እና በሴቶች ላይም ፆታዊ ጥቃቶች መፈጸማቸውን አረጋግጧል።
ፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ ከ17 ወር ከበባ በኋላ እሁድ እለት የአል ፋሸር ከተማን የተቆጣጠረ ሲሆን የሱዳን መከላከያ ሰራዊት ከተማዋን ለቀን የወጣነው እልቂትን ለመቀነስ ነው ብሏል።
ፈጥኖ ደረሽ ሃይሉ የአል ፋሸር ከተማን መቆጣጠሩ ሰፊውን የዳርፉር ክልል እንዲቆጣጠር እድል የሚፈጥር ሲሆን ደቡብ ሱዳን ከተገነጠለች ከአስር አመታት በኋላ በሁለቱ ሃይሎች መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት ለሁለተኛ ጊዜ ለሱዳን መከፋፈል ምክንያት ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል።
ከ2023 ጀምሮ በሱዳን መከላከያ ስራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ መካከል የተቀሰቀሰው የርስ በርስ ጦርነት በአስር ሺዎች ለሚቆጠሩ ንጹሃን ዜጎች ሞት እና ከ12 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ሰዎች መፈናቀል ምክንያት ሆኗል።

👍39
  የማለዳ መልእክት
~
በቤታችን፣ በመንገዳችን ላይ፣ በስራችን ላይ ሆነን መፈፀም የምንችለው አጅሩ እጅግ የላቀ፣ ለመፈጸም ግን እጅግ በጣም የቀለለ ዚክር። የሚፈልገው ትኩረት ብቻ ነው። ከአቡ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ እንደተዘገበው ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
«كَلِمَتَانِ خَفِيفَتَانِ عَلَى اللِّسَانِ، ثَقِيلَتَانِ فِي الْمِيزَانِ، حَبِيبَتَانِ إِلَى الرَّحْمَنِ: سُبْحَانَ اللهِ الْعَظِيمِ، سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
'በምላስ ላይ ቀላል የሆኑ፣ በሚዛን ላይ ግን ከባድ የሚመዝኑ፣ በአርረሕማን (በአላህ) ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ ሁለት ቃላት አሉ። እነርሱም፡-
'ሱብሓነል-ሏሂል-ዐዚም' (ታላቁ አላህ ጥራት ይገባው)
'ሱብሓነል-ሏሂ ወቢ-ሐምዲህ' (አላህ ከምስጋና ጋር ጥራት ይገባው) ናቸው።'
[ቡኻሪ፡ 6406] [ሙስሊም ፡ 2694]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor

👍32
  This media is not supported in your browser
    VIEW IN TELEGRAM
  «አህባሽ ማለት ይህ ነው።»
..ሶብር. አድርጋችሁ መስማት ከቻላችሁ እነሆ!!
«የአሏህ ቻይነት የገረመኝ ወላሒ ይመር ኮንቦልቻ ይህን ተናግሮ እስካሁን አለመሞቱን ሳስብ ነው።»
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
..ሶብር. አድርጋችሁ መስማት ከቻላችሁ እነሆ!!
«የአሏህ ቻይነት የገረመኝ ወላሒ ይመር ኮንቦልቻ ይህን ተናግሮ እስካሁን አለመሞቱን ሳስብ ነው።»
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍46
  የሞተን ሰው ድረሱልኝ  ልጅ ስጡኝ ከጭንቀት ገላግሉኝ ማለት ከተቻለ ነሷራዎች 
"ቅዱስ ገብርኤል እርዳኝ"
"ሚካኤል ተከተለኝ"
"ማሪያም አማልጅኝ "
ማለታቸው ጥፋቱ ምንድ ነው ? 🤔
ጅብሪል ቅዱስ ነው አይደለም ?
ሚካኢል ቅዱስ ነው አይደል ?
ማርያምስ የተቀደሰች ነች አይደለችም ?
ገብርኤል ሚካኤል ማርያም ቅዱስ መሆናቸውን ቁርዐን አረጋግጦልናል። ነገር ግን አንተ ሷሊህ ብለህ የምታስበው ሷሊህ ስለመሆኑ ምንም ማረጋገጫ የሌለህ ቀብር ውስጥ ያለን ሰው ድረስልኝ ፣ ልጅ ስጠኝ ፣ ጨንቆኛል እርዳኝ ከምትል ለምን ገብርኤልን ሚካኤልን ድረሱልኝ አትላቸውም ?
