Telegram Web Link
😘♥️✿የማይፋቅ ስህተት✿♥️

😘 ♥️ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ♥️

😘●▬ተከታታይ ልቦለድ▬●

#ክፍል\_3


...🖍ከሚኪያስ ባህሪዎች በጣሙን የሚገርመኝ ሙድ የሚፈበርከዉ ሲከለከሉ ከሰማቸዉ ነገሮች ዉስጥ መሆኑ ነዉ። ገና እንደተገናኘን "እስከአሁን በቺኮች ጉዳይ ላይ የሌለ ተበልተናል! ጥቅም የሌለዉ ስራ ነበር የሰራነዉ!" አለኝ። ደሞ ማናባቱ ፍቅረኛ መያዝ መጥፎ ነዉ ብሎት ይሆን?
በግርምት እያየሁት "እና ሄለንን ልትተዋት ነዉ?" አልኩት። ሄለን የሚኪ ፍቅረኛ ነች።
"ለምንድነዉ የምተዋት?" አለኝ።
ግራ እየተጋባሁ "እና ምንድነዉ የምታወራዉ?" አልኩት።
ሚኪ ተረጋግቶ ማስረዳት ጀመረ። "ይኸዉልህ ሀቢቤ እኛ እዚህ የትምሮ ቤት ሴቶችን ስናሯሩጥ በጣም ብዙ ገንዘብ አምልጦናል። ማታ እኮ ነዉ የገባኝ። የጎረቤታችን የጋሽ አክሊሉ ልጅ አረብ ሀገር ልትሄድ አያቴ ሲመክሯት ሰማሁ። ምን አሉ መሰለህ 'እዛ አረብ ሀገር ያሉ ሴቶችን እዚህ ቁጭ ብለዉ እያባበሉ የሚበሉ አመዳም ልጆች አሉ። እና ብርሽን ለማታዉቂዉ ሰዉ በወደድኩት ሰበብ አትላኪ!' አሏት። አያቴ አሁን ጎረቤት ከሚመክርበት ምናለ እኔን ነግሮኝ እያባበልኩ በበላሁ!? ለማንኛዉም ከዚህ በኋላ ሄለን እና ፌቪ ላይ እየተደበርን እነዛን ደሞ በፌስቡክ አሳደን ብናሰምጥና መላ ብናገኝስ?" አለኝ።
ምንም የማይወጣለት ቆንጆ ሀሳብ ነበር ያመጣዉ። ፈገግ ብዬ "ይኼማ አብነት እና ከሪሜን እራሱ ያሳትፋል። እንደዉም የቺክ ፎቢያቸዉን ይገፍላቸዋል።" አልኩት። ትምሮ ቤት እንደሄድን ከአብነትናከሪሜ ጋር ጮርናቄ የምንበላበት ሻይ ቤት ተገናኘን። ጮርናቄ በሻያችንን አዘን በደንብ ሚኪ ያመጣዉን ሀሳብ አስረዳናቸዉ። የመጀመሪያዉ ስራ አረብ ሀገር ያሉ ሴቶችን ለይቶ ፌስቡክ ላይ ጓደኛ ማድረግ ነዉ። በሀሳቡ ላይ ከተስማማን በኋላ በመሀል ሚኪ ወደኔ እየዞረ "አዲሶቹ ጎረቤቶቻችሁ ሙድ አላቸዉ?" አለኝ። ሚኪ ሌላ ሀሳብ አምጥቶ አስረሳኝ እንጂ እኮ ስለ አምሪያ መተርተር የመጀመሪያዉ እቅዴ ነበር። ወዲያዉ ማታ ስለነበረዉ ነገር እና ስለ አምሪያ በዝርዝር ነገርኳቸዉ። አብነት ኮስተር ብሎ "ይህቺን ልጅ ፎንቃ ካስጨመደድካት የዛኔ አንተን የፍቅር መምህር እንልሀለን!" አለኝ። እኔ የሚገርመኝ አብነት አንድ ቺክ እንኳ ሳይጠብስ እኔ አራተኛዬን ይዤ እልህ ሊያስይዘኝ መሞከሩ። ከሪሜን እያየሁ "ፌቪ ስትሰለቸኝ ወደ እሷ እዞራለሁ።" አልኩ። ከሪም ዝም ብሎ ያየናል።
ሚኪ ሀሳባችንን እየተቃወመ "ጎረቤት መጀንጀን እንኳ አይነፋም!" አለ።
"እሱን ለኔ ተውት!" አልኳቸዉና ስልካችን ላይ ተተክለን አረብ ሀገር የሚኖሩ የሀገራችን ሴቶችን ማሰስ ጀመርን።
.
ከአራታችን በእድሜ የሚያንሰዉ ከሪሜ ነዉ። አስራሰባት አመቴ ነዉ ይላል። እዉነቱን ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ! እኛ አስራ ዘጠኝ ላይ ነን። የክፍላችን የእድሜ ባለፀጋዎች እኛ ነን። እኔ በአባቴ ሞት ምክንያት ለሁለት አመት ትምህርት አቋርጬ ነበር። ሚኪ ከመሸ ነዉ ትምህርት የጀመረዉ። አብነት ከክፍለሀገር ሲመጣ ተከልሶ ነዉ ወደ ኋላ የቀረዉ።
.
በቻልነዉ መጠን ለብዙ ሴቶች ፍሬንድሪኳየስት ላክን። እዛዉ ተጥደዉ ነዉ መሰለኝ የሚዉሉት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ወዲያዉ ተቀበሉን። እኔ የኔዎቹን በስማቸዉ ቅደም ተከተል እየሄድኩ መፃፃፍ ጀመርኩ። አንዳንዶቹ አይመልሱም ብዙዎቹ ግን መለሱልኝ። ተመቸኝ ፣ በደንብ መፃፃፍ ጀመርኩኝ። ክፍል ገብተን አስተማሪዉ እያስተማረ እኛ ከኋላ ቁጭ ብለን በፌስቡክ እንጀናጀናለን።
.
ዘጠኝ ሰዓት ላይ ከትምሮ እንደወጣን እኔ ፌቨንን እንደተለመደዉ ላገኛት ወደ ትምህርትቤቷ ሄድኩኝ። ደግሞ አርብ ነዉ። ቅዳሜ እሷ ትምህርት ቢኖራትም እኔ የለኝም። እሷን ብዬ እንዳልሄድ ደግሞ እናቴን ሳግዝ ነዉ የምዉለዉ። እሁድ እሷ ከቤት ስለማትወጣ አንገናኝም። ስለዚህ አርባችንን ያማረ አርብ ለማድረግ ብዙጊዜ እስከአስራሁለት ሰዓት እናመሻለን። ማምሻዉን ስንመለስ በሰፈራችን ዉስጥ ለዉስጥ እየተሽሎኮለክን ፣ጭር ያለ ቦታ ስናገኝ ደግሞ እየተሳሳምን እናብዳለን። ፌቪ ለቤተሰቦቿ ከጓደኞቼ ጋር ነበርኩ ትላለች። እኔ እንኳ ሲጀመርም ሀይለኛ ቁጥጥር የለብኝም። ከጠየቀችኝም ያዉ ከነሚኪ ጋር ነበርኩ እላለሁ።
ዛሬ ፌቪን ገና ሳገኛት ተንሰቅስቃ ማልቀስ ጀመረች።
ቦርሳዋን እያወለቅኩላት "ኧረ ፌቪ እኔ የማስለቅስሽ ነዉ የሚመስለዉ አረጋጊዉ እንጂ!" አልኳት። ፌቪ አሁንም ለቅሶዋን አላቆመችም። አቅፌ እያባበልኳት እዛዉ ትምህርት ቤቱ አቅራቢያ ወዳለ ካፌ ሄድን። እንደተቀመጥን እንባዋን እየጠረግኩላት "በቃ ፌቪዬ አታልቅሺ! ምን ተፈጥሮ ነዉ?" አልኳት።
ሳግ እየተናነቃት "ቲቸር እያሱ ዩኒፎርም ለብሰሽ ከወንድ ጋር ስትዞሪ ታይተሻል። ለወላጆችሽ እናገራለሁ አለኝ።" አለች። ቲቸር እያሱ የነፌቪ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር ነዉ።
በእጆቼ ፀጉሯን እያስተካከልኩላት "ግን ቤት አልደወለም አይደል?" አልኳት።
"አዎ እግሩ ላይ ወድቄ ስለምነዉ ሁለተኛ እንዳላገኝሽ ብሎ ማረኝ። ግን ከአስራአንደኛ ክፍል ተማሪ አይጠበቅም ምናምን ብሎ ቀወጠዉ።" አለችኝ።
"በቃ አትጨነቂ ከዚህ በኋላ ሌላ ልብስ በቦርሳ ይዘሽ መጥተሽ ስትወጪ ትቀይሪዋለሽ!" አልኳት።
ፌቪ ፊቷ በፈገግታ እየተሞላ "አሪፍ ሀሳብ ነዉ።" አለች። በፍጥነቴ ተገርማለች። እሷን ያሰጋት ዳግመኛ የመያዙ ነገር ነበር። አሁን ቀለል አለላት።
ቀለል ሲልላት መዝፈን ጀመረች። ፌቪ ስትዘፍን በጣም ደስ ይለኛል።
.
ማታ ከእማዬ ጋር ምግብ ቤቱን ዘግተን ስንመለስ አምሪያ በራቸዉ ላይ ያለዉ የአበባ መትከያ ላይ ችግኝ ለመትከል ቦታዉን ስታመቻች ደረስን። እማዬ የያዝኳቸዉን ሰፌዶች እየተቀበለችኝ "ሂድ አግዛት በወንድ ያምራል!" አለችኝ። ትዕዛዟን ተቀብዬ አምሪያን ለማገዝ ወደነአምሪያ ቤት አጥር ሄድኩ። እናቴ ወደ ቤት ገባች። መሬቱን እያለሰለስኩ አምሪያን ቀና ብዬ አየኋትና "ሰዉ በሚገባበት ሰዓት የምትንደፋደፊዉ ጎበዝ ናት እንድትባይ ነዋ?" አልኳት። አምሪ ሳቋን ለቀቀችዉ። ትስቅና ጥርሶቿን የከለለዉን ሽቦ በከንፈሮቿ ትሸፍነዋለች።
ስቃ ስትጨርስ "ነገረኛ ነገር ነህ!" አለችኝ። የሆነ አነጋገሯ ለዛ ነገር አለዉ።
"ምን ያስደስትሻል?" አልኳት።
"መንፈሳዊ ህይወት!" አለችኝ። የሆነች የአባቷ ቢጤ ናት። ለማስመጥ ማገዶ እንደምትፈጅ አሰብኩ።
"እና ፍቅረኛ የለሽማ!" አልኳት።
ፊቷን እየጨመደደችዉ "የለኝም ምነዉ አንተ አለህ እንዴ?" አለችኝ።...

