Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
👍5
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ የዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን !
መጋቢት ፭ በዚህች ቀን ይኽን ዓለም ንቀው ሥጋቸውንና ነፍሳቸውን ለሰማያዊ መንግሥት ያስገዙ የጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የበዓለ ዕረፍታቸው መታሰቢያ ነው ወደ ጥንተ ተፈጥሮ አዳማዊ ጠባይዕ ቅድስናህ ስትመለስ አራዊት ይገዙልሃል ክርስቶስን ስትመስል እንደ አቡየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንበሳና ነብር ይሰግዱልኻል መናኙ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወደ ጥንተ ተፈጥሮ ቅድስና ተመልሰው የቆዳና የቅጠል ልብስ ሳይሹ በጸጋ እግዚአብሔር በብሩህ ጠጉር ተሸፍነው ለሀገራችን ኢትዮጵያ ጸልየዋል ጻድቁ አባታችን አራዊትን በገሠጹበት ጸሎት ዛሬም በሀገራችን የተሰማራውን የጥላቻና የመለያየት እርስ በርስ የመበላላት አራዊታዊ ጠባይዕ ይገሥጹልን።
የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን። በቃልኪዳናቸው ይጠብቁን አሜን!
👉 ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo

👍35❤25🙏11👏4🔥1
🔴 በዐቢይ ጾም ወደ ኢየሩሳሌም ክፍል...
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
✝በዐቢይ ጾም ወደ ኢየሩሳሌም✝
ክፍል 2
Size:-99.3MB
Length:-1:47:16
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
👉 ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
ክፍል 2
Size:-99.3MB
Length:-1:47:16
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
👉 ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
👍10❤1👏1
የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት
መ ጻ ጉ ዕ
አራተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ‹መጻጒዕ› ይባላል፡፡
ስያሜው በዮሐንስ ወንጌል ፭፥፩ ላይ ከሚገኘው ኃይለ ቃል የተወሰደ ነው፡፡ በዚህ የወንጌል ክፍል ጌታችን በቤተ ሳይዳ ሕሙማንን እንደ ፈወሰ ተነግሮአል፡፡ ብዙ ሕሙማን ፈውስ ሽተው አንዲት የመጠመቂያ ሥፍራን ከበው ይኖሩ ነበር፡፡ በዚያች ሥፍራ ቀድሞ የወረደ እና የተጠመቀ አንድ በሽተኛ ብቻ ይፈወስ ነበር፡፡
ጌታችን በዚህ ሥፍራ ተገኝቶ በሽተኞችን ጐብኝቷል፡፡ በዚያም ልዩ ልዩ ደዌ ያለባቸው አምስት ዓይነት ሕሙማን እንደ ነበሩ ተገልጧል ፤ እነዚህም ፦ ሰውነታቸው የደረቀ ፣ የሰለለና ያበጠ ፤ እንደዚሁም ዕውራን እና ሐንካሳን ነበሩ፡፡ ከዚህ አምስት የተለያየ ዓይነት በሽታ ከተያዙ ሰዎች መካከል ደዌው የጸናበት ፣ ለሠላሳ ስምንት ዓመታት በደዌ ዳኛ ፣ ባልጋ ቍራኛ ተይዞ የኖረው ፤ ከደዌው ጽናት የተነሣ ‹መጻጒዕ› ተብሎ የተጠራው በሽተኛ አንዱ ነበር፡፡