እንደውም ጅብሪል በህይወት አለ ሚካኢልም በህይወት አለ ሷሊህነታቸው ደሞ የተረጋገጠ ነው ታዲያ የቱ ይሻላል ?
አታስተውሉም ?
ሃሪስ
___COPY

  «ማስተካከል ያልቻልኩት በሽታዬ»
እምቢ አይሆንልኝም ማለት እየቻልኩ«ኸረ ችግር የለም»እያልኩ ሌላ ተጨማሪ ችግር ራሴና በህይወቴ ላይ የምንጨምረው ነገር እንደዚህ ያለን ሰዎች መቼም አያልፍልንም።
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
እምቢ አይሆንልኝም ማለት እየቻልኩ«ኸረ ችግር የለም»እያልኩ ሌላ ተጨማሪ ችግር ራሴና በህይወቴ ላይ የምንጨምረው ነገር እንደዚህ ያለን ሰዎች መቼም አያልፍልንም።
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍57
  ➦ያ አሏህ ኸረ የዚህችስ ይለያል።
እናት
እናት
እናት
የእውነት ነው ተግባሯ ማስመሰል አይደለም፡
በዚች ከንቱ ምድር በጨቀዬች አለም፡
እናትን ሚተካ ምንም ፍጡር የለም።
ሴት እናት ስትሆን፤
ማጀቷ ቢጎድል ቢጨልም አለሟ፡
የምትሰጠው ካጣች፤
አልሳካ ካለ ውጥንና ህልሟ፡
እንደዚህ ነች እሷ፤
ለልጆቿ ሲሏት ርካሽ ነው ደሟ፡
ከራሷ ሰስታ ልጇን በመውደዷ፡
የእኛን ሆድ ለመሙላት ይቀደዳል ሆዷ።
ለልጆቿ መሞት እንድህ ነው ልማዷ፡
ልጆች ከሚራቡ እኔ ልሙት ብላ፡
ለነሱ ምግብነት ራሷን ተልትላ፡
ልጇት ታኖራለች ክብር ነፍሷን ገላ፡
«እናትነት ግን ምን አይነት ተሰጦ ነው!?»
ይህች ያያዝኳት ፍጡር#pelican/ፐሊካን ትባላለች!
ለልጆቿ ምግብ ፍለጋ እጂግ ብዙ ብዙ ትደክማለች።
በፍለጋዋ ለልጆቿ ምግብ ካላገኘችና
አምጥታ የምትመግባቸው ነገር ከሌለ
በራሷ ነፍስ ወስና #ገላዋን_እያደማች ለልጆቿ ትመግባለች።
በመጨረሻም ለልጆቿ ምግብ ሆና ቀስ በቀስ ትሞታለች።
ልጆቿ ግን በእናታቸው ደም እየጠነከሩ ይሄዳሉ።
ለልጆቿ ምግብን ሰጥታ እሷ ለዘላለሙ ታሸልባለች‼️
➦እናትነት
➦እናት መሆን
ምን አይነት ተሰጦ ነው በአሏህ⁉️
እናትነት በማንኛውም ፍጡር ላይ እንጅ..በሰው ልጅ ተፈጥሮ ውስጥ ብቻ ያለ አይደለም።
👉ምስሉ እጅግ አንጀት ይበላል።
👉ምስሉ ልብ ያቆስላል፡
✅......እማማዬ....ክብር ላንች ይሁን✅
.....ኑረዲን አል-ዓረብ

👍111
  السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 
ነገ ጁሙዓ ምሽት ሳምንታዊ የጥያቄ & መልስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!!