#ይቀጥላል...

❥..................🍃🍃...................❥

😘🌳ከወደዱት ሼር ያድርጉ🌳

😘 ,,,,,🌹🌹🌹
ክፍል አራት ከ10❤️ ቡኋላ ይቀጥላል
How To Have Great Conversations With Any Girl.

If you're a guy that has trouble talking to the opposite sex, you're not alone. Many guys just forget how to have basic conversations when in the presence of attractive females, and suffer because of it. If you can't have a good conversation with a girl you're attracted to, forget about ever standing a chance to date her. Girls won't date you if they're not comfortable talking to you, so it's important to have good conversation skills to become a better dater. Here are a few tips to keep in mind when you start a conversation with an attractive lady.

Start With These Common Conversation Topics
When you have a conversation with an attractive girl, it will start out like any other conversation. Stick to these common conversation topics to keep things moving.

 

WorkFamilyFriendsHobbiesInterestsAspirations

 

You've talked about these things a million times with other people before so you have some experience under your belt. Remember to have interesting answers about these same topics when she asks you about them too. Another important thing to remember about conversation topics is to avoid anything negative or offensive. Try to avoid talking about illnesses, deaths, or polarizing issues like abortion, gay marriage, and religion.


image credit: *clairity*

Talk To Her Like Someone You'd Like To Date, Not Like A Friend
If you're overly nice and talk to a girl you're interested in like she's just your friend, you'll end up being just her friend. A lot of guys think that if they can build good rapport with a girl that they'll eventually be able to date them, and are confounded when they end up in the dreaded friend zone. So instead of making the mistake of being too friendly, make sure you talk to her like someone you'd like to date. Don't be afraid to let the conversation get a little flirty and sexual. It shouldn't be overly flirty or sexual or you might come off too strong, but being too boring is a killer. If you want to talk to her as if she's more than a friend, remember these important tips:

 

Don't always agree with herDon't put her on a pedestalDon't let her dominate the conversationDon't let her interrupt or speak over you

 

Doing these things will show her you have strength and confidence and aren't intimidated by her. These are all important things to convey to her as she considers whether or not you're worth dating.

