ምንም አላብራራም ግን ልልሽ እምፈልገብ የገባሽ መስሎኛል ልትረጂኝ አልፈልግሽም እንጂ እነግርሻለው ያልኩት ብዙ ነገር ነበር ግን አው ትክክል ነሽ ብቻሽን ብትሆኚ ጥሩ ነው አትጎጂም እኔን ብታጭኝም ይሻልሻል በይበልጥ ላለመጎዳት ልክ ነሽ እና በቃ ከዚ በዎላ አፈቅርሻለው አልልም አንቺም ብሎክ አታረጊኝም ብልጥ አይደለውም የዎ ግን ነበርኩ ጅል ነኝ ግን ስለወደድኩሽ ነው ብልህ ግን አይደለውም ብሆን ኑሮ እንደ አቢዬ እንዳዲስ እንተዎወቅ እል ነበር ግን በማድረጋቸውና በምሰራው ነገር ውስጥ አንቺን ላለመጉዳት ነበር ግን ጎዳከኝ አልሽኝ እንደዛ ከሆነ ብዬ በድጋሜ ላስተካክል ስል ብቸኝነት መረጥሽ ግን ፀልይልኝ አንቺ ስትፈልጊ የማታይኝ እኔ ግን የማይሽ ብቻ እንዳይሆን እላለው ግን ይሆናል ምንም ማድረግ አልችልም ለዛም ነው ከትላንት ጀምሮ ያለውን ቀን ቁጠሪው ያልኩሽ ከገባሽ ባልኩት እና ባደረኩት ነገር ገብቶሽ ልትመለሽ ትችያለሽ ግን እኔ አልቀበልሽም ምክንያቱም ትላንት ነበር የኔ ነገር ያበቃው ይድነቅ ትላንት ነው የሞተው ያ እንደዛ የሚያፈቅርሽ ያ እንደዛ አብሮሽ የሚጫወተው ያ ያ ግን አዝናለው ብሎሻል ስላላዳመጥሽው እመሙንም ስላልጠየቅሽው መደሀኒቱንም ስላልጠየቅሽው መደሀኒቱን ጥሎታል ካቆመ 1ቀን ሆነው እና በነገርኩሽ ንግግር ያልኩት ነገር ካልገባሽ አልገባሽም ልብሽ እሱ ጋር አይደለም ብቻ ይድነቅ ሞቷል ልክ እንደቤተሰቡ አሁን ያለው ይድነቅ ካንቺ ጋር ጥሩ ጓደኝነት ይፈልጋል እና ጓደኛዬ ለመሆን ፍቃደኛ ነሽ...
T.me/pclovee
T.me/pclovee
Telegram
ፍቅር♥ እና ሳቅ😂
#ፍቅር ጣፋጭ ነው
#ፍቅር ሰላም ነው
#ፍቅር እርካታ ነው
#ፍቅር እማይጠገብ ነው
#ፍቅር እማያልቅ ነው
#ፍቅር ዘር ቀለም ሀብት መልክ #እማይጠይቅ
#የውስጥ ስሜት ነው
•• ┈┈• ♡ •• ┈┈••• ┈┈•
የቻናሉን አባላት ለማብዛት ስንል promotion ስለምንሰራ እንዳትሰላቹ
For cross & comment👉 @jaden_36 @fikr_ena_sak_bot

ፍቅር♥ እና ሳቅ😂 via @like
አሁን ደግሞ ፍቅረኛህ በጣም እንድትወድህ ወይም ፍቅሯ እንዲጨምር የምናደርጋቸውን ነገሮች እናያለን
የምትፈልጉ ካላችሁ ላይክ አርጉ
የምትፈልጉ ካላችሁ ላይክ አርጉ
ፍቅር♥ እና ሳቅ😂 via @like
😘👌➿ፍቅረኛ በጣም እንድቶደህ ወይም ፈቅሯ እንዲጨምር ለማድረግ መጠቀም ያለብህ ነገሮች💖
ሰሞኑን የፍቅረኛዬ በሃሪ በጣም ተቀይሮብኛል,ምን አድርጌያት ይሆን ለምን ይሆን እያልክ ከመስጋትና ከመጨነቅ እንዴት ፍቅረኛዬ ለእኔ ያላት ፍቅር ከቀን ወደ ቀን እንዲጨምር ማድረግ እችላለው ሚለው ሃሳብ ለይ ትኩረትህን ማድረግና መፍቴህ መፈለግ ብልህ ያሰኛል። እንሆ እኛም የፍቅረኛቹን መወደድ ከቀን ወደ ቀን ይጨምራሉ ብለን ያሰብናቸውን ልናቀርብላቹ ወደድን❤
💖💖ጥሩ ስሜት(special)እንደሆነችህ እንዲሰማት አድርግ
💖1.አድንቃት
የፍቅረኛ ትኩረት ወደ አንተ እንዲሆን ከፈለክ
ለእሷ እንደምታስብላትና እንደምትጨነቅላት ማሰወቅ ይኖርብካል እንዲሁም ደግሞ ትርጉም ያለው አድናቆትን ስጣት።
ትኩረትህን ወደ እሷ በማድረግ የለበሰችው ልብስ,የፀጉር ስታይሎ ቆንጆ እንደሆነ ንገራት።
ለምሳሌ የለበሽው ቀሚስ በጣም ያምርብሻል በጣም ወድጄዋለው ትላታለክ እሷ በጣም ተግረማልችህ ደስ ይላታል በማሃላቹ አሪፍ ሰሜት ፈጠራክ ማለት ነው።
💖2.ውለታ ዋልላት
ሌላኛው ፍቅር እንዲጨምር የሚያደረገው ነገር ውለታ ነው።
ምሳ መጋበዝ,መዝናኛ ቦታ መውሰድ,ከስራ ደክሞት ከመጣች ቤቱን አስተካክሎ መጠበቅ ብቻ ላይፏ ቀላል እንዲል አድርግህ በቻልከው አቅም እሷን ለመርዳት ወደ ኋላ እንዳትል ግን ይሄን ስል ከልክ እንዳያለፍ መክንያቱም መናናቅ ሊመጣ ስለሚችል just እሷ ከዚህ በፊት ምታደራግልህን አድራግላት።