ማንቂያ ለጊዜዉ የምንቀበለዉ መንሐጅ እና አቂዳ ነክ ጥያቄወችን ነዉ
🕰 በኢትዮ ከ 3:00 -4:00
🕰በሳኡዲ ከ 9:00- 10:00
ጥያቄዉን የሚመልሰዉ
ኡስታዝ ኸድር አህመድ (አቡ ሓቲም)
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት
www.tg-me.com/ustaz_kadir_Farwa_grerup

👍33
  የአዲስ አበባ መጅሊስ ይመቸው‼
=====================
(የተወሰነ የጎደለው ነገር ቢኖርም ወሳኝ መግለጫ አውጥቷል!)
||
✍ ከአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት የተሰጠ መግለጫ።
የአባታችን የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ሞት በሁላችንም ዘንድ ከፍተኛ የሐዘን ድባብ ፈጥሮብን መቆየቱ ይታወቃል። ተቀዳሚ ሙፍቲ እስከ ሕልፈተ ሕይወታቸው ድረስ በብዙ መልኩ ኢስላምንና ሙስሊሞችን ሲያገለግሉ የኖሩ አባት ነበሩ። በተለይ ለአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ደግሞ ተቋሙን በመሪነት ከአስር ዓመታት በላይ የመሩና አሻራቸውን ያስቀመጡ መሪያችን እንደመሆናቸው ኃዘናችን ጥልቅ መሆኑን ከዚህ በፊት ባወጠናቸው ተከታታይ መግለጫዎች መግለጻችን ይታወሳል።
አሁን በድጋሚ አላህ (ሱ.ወ) ምህረቱን እንዲለግሳቸዉና ጀነተል ፊርደዉስን ማረፊያቸዉ ያደርግላቸዉ ዘንድ አላህን እንማጸነዋለን። በማስከተልም ከሰሞኑ ከታዩ ሁነቶች ጋር በተያያዘ በቀጣይ ነጥቦች ላይ የምክር ቤቱን አቋም እንደሚከተለው ለመግለጽ እንወዳለን።
1. ለሕዝበ ሙስሊሙ አንድነት የመስራት ታሪክ ያላቸው ሙፍቲ ሞት ሕዝባችን በሀዘን ዉስጥ በነበረበት ሁኔታ ከቀብር ስፍራቸው ጋር ተያይዞ አላስፈላጊ የሆኑ ንትርኮች መነሳታቸው አሳዝኖናል። መሰል ዉዝግቦች ስሜትና ቡድንተኝነት ሲታከልባቸው ሙፍቲ ሲለፉለት የነበረውን አንድነትን ከማስጠበቅ በተቃራኒ ሕዝባችንን ወዳልሆነ ንትርክ፣ ጭቅጭቅ እና ክፍፍል የሚያመራ አደገኛ ነገር ነው።
2. ተቀዳሚ ሙፍቲ የተቀበሩበት ቦታ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ኮሚሽን በደብዳቤ ቁጥር አ/አ/ፕ/ል/ኮ02/910/2013 በቀን 05/10/13 በተፃፈ ደብዳቤ ከቅይጥ መኖሪያነት ወደ መካነ መቃብርነት የተቀየረ መሆኑን ለማረጋገጥ ችለናል፡፡ ስለሆነም ስፍራውን በአዲስ አበባ ውስጥ እንደሚገኙት የሕዝበ ሙስሊሙ መካነ መቃብሮች በመቁጠር በአስራ ሁለተኛ መካነ መቃብርነት እውቅና ሰጥተነዋል።
በመሆኑም የመቃብር ስፍራውም ተጨማሪ የማስፋሪያ ጥያቄ ለመንግስት ከማቃረባችን በተጨማሪ እንደሌሎቹ መካነ መቃብሮች ማንኛውም ሙስሊም ሲሞት የሚቀበርበት በመሆኑ ለመካነ መቃብሩ አስፈላጊውን ጥበቃ፣ ድጋፍ እና ክትትል በመጅሊሱ በኩል እንደሚደረግለት ማሳወቅ እንወዳለን። ስለሆነም ከአሁን በኋላ ከመካነ መቃብሩ ጋር በተያያዘ የሚደረጉ ማንኛውም ዓይነት አጀንዳዎች ሊቆሙ እንደሚገባ አናሳስባለን።