If you're having trouble flirting with girls during conversation, just tease them a little here and there. You could ask her what her goals in life are, and if she has nothing to say, playfully give her a hard time about it. If she has an obsession with a washed out boy band, jokingly tell her she needs to listen to new music. If she has a weird habit or quirk, playfully tell her you think she's nuts. There are so many ways you can flirt with girls and lightly push their buttons when having open ended conversations with them and doing so is vitally important if you want to date them.

Make An Observation About Your Surroundings Or Her
Making an observation about your surroundings or the girl you're talking with is an easy way to keep a conversation moving. It's especially helpful if you're in an environment where there are other people and plenty of things to see. Parks, bars, parties, and restaurants are all hot beds for making easy observations and comments about just about anything. And if you run out of things to say about your surrounding, you can always comment on something she's wearing or how she looks. Here are a few to get you started:

 

The food here reminds me of...The crowd here is pretty hipI love your dress/purse/necklace because...Your perfume smells amazing

 

Don't Try Too Hard To Impress Her
A lot of guys feel like they have to tell a girl everything that's great about them in order to impress them. This can lead to endless bragging which is a huge turn off for many girls. Unless you're hoping to date a gold digger, don't mention how much money you make or how nice your car or house is. Be modest and let her learn more abou
​​😘የወደድካትን እንዳታገኛት ሚያረጉህ ሁለት ቀንደኛ ጠላቶች💔

"ፍቅር የሌለው ህይወት በፀሀይ ብርሀን
እጦት የጠወለጉ አበቦች የሞሉት መናፈሻ ነው"

❤️የወደድካትን ሴት ቀርበህ በማነጋገር...ባሉህ በርካታ ብቃቶች ማርከህ ፍቅረኛህ...ባለቤትህ እንዳታደርጋት የሚያረጉህን ሁለት ቀንደኛ ጠላቶችህን ፍለጋ ብዙ አታስብ አጠገብህ ናቸው። <ጠላት ከ ሩቅ አይመጣም> እንደሚባለው እነዚህ ሁለት ቀንደኛ ጠላቶችህ በአንተ ውስጥ እየኖሩ አንተን የሚያጠቁ ሲሆኑ <ዓይናፋርነት> ይባላሉ።

💔ጠላት ቁጥር 1: እምቢ ብትለኝስ የሚል ፍርሀት💔

ቆይ የሚያስፈራው ምንድ ነው?

❤️ሰዎች የሚወዱትን ሰው ቀርበው በማናገር...በመማረክ...አፍቅረው በመግባት ጥሩ የፍቅርና የደስታ ህይወት ከመኖር ይልቅ የማይወዱት ሰው ላይ ወድቀው ፍቅርና ደስታ አልባ ህይወት እንዲገፉ የሚያረጋቸው ነገር<እምቢ እባላለው> የሚል ፍራቻ ነው።

❤️ወንዶች ሲጀመር በጣም ቆንጆ የሆኑና የወደድናቸውን ሴቶች እንፈራለን። በመቀጠል ደግሞ <እምቢ ብትለኝስ> የሚል ከግል ክብር የተቀላቀለ ፍርሀት አለ። ብዙ ወንዶች ሴት ጋር ቀርበው ስልክ ጠይቀው እምቢ ከተባሉ እንደ ትልቅ ውርደት ያዩታል። በመሆኑም ጠይቆ ከመዋረድ በአጉል ኩራት በፍቅር እየተቃጠሉ መኖርን ይመርጣሉ። የሚወዷቸው ሴቶችም በሌሎች ወንዶች እጅ ይገባሉ።

💔<እምቢ ብባልስ>💔 ከሚለው ፍርሀት ለመውጣት የሚረዱ ሰባት ወሳኝ ምክንያቶችን
share በማረግ ይተባበሩን።


@pclovee
@pclovee
አሁን ደግሞ 👨ወንድ ልጅ ባንቺ ፍቅር ሲያዝ የሚያሳይሽ ምልክቶችን ማርታ ትነግረናለች ይለቀቅ የምትሉ ላይክ አርጉ ሰፊ ማብራሪያ ነው
😘እንዳያመልጦ 👨ወንድ ልጅ ባንቺ ፍቅር ሲያዝ የሚያሳይሽ ምልክቶች👇ከወደዱት ሼርርርር
ለአስተያየት @fikr_ena_sak_bot

@pclovee
@pclovee
#ይህችን_ሴት_አትሁኝ
.
1. በቴሌግራም ሀይ አለሽ
2. ሳትመልሺ ወደ profilu አቀናሽ
3. አለባበሱም ሆነ አቁዋሙ ያምራል
4. በድጋሜ ሀይ አለሽ
5. አሁን ግን በደስታ መለሽለት
6. መልክት መለዋወጥ ተጀመረ..
7. በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ
8. ጥሩ ልብስ ለበሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሸ ሄድሽ
9. ወድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ
10. ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹ
11. እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል
12. አይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል
13. ብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽ
14. ክፍል እንድትይዘ ጠየቀሽ ተስማማሽ
15. ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ
16. በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ
17. ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል
18. በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ
19. ለመቃወም አቅሙን አጣሽ
20. ሌለዉ ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽ
21. በስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለም
22. ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ
23. ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ
24. የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ
25. ራስሽን እድለኛ አርገሽ ቆጠርሽ
26. የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ
27. ልብሰሽን ለባበስሽ
28. ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ
29. ጉንጮችሽን ስሞ የደሰታ ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ
30. ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ
31. ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው
32. እሱ ግን መልስ አልሰጠሽም
33. በደስታ ፈገግ እንዳልሽ ተጉዘሽ እቤት ደረሰሽ
34. በሰላም እቤት እንደደረሽ ሜሴጅ ላክሽለት
35. online ቢሆንም መልስ አልመለሰልሽም
36. ግራ ተጋብተሽ ድጋሜ ፃፍሺለት
37. አሁንም መልስ የለም
38. ከደቂቃዎች ብሀላ ስታይው ቴሌግራም ላይ ብሎክ ተደርገሻል
39. ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ
40. ቀናት ሳምንት ወራት አለፉ
41. ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም ክብደት መቀነስ..
42. ወደ ሆስፒታል በመሄድ ምርመራ አደረግሽ
43. ከቆይታ ቡሀላ ነርሶ ውጤት ይዛ መጣች
44. HIV ፖዘቲቭ እና እርጉዝ እንደሆንሽ ተነገረሽ
45. እንዴት???
46. ከእውነቱጋ ተጋፈጥሽ
47. ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ
48. ተስፋ ቢስነት ስሜት አልባነት ተሰማሽ
49. ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ
50. ሁኔታዎች ወደ ኃላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ
51. ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል
52. ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረስሽ😢😥😥🙏
• ይህችን ሴት አትሁኝ
• በስሜት አትመሪ
• በሀቡት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ
• ሴት ልጅሽ እንድትሆንልሽ የምትመኚውን አይነት ሴት ሁኚ
.
.
.
ለሴቶች የሚሆን ምክር
ያንብቡት።