💖3.ለፍላጎቷና ለዓላማው ደግፋት ከገኗ እንደሆንክ አሳይት
ፍቅረኛክ ጥሩ ስሜት እንዲሰማት ከፈለክ
በደንብ ተንካባከባት የእሷን ጉዳይ እንደራስክ ጉዳይ እየው ስኬታማ ሆና መየት እንደምትፈለግ አሳያት።
ለምሣሌ አዲስ ስራ እየፈለገችህ ከሆን አሪፍ ኢንተረቪውና ስለ ስራው መረጃ ሰብስብለት።
የእሷ ጉዳይ እንሚያስጨንቅህ አሳይት።
✅ከተናደደችህ ምቾት እንዲሰማት አድራግ እና ለማውራት ዝግጁ ስትሆን ስለ ጉዳዩ አዋራት።
✅በደስታዋ ቀን አብራሃት ተደሰት መልካም ምኞትህን ንገራት።
💖4.ስለ ላይፏ ጠይቃት
ከልጅነቶ አንስቶ ከአንተ ጋር ግንኙነት እሰከጀመራቹበት ድረስ ያለውን በይህወቶ ያገጠማትን ገጠመኞች ስለምቶደው ነገር መጠይቅ በደንብ ከመተዋወቅ በሻገር ለጥንቃቄም ይጠቅማል ምክንያቱም በደንብ ስትተዋወቁ በመሃላቹ ግጭት የመፈጠር ዕድል በጣም ይቀንሳል።
በማንነቶ በጣም እንደምቶኮራባት ስለእሷ በደንብ ማውቅ እንደምትፈልግ አሳያት።
ስለራሷ ስትነግራህ ትኩረትህን ወደእሷ አረገህ አይን አይኖን እያየህ ስምት።
💖5. ፍቅርህን አሳያት
ብዙ ወንዶችህ የሴትን እጅ መያዝ አይወዱም ወይም አለተለመደም ግን እጆን አልያስካትም ማለት ደግሞ አቶዳትም ማለት አይደለም።
ስታወሩ እጅህን ትከሻዋ ለይ አድርግ ,ፀጉሯን ነካካው ብዙወቹ ይወዱታል።
ደሞ ሁሌም አይደለም አንደንዴ just በወሬ መሃል ነው ነካ ታደርገታለህ
✅ሰዎች በተሰበሰቡበት እንዳትስምት ይልቅ ልክ ስትገናኙና ስትለያዩ ወይም ባይ ስትባባሉ ሳማት ይሄ አሪፍ ነው ይወዱታል።
💖6.ማዳመጥ
አሪፍ የሚባሉት ውንዶችህ የማድመጥ ክህሎታቸውን ሲያዳብሩ ሌሎችህ ወንዶች ደግሞ ብዙም ቦታ አይሰጡትም ግን ማድመጥ በፍቅር ግኑኝነት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው።
ስታወረክ በደንብ አድምጣት ቃላቶቿን ስማ,ሊረብሽ ሚችል ነገር ካለ አስወግድ,አይኖን እይት።
በፋፁም እንዳታቆርጣት ወይም ችግሯን ለመፍታት አትሞክር just ለመረዳትና ለማድመጥ ብቻ ሞክር።
እንዲህ መድረግህ ለአንተ ጥሩ ነጥብ ያስገኝልካል።
✅አውራታ ስትጨርስ ጥያቄ ጠይቃት ስሜቷን ለመረዳት
ያህል ምክር ከጠየቀችህ መጀመሪያ ያወራችው እውነት መሆኑን አረጋግጥ።
✅ሰልክህን አስቀምጥ በፍፁም እያወራችህ አትንካ
እያወራችህ ስልክ መትናካካ ከሆን እብድ ነው ሚያደርጋት።
❤ይቀጥላል

😘👌➿ፍቅረኛ በጣም እንድቶደህ ወይም ፈቅሯ እንዲጨምር ለማድረግ መጠቀም ያለብህ ነገሮች💖 ሰሞኑን የፍቅረኛዬ በሃሪ በጣም ተቀይሮብኛል,ምን አድርጌያት ይሆን ለምን ይሆን እያልክ ከመስጋትና ከመጨነቅ እንዴት ፍቅረኛዬ ለእኔ ያላት ፍቅር ከቀን ወደ ቀን እንዲጨምር ማድረግ እችላለው ሚለው ሃሳብ ለይ ትኩረትህን ማድረግና መፍቴህ መፈለግ ብልህ ያሰኛል። እንሆ እኛም የፍቅረኛቹን መወደድ ከቀን ወደ ቀን ይጨምራሉ…
😘የተሻለ ፍቅረኛ ሁን💖
💖7.አራዳ ሁን
ፍቅርኛ ለአንተ ያላት ፍቅር እንዲጨምር በጣም አራዳ መሆን ይኖርብካል ወይም አራዳ መሆን ለይ ትኩረትህን ማድረግ አለብህ።
ክብርና ትኩረት ስጣት ለምሣሌ
👌የመኪና በር ክፈትላት የካፌም ሊሆን ይችላል.
👌ከመቀመጧ በፊት ወንበር ሳብላት.
👌ብርድ ከሆነ ኮትህን አልብሳት.
አታስብ እራድን ማለት just ለፍቅረኛ ክብራ መስጠትና በደንብ treat ማድረግ ነው.ይሄን ስታደርግ የእውነት በጣም ትወድሀለች💖💖
💖8.ተግባቢ ሁን
ብዙ አፍቃሪወች መግባባት ለይ ብዙ ችግር አለባቸው
እንም በፍቅረኛ ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን ከፈለክ ✅ሀሳብህን ሰታደብቅ ግልፅ በሆነና በሚያምር አገላላፅ መናገር ይኖርብሃል.
✅እንዴት ሳትበሳጭ ማግባባት እንዳለብህ ማወቅ ይኖርብሃል.
✅የፈለከውን ሳታገኝ ስትቀር ከመናደድ ይልቅ እንዴት አባብለክ ማግኘት እንደምትችል አስብ.