3. ከዚህ በኋላ የተለያዩ አጅንዳዎችን ምክንያት በማድረግ በሕዝባችን መካካል ክፍፍልን የሚፈጥሩና የሚያባብሱ እንዲሁም ሰላምን የሚያደፈርሱ ንትርኮች፣ ጭቅጭቆች እና ውግዘቶች እንዲቆሙ እናሳስባለን። ዉይይትን፥ መማማርንና መተሳሰብን ዓላማ ያላደረጉ መልዕክቶች በማህበራዊ ሚዲያም ሆነ በማንኛውም መድረክ እንዳይተላለፉ ጥሪ እናደርጋለን።
4. ለየትኛውም ሃይማኖታዊ አለመግባባቶች መፍትሄ ፍለጋው መንገዱ አላህ እንደነገረን መመለሻችን ቁርኣንና የነብያችን (ሰ.ዐ.ወ.) ፈለግ(ሱና) ዋቢ በማደረግ ሊሆን ይገባል። በዚህ ረገድ አርዓያዎቻችን መልዕክተኛው (ሰ.ዐ.ወ.) እና ሰሀቦቻቸው(ረ.ዐ.) ናቸው። ዑለሞችና ዱዓቶች የሕዝባችንን የዲን ግንዛቤና እውቀትን ለማስፋት የምታደርጓቸው አስተምህሮቶች፥ ዳዕዋዎች፥ በመልካም የማዘዝና ከመጥፎ የመከልከል ጥረቶች ከስሜት በራቀ፤ በእውቀት፣ በጥበብና በለዘብታ ቃል የተላበሰ መሆኑን ባረጋገጠ መልኩ ሊቀጥል እንደሚገባ እናሳስባለን።
5. አንዳንድ አካላት የተፈጠረውን ሁኔታ ሲጠብቁት እንደነበረ መልካም አጋጣሚ በማየት የራሳቸውን ድብቅ ፍላጎትና ዓላማን ለማሳካት ሕዝቡን የሚያሳዝኑ ድርጊቶችንና ንግግሮችን በማድረግ የሕዝባችንን ሐዘን አባብሰዋል። ምክር ቤቱ በምርጫ የተጣለበትን ታላቅ አደራ ለመወጣት በቁርጠኝነት የሚንቀሳቀስ ሲሆን በዚህ ረገድ ማንኛውንም የሕዝባችንን አንድነትና ጥቅሞችን የሚጎዱ አካላትንና አካሄዶችን ፈጽሞ እንደማይታገስ በጥብቅ ለማሳሰብ አንወዳለን።
6. በመጨረሻ በተከበሩ አባታችን ህልፈት ከፍተኛ ሀዘን ላይ ከሚገኙት ቤተሰቦቻቸው ጋር በመነጋገር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ የሚዘከሩበትና መልካም ሥራዎቻቸው ቀጣይነት እንዲኖራቸው የምናደርግበት ተቋም ጉዳይ ጥናት እየተደረገበት መሆኑን እየገለፅን ሙፍቲ ሐጂ ዑመርን ጨምሮ ሕዝበ ሙስሊሙን በማስተማርና አንድነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ጥረት ሲያደርጉ የነበሩና በሞት የተለዩንን እንደነ ሐጅ ሙሐመድ ሳኒ ሐቢብ፥ ሐጅ ሙሐመድ ራፊዕ፥ ሐጅ ዘይኑ ሙቅና፥ ሐጅ ሙሳ ኪኪያና ሌሎችም ታላላቅ ዓሊሞቻችንንና ዱዓቶቻችን አላህ ጀነተል ፊርደውስን እንዲለግሳቸው አላህን እንማጸነዋለን።
ሕዝበ ሙስሊሙም የእነርሱን መልካም አርዓያነትን በመከተል ኢስላማዊ እውቀት እንዲሰራጭና የሕዝበ ሙስሊሙ አንድነት እንዲጠናከር የየበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጥሪ እናደርጋለን።
አላህ ሃይማኖታችንን፥ሀገራችንና ሕዝባችንን ከክፉዎች ተልኮል ይጠብቀልን።
ጥቅምት 20 ቀን 2018
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ
ም/ቤት

👍18
  የአህባሽና የኦርቶዶክሳዊያን ጋብቻ⁉️
--------------------------------
ከእምነታችን ላይ ትነሳ ኦርቶዶክስ፡
በእስልምና ጉዳይ ይመርመር ሲኖዶስ፡
....ላለፉት ብዙ ዘመናት በዚህች ቤተ-ክርስቲያን ሙስሊሙ ብዙ ዋኖ ከስነ-ልቦና እስከ ህይወት መስዋዕትነት ከፍሏል።
አሁንም ረጂሙ እጃቸው ከተቋማችን ላይ ሙሉ ለሙሉ አልተነሳም በቀጥታ ሙስሊሙ ቢነቃባቸውም በተዘዋዋሪ ግን በረጂም እጃቸው እያመሱን ይገኛሉ።
ያለምንም ጥርጥር #በጎባጣውና ጠማማው አህባሽ ጀርባ #የኦርቶዶክሳዊያን ረጂም እጅ አለበት ይህ አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው።
....ፖለቲካን ሽፋን ያደረገው ሙስሊሞችን ድጋሜ ወደ #አፄው_ስርዓት የመመለስ ምኞትና እንደለመዱት በነሱ እየተደቆሰ የሚኖር ስነ-ልቦና ያለው ትውልድ እንድፈጠር እየተጋጋጡ ነው።
በሐጂ ዑመር መቃብር ሽፋን፤
ጉዳዩን እንደ ማታገያ ተጠቅመው፣
ሱፍያና ውሀብያ በሚሉት መካከል የተለያዬ እምነት ተከታይ የመሆን ያክል ሰፊ ልዩነት እንዳለ ለማሳየት ከማኅበረ ቅዱሳን ሰዎች ጋ ተባብረው ትርክት ፈጥረው…ለነሱ የሚሆኗቸውን መርጠው እየደገፉ ያሉ የሌላ እምነት ተከታዮች ከወዲሁ ሊነገራቸው ይገባል።
....ይህ ጉዳይ ችላ የሚባል ነገር አይመስልም አላስፈላጊ ዋጋ ከመክፈላችን በፊት ከወድሁ «ሳይቃጠል በቅጠል ቢሆን»የተሻለ ነው ብዬ አምናለሁ።
በምናየው በተረዳነው ልክ ከሆነ ሁለት መጅሊስ ወደ መመስረት እየተንደረደሩ የነበሩትን የአህባሽ ቡድኖች መጅሊሱ በደንብ ሊነቃባቸው ይገባል።
አሁንም ይቀረዋል‼️
ተጠያቂ ካላደረጋቸውና ከስህተታቸው ካልተማሩ‼️
ወደፊትም ሌላ ግጭት እየጠመቁ ኡማውን እንቅልፍ ይነሱታልና #መጂሊሱ ጨከን ቢል እላለሁ።
አህባሽ በዚህ ልክ እየደነፋ ያለው ከጀርባው ማን እንዳለ ግልፅ ነው።
በመሆኑም በቀጣይ መጂሊሱ ይህን ጉዳይ ቢመለከተው #የአህባሽ_መንጋ ዝም ከተባለ መቼም ቢሆን ተንኮል ከመጫርና ሴራ ከመጠንሰስ አልፎ ሙስሊሞችን ከሚያንቋሽሹ እና ከሚያጠለሹ አካላት ጋር እየተጋመደ ዋጋ እንዳያስከፍለን እሰጋለሁ።
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi

👍12
  👉ጥያቄ ለኦርቶዶክሳዊያን⁉️
------------------------
መካነ-ሰላም ላይ ገዳዩ ማን ነበር፡
ማን ነው የደፈረው የመስጂድ ዳር-ድንበር!?
ዛሬ ማን ምን ሆኖ ማን ማንን ይወቅሳል፡
ማን ጤነኛ ሆኖስ ማን በማን ይነሳል⁉️
እንደዚህ አይነት ንቀት የተሞላበት መርጦ አልቃሾችን ስመለከት ዛሬም በነዚህ ሰወች ራሳቸውን እንደ ምን እንደሚቆጥሩ አላውቅም⁉️
ከአሁን በኋላ ሙስሊሙን
ማሳቀቅም
ማሸማቀቅም እንደማትችሉ አስረግጠን እንነግራችኋለን።
እንደ ሀገር የማንም ሞት መወገዝ አለበት
ከዛ ውጭ ግን ሙስሊሙ በመስጂዱ ሲገደል አብረህ ደስታ አጣጥመህ ስታበቃ.....!!