@pclovee
@pclovee
ፍቅር እና ሳቅ😂 pinned «😘♥️✿የማይፋቅ ስህተት✿♥️ 😘 ♥️ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ♥️ 😘●▬ተከታታይ ልቦለድ▬● #ክፍል\_3 ...🖍ከሚኪያስ ባህሪዎች በጣሙን የሚገርመኝ ሙድ የሚፈበርከዉ ሲከለከሉ ከሰማቸዉ ነገሮች ዉስጥ መሆኑ ነዉ። ገና እንደተገናኘን "እስከአሁን በቺኮች ጉዳይ ላይ የሌለ ተበልተናል! ጥቅም የሌለዉ ስራ ነበር የሰራነዉ!"…»
😘የኔ እንዳልሆንክም እያወኩ ወደድኩህ..😘
.
መቼም አብረኸኝ እንደማትሆን እያወኩ በተስፋ ጠበኩህ..💛
.
ስጠላኝ ወደድኩህ ደግሞም አፈቀርኩህ💘
.
በኔ ቦታ ብትሆን ህመሜ ቢገባህ ብዬም ተመኘሁኝ....😔
.
ግን የኔ አለም ማፍቀር ማለት እኮ የራስን መተዉ ነው...🙂
.
ለኔ የተባለው ሁሉም ይቅር እና ያንተ ይሳካልህ ያሰብከው አብቦ ደግሞም ፍሬ ያፍራልህ ህይወትህም ሞልቶ ይትረፍረፍልህ...🙏
.
ሺ አመት ያኑርህ..እልፍ ዘመናት ያንግስህ ይኸዉ ልመርቅህ...
.
ቤትህን ይባርከው ከኔ የሸሸውን ልብህ በፍቅር ይሙላልህ...🙏
.
ከኔ የምትልቀዋን መልካም ሴትን ይስጥህ😘
.
ቀሪው ዘመንህ በደስታ ያኑርልኝ😊
.
እኔ ግን አፍቃሪህ ደስታህን እያየሁ አንተ ባታየኝም በደስታ እኖራለሁ...😍😘💋

🌹ሁሌም አፈቅርሃለሁ🌹

@pclovee
@pclovee
😘"ልስምሽ አስቤ"😘

ከንፈሬ ራደ
ልቤ እያበደ
ልጠጋት ልራቃት
ልሽሻት ልቀፋት
ብዬ ተማታሁኝ
ልስምሽ አሠብኩኝ
ግና ግን ፈራሁኝ፣

አውቃለሁኝና ፅጌረዳ አበባ
ቅጠፋኝ እያለች ሆድ ምታባባ
ወጥመድ ናት ገዳይ ናት
እሾህ ያስቀመጣት ውቢት አፍቃሪው ናት።

እናም ልስምሽ አስቤ
ወጥመድ ብትሆንስ የመጣች ለልቤ
እንደው የሣምኳት ለት
ብቀየር ወደ አለት
የማን ያለህ ሊባል ማን ተብሎ ሊጮህ ነው..?
ስስማት ብጠፋ ምንድነው የምለዉ..?
ብዬ አሠብኩና ልቤን ተቆጣሁት
ሀሣቤን ገዘትኩት
ያማረንን ሁሉ አንበላም እያልኩት
ያቺን ዕፀ በለስ አስታውሣት እያልኩት......
ልቤን አበረድኩት።።

.............. @pclovee
😘ወዳጀ___ሆይ
ሴት ልጅ ካንተ መለየት ካልፈለገች.
ስለምትጨነቅልህ ነው
ሴት ልጅ ከተናደደችብህ እያመነችህ
ስለከዳሀት ነው
ጥያቄ ካበዛችብህ ???????????
ግልፅነት ስለምታስቀድም ነው።
ነገሮችን ችላብላ ማለፈ ከጀመረች
ተስፍ ቆርጣለች ማለት ነው
ከላይ ከተዘረዘሩት ነገሮች ማድረግ ካቆመች
በህይወትህ ውስጥ ምርጥ ሴት 😘እንዳጣህ
እወቅ።
ሴት ልጅ.
እናትህ ናት
እህትህ ናት
ሚስትህ ናት. ተንከባከባት
ከፈጣሪ በታች የአለማችንን ቀጣይ 4 ዓመታት ዘዋሪ በቀጣዮቹ ሰዓታት ይታወቃል።