✅timing
ስታወራት timing ግድ ነው በጣም ከደከማት ምንም ባታወራ ይመረጣል ጥሩ ስሜት ለይ ስትሆን አውራት.
የመግባባት አቅም በጣም እየጨመረ ከመጣ የመወደድ ዕድልህም በዛው ልክ ይጨምራል።
💖9.ጊዜህን ስጣት
ግንኙነታቹ እንዲጠነክር በቂ ጊዜ ያስፈልጋቿል
ጊዜ መስጠት ማለት ደግሞ 24/7 ከእሷ ጋር መሆን አይደለም ለእሷም ከጓደኞቿ ከቤተሰቧ ጋር ምትሆንበት በቂ ጊዜ ልሰጣት ይገባል።
💖10.ነፃነት ስጣት
የእሷን ጊዜና ሰዓት እንዳትሻማት ከጓደኞቿ ጋር እንድትዝናና ያለምንም ቅናት ፍቀድላት በየአምስት ደቂቃ እየደወልክ አታስጨንቃት ጊዜ ስጣት እየደወልክ መታስጨንቃት ከሆን ለእሷ እምንት እንደሌለክ ታስባለች ፍቅሯም ሊቀንስ ይችላል።
ግን ደግሞ ማታስጨንቃት ከሆን በራስ መተማማንክን ታደንቃልህለሀለች ሴቶች ደግሞ በራስ መተማማን ያለው ውንድ 99% ይወዳሉ።
💖11.ቤተሰቧቿንና ጓደኞቿን አክብርለት
ቤተሰብና ጓደኞቿ ለእሷ በጣም ጠቃሚ ናቸው ምንለባት ልቧን ለማገኝት ቁልፍ ሊሆኑ ይችላሉ።
ሰለእነሱ ጠይቃት ሰላምት አቅርብላቸው ጥሩ አመለካከት ይኑራክ.
ይሄን ካደረክ ስለአንተ በኩራት ታወራለችህ ምርጫው የአንተ ነው ።
ፍቅረኛክ ከጓደኞቿ ጋር ጌዜ እንድታሳልፉ ከጠየቀችህ እሺ ማለት አለብህ ይሄ ለአንት በጣም ጥሩ ነው ተፅኖ መፍጠር ችለሃል ማለት ነው።
T.me/pclovee
💖7.አራዳ ሁን
ፍቅርኛ ለአንተ ያላት ፍቅር እንዲጨምር በጣም አራዳ መሆን ይኖርብካል ወይም አራዳ መሆን ለይ ትኩረትህን ማድረግ አለብህ።
ክብርና ትኩረት ስጣት ለምሣሌ
👌የመኪና በር ክፈትላት የካፌም ሊሆን ይችላል.
👌ከመቀመጧ በፊት ወንበር ሳብላት.
👌ብርድ ከሆነ ኮትህን አልብሳት.
አታስብ እራድን ማለት just ለፍቅረኛ ክብራ መስጠትና በደንብ treat ማድረግ ነው.ይሄን ስታደርግ የእውነት በጣም ትወድሀለች💖💖
💖8.ተግባቢ ሁን
ብዙ አፍቃሪወች መግባባት ለይ ብዙ ችግር አለባቸው
እንም በፍቅረኛ ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን ከፈለክ ✅ሀሳብህን ሰታደብቅ ግልፅ በሆነና በሚያምር አገላላፅ መናገር ይኖርብሃል.
✅እንዴት ሳትበሳጭ ማግባባት እንዳለብህ ማወቅ ይኖርብሃል.
✅የፈለከውን ሳታገኝ ስትቀር ከመናደድ ይልቅ እንዴት አባብለክ ማግኘት እንደምትችል አስብ.
✅timing
ስታወራት timing ግድ ነው በጣም ከደከማት ምንም ባታወራ ይመረጣል ጥሩ ስሜት ለይ ስትሆን አውራት.
የመግባባት አቅም በጣም እየጨመረ ከመጣ የመወደድ ዕድልህም በዛው ልክ ይጨምራል።
💖9.ጊዜህን ስጣት
ግንኙነታቹ እንዲጠነክር በቂ ጊዜ ያስፈልጋቿል
ጊዜ መስጠት ማለት ደግሞ 24/7 ከእሷ ጋር መሆን አይደለም ለእሷም ከጓደኞቿ ከቤተሰቧ ጋር ምትሆንበት በቂ ጊዜ ልሰጣት ይገባል።
💖10.ነፃነት ስጣት
የእሷን ጊዜና ሰዓት እንዳትሻማት ከጓደኞቿ ጋር እንድትዝናና ያለምንም ቅናት ፍቀድላት በየአምስት ደቂቃ እየደወልክ አታስጨንቃት ጊዜ ስጣት እየደወልክ መታስጨንቃት ከሆን ለእሷ እምንት እንደሌለክ ታስባለች ፍቅሯም ሊቀንስ ይችላል።
ግን ደግሞ ማታስጨንቃት ከሆን በራስ መተማማንክን ታደንቃልህለሀለች ሴቶች ደግሞ በራስ መተማማን ያለው ውንድ 99% ይወዳሉ።
💖11.ቤተሰቧቿንና ጓደኞቿን አክብርለት
ቤተሰብና ጓደኞቿ ለእሷ በጣም ጠቃሚ ናቸው ምንለባት ልቧን ለማገኝት ቁልፍ ሊሆኑ ይችላሉ።
ሰለእነሱ ጠይቃት ሰላምት አቅርብላቸው ጥሩ አመለካከት ይኑራክ.