ዘወር ብለህ እራስህ በግምት ወስነህ
አንተው ጠርጣሪ አንተው መርማሪ አንተው ፈራጂ ሆነህ በመሰለኝ በወሰንከው ባልተረጋገጠ ማንነትና ምንነት ሴራ አትጎንጉን⁉️
«ከእንዲህ አይነት እብራተኛ ገፆች ውጡ።»
በተረፈ ማንም ይሁን ማን ያለ አግባብ ሲገደል እናዝናለን።
የገዳዩን ማንነት ካወቅነውም አናለባብስም።
በዚህም ሙስሊሞች አለም ያውቀናል በሴራና በሸፍጥ በበደልና በጥላቻ የሰከረው ማን እንደሆነ ግልፅ ነው።
...ነገር ግን መጅሊሱም የሐዘን መግለጫ ያውጣልን ላሉት አካላት ልጠይቃቸው።
❶ኛ) ገዳይዎቹ የሙስሊም ተወካይ ነን አላሉም።
❷ኛ) ቤተ ክህነቷ ተራ አማኝ ብቻ ሳይሆን የመስጂድ ኢማም ጭምር፤
ለቤተ ክህነት እንዋጋለን በሚሉ፣
በቄሶች ቡራኬ በተላኩና ግብዳ መስቀል ባንጠለጠሉ አማኞቿ ሲገደሉ፤ ያወጣችውን የሐዘን መግለጫ አሳዩን⁉️
ጎንደር ላይ፣ ሞጣ ላይ፣ እስቴ ላይ፣ መካነ ሰላም ላይ… እንዳውም አቻ ትርክትና ከለላ እየፈጠረች፤ ከነ አክቲቪስቶቿና ቲቪዎቿ ትርክት ስትፈጥር ነበር። ታዲያ ለየትኛው ውለታ ነው መጅሊስ የሚጠበቀው? ቢያወጣ ደስ ይለኛል። ግን በሚገባችሁ ቋንቋ እወቁት ብዬ ነው።

👍26
  ምን እንደሚያስጮሀችሁ ይገባናል።
«ምዕመናችሁ ወደ ኢስላም መጣ ይህ ነገር እጂግ አቃጠላችሁ።»ምንም ማድረግ አይቻልም።
ማን እየተበደለ
ማን እየተገደለ እንደታገሰኮ ያውቁታል።
ከትናንት እስከዛሬ ማን ምን እንዳደረገ ይገባቸዋል ግን ዛሬ ትንሽ #ሙስሊሙ መነቃቃት እየታየበት ሲመጣ #ምቀኝነት አሰከራቸው....
አይናቸው ደም ለበሰ
ሞራላቸው ኮሰሰ
መንፈሳቸው ታመሰ
ስብከታቸው ጠፋ
ምዕመናቸው ወደ ኢስላም ሸሸ
ማዕረጋቸው ክብራቸው ሞሸሸ......
ይህን ሲመለከቱ አላስችላቸው አለና ሌላ ብቸኛ #የአፄውን_ካርድ #መዘዙ እሱም የአመፅ ቅስቀሳ ፖለቲካ....ብቸኛ አማራጫቸው ሆነ በቃ እየሆነ ያለው ይህ ነው‼️
ግን ሁሌም ተበዳይ መስለው በውሸት ሙሾ መውረድ ያውቃሉ...እኔ የእምነት አባት የሆኑት እንኳን ለፖለቲካ ሲሉ በውሸት ምዕመናቸውን ሲያነሳሱት ስቅቅ አይላቸውም...ታሳዝናላችሁ የምር⁉️
ለዚህ ያበቃችሁ ምን እንደሆነ ይገባናል።
በመተትና በተለያዩ ማታለያወች የሟጨጫችሁት የዋህ ምዕመን አሁን በጀግና ሰባኪወች በመረጃ ሲመከር #ከፊሉ ወደ ኢስላም ከፊሉ ወደ ፖሮቴስታንት ከፊሉ ወደ ካቶሊክ ተበተነ ...እናንተ ደግሞ ከእንቅልፋችሁ ነቅታችሁ ህዝባችሁን በመረጃ ከመስበክ ይልቅ አሁንም የመረጣችሁት ጥላቻን፣በደልን፣ክፋትንና አመፅን መሆኑ ነገም ቁልቁለታችሁ ይጨምራል እንጂ ምንም አይቀየርም።
ይልቅ ከክፋት ውጡ
ጥላቻ አትስበኩ እንላችኋለን።
....ኑር....✍️

👍22
  This media is not supported in your browser
    VIEW IN TELEGRAM
  «ጀግና ብቻ የሚሰማው የጀግና ታሪክ»
«በሚያሳዝን ሁኔታ የኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ልጆች ዛሬ አርዓያቸው ክርስቲያኑ ሮናልዶ ነው።»እጂግ ያሳፍራል።
አቦ ስሙትማ