Biden 🔵
Trump 🔴
​​​​​😘✿የማይፋቅ ስህተት✿♥️


😘ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ♥️

😘▬ተከታታይ ልቦለድ▬

#ክፍል _4


...🖍ኧረ የለኝም ነገሩን ነዉ እንጂ!" አልኳት።
አምሪያ በግርምት እያየችኝ "ግን በጣም ደፋር ነህ!" አለች። ቀጠለችና "ማለቴ በህይወትህ ለሁለተኛ ቀን ያገኘኸዉን ሰዉ ስለፍቅረኛዉ መጠየቅ አይከብድም?" አለችኝ።
እየሳቅኩ "ባክሽ የፍቅር ጥያቄ መጠየቅ ራሱ አይከብድም!" አልኳት።
አምሪ ራሷን መቆጣጠር እስኪከብዳት ድረስ ሳቀች።
አባቷ ከቤት ሲወጡ እኛ አበባ እየተከልን ነዉ። አዩንና ፈገግ ብለዉ "ጎበዞች! ዛሬ መልካም ነገር ከዘራችሁ ፣ ነገ የምታጭዱትም መልካም ነገርን ነዉ። መጥፎ ከሆነም በተመሳሳዩ!" አሉና በሩ ላይ ቆሞ የነበረዉ መኪናቸዉ ዉስጥ ገቡ። እሳቸዉ እንደሄዱ ጨርሰን ስለነበር ከአምሪያ ጋር ቦታዉን አፀዳድተን ተሰነባበትን። ስንለያይ አምሪያ የቤታቸዉን በር ከዉስጥ ሆና ይዛ "ስማ ሀቢቤ!" አለችኝ።
እየዞርኩ "ወዬ" አልኳት።
"ትንሽ መሬት ያዝ! ተረጋጋ እሺ!" ብላኝ እየሳቀች በሩን ዘጋችዉ።
.
ቅዳሜን ከእናቴ ጋር ስንደፋደፍ አሳለፍኩት። ምግብ ስሰራ በጣም ጎበዝ ነኝ። ሴት አስንቃለሁ። እሁድን ከሚኪ ጋር አሳለፍን። አምሪያን ቅዳሜም ሆነ እሁድ አላየኋትም። ሰኞ በጣም ብዙ የምስራቾችን የምንሰማበት ቀ
ን እንደሚሆን ተስፋ አድርጌያለሁ። ገና እንደተገናኘን ሚኪ ለሻይ ቤቷ አስተናጋጅ ስምረት ጮርናቄ እና ሻያችንን ካዘዘልን በኋላ "ኧረ ይሄን ሁለት ቀን ጉድ ነዉ ያየሁት!" አለ። አብነት እንደ እብድ ዝም ብሎ ብቻዉን ይስቃል።
"ምን አየሽ ሚኪ?" አልኩት ወደሱ እየዞርኩ። በፌስቡክ አረብ ሀገር ያሉ ሴቶችን ተዋዉቆ ሁለቱ ስልኩን ጠይቀዉት በዋትሳፕ ደዉለዉ እንዳወሩት ነገረን።
ሚኪያስ "ኧረ ሙቀቱ ይሁን እኔንጃ ብቻ የሌለ ነዉ ፍልት ያለባቸዉ። የአዳም ዘር ከሆንክ የሚምሩህ አይመስለኝም። አንዷ የሌለ ነዉ በአንዴ ጠብ ያለችልኝ። በስሜት ሁሉ አቃሰተች።" አለ። እኔም መስመር ስለያዙልኝ ሶስት ሴቶች ነገርኳቸዉ። ከሪሜ አልቀናዉም። አብነት ግን አሁንም ብቻዉን እንደእብድ እየሳቀ ነዉ።
ሚኪ እያፈጠጠበት "ምናባህ ያንተከትክሀል?" አለዉ።
አብነት ስልኩን ከፈተና ራቁቷን ያለች ሴት ምስል አሳየን። ሁላችንም ተቀባብለን አየነዉ።
"እናላችሁ በአንድ ሳምንት ዉስጥ ብር እልክልሀለሁ ብላለች!" አለን። በሶስት ቀን ራቁት ፎቶ ማስላክ የሚደንቅ ነዉ።
.
ከአስራአምስት ቀን በኋላ ለሶስታችን አረብ ሀገር ከሚኖሩ ሴቶች ገንዘብ ተላከልን። የመጀመሪያዉ እቅዳችን አንድ የምንደበርበት ቤት መከራየት ነበር። ከሰፈር ራቅ ብለን ተከራየን። ኦፊስ እንለዋለን። ቤቱን ተከራይተን አንዳንድ ወሳኝ ነገሮችን እንዳሟላን ሚኪ ፌቨንናሄለንን እዚህ አምጥተን አብረናቸዉ እንድንተኛ ሀሳብ አቀረበ። የሰሞኑ እቅዶቹ ደስ የሚሉ ናቸዉ። ሄለንና ፌቨንን ለማሳመን ተነጋግረን ተለያየን።
ከሪሜ ምንም የአረብ ሀገር ሀበሻዎችን ባያሰምጥም አንዷን እየጀነጀናት 'በቪዲዮ ኮል' ሲያወሩ የዋህ የሚመስል ፊቱን አይታ ደሞዟን ባንክ እንዲያስገባላት በየወሩ ልትልክለት ተስማሙ።
የገልፍ ሀገራትን የተቆጣጠርን ያህል ደስ አለን።
አሁን ወሳኙ ነገር ፌቨንን አብረን እንድንተኛ ማሳመኑ ነዉ።...

#ይቀጥላል...

😘❥..................🍃🍃...................❥

😘🌳ከወደዱት ሼር ያድርጉ🌳



ከ10❤️ ቡኋላ ክፍል 5 ይለቀቃል ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ላይክ አርጉ
ፍቅር እና ሳቅ😂 pinned «​​​​​😘✿የማይፋቅ ስህተት✿♥️ 😘ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ♥️ 😘▬ተከታታይ ልቦለድ▬ #ክፍል _4 ...🖍ኧረ የለኝም ነገሩን ነዉ እንጂ!" አልኳት። አምሪያ በግርምት እያየችኝ "ግን በጣም ደፋር ነህ!" አለች። ቀጠለችና "ማለቴ በህይወትህ ለሁለተኛ ቀን ያገኘኸዉን ሰዉ ስለፍቅረኛዉ መጠየቅ አይከብድም?" አለችኝ። እየሳቅኩ "ባክሽ የፍቅር…»
#UPDATE