ይሄን ካደረክ ስለአንተ በኩራት ታወራለችህ ምርጫው የአንተ ነው ።
ፍቅረኛክ ከጓደኞቿ ጋር ጌዜ እንድታሳልፉ ከጠየቀችህ እሺ ማለት አለብህ ይሄ ለአንት በጣም ጥሩ ነው ተፅኖ መፍጠር ችለሃል ማለት ነው።
T.me/pclovee
Telegram
ፍቅር♥ እና ሳቅ😂
#ፍቅር ጣፋጭ ነው
#ፍቅር ሰላም ነው
#ፍቅር እርካታ ነው
#ፍቅር እማይጠገብ ነው
#ፍቅር እማያልቅ ነው
#ፍቅር ዘር ቀለም ሀብት መልክ #እማይጠይቅ
#የውስጥ ስሜት ነው
•• ┈┈• ♡ •• ┈┈••• ┈┈•
የቻናሉን አባላት ለማብዛት ስንል promotion ስለምንሰራ እንዳትሰላቹ
For cross & comment👉 @jaden_36 @fikr_ena_sak_bot
#ፍቅር ሰላም ነው
#ፍቅር እርካታ ነው
#ፍቅር እማይጠገብ ነው
#ፍቅር እማያልቅ ነው
#ፍቅር ዘር ቀለም ሀብት መልክ #እማይጠይቅ
#የውስጥ ስሜት ነው
•• ┈┈• ♡ •• ┈┈••• ┈┈•
የቻናሉን አባላት ለማብዛት ስንል promotion ስለምንሰራ እንዳትሰላቹ
For cross & comment👉 @jaden_36 @fikr_ena_sak_bot
😘😔እርቀሽ ሂደሻል😒
🖤🖤🖤🖤
እርቀሽ ሂደሻል
💘💘💘💘💘
ልቤም እርቆሻል
😡😡😡😡😡
አንቺም ትተሽኛል
🧝♀🧝♀🧝♀🧝♀🧝♀
ሌላ ሰው ይዘሻል
👰👰👰👰👰
ከዚህ ቡሀላማ
🤦♂🤦♂🤦♂🤦♂
ተስፋ ቆርጫለው
🙍♂🙍♂🙍♂🙍♂🙍♂🙍♂
ወደ ኋላ ላላይ
💆♂💆♂💆♂💆♂
ወደፊት ሂጃለው
💔💔💔💔💔
🦋
@pclovee
🖤🖤🖤🖤
እርቀሽ ሂደሻል
💘💘💘💘💘
ልቤም እርቆሻል
😡😡😡😡😡
አንቺም ትተሽኛል
🧝♀🧝♀🧝♀🧝♀🧝♀
ሌላ ሰው ይዘሻል
👰👰👰👰👰
ከዚህ ቡሀላማ
🤦♂🤦♂🤦♂🤦♂
ተስፋ ቆርጫለው
🙍♂🙍♂🙍♂🙍♂🙍♂🙍♂
ወደ ኋላ ላላይ
💆♂💆♂💆♂💆♂
ወደፊት ሂጃለው
💔💔💔💔💔
🦋
@pclovee
ፍቅር♥ እና ሳቅ😂 via @like
😘አትሙችብኝ❣️
━━━━━━✦❤️✦━━━━━━
አትሙችብኝ እማ ልሙትልሽ እኔ፤
ዘመድና ወገን የለኝም ከጎኔ፤
ክፉሽን አልየው በአጭሯ ዘመኔ።
ያላንችማ እናቴ ህይወቴ ባዶነው፤
የለኝም ጉዋደኛ የኔ ነው የምለው።
ባክሽ አትሙችብኝ ኑሪልኝ ዘላለም፤
እኔነቴን የሚያውቅ ካንች ሌላ የለም፤
ጊዜ የማይሽረው የሚኖር ዘላለም፤
ፍቅርሽን ሚተካበአለም ላይም የለም።
,,,,,,,,እናልሽ እማየ,,,,,,,
ያላንች እኔ አልኖርም እኔማ ባዶ ነኝ፤
እኔም እኔ አይደለሁ እማ ያንች እኮ ነኝ፤
ስጠራሽ ተነሽ አቢዋየ በይኝ።
እቅፍ አርገሽ ይዘሽ ሳለቅስ አባብይኝ፤
እኔ ልውደቅልሽ አንችም አትከፊ፤
ይህን ክፉ ዘመን አብረሽኝ እለፊ።,,,,,
#መታሰቢያነቱ ሳናሳልፍላቸው ለሞቱት እናቶች
ሼር/ like
@pclovee
━━━━━━✦❤️✦━━━━━━
አትሙችብኝ እማ ልሙትልሽ እኔ፤
ዘመድና ወገን የለኝም ከጎኔ፤
ክፉሽን አልየው በአጭሯ ዘመኔ።
ያላንችማ እናቴ ህይወቴ ባዶነው፤
የለኝም ጉዋደኛ የኔ ነው የምለው።
ባክሽ አትሙችብኝ ኑሪልኝ ዘላለም፤
እኔነቴን የሚያውቅ ካንች ሌላ የለም፤
ጊዜ የማይሽረው የሚኖር ዘላለም፤
ፍቅርሽን ሚተካበአለም ላይም የለም።
,,,,,,,,እናልሽ እማየ,,,,,,,
ያላንች እኔ አልኖርም እኔማ ባዶ ነኝ፤
እኔም እኔ አይደለሁ እማ ያንች እኮ ነኝ፤
ስጠራሽ ተነሽ አቢዋየ በይኝ።
እቅፍ አርገሽ ይዘሽ ሳለቅስ አባብይኝ፤
እኔ ልውደቅልሽ አንችም አትከፊ፤
ይህን ክፉ ዘመን አብረሽኝ እለፊ።,,,,,
#መታሰቢያነቱ ሳናሳልፍላቸው ለሞቱት እናቶች
ሼር/ like
@pclovee
ፍቅር♥ እና ሳቅ😂 via @like
😘አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው
👌ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም
✅ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!
👌ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም
✅ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!
👌ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም
✅በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!
👌አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም
✅ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!
👌ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም
✅በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!
👌ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
✅ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ!
👌ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም
✅ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ
👌ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም
✅ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ
ማለት እንጂ!
👌ወረኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም
✅ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!
👌ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም
✅ምንም ቁም ነገር ሰትሳራ አትሙት ማለት እንጂ!
👌ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም
✅ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ
ሁን ማለት እንጂ!
👌እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት አይደለም
✅ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ!
👌አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭም ማለት አይደለም
✅ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ!
👌ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም
✅ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ!
👌ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሸልክ ነህ ማለት አይደለም
✅አምሮብሃል ማለት እንጂ!