መጻጒዕ ስም አይደለም፡፡ ደዌ የጸናበት በሽተኛ ሕመምተኛ ማለት ነው እንጂ፡፡ ሰውየው ከበሽታው ጽናት የተነሣ ስሙ ጠፍቶ በበሽታው ሲጠራ የነበረ ነው፡፡ አምላካችን ይህን ሰው "አልጋህን ተሸክመህ ሒድ" ብሎ ሠላሳ ስምንት ዘመን የተኛበትን አልጋ ተሸክሞ ወደ ቤቱ እንዲገባ ማድረጉ የሚነገርበት ወቅት በመኾኑ ሳምንቱ ‹መጻጒዕ› ተብሎ በተፈወሰው በሽተኛ ስም ተሰይሟል፡፡ [ሙሉ ታሪኩን በዮሐንስ ወንጌል ፭፥፩-፲፯ ይመልከቱ]፡፡
ዛሬም ቢኾን በሰዎች ላይ ልዩ ልዩ ደዌያት አሉ ፤ የሥጋውን ደዌ ሐኪሞች ያውቁታል፡፡ ከዚህ የከፉ የነፍስ ደዌያት እጅግ ብዙዎች ናቸው፡፡ በኃጢአት ብዛት ልባቸው የደረቀና ያበጠ ፤ ሰውነታቸው የሰለለ ፤ ዓይነ ሕሊናቸው የታወረ ፤ እግረ ልቡናቸው የተሰበረ ብዙዎች ሕሙማን አሁንም አሉ፡፡ ፈውስን ይሻሉ ፤ ድኅነትን ይፈልጋሉ፡፡ እንደ መጻጕዕ ቦታቸውን ሳይለቁ እግዚአብሔርን በተስፋ ቢጠብቁት አንድ ቀን ይፈወሳሉ፡፡
[ በመምህር ምሥጢረ ሥላሴ ማናየ ]

👍6❤2👏1
🔴 ቡሩክ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ||...
Enqo silassie
✝ቡሩክ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ✝
Size:-85.9MB
Length:-1:32:49
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
👉 ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
Size:-85.9MB
Length:-1:32:49
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
👉 ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
👍4🥰1
መፃጉዕ
የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል (፭፥፪-፱) መፃጉዕ የተባለ አንድ በሽተኛ ለሠላሳ ስምንት ዓመት በደዌ ተይዞ በአልጋ ቁራኝነት የኖረ ሰው በአምላካችን ድንቅ ተአምር እንዴት ፈውስ እንዳገኘ ይተርካል፡፡ የዐቢይ ጾም አራተኛው ሳምንትም ይህን ታሪክ በማውሳት “መፃጉዕ” ተብሎ ይጠራል፡፡
ጌታችንም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም በመጣ ጊዜ በበጎች በር አጠገብ በነበረች መጠመቂያ ቦታ ስሟም በዕብራይስጥ ቋንቋ ‹‹ቤተ ሳይዳ›› ወደ ምትባል ቦታ ደርሶ በዚያ ያሉ ዕውራኖችና አንካሶች፣ ሰውነታቸውም የሰለለ ድውያን ተኝተው የውኃውን መናወጥ ሲጠባበቁ አገኛቸው፡፡ የእግዚአብሔር መልአክ ወደ መጠመቂያው ወርዶ ውኃውን በሚያናውጠው ጊዜ፥ ከውኃው መናወጥ በኋላ በመጀመሪያ ወርዶ የሚጠመቅ ካለበት ደዌ ይፈወስ ነበርና፡፡ በመካከላቸውም ከበሽታው ጽናት የተነሣ ስሙ እንኳን ጠፍቶ በበሽታው ስም “መፃጉዕ” የተባለውን ሰው ጌታችን ተመከተውና ወደ እርሱም ቀርቦ ‹‹ልትድን ትወዳለህን?›› ብሎ በሽተኛውን ጠየቀው፡፡ መጠየቁ ሰውየው መዳን እንደሚፈልግ ሳያውቅ ቀርቶ ሳይሆን ‹‹በዕለተ ዓርብ ፈውሰኝ ሳልል ፈውሶኛል›› ብሎ የሚመሰክርበት ነውና አስፈቅዶ ለማዳን ጠየቀው፡፡ አንድም በድኅነት ውስጥ ሰው የራሱ ሱታፌ እንዳለው ለማስተማር ነው፡፡