ጆ ባይደን - 209
ዶናልድ ትራምፕ - 118

ፕሬዝደንት ሆኖ ለመመረጥ 270 ድምጽ ያስፈልጋል።

@pclovee
😘ስለ ሴቶች ይህን ያውቁ ኖሯል ?‼️

↔️አንዳንድ ሴቶች አስመሳይ ናቸው በዚህ ግራ አይግባህ ተጠንቀቅ

↔️ ሴቶች አብዛኛውን ጊዜ ቁመና ባላቸው ወንዶች ይሳባሉ ምንም ቆንጆ ባይሆንም

↔️ሴቶች ሲደነቁ ይወዳሉ እናም የሚያምረውን ክፍሉአን አድንቅላት

↔️ ሰቶች ንዴታቸውን በስርት ከገልፁልህ ይወዱሃል

↔️ ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሳያያቸው ያዩታል

↔️ ሴቶች ጥፍት የሚሉት ወንዶች የሆነ ነገር ከሴቶች ሲፈልጉ ነው

↔️ ሴቶች የሚወዱትን ወንድ ማታ ሁሌ ከመተኛታቸው በፊት ያስቡታል ምንም አንኩዋ ከሌላ ወንድ ጋር ቢዉሉም

↔️ሴቶች በወንድ ልጅ በቀላሉ በፍቅር ይያዛሉ

↔️ሴቶች የሚወዱት ወንድ ከሌላ ሴት ሲሆን ያብሰልስላቸዋል

↔️ሴቶች የሚወዱት ወንድ በአጠገባቸው ሲያልፍ ይደሰታሉ

↔️ሴቶች ሌላ ሰው ለመምሰል የሚሞክር ወንድን ይጠላሉ

↔️ሴት አንደወደድካት ታውቅባሃነች ነገር ግን ካልነገርካት አርግጠኛ አትሆንም

↔️ ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሲቀልድ ባያስቅም ምን አልባት ውሃ ፈላ ቢላት ት ስቃለች