👌አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም
✅ብልህ ሁን ማለት እንጂ
መልካም ቀን ይሁንላችሁ
ላይክ ማድረግ የማትቺሉ ካላችሁ የምትችሉ ሰዎች አሳዩአቸው😂😜

😘ውድ ቤተሰቦቻችን በመቀጠል
የማይፍቅ ስህተት የተሰኘውን ዘመን አይሽሬ ተከታታይ ልብ ወለድ ወደ እናንተ ልናደርስ ወደናል የሚገርም ታሪክ ስለሆነ ሁላችሁንም ጋብዘናችኋል እውነት ትወዱታላችሁ
የሚፈልግ ካለ ላይክ ያድርግ👍
አብሮነታችሁ አይለዬን 🇪🇹❤️
👍
የማይፍቅ ስህተት የተሰኘውን ዘመን አይሽሬ ተከታታይ ልብ ወለድ ወደ እናንተ ልናደርስ ወደናል የሚገርም ታሪክ ስለሆነ ሁላችሁንም ጋብዘናችኋል እውነት ትወዱታላችሁ
የሚፈልግ ካለ ላይክ ያድርግ👍
አብሮነታችሁ አይለዬን 🇪🇹❤️
👍
ፍቅር♥ እና ሳቅ😂 via @like
.
በቃላችን መሰረት ታሪኩን ይዘን መተናል መልካም ምሽት
😘♥️✿የማይፋቅ ስህተት✿♥️
😘♥️ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ♥️
😘●▬ተከታታይ ልቦለድ▬●
😘ክፍል 1⃣
...🖍የጠዋቷ ፀሀይ በየት በኩልም እንደወጣች እንጃ! ተፈጥሮን የማድነቅ ልምድ የለኝም። ብቻ ዋናዉ ነገር መዉጣቷ ነዉ። እኔም ሰዉነቴ ላይ የተለጠፈ የሚመስለዉን ስኪኒ ዩኒፎርሜን ለብሼ ፣ፀጉሬን ፈርዤና አንድ ደብተር አንጠልጥዬ ወደ ትምህርት ቤት እሄዳለሁ። እንደሌላዉ ተማሪ ቦርሳ ሙሉ ደብተርና መፅሀፍ ተሸክሞ መሄድ በጣም ነዉ የሚሸክከኝ። ቦርሳ የያዙ ልጆችን ሳይ ፋራ ነዉ የሚመስሉኝ። እነሱ ቦርሳ እየተሸከሙ እኔ በወጉ እንኳ ሳልፅፍ ይኸዉ ኩረጃ ዕድሜዉ ይርዘምና አስራአንደኛ ክፍል ደርሻለሁ። ጓደኞቼ አብነት ፣ ሚኪያስ እና ከሪም ይባላሉ። የትምህርት ቤታችን ጭሶች እኛ ነን። እኔ ፍቅረኛ ሳይኖረኝ አንድ ለሊት ካለፈ በጣም ነዉ የሚደብረኝ። ከአንዷ ጋር ስደባበር ሌላኛዋን ወዲያዉ ጠብ አደርጋታለሁ። ሚኪያስም የኔ ቢጤ ነዉ። ከሪም እና አብነት ግን የኛን ወሬ ከመስማት እና በአለባበስ ከመመሳሰል በዘለለ ብዙም ቺክ ማዉረድ አይቀናቸዉም። "ያለሙያችን አንገባም!" ይላሉ። እኛም የቺኮቻችንን ጓደኞች ልናስበላቸዉ እንሞክራለን። ግን እስካሁን አልቀናቸዉም።
.
ጠዋት አስራሁለት ሰዓት እንደደረሰ የማዉቀዉ እናቴ ቤት ዉስጥ መንጎዳጎድ ስትጀምር ነዉ። "ሀቢቤ ተነስ መቼስ ገና እስክትኳኳል መከራ ነዉ!" አለች። እኔ አልጋ ላይ ተጋድሜ በፌስቡክ ከፌቨን ጋር እጀናጀናለሁ። ፌቪ አዲሷ ፍቅረኛዬ ናት። ሁሌም ጠዋት ጠዋት እናቴ ለሊት የጋገረችዉን እንጀራ ከቤታችን ትንሽ ራቅ ብሎ ያለዉ የላስቲክ ምግብ ቤቷ ሳላደርስላት ወደ ትምህርት ቤት አልሄድም። አባቴ ከሞተ በኋላ በቻለችዉ ሁሉ እኔን ለማኖር ትለፋለች። ቤታችን ቢሸጥ ብዙ ብር የሚያወጣ ቢሆንም እማዬ "የከማሌን ማስታወሻ አልሸጥም!" ብላ ግግም አለች። ከማል የአባቴ ስም ነዉ። ያለኋት ልጅ እኔዉ ብቻ ስለሆንኩ በቻለችዉ መጠን ከማንም እንዳላንስባት ትጥራለች። የምይዘዉ ስልክ ፣ ልብሶቼ እና ኪሴ ዉስጥ የሚገኘዉ ብር የላስቲክ ምግብ ቤት ያላት እናት ያለችኝ አይመስልም። ለኔ ያላትን ከመስጠት ወደ ኋላ ብላ አታዉቅም። እናቴ ሁሌም "ሱስ የሚባል ላይ ትወድቅና አይኔን አታያትም!" ብላ ስለምታስፈራራኝ ሱስን በሩቁ ነዉ የምሸሸዉ። ጓደኞቼም እኔን ስለሚከተሉ ሱስ ሰፈር የሉበትም። ምድር ላይ ሁሉ ነገሬ እናቴ ናት። በጣም እወዳታለሁ። አዛኝ እምቢ ማለት ይከብደኛል። እየተነጫነጭኩም ቢሆን ያለችኝን እፈፅማለሁ።
.