ድውዩም ‹‹ጌታ ሆይ፥ ውኃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያይቱ ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም፤ ነገር ግን እኔ ስመጣ ሳለሁ ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል›› ብሎ መለሰለት። ቸሩ አምላካችንም ‹‹ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ›› አለው። መፃዕጉም ጉልበቱ ጸንቶ ተነሣ፤ አልጋውንም ተሸክሞ ወደ ቤቱ ሄደ፡፡ ፈሪሳውያን ግን ‹‹በሰንበት አልጋህን ተሸክመህ መሄድ እትችልም፤ ፈውስም በሰንበት መሆን የለበትም›› ብለው ተቆጡ፡፡ (ዮሐ.፭፥ ፩-፱)

👍6❤5
አይሁድም ‹‹አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ያለህ ሰውዬው ማነው?›› ብለው ጠየቁት፡፡ ያ የተፈወሰው ግን ያዳነው ማን እንደ ሆነ አላወቀም፤ ጌታችን ኢየሱስ በዚያ ቦታ በነበሩት ብዙ ሰዎች መካከል ተሠውሮ ነበርና፡፡ ከዚህም በኋላ ጌታችን ኢየሱስ ያን የዳነውን ሰው በቤተ መቅደስ አገኘውና፥ ‹‹እነሆ፥ ድነሃል፤ ግን ከዚህ የባሰ እንዳያገኝህ ዳግመኛ እንዳትበድል ተጠንቀቅ›› አለው፡፡ ያም ሰው ሄዶ ያዳነው ጌታችን ኢየሱስ እንደ ሆነ ለአይሁድ ነገራቸው፡፡ ስለዚህም አይሁድ ጌታችን ኢየሱስን ያሳድዱትና ሊገድሉትም ይሹ ነበር፤ በሰንበት እንዲህ ያደርግ ነበርና፡፡ ጌታችን ኢየሱስም መልሶ፥ ‹‹አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል፤ እኔም እሠራለሁ›› አላቸው፡፡ ስለዚህም አይሁድ ‹‹ሰንበትን የሚሽር ነው፤ እግዚአብሔርን አባቴ ነው ይላል፤ ራሱንም ከእግዚአብሔር ጋር ያስተካክላል›› በማለት ሊገድሉት በጣም ይፈልጉ ነበር፡፡
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ ‹‹እውነት እውነት እላችኋለሁ፣ ወልድ ከራሱ ብቻ ምንም ሊያደርግ አይችልም፤ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ፤ ወልድም አብ የሚሠራውን ያንኑ እንዲሁ ይሠራል፡፡ አብ ልጁን ይወዳልና የሚሠራውንም ሥራ ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ታደንቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ሥራን ያሳየዋል፡፡ አብ ሙታንን እንደሚያስነሣቸው÷ ሕይወትንም እንደሚሰጣቸው እንዲሁ ወልድም ለሚወድዳቸው ሕይወትን ይሰጣል፡፡ አብ ከቶ በማንም አይፈርድም፤ ፍርዱን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ፡፡ ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩ ወልድን ያከብሩ ዘንድ፤ ወልድን የማያከብር ግን የላከውን አብን አያከብርም፡፡›› (ዮሐ.፭፥ ፩-፳፬)
አምላካችንን እግዚአብሔር በመፍራት፣ በማከበር፣ እርሱን በማመን መኖርና ለእርሱ መታመን እንዳለብን እዚህ ላይ እንረዳለን፡፡ አለበለዚያ ግን ፈውሰ ሥጋን ካገኘን፣ ከሕመማችን ከተፈወስንና ከሥቃያችን ከተላቀቅን በኋላ እንደ መፃጉዕ መልሰን አምላካችንን መርሳት አልያም መካድ ይሆናልና በፈሪሃ እግዚአብሔር፣ በእምነት ጸንተን እንኑር!
አምላካችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ጸሎታችንን፣ ጾማችንና ንስሐችንን ይቀበለን፤ አሜን!

🙏7👍5❤2
Audio
👍4🙏1
#ቅድስት ሥላሴ
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመክራሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይናገራሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈፅማሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይሠራሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስማማሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያከናውናሉ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይልካሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያሰለጥናሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ምስክር ይሆናሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሰውን ይስባሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያለምዳሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመክራሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያነጻሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያጸራሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያከብራሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያጸናሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስጨክናሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስተምራሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጋርዳሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያለብሳሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ባለምዋል ያደርጋሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይቀመጣሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳሉ ።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራሉ ።
እንዲህ እናምናለን እንዲህም እንታመናለን አንድነትን ሳንለይ የተለየ እንዳይሆን ። የተቀላቀለ እንዳይሆን እንለይ።
እንደ አብርሃምና እንደ ይስሐቅ እንደ ያዕቆብም ሦስት የምንል አይደለም በገጽ ሦስት ሲሆን አንድ ነው እንጂ ።
ከፍጥረት ሁሉ እንደሚቀድም እንደ አዳም አንድ የምንል አይደለም በባሕርዪው አንድ ሲሆን ሦስት ነው እንላለን እንጂ ።
ክፉዎች አይሁድ ባለማወቃቸው የእግዚአብሔርን ገጽና አካል አንድ ነው የሚሉ በደለኞችን የይስማኤል ወገኖችንም እነሆ እንሰማቸዋለን ልቦናቸውን ያሳወሩ ናቸው ።
አምላኮቻቸውም ብዙ አጋንንቶቻቸው ብዙ የሆኑ በጣዖት የሚያመልኩ አረማውያንን እነሆ እናያቸዋለን ። እኛ ግን በጎ ጐዳና የሚያስተምሩትን እንከተላለን ። ሐዋርያት እንዲህ እያሉ እንዳስተማሩን ።
አብ ፀሐይ ነው ወልድ ፀሐይ ነው መንፈስ ቅዱስም ፀሐይ ነው ። ከሁሉ በላይ የሚሆን አንድ የእውነት ፀሐይ ነው ።
አብ እሳት ነው ወልድ እሳት ነው መንፈስ ቅዱስም እሳት ነው ። በልዕልና ያለ አንድ የሕይወት እሳት ነው ።
አብ ጎሕ ነው ወልድ ጎሕ ነው መንፈስ ቅዱስም ጎሕ ነው ። በብርሃኑ ፀዳል ጨለማ የራቀበት አንድ የጧት ጎሕ ነው ።
አብ ጒንደ ወይን ነው ወልድ ጒንደ ወይን ነው መንፈስ ቅዱስም ጒንደ ወይን ነው ። ዓለሙ ሁሉ የጣፈጠበት አንድ የሕይወት ወይን ነው ።
አብ ሐሊብ ነው ወልድ ሐሊብ ነው መንፈስ ቅዱስም ሐሊብ ነው ። ጭማሪ የሌለበት አንድ ሐሊብ እርሱ ነው ።
እንዲህም እናምናለን እንዲህም እንታመናለን ።
ምንጭ: – ቅዳሴ ማርያም
ሰው ሁሉ ለመናገር የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ይሁን !
(ያዕቆብ 1፥19)
< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >
#መልካም ቀን
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል

❤22👍18👏5🙏4
ከዓቢይ ጾም ሳምንታት ውስጥ በዮሐንስ ወንጌል ብቻ ታሪካቸው የሚገኙ የየትኛው ሳምንታት ታሪኮች ናቸው?
Anonymous Quiz
18%
ዘወረደ እና ቅድስት
15%
ምኩራብ እና ሆሳዕና
44%
መጻጉዕ እና ኒቆዲሞስ
23%
ደብረ ዘይት እና ገብረ ኄር
❤26👍18🙏6👏3
ከአህያ ጋር ሲነጋገር የተገኘ ፤ የመመረቅ እና የመርገም ጸጋ ተሰጥቶት የነበረ ሰው ነው...
Anonymous Quiz
13%
ባላቅ
60%
በለዓም
14%
ጌዴዎን
12%
ሶምሶን
❤9👍9🔥2