↔️ ሴት ፍቅረኛህ ከወንድ ጉዋደኛህ ፍቅር አንዳይዛት ትጠነቀቃለች

↔️ሴት ስለ ውንድ ትጉአጉአለች ለምን ብትል ወንዶች ለሴቶች # непредсказуемы ናቸው

↔️ስለሷ ማወቅ ከፈለክ ጓደኛዋን ጠይቃት እሷ እራሱዋ የማታቀውን ሁላ ትነግርሃለች።

#ሼር #like አትርሱ
@pclovee
@pclovee
​​​​​​. 😘♥️✿የማይፋቅ ስህተት✿♥️

😘♥️ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ♥️

😘●▬ተከታታይ ልቦለድ▬●

#ክፍል_5

...🖍አረብ ሀገር ካሉ ሴቶች ብር መቀበል ከጀመርን በኋላ ሱስ ላይ ሳንወድቅ አንዳንዴ ለሙድ ብለን እንቃም ተባብለን መቃም ጀመርን። እኔናሚኪ ሄለንን እና ፌቨንን አብረዉን እንዲተኙ ለማድረግ ጉትጎታዉን ጀምረናል።
.
አርብ ቀን ከፌቪ ጋር እንደተገናኘን ኦፊሳችንን እንድትጎበኘዉ ወደተከራየነዉ ቤት ይዣት ሄድኩ። ቀድሜ ከነአብነት ጋር አዉርቼበት ስለነበር ቤቱን አስተካክለዉ ወደ ፑል ቤት ሄደዋል። በነገራችን ላይ ኦፊሳችን ዉስጥ ያሉት ነገሮች ከሪም ከቤቱ ያመጣዉ አንሶላ ፣የገዛናቸዉ ፍራሽ ፣ ትራስ እና ትናንሽዬ የፕላስቲክ ወንበሮች ናቸዉ።
ገና እንደገባን ፌቪ "ዋዉ ፍራሻችሁ ደስ ትላለች።" አለችና ጫማዋን አዉልቃ ፍራሹ ላይ ተቀመጠች። እኔ በሩ ጋር ቆሜ አያታለሁ። የዛሬዉ እቅዴ ከተሳካልኝ አብሪያት መተኛት ካልሆነም መንገዱን ማመቻቸት ነዉ። ሄጄ ከአጠገቧ ተቀመጥኩኝ። ፌቪ ዩኒፎርሟን አዉልቃ ቦርሳዋ ዉስጥ አድርጋዋለች። ከዉስጥ ሱሪ ለብሳ ስለነበር በሱሪ ናት። ከላይ ደግሞ የሚያምር ሰማያዊ ሹራብ ለብሳለች። በቦርሳዋ ይዛዉ የመጣችዉ ነዉ። ቲቸር እያሱ ካስደነገጣት በኋላ ሁሌም እንዲህ ነዉ የምታደርገዉ።
.
ከአጠገቧ እንደተቀመጥኩ "ፌቪዬ ምን ያህል ትወጂኛለሽ?" አልኳት።
የሚካኤልን "ዉዴ እወድሻለሁ" የሚለዉን ዘፈን በወንድ አድርጋ ዘፈነችልኝ። ለጥያቄዬ በቂ ምላሽ ነበረዉ። በደንብ ወደሷ እየተጠጋሁ "ማለቴ ራስሽን አሳልፈሽ ትሰጪኛለሽ?" አልኳት። ደረቴ ላይ እየተኛች "ህይወቴ እኮ አንተ ነህ ምን ህይወት አለኝና ራሴን ካንተ እከለክላለሁ?" አለችኝ።
"እወድሻለሁ!" አልኳት። ፌቪ እወድሻለሁ ስላት ደስ ይላታል። ከደረቴ ላይ ተነስታ ወደ ከንፈሮቼ ሄደች። ለኔናለሷ መሳሳም ቀልድ ነዉ። እንኳን እንደዚህ ባዶ ቤት አግኝተን ይቅርና መንገድ ላይ ጭር ሲልልን ራሱ እድሉን ከመጠቀም ወደኋላ ብለን አናዉቅም።
.
እየተሳሳምን እጆቼ አጉል ወደ ሆነ ቦታ ሲቃብዙ ፌቪ ያዘቻቸዉ። ትንፋሿን ሰበሰበችና አይኖቿን እየገለጠች ሹክሹክታ በሚመስል ድምፅ "ሀቢቤ አብረን እንድንተኛ ፈልገሀል እንዴ?" አለችኝ። እጆቼ እየተርመሰመሱ የነበረበት ቦታ ለመተኛት የሚገፋፋ በመሆኑ የገመተች ይመስለኛል።
"አዎን ፌቪ! እኔ ሁሉም ነገር ካንቺ ተሟልቶልኝ ወደ ሌላ ሴት የማይበት ምክንያት ማጣት እፈልጋለሁ።" አልኳት። ድሀ ሆንኩ እንጂ ንግግርማ ታድሎኛል።
ለመዉለቅ ምንም ያልቀረዉን ሹራቧን እየለበሰች "ሀቢቤ ትንሽ አትታገስም?" አለችኝ።
ሙከራዬ እንዳይከሽፍ እየተመኘሁ "ፌቪ ምን እስኪፈጠር ድረስ ልታገስ?" አልኳት።
"በቃ እሺ ላስብበት እና እነግርሀለሁ።" አለችኝ።
እየሳቅኩ "እና እስከዛ መሳሙንም ተከለከልኩ ማለት ነዉ?" አልኩ።
ፌቪ እንዳልነካት እጆቼን ወደ ኋላ ጠፍራ ይዛ ሳመችኝ።
.
ፌቪን ሸኝቼያት ሚኪያስ ጋር ደወልኩ። ከፑል ቤት መጥቶ ወደ እማዬ ምግብ ቤት ሄድን። "አብነትናከሪሜ ይመሽብናል ብለዉ ወደ ሰፈራቸዉ ሄዱ!" አለኝ። ከፌቪ ጋር እንዳልተኛን ስነግረዉ የሌለ ተናደደ። እንደዉም እንድዘጋት መከረኝ። እኔ ግን አስባበት የምትለዉን ከሰማሁ በኋላ ለመወሰን ነዉ ያሰብኩት።
እማዬ ምግብ ቤቷን መዝጊያ ሰዓቷ ሲደርስ እንደተለመደዉ ሰፌዶቹን ይዤ ወደ ቤት ተመለስን። ሚኪ ወደ ቤቱ ተቀነጠሰ።
.
ሰፈር ስንደርስ አምሪያ ሰላሳ ሊትር ጀሪካን የግቢዉ በር ጋር አስቀምጣ በጆግ ዉሀ እየቀዳች የተከልናቸዉን ችግኞች ታጠጣለች። እማዬ እንደተለመደዉ የያዝኳቸዉን ሰፌዶች ተቀብላ "ሂድ ቢያንስ ሰላሳ ሊትር ጀሪካን ሴት ስትነቀንቅ ይሰማህ! ዉሀዉን በጆግ እየቀዳህ ስጣት!" አለችኝ። የእዉነት ተናድጃለሁ። ምናባቷ የማትችለዉን ስራ ያሰራታል? ብሽቅ! እየደበረኝም ቢሆን የእናቴን ትዕዛዝ ተቀብዬ አምሪያን ለማገዝ ወደ በራቸዉ ሄድኩኝ።
በጆግ ዉሀ ቀድቼ እያቀበልኳት "አምሪ ቧንቧ የላችሁም እንዴ?" አልኳት።
"እሱማ አለን ግን ሀይል ስለሚኖረዉ በጎማ ስቤ ባጠጣቸዉ ስላልጠነከሩ ይሰብራቸዋል ብዬ ነዉ።" አለችኝ። በልቤ ምናባቷ ሀይል መቀነሻ የሌለዉ ቧንቧ ነዉ እንዴ ያላቸዉ? እያልኩ እበሽቃለሁ።
አበባዎቹን ዉሀ አጠጥታ ስትጨርስ ጥርሶቿን ያጠረዉን ሽቦ እያየሁ "ቆይ ይሄን ነገር ምን እያደረግሽ ስታስቸግሪ ነዉ ዙሪያዉን ያጠሩት?" አልኳት።
ሳቀችና "እንዳሰብከዉ እንኳ አይደለም ጥርሴን ለማስተካከል ነዉ።" አለችኝ።
"ኦኬ ገጣጣ ነበርሽ ማለት ነዉ?" አልኳት።
አምሪያ የምጠቀማቸዉ ቃላት እና ድፍረቴ የሌለ እያሳቃት "እንደዛ ነገር ፣ የሆንክ አመዳም!" አለችኝ።
ጀሪካኑን ወደቤታቸዉ አስገብቼላት ልሄድ ስል አምሪ እየሳቀች "ጥጋበኛ ነገር ነህ!" አለችኝ። እየሳቅኩ "የምግብ ቤት ባለቤት ልጅ ስለሆንኩ ይሆናል!" አልኳት።
እናቴ ከአምሪያ ቤተሰቦች ጋር የሌለ ተመቻችታለች። የአምሪያ እናት ሲጀመርም ሙድ አላቸዉ። ከእማዬ ጋር ተጠፋፍተዉ የተገናኙ እህትማማቾች ነዉ የሚመስሉት። ባይሆን ያልመሰጠኝ ሙዳቸዉ መስጂድ ለምን አትሄድም እያሉ የሚያዝጉኝ ነገር ነዉ።
.
እሁድ ዕለት አንድ የፌቨን ጓደኛ ደዉላ ልታገኘኝ እንደምትፈልግ ነገረችኝና አገኘኋት። አንድ ካፌ ገብተን እንደተቀመጥን ራሷን ማስተዋወቅ ጀመረች። "ፍቅር እባላለሁ የፌቪ የልብ ጓደኛዋ ነኝ። ሜይቢ ትምህርት ቤት ልትወስዳት ስትመጣ አይተኸኝ ሊሆን ይችላል።" አለችኝ። በርግጥ ልጅቷን ብዙ ጊዜ ፌቪን ከትምህርት ቤቷ ልወስዳት ስሄድ አይቻታለሁ። ግን አልተቀራረብንም።
ቀጠለችና "ዛሬ የፈለግኩህ ያዉ አርብ እለት ከፌቪ ጋር ያወራችሁትን ፌቪ አጫዉታኝ ነበር እና የምትወዳት ከሆነ ልጅቷ ቨርጅን ስለሆነች ባለፈዉ የጠየቅካትን ነገር አሪፍ ቦታ ላይ ብታደርጉት ብዬ ላማክርህ ነዉ!" አለችኝ።
ያለችዉ ስላልገባኝ "አሪፍ ስትይ?" አልኳት።
"አሪፍ ስልህ ያዉ ለሴት ልጅ የማይረሳት ትዝታዋ ድንግልናዋን ያጣችበት ቅፅበት ነዉ። እና አሪፍ ሆቴል ኦር ሪዞርት ዉስጥ ብታደርጉት አሪፍ ትዝታ ይሆናታል። እሷ ልትነግርህ ሼም ስለያዛት ነዉ እኔ የነገርኩህ። እንደማገኝህ አታዉቅም!" አለችኝ።
እየሳቅኩኝ "ስለዚህ በድርጊቱ ላይ ተስማምታለች አደራረጉ ላይ ነዋ ድርድሩ?" አልኳት። የዛ ቀን ኦፊሳችን ዉስጥ ማድረጉ ደብሯት ነዉ ማለት ነዉ...

😘 #ይቀጥላል...

❥..................🍃⚘?😘?...................❥

😘🌳ከወደዱት ሼር ያድርጉ🌳


ክፍል 6 ከ10❤️ ቡኋላ ይቀጥላል
📡 በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን ቻናል 🔕#MUTE የሚያደርጉ አባላት ‹ቻናሉ ላይ እንደሌሉ› ይቆጠራሉ ፡፡ ቻናሉን #MUTE ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች 👀#VIEW ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን 🔕#MUTE ካደረጉት አይቆጠርም።

እስኪ ቻናሉን 🔔#UNMUTE ያድርጉት እና አንድ ላይ ትልቅ እንሁን🔼

እኛ ማንም “ቻናሉ ላይ እንደሌለ” እንዲታሰብ አንፈልግም ስለዚህ በደግነት ከቻናሉ ስር 🔔#UNMUTE የሚለውን ይጫኑት።

ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን🙏

@pclovee
​​​​​​😘 ♥️✿የማይፋቅ ስህተት✿♥️


😘ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ

😘 ●▬ተከታታይ ልቦለድ▬●

#ክፍል\_6

...🖍እሷም እየሳቀች "አሁን በደንብ ገብቶሀል!" አለችኝ። ልጅቷን አተኩሬ አየኋት! ሙሉ ለሙሉ ጥቁር ናት። የሆነ ናይጄሪያዊ ነዉ የምትመስለዉ። ግን ደስ የሚል ነገር አላት። የፌቪ ጓደኛ ባትሆን አሰምጣት ነበር።
እዉነት ለመናገር እኔ ከፌቪ ጋር ለመተኛት ብዬ ሆቴል በሉት ወላ ሪዞርት መሄድ አልፈልግም ነበር። የተስማማሁት ጓደኛዋ ስለገንዘቡ አትጨነቅ እሷ ጋር አለ ስላለችኝ ነዉ።
.
ማታ ማታ አምስት ሰዓት ድረስ ፌቪንናየአረብ ሀገሮቹን ሴቶች በአንድነት እያዋራሁ አመሻለሁ። እናቴ እንዳትሰማኝ በፅሁፍ ብቻ ነዉ የማስተናግዳቸዉ። ሰሞኑን ከሪሜ የሚያወራት ልጅ ደሞዜን ባንክ አስቀምጥልኝ ብላ ስለላከችለት ብር በብር ሆነናል። ወር ሙሉ የለፉበትን እንዲህ ለኛ ሲያስረክቡ በጣም ነዉ የሚገርሙኝ! እንዴት ለማንም አንስተዉ የለፉበትን ይልካሉ? የሚያስቅ የዋህነት!
ማታዉን እየተጀናጀንኩ እማዬ ስታቃስት ሰማሁ። እየሮጥኩ ወደሷ ክፍል ሄድኩኝ። "ምነዉ እማ?" አልኳት። ጉበቷን አንዳንዴ ያማት ነበር። አሁንም እሱ እንደሆነ በእጇ ጠቆመችኝ። ሀኪም ቤት እንዳንሄድ በጣም መሽቷል። እማዬን ሳያት ግን በጣም ያመማት ስለመሰለኝ የአምሪያን አባት መኪና ለማስቸገር አሰብኩ። ወዲያዉ ግን እማዬ እንደመሻል አላት። እስክትተኛ ድረስ አጠገቧ ተቀምጬ ጠበቅ
ኳት። እንቅልፍ ሲወስዳት ወደ ምተኛበት ክፍል ሄጄ መጀናጀኔን ቀጠልኩ።
.
ጠዋቱን እማዬ እንደተለመደዉ ጉድ ጉድ ስትል ሰማሁ። ማታ የታመመች ሴትዮ አሁን ጤነኛ ሆናለች። ይገርማል! እንጀራዉን ይሀ የፈረደበት የላስቲክ ምግብ ቤት አድርሼላት ከሚኪ ጋር ወደ ትምህርት ለመሄድ ተገናኘን። ሚኪ ፈገግ ብሎ "ዛሬ ኦፊሱ የኔናየሄለን ግዛት ነዉ ድርሽ እንዳትሉ!" አለኝ። ከኔ ቀድሞ ማስማማቱ ገረመኝ። ያዉ ሄለንን ዛሬ ሊተኛት መሆኑ ነዉ። ስለኔዋ ስነግረዉ "በሷ ወጪ ከሆነ ለምን ሆቴል አይደለም ቤተ መንግስት አትልህም ምን ቸገረህ?!" አለኝ።
.
ጠዋቱን ከከሪም እና አብነት ጋር ሆነን ባወጣነዉ እቅድ መሰረት ክላስ ቀጥተን ሚኪናሄለን እስኪመጡ የተከራየናትን ኦፊስ አፀዳድተን ጠበቅናቸዉ። አምስት ሰዓት አካባቢ ሚኪ ሄለንን የሆነ ቦታ ደህና ምግብ ጋብዟት ይመስለኛል መጡ። ሄለን የኛ ትምህርት ቤት ልጅ ስለሆነች ሁላችንም በደንብ እናዉቃታለን። አጠር ያለች ጠይም ልጅ ናት።
እንደመጡ ሰላም ብለናቸዉ ቤቱን ለቀን ወጣን። ስወጣ እየሳቅኩ ሚኪን በጆሮዉ "በል እንግዲህ ያላየኸዉን አዲስ ሀገር እየዉ!" አልኩት። እየሳቀ ገፍትሮ አስወጥቶኝ በሩን ዘጋዉ። እኛ እንዳማረብን ወደ ፑል ቤት ሄደን ስንጫወት ቆየን።
.
በግምት ከነሚኪ ጋር ከተለያየን ከአራት ሰዓታት በኋላ ይመስለኛል ሚኪ ደወለልኝ። እየሳቅኩኝ "ወዬ ክቡርነትዎ!" አልኩት። "የት ናችሁ? ተከሰቱ!" አለኝ። ከአብነት እና ከሪሜ ጋር ሆነን ወደ ኦፊስ ሄድን። ስንገባ ሄለን የሚኪያስን ሹራብ ለብሳ ተቀምጣለች። እሱ በቦዲ ነዉ። ቤቱ የሆነ የሞት ሽረት ትግል እንደነበረበት ያስታዉቃል። ከሪሜ ከቤት ያመጣት አንሶላ በደንብ ተንገላታለች