ከአልጋ ላይ ተነስቼ ከተጣጠብኩና ፀጉሬን ከፈረዝኩ በኋላ ደብተሬን እናቴ ይዛልኝ፣ እንጀራዉን ፍሪዜ እንዳይበላሽ በእጆቼ አየር ላይ ተሸክሜ ወደ ምግብ ቤት አድርሼ ፤በዛዉ ሚኪያስን ጠርቼዉ ወደ ትምህርት ቤት ሄድኩ። አብነት እና ከሪሜ እኛ ሰፈር ስላልሆኑ ትምህርት ቤት ነዉ የምንገናኘዉ። ከክፍላችን ተማሪዎች በእድሜ ትንሽ ከፍ የምንለዉ እኛ ነን። ሰልፍ እስኪያልቅ ድረስ ዉጪ ላይ ያለዉ ሻይ ቤት ጮርናቄ በሻይ እየበላን እናረፍዳለን። ሰልፍ ሲያልቅ እንገባለን። ሚኪ ከቺኩ ጋር ሲዛዛግ ይቆይና ካሰናበታት በኋላ አብረን እናሳልፋለን። ከትምሮ ስንለቀቅ የኔዋ ፌቨን ከኛ ትምህርት ቤት አቅራቢያ ያለ የግል ትምህርት ቤት ስለምትማር አብሬያት እስከ አስራአንድ ሰዓት ቆይቼ ሸኝቼያት ወደ ቤት እመለሳለሁ። እኛ የምንማረዉ የመንግስት ትምህርት ቤት ነዉ።
.
ፌቨን እዉነት ካወራን ቆንጆ አትባልም። ግን የሆነ የደስ ደስ አላት። ቅብጥብጥ ትላለች። ከሷ ጋር ፍቅረኛ ከሆንን ወር አልፎናል። ጓደኞቼ ፌቨንን ጠብ ሳደርጋት የሌለ ነዉ የኮሩብኝ። ምዕራባዊያንን ያንበረከክኩ ያህል! እሷ ትንሽ የሀብታም ልጅ ነገር ስለሆነች ጓደኞቼን ሳይቀር ትጋብዛቸዋለች። እዉነቱን ለመናገር ግን ከሶስት ወር በላይ ከአንድ ሴት ጋር መቆየት አይሆንልኝም። ከዚህ በፊት ሶስት ሴቶች ፍቅረኛዎቼ ሆነዉ ነበር። ሰላማዊት ፣ ሜሮን እና ሰሚራ ይባላሉ። ከሰላም እና ከሰሚራ ጋር ተኝቻለሁ። ከተዉኳቸዉ በኋላ ሁለቱም በጣም ተጎድተዋል። ሜሮን ስትገግምብኝ ነዉ የጫርኳት። ከዛ በኋላ ምን ትሁን ምን አላዉቅም። ብቻ ግን ከፍቅር ግንኙነቶች መቋረጥ በኋላ በጣም የሚጎዱት ሴቶቹ ናቸዉ። ሁለ ነገራቸዉ ብልሽትሽት ነዉ የሚለዉ።
.
ከፌቨን ጋር ዛሬ ከተገናኘን በኋላ አንድ ሰፈራችን ዉስጥ ደፍሬ ገብቼ ወደማላዉቅበት ካፌi ወሰደችኝ። ካፌዉ ግርማ ሞገስ አለዉ። ገብተን አንዱ ጥግ እንደተቀመጥን ፌቪ አይን አይኔን እያየች "የእዉነት ትወደኛለህ?" አለችኝ። ወዲያዉ ፈገግ ብዬ "አንቺን አለመዉደድ እንዴት ይቻላል?" አልኳት። ምላሴ እኮ ጤፍ ይቆላል።
"ግን እኮ እኛ ትምህርት ቤት3 ስላንተ ደስ የማይል ነገር ይወራል።" አለችኝ።
"ምን?" አልኳት ትኩር ብዬ እያየኋት
ፍርሀት አይኖቿን እኔን ከመመልከት እየሰበራቸዉ "ሴት አሯሯጭ ነዉ ፣ ብዙ ሴት ያተራምሳል! ምናምን" አለችኝ።
እንደመቆጣት እያልኩኝ "እሱ ትናንት ነዉ። ዛሬ አንቺ መጥተሽ ህይወቴን ሙሉ ለዉጠሽዋል። ተስተካክያለሁ። አታምኚኝም እንዴ?" አልኳት።
ፈጥና እጆቼን በእጆቿ ጭምቅ እያደረገች "ኧረ አምንሀለሁ። ተዋቸዉ በቃ!" አለችኝ። የፌቪ ፍቅር ሁሉ ነገሯ ዉስጥ ይታያል። ጀንጅኜ ያሰመጥኳት እኔዉ ነኝ ግን እሷ ፎንቃዬ የሌለ ገብቶላታል። ፌቪ ስትዘፍን ድምጿ በጣም ያምራል። ብዙ ጊዜ ደዉላ ትዘፍንልኛለች። የልቧን የምትነግረኝ በዘፈን ነዉ። ዛሬም ዘፈነችልኝ። ድምጿ ዉስጥ የሆነ ለቅሶ አለ። እንዳታጣኝ ሰግታለች...
#ይቀጥላል...
❥..................🍃⚘🍃...................❥
🌳ከወደዱት ላይክ ያድርጉ
ክፍል ሁለት ከ10❤️ ቡኋላ ይቀጥላል

ፍቅረኛየን በምን ላስቃት ብለው አስበው ያውቃሉ እንግዲያውስ አሷን ፈገግ የሚያስብሉ ጥያቄዎችን በቀጣይ እናቀርባለን ፍቅረኛውን ፈገግ ማስባል የሚፈልግ ካለ ፍላጎቱን ያሳየኝ👍
ከ7👍 ቡኋላ ይለቀቃል
ከ7👍 ቡኋላ ይለቀቃል
ፍቅር♥ እና ሳቅ😂 via @like
😘✿የማይፋቅ ስህተት✿
😘❤️ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ♥️
😘●▬ተከታታይ ልቦለድ▬●
ክፍል 2⃣
...🖍ከካፌዉ እንደወጣን ቦርሳዋን ይዤላት እያወራንና በየመሀሉ እየዘፈነችልኝ ወደ ቤቷ ሸኘኋት። ከሷ ጋር ስጨርስ ሚኪ ጋር ደወልኩለት። ፑል ቤት እየተጫወተ እየጠበቀኝ ነበር። ተገናኝተን ወደ እማዬ ምግብ ቤት ሄድን። እማዬ ምግብ ካቀረበችልን በኋላ "ከኛ ቤት ጎን የተሰራዉ ትልቁ ቤት እኮ ተሸጠ። ዛሬ ሰዎቹ ገቡበት።" አለችን።
እኔና ሚኪ ትምህርት በመሄዳችን እቃ አዉርደን የምናገኘዉን ብር ስላጣን ተበሳጨን። ለነገሩ ጎረቤት መቦጨቅ ደሞ አይነፋም። እማዬ ለሌላ ተስተናጋጅ ምግብ እያቀረበች "ደሞ ጥሩ ሰዎች ይመስላሉ። ሰዉየዉ ቁልፉን እንድሰጣቸዉ ደዉለዉ ሄጄ አይቻቸዉ ነበር።" አለች። እማዬ ቤቱ እስኪሸጥ ደላላ ሲመጣ እንድታሳይ አደራ ተብላ ቁልፉ እሷ ጋር ነበር።
.
