ፍቅር♥ እና ሳቅ😂 via @like
💃"ሚስቶች ከባሎቻቸው የሚጠሏቸው ❗️7 ነገሮች"
1. ፍቅሩን የማይገልጥ ባል፤
ልጄ መቼም ሚስትህን ስታገባት ተገደህ አይደለም ፡፡ ከብዙ ሚሊዮን ሴቶች መሐል ወደህና ፈቅደህ ነው ያገባሐት ወደህና ፈቅደህ ከሆነ ደግሞ ያገባሃት ልብህ ውስጥ ያለውን በማውጣት እወድሻለሁ በላት፡፡
ልጄ ብዙ ጊዜ ወንዶች ሚስቴን እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ብላት ሌላ ነገር ይሰማት ይሆናል? ወይም ይህ ክብሬ ይቀንስብኛል ብለው ያስባሉ። አንተ ግን እንደዚህ አትበል፤ ከአምላክህ ቀጥሎ ክብርህ እርሷ ናት፤ ለርሷም አንተው ነህ፡፡
ልጄ ታዲያ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ በል ስለተባልክ ብቻ ሳይሆን በእርግጥም ስለምትወዳት ስለምታፈቅራት ነው ማለት ያለብህ እርሱማ ፊልምም ቲያትርም ላይ እኮ ሳይወዱ እወድሻለሁ ሳያፈቅሩ አፈቅርሻለሁ ይላሉ። አንተ ግን እየሰራህ ያለኸው እውነተኛ ትዳርን ቤትን እንጂ ቲያትር አይደለምና እንደ ቲያትሩ በሽምደዳ ሳይሆን ከልብህ ልትለው ይገባል።
ልጄ ምን መሰለህ በውስጥህ የሌለውን ፍቅር ለማለት ብትሞክር ያ ማታለል ነውና ፣ በራስ ላይ የከፋ የስነልቦና ችግር የሚፈጥርብህ ስለሆነ አትበለው፤ እኔ እያልኩህ ያለሁት የተደበቀውን እውነተኛ ፍቅርህን ግለጠው ነው።
በመፅሐፍ ቅዱስም በመጽሐፈ ምሳሌ 27:5 "ከተደበቀ ፍቅር የተገለጠ ዘለፋ ይሻላል… " ይላል አየህ! ፍቅርህን ልትገልጽላት ከሚገባው አንዷ ሚስትህ ናት፤ ባል ለሚስቱ ፍቅሩን ሊደብቅ አይገባውም ሊገልጠው ይገባል፤ ከተደበቀ ፍቅር የተገለጠ ዘለፋ ይሻላል ማለቱን ስታስተውል ፍቅርን መደበቅ አለመግለጽ ምን ያህል ከተገለጠ ዘለፋ እንኳን የከፋ እንደሆነ ነው የተናገረው፤
ስለዚህ ልጄ ሆይ ሚስቶች ሁሌም ቢሆን መወደዳቸውን በንግግርና በድርጊት እንድታረጋግጥላቸው ይፈልጋሉ ፍቅርህን በደንብ ግለጸው አትደብቀው፤
✍✍ይቀጥላል...............
እንዲቀጥል ከፈለጋችሁ ላይክ አርጉ👍

2. 🌺የማይረዳቸው ባልን
ልጄ በትዳር ሕይወት ውስጥ ቁልፉና ወሳኙ ነገር ሚስትህ የምትልህንና የምትፈልገውን ነገር መረዳት መቻልህ ነው፡፡ በተለይም የወንድና ሴት ፍላጎት እንደ አፈጣጠራቸው ይለያያልና ነገሮችን በእርሷ በኩል ሆነህ ልታያቸው ይገባል። ሚስትህ የምትናገረውን የምትፈልገውንና የምታደርገውን ነገር ካልተረዳህ ሌላ ሊረዳት የሚችል ሰው ያገኘች ቀን በቀላሉ ልትሸነፍ ትችላለችና ተጠንቀቅ፤
ልጄ ማንም ሰው ፍፁም ስላልሆነ ባለቤትህም ጥፋት ልትሰራ ትችላለች፡፡ ችግሯን በመረዳት ይቅርታ የማታደርግላት ከሆነ ትጠላሃለችና ተረዳት ነገሮችን ከራስህ መንገድ ብቻ ሳይሆን በእርሷም ቦታ ሆነህ ለመመልከት ሞክር።
➡️➡️➡️
✍ይቀጥላል ..........

3. 🌺በቂ ጊዜ የማይሰጣቸው ባል፤
ልጄ መጽሐፍ ቅዱስ በኦሪት ዘዳግም 24:5 ላይ እንዲህ ይላል " አዲስ ሚስትም ያገባ ሰው ወደ ጦርነት አይሒድ፤ ነገርም አይጫኑበት፤ ነገር ግን አንድ ዓመት በፈቃዱ በቤቱ ይቀመጥ፤ የወሰዳትንም ሚስቱ ደስ ያሰኛት።" ይላል ይህ ቃል እንደሚያስረዳን ባል ለሚስቱ በቂ ጊዜ ሊሰጣት እንደሚገባ ነው። ጊዜ ስትሰጣት ግን ሚስትህን ደስ ልታሰኛት መሆን አለበት እንጂ ልትጨቀጭቃት መሆን የለበትም፤ ቃሉም ሚስቱንም ደስ ያሰኛት ነው የሚለው፤ ይህም ማለቱ ባል ሁልጊዜ ለሚስቱ ለቤተሰቦቹ ደስታ መድከም እንዳለበት ሲነግረን ነው።
ልጄ ይህንኑ የእግዚአብሔርን ቃል አክብረህ ሚስትህ በቂ የሆነ ጊዜ ከባሏ ካንተ ማግኘትን ትሻለችና የምትወያይበት፣ ፕሮግራም ይዛችሁ አብረኻት የምትዝናናበት፣ ዕቅድህን ነጻና ግልፅ በሆነ መንገድ የምታዋይበት ጊዜ በሚገባ ስጣት፤ ለእሷና ለልጆችህ ያልሆነ ጊዜ ለማንም ሊሆን አይችልምና ለእነሱ በምትሰጠው ጊዜ አትሰስት፤
ይቀጥላል
ከ 10 👍 ቡኋላ ቀጣዩ ይለቀቃል

♨️♨️♨️ሴቶች ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ ሰባት መገለጫዎች♨️♨️♨️
1💝የትም ብትሆን ሁሌም ያማረ አለባበስ ይኑርህ::
2💝ጠብ አጫሪ አለመሆንህን-የፍቅር ሰው መሆንህን አሳይ::
3💝ተረጋጋ ፣ ዘና ብለህ አሽኮርምማት
4💝ከማዉራት ባሻገር ማድመጥም እንደምትችል አሳያት
5💝ድምፅህን ዝግ አድርገህ ተናገር (ድምፅህ የማማለል ዋነኛ መሳሪያ መሆኑን
አትርሳ)
6💝ስሜቷን ጠብቅላት (እንደሙዳቸዉ ሁን)
7💝ሙሉ ትኩረትህን እሷ ላይ አድርግ (በተለይ እሷ እያወራች ከሆነ ዐይኗን መሸሽ የለብህም)

🌺🌺ከባለስልጣን ዘራፊ ከወያላ ቀፋፊ
ከነብይ ሌባ ከጓደኛ ገለባ ይሰውርህ
ከታክሲ ሰልፍ ከሚስት ሰነፍ
ከኑሮ ውድነት ከእውቀት ድህነት ይሰውርህ
ከጀሶ እንጀራ መስቀል ከተሸከመ ቢራ (ያልተሸከመውንም ፍራ)
ከፓስተር መተተኛ ከቄስ ፖለቲከኛ ከሼክ በርጨኛ ይሰውርህ
ከመንግስት ግትር ከፌደራል በትር
ከተቃዋሚ ዘረኛ ከነጋዴ ሸረኛ ይሰውርህ
ከጎረቤት አለቅላቂ ከ'ስታተስ አፕዴት' ሰራቂ
ከተሳዳቢ ኮማች ገንዘብ ከሚጠይቅህ አማች ይሰውርህ
ከተንኮለኛ ካድሬ ሸክላ ካለበት በርበሬ
ከጭንቅላት ውጥረት ከስኳር እጥረት ይሰውርህ
ከአለቃ ቁጣ ከተቀደደ ቁምጣ
ከዋጋ ጭማሪ ወንበር አልለቅም ከሚል መሪ ይሰውርህ
የሚገደበው ይለቅ ያረጀው ለወጣቱ ቦታ ይልቀቅ
መለያየትን ያርቅልን ኑሮአችንን ያቅልልን።
°°
እረ አሜን በሉ አያስከፍልም
መልካም ውሎ😘
ከነብይ ሌባ ከጓደኛ ገለባ ይሰውርህ
ከታክሲ ሰልፍ ከሚስት ሰነፍ
ከኑሮ ውድነት ከእውቀት ድህነት ይሰውርህ
ከጀሶ እንጀራ መስቀል ከተሸከመ ቢራ (ያልተሸከመውንም ፍራ)
ከፓስተር መተተኛ ከቄስ ፖለቲከኛ ከሼክ በርጨኛ ይሰውርህ
ከመንግስት ግትር ከፌደራል በትር
ከተቃዋሚ ዘረኛ ከነጋዴ ሸረኛ ይሰውርህ
ከጎረቤት አለቅላቂ ከ'ስታተስ አፕዴት' ሰራቂ
ከተሳዳቢ ኮማች ገንዘብ ከሚጠይቅህ አማች ይሰውርህ
ከተንኮለኛ ካድሬ ሸክላ ካለበት በርበሬ
ከጭንቅላት ውጥረት ከስኳር እጥረት ይሰውርህ
ከአለቃ ቁጣ ከተቀደደ ቁምጣ
ከዋጋ ጭማሪ ወንበር አልለቅም ከሚል መሪ ይሰውርህ
የሚገደበው ይለቅ ያረጀው ለወጣቱ ቦታ ይልቀቅ
መለያየትን ያርቅልን ኑሮአችንን ያቅልልን።
°°
እረ አሜን በሉ አያስከፍልም
መልካም ውሎ😘
━━━━━━━✦🌹✦━━━━━━━
«ልብ ብለው ያንብቡት»
«ራሳችንን የምናይበት አስገራሚ ታሪክ»
አንዲት ወጣት ሴት ለጉዞ ኤርፖርት ውስጥ
ተቀምጣለች።
አውሮፕላኑ እንደሚዘገይ ባወቀች ጊዜ ኤርፓርት ውስጥ
ካሉት ሱቆች ኩኪስና መጽሐፍ ገዛች።
፣
ወደ VIP (የተመረጡ ሰዎች ብቻ ወደ የሚስተናገዱበት)
ክፍል ገብታ ለንባብ ምቹ ወደ ሆነው መደገፊያ ወንበር
አመራች። ተደላድላ ተቀምጣ ማንበብ ጀመረች።
፣
አጠገቧ እንድ ሰው መጽሐፍ ያነባል። በሁለት መደገፊያ
ወንበሮች መሐል ኩኪስ ተቀምጧል። በንባቧ መካከል
መተከዢያ
ሆኗታል።
፤
ታዲያ ከኩኪሷ አንድ ስታነሳ ሰውየውም አንድ አነሳ
ገረማት።
ሳያስፈቅዳት መውሰዱ አስደነቃት። ግን ዝም አለች።
ቀጥላ
እርሷ አንድ ስትወስድ እርሱም ሌላ ወሰደ አሁን
ተበሳጨች።
ድፍረቱ አናደዳት። በዚህ አላበቃም እስከ መጨረሻው
ቀጠለ።
ቅጥል አለች! ግን ንቃ ተወችው።
፣
በአካባቢው ያሉ ሰዎችን አትኩሮት መሳብ አልፈለገችም።
ለዚህ ብቻ
አይደለም በኩኪስ ምክንያት ጸብ ረብሻ መፍጠር
አልፈለገችም።
እንዲህ እንዲህ እያለ የመጨረሻ አንድ ኩኪስ ቀረች።
፤
" ይሄ የተረገመ ሰው ምን ያደርግ ይሆን? " ስትል
አሰበችና
በቀስታ ማየት ጀመረች። ከዚያም ሰውየው ኩኪሷን ሁለት
ቦታ ከፈላትና ግማሹን ወሰደ። ለድፍረቱ ጥግ አጣችለት።
ከልክ ያለፈ ስርዓት የለሽ እንደሆነ ደመደመች።
፤
ሰዓቱ ደርሶ አውሮፕላን ላይ እንደተሳፈረች መነጽር
ለማውጣት ቦርሳዋን ስትከፍት አይኗን ማመን
አልቻለችም። ያልተከፈተው የታሸገው ኩኪሷ ቦርሳዋ
ውስጥ አለ። በጣም አፈረች ተሸማቀቀች።
፤
ለካስ የራስዋን ኩኪስ ቦርሳዋ ውስጥ ረስታ የሰውየውን
ነበር
ስትበላ የቆየችው። ከሁሉም በላይ በጣም ያጸጸታት
ሰውየው
እስከ መጨረሻው አንዲት ኩኪስ እስክትቀር ድረስ
ያካፍላት
የነበረው ምንም ሳይቆጣና ሳይመረር በደስታ መሆኑ ነበር።
፤
የራሱን ኩኪስ እየበላች በሰውየው ላይ ስትበሳጭበት
በመቆየቷ እጅግ አፈረች። አሁን ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን
ጊዜው አልፏል። እርሱም በሌላ አውሮፕላን ወደ ሐገሩ
አቅንቷል። እርሱን የማግኘት አንድ ተጨማሪ እድል እንኳን
የላትም።
፤
ብዙ ተመኘች ማመስገን፣ ይቅርታ መጠየቅ፣ ጉዳዩን
ማብራራት፣
ግን ሁሉም እሷው ጋ ቀሩ አልፏል። አራት የማይጠገኑ
ነገሮችን
አሰበች፦
1. ድንጋይ ከተወረወረ በኋላ
2. ቃላት ከተናገርናቸው በኋላ
3. ድርጊቶች ካመለጡን በኋላ
4. ጊዜ ካለፈ በኋላ ዋጋ እንደሌለው
፤
እኛም ምንም ነገር ከመናገራችን ከመፈፀማችን በፊት
መጀመሪያ
ራሳችንን እንይ ዛሬ ልናመሰግናቸው ዋጋ ልንሰጣቸው
ልናከብራቸው
የሚገባን ወዳጆቻችን የትዳር አጋሮቻችንን ጀግኖቻችን
ጊዜው
ሳያልፍ
እናመስግናቸው።ጊዜ ካለፈ በኋላ እድሉ አይገኝምና ዋጋ
የለውም።
፤
የውጭ ምንዛሪ ዋጋ የሚመነዘረው በወቅቱ በቀኑ
በተሰጠው
የምንዛሬ
ዋጋ ብቻ ነው። በትናንት የምንዛሪ ዋጋ ዛሬ መመንዘር
አይቻልም።
፤
ስለዚህ ለገጠመን መልካም ነገር ዋጋ አጸፋ/reward/
መስጠት ያለብን መስጠት
ያለብን ቀን ሲሆን ደስ ይላል ካለፈ በኋላ ግን ሁሉም
ነገር
በነበረበት አይቀጥልምና
ደስ አይልም።
፤
ለዚህ አይደል በሕጉ ዓለም " የዘገየ ፍርድ እንደተነፈገ
ይቆጠራል።" የሚባለው
«አስተዋይ ልብ መልካምነትን ይመራል»
«ኮሜንት/ እና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ🙏
@pclovee
«ልብ ብለው ያንብቡት»
«ራሳችንን የምናይበት አስገራሚ ታሪክ»
አንዲት ወጣት ሴት ለጉዞ ኤርፖርት ውስጥ
ተቀምጣለች።
አውሮፕላኑ እንደሚዘገይ ባወቀች ጊዜ ኤርፓርት ውስጥ
ካሉት ሱቆች ኩኪስና መጽሐፍ ገዛች።
፣
ወደ VIP (የተመረጡ ሰዎች ብቻ ወደ የሚስተናገዱበት)
ክፍል ገብታ ለንባብ ምቹ ወደ ሆነው መደገፊያ ወንበር
አመራች። ተደላድላ ተቀምጣ ማንበብ ጀመረች።
፣
አጠገቧ እንድ ሰው መጽሐፍ ያነባል። በሁለት መደገፊያ
ወንበሮች መሐል ኩኪስ ተቀምጧል። በንባቧ መካከል
መተከዢያ
ሆኗታል።
፤
ታዲያ ከኩኪሷ አንድ ስታነሳ ሰውየውም አንድ አነሳ
ገረማት።
ሳያስፈቅዳት መውሰዱ አስደነቃት። ግን ዝም አለች።
ቀጥላ
እርሷ አንድ ስትወስድ እርሱም ሌላ ወሰደ አሁን
ተበሳጨች።
ድፍረቱ አናደዳት። በዚህ አላበቃም እስከ መጨረሻው
ቀጠለ።
ቅጥል አለች! ግን ንቃ ተወችው።
፣
በአካባቢው ያሉ ሰዎችን አትኩሮት መሳብ አልፈለገችም።
ለዚህ ብቻ
አይደለም በኩኪስ ምክንያት ጸብ ረብሻ መፍጠር
አልፈለገችም።
እንዲህ እንዲህ እያለ የመጨረሻ አንድ ኩኪስ ቀረች።
፤
" ይሄ የተረገመ ሰው ምን ያደርግ ይሆን? " ስትል
አሰበችና
በቀስታ ማየት ጀመረች። ከዚያም ሰውየው ኩኪሷን ሁለት
ቦታ ከፈላትና ግማሹን ወሰደ። ለድፍረቱ ጥግ አጣችለት።
ከልክ ያለፈ ስርዓት የለሽ እንደሆነ ደመደመች።
፤
ሰዓቱ ደርሶ አውሮፕላን ላይ እንደተሳፈረች መነጽር
ለማውጣት ቦርሳዋን ስትከፍት አይኗን ማመን
አልቻለችም። ያልተከፈተው የታሸገው ኩኪሷ ቦርሳዋ
ውስጥ አለ። በጣም አፈረች ተሸማቀቀች።
፤
ለካስ የራስዋን ኩኪስ ቦርሳዋ ውስጥ ረስታ የሰውየውን
ነበር
ስትበላ የቆየችው። ከሁሉም በላይ በጣም ያጸጸታት
ሰውየው
እስከ መጨረሻው አንዲት ኩኪስ እስክትቀር ድረስ
ያካፍላት
የነበረው ምንም ሳይቆጣና ሳይመረር በደስታ መሆኑ ነበር።
፤
የራሱን ኩኪስ እየበላች በሰውየው ላይ ስትበሳጭበት
በመቆየቷ እጅግ አፈረች። አሁን ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን
ጊዜው አልፏል። እርሱም በሌላ አውሮፕላን ወደ ሐገሩ
አቅንቷል። እርሱን የማግኘት አንድ ተጨማሪ እድል እንኳን
የላትም።
፤
ብዙ ተመኘች ማመስገን፣ ይቅርታ መጠየቅ፣ ጉዳዩን
ማብራራት፣
ግን ሁሉም እሷው ጋ ቀሩ አልፏል። አራት የማይጠገኑ
ነገሮችን
አሰበች፦
1. ድንጋይ ከተወረወረ በኋላ
2. ቃላት ከተናገርናቸው በኋላ
3. ድርጊቶች ካመለጡን በኋላ
4. ጊዜ ካለፈ በኋላ ዋጋ እንደሌለው
፤
እኛም ምንም ነገር ከመናገራችን ከመፈፀማችን በፊት
መጀመሪያ
ራሳችንን እንይ ዛሬ ልናመሰግናቸው ዋጋ ልንሰጣቸው
ልናከብራቸው
የሚገባን ወዳጆቻችን የትዳር አጋሮቻችንን ጀግኖቻችን
ጊዜው
ሳያልፍ
እናመስግናቸው።ጊዜ ካለፈ በኋላ እድሉ አይገኝምና ዋጋ
የለውም።
፤
የውጭ ምንዛሪ ዋጋ የሚመነዘረው በወቅቱ በቀኑ
በተሰጠው
የምንዛሬ
ዋጋ ብቻ ነው። በትናንት የምንዛሪ ዋጋ ዛሬ መመንዘር
አይቻልም።
፤
ስለዚህ ለገጠመን መልካም ነገር ዋጋ አጸፋ/reward/
መስጠት ያለብን መስጠት
ያለብን ቀን ሲሆን ደስ ይላል ካለፈ በኋላ ግን ሁሉም
ነገር
በነበረበት አይቀጥልምና
ደስ አይልም።
፤
ለዚህ አይደል በሕጉ ዓለም " የዘገየ ፍርድ እንደተነፈገ
ይቆጠራል።" የሚባለው
«አስተዋይ ልብ መልካምነትን ይመራል»
«ኮሜንት/ እና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ🙏
@pclovee
ፍቅር♥ እና ሳቅ😂 via @like
😂#FOR FUN 😂
englizegna ድፈረት ነው ማንንም አልሰማም
.
.
-✍ከመሬት ተነስቼ ልክልክህን ነው ምነግርህ =Standing from z earth i'll tell u equal,equal
-✍ሲያምርሽ ይቅር=wish it leave it
-✍አይቶ እንዳላየ=see no see
✍አንጀቴን በላሽው=u eat my intestine
✍ብለሽ ብለሽ በአይኔ መጣሽ ተክለ ሃይማኖት አይንሽን
ያጥፋው-u say u say come 2 my eyes plant rilgon
dismis ur eye
✍ምን አባህ አገባህ=what the father u mary!
✍ላሞቹን መልስ=answear the cow
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
like አይታለፍ እስኪ ይነካ 👍

ለሴቶች የ profile ፎቶ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