ማታዉን እናቴ ቡና አፍልታ አዲሶቹ ጎረቤቶቻችን ጋር ሄድን። እኔ እንኳ ጀበናዉን እና ሽንብራዉን አድርሼላት ለመዉጣትና ከፌቪ ጋር ፌስቡክ ላይ ለመጀናጀን አስቤ ነበር። ሰዎቹ ጋር ስናንኳኳ አንድ ጠይም የሆነች፣ ረዥም ቀሚስ የለበሰች፣ ሂጃብ የጠመጠመችና ጥርሷ በብሬስ የታሰረ ወዛም ልጅ በሩን ከፈተችልን። እቃ አድርሶ የመመለሱን ሀሳብ ሰረዝኩት። ይህቺን የመሰለች ልጅ ያለችበት ቤት መቀመጡ ራሱ ደስ ይላል። እኔ ሴት ላይ ችግር አለብኝ። ያየሁት ሁሉ ያምረኛል። ለነገሩ ይህቺ እንኳ ትገባኛለች። የሰፈሬን ሴትማ ማንንም አላስበላም። እማዬ ሴቶቹ ጋር ገባች። እኔን ልጅቷ ወደ ሳሎን ወሰደችኝ።
ሳሎን ስገባ ምግብ ቀርቦ ነበር። አንድ ሸምገል ያሉ ሰዉዬ ስገምት አባቷ ይመስሉኛል "አምሪያ እጅ መታጠቢያዉን አሳይዉ ይቀላቀለን!" አሉ። አሀ ስሟ አምሪያ ነዉ ማለት ነዉ አልኩ በልቤ። ምናለ ስልኳንም በዛዉ ቢጠሩት። ፈገግ ብላ መታጠቢያ ቤት ወሰደችኝ። እየታጠብኩ "ስንተኛ ክፍል ነሽ?" አልኳት። ድፍረቴ ሳይገርማት አይቀርም። "ከወር በኋላ ኢንትራንስ እፈተናለሁ። አስራሁለተኛ ክፍል ነኝ።" አለችኝ በትህትና። ስለራሴ ትንሽ ነገርኳትና የአባቷን ስም ጠየቅኳት። "ራህመቶ" አለችኝ ፈገግ ብላ። ልጅቷ ፈገግታ ታበዛለች። እኔ የአባቷን ስም የጠየቅኳት አባቷን መተዋወቅ ፈልጌ ሳ ይሆን ፌስቡክ ላይ ልፈልጋት ስላሰብኩ ነዉ።
ታጥቤ እየተመለስኩ ቆም አልኩና "ወንድም ምናምን የለሽም?" አልኳት። "ሶስት አሉኝ። ሳሎን ያሉት ሁለቱ ወንድሞቼ ናቸዉ። አንደኛዉ ልጁ ታማ ሄዷል። ሶስቱም አግብተዉ ወጥተዋል።" አለችኝ። የቤቱ ታናሽ መሆኗ ነዉ እንግዲህ! ለዛሬ ከበቂ በላይ መረጃ እንደሰበሰብኩ አሰብኩ። ነገ ለነሚኪ ይተረካል። ሳሎን ገብቼ በልተን ከጨረስን በኋላ አባቷ የጥያቄ መዓት አወረዱብኝ። ብዙዉ የሀይማኖት ትምህርት ለምን እንዳልተማርኩ ምናምን ነዉ። ሲጠይቁኝ ስወዛገብ አለመማሬ ገባቸዉ መሰለኝ። ሰዉየዉ ሀይማኖተኛ ነገር ናቸዉ።
ፌቪ አስሬ ትደዉላለች። ስልኬን ዘጋሁት። ደሞ በመጀመሪያ ቀን ልጠቆር እንዴ?
.
ሰዉየዉ አንድ በአንድ ሳሎን የነበሩትን ልጆች ካስተዋወቁኝ በኋላ አምሪያን ጠርተዉ ሰፈሩን እንዳላምዳት አደራ አሉኝ። ተመስገን! እንኳን አደራ ተብዬ ወትሮዉንም እንዲሁ ነኝ። አንገቴን ስደፋ ምንም የማላዉቅ መስያቸዋለሁ።
.
ከነአምሪያ ቤት እንደወጣሁ ፌቨን ጋር ደወልኩ። ፌቪ በጣም ተጨንቃ ነበር። ሁሌም ከሶስት ሰዓት በኋላ ስለምናወራ ስልክ አላነሳ ስላት ደንግጣለች። ድንጋጤዋ ሲበርድላት "አንድ አንድ እንዝፈን!" አለችኝ። ፌቪ ስዘፍን ድምፄን ትወደዋለች። አንድ አንድ ተዘፋፍነን ስልኩን ዘጋሁት።
ቤት ከገባሁ በኋላ አምሪያን ፌስቡክ ላይ አሰስኳት። መጨረሻ ላይ አንድ ፎቶ የሌለዉ አካዉንት የሷ ይሆናል ብዬ ገመትኩና ሪኳየስት ላኩኝ። ወዲያዉ ተቀበለችኝ። ትንሽ እንዳወራኋት እሷ አለመሆኗን አወቅኩ። ተበሳጨሁ።
.
ልተኛ ስል ሚኪ ደወለ "ኧ ሚኪ" አልኩ ስልኩን አንስቼ
"ሀቢቤ ያበደ እቅድ አለ ቸከሶቹን በተመለከተ! አሁን አያቴ ሰዉ ሲመክር ሰምቼ ነዉ። ጠዋት በሰፊዉ እተነትንልሀለሁ።" አለኝ። ሚኪ የሌለ ጓጉቷል። እኔም እስኪ ይንጋና ለነሚኪ ስለ አምሪያ ልተርተርላቸዉ።...
😘ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
✎ ክፍል 3⃣ ከ10♥️ በኋላ ይቀጥላል.

ፍቅረኛየን በምን ላስቃት ብለው አስበው ያውቃሉ እንግዲያውስ አሷን ፈገግ የሚያስብሉ ጥያቄዎችን በቀጣይ እናቀርባለን ፍቅረኛውን ፈገግ ማስባል የሚፈልግ ካለ ፍላጎቱን ያሳየኝ👍 ከ7👍 ቡኋላ ይለቀቃል
ፈገግ የሚያስብሏት ጥያቄዎች
1. “በእውነቱ ምን ዓይነት ነገሮች ያስቁሻል?”
2. “ብዙ ጊዜ ወንዶች ትኩረትሽን ለመሳብ የሚጠቀሙበት ሀረግ ምንድን?”
3. “የሆነ ነገር በተሞላበት ገንዳ ውስጥ ዘለሽ ብትገቢ ምን ሊሆን ይችላል?”
4. “ዓለምን ከኤሊየንስ ለማዳን ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ግንኙነት ማድረግ ቢኖርብሽ ማንን ትመርጫለሽ?”
5. “በሕይወትዎ ውስጥ በጣም ያሳቀሽ ነገር ምንድነው?”
6. “ከአኒሜሽኖች ጋር ፍቅር ይዞሽ ያውቃል?
7. “ለአንድ ከሰዓት ሁሉም ነገር መንቀሳቀስ ቢያቆምና አንቺ ብቻ መንቀሳቀስ ብትቸችይ እና ማንም ያደረግሽውን ማስታወስ ባይችል ምን ታደርጊ ነበር?''
8. “የትኛውን ጎጂ ልምድ ብታስቆሚ ትኮሪያለሽ?”
9. ''የትኛው እንስሳ አማላይ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ?”
10. “በ” f “ፊደል የሚጀምር እና“ u-c-k ”በሚሉት ፊደላት የሚጨርስ ቃል? (መልሱ “firetruck” ነው ስለሆነም ምናልባት እርስ በእርስ በደንብ እስክትተዋወቁ ድረስ እነዚህን ጥያቄዎች መቆጠብ አለብዎት)
11. “የምትወጂው ቀልድ ምንድነው?”
12. “የሰው ልጅ ከእንቁላል ቅርፊት ውስጥ የሚፈጣ ቢሆን ምን የተለየ ነገር ይከሰታል ብለሽ ታስቢያለሽ?”
13. “ራስሽን እንደ ባለጌ ወይስ እንደ ጥሩ ሰው ታያለሽ? ለምን እንዲህ አልሽ? ”
14. “ያስገረመሽ ቅጽል ስም ምንድነው?”
15. “በጣም የሚያሳፍርሽ ጊዜ ምንድነው?”
16. “የትኛውን ኪንክ ለመሞከር ትፈልጊያለሽ?”
17. “ወላጆችህ ፈጽሞ ቀጥተውሽ የማያቁት ቅጣት ምን ነበር?”
18. “ሰዎች አእምሮሽን ማንበብ ቢችሉ አብዛኛውን ጊዜ ምን ይረዱ ነበር?”
19. “ከቅርብ ጓደኞኛሽ የወንድ ጓደኛ ጋር ፍቅር ጀምረሽ ታውቂያለሽ?”
20. “ቀለሙን ቢለወጥ የተሻለ የሚሆን ነገር ምንድነው?”
21. “የትኛውንም ገጸ-ባህሪ መሆን ብትችይ ማንን ትሆኚ ነበር?”
22. “የሰው ልጅ ጥርስ ባይኖረው ኖሮ ለመሳቅ ምኑን የሚጠቀም ይመስልሻል?”
23. “ለአንድ ቀን መሠወር ብትችይ ምን ታደርጊያለሽ?”
24. “ምን አይነት ምግብ ትወጃለሽ?”
25. “አጋጥሞሽ የሚያቀው ያልተለመደ ነገር ምንድን ነው?”
26. “በጣም አስቀያሚ ምትይው የሰውነትሽ ክፍል ምንድ ነው?”
27. “ሴት በመሆንሽ ያጋጠመሽ ጥሩ እና መጥፎ ነገር ምንድነዉ?”
28. “ምን ያስጠላሻህ፤ ያለበቂ ምክንያት?”
29. “እርቃኔን ብሆን መጀመሪያ የምትመለከቺው የሰውነት ክፍል ምንድነው?”
30. “በጣም የሚያስገርምሽ ነገር ምንድነው?”
ከተመቻችሁ 👍 ሸልሙኝ

እናት
""""""
አየህ እናትነት?
ለልጇ የመጣን ዋንጫ የሞት ፅዋ
ደብቃ አኑራ መክታ በጀርባ
በደረቷ አጥብቃህ ከሙቀቷ ስባ
እሷ ታለቅሳለች የአንተን የደም እንባ!
አየህ እናትነት?
የህይወት ልኬቷ
እንኳን በሰዎች ልጅ በእንስሳ በርትታ
ጎሽ ለልጇ ስትል በሾተል ተወግታ
ልጇ እንዳይነካ የአራስ ነብር ቁጣ
ከእናትነት እንጂ ከየትም አልመጣ!
አየህ እናትነት?
ማማጥ ብቻ አይደለም የፍቺዋ ውሉ
መውለድ ብቻ አይደለም የእናትነት ቅሉ
ቅኔ የማይፈታ ብዙ ነው ተግባሩ
እናት የእውነት ናት
የእምነት አይደለችም "እናት እናት" በሉ!
አብርሃም ፍቅሬ
(የቅዳስ ልጅ)
❤️❤️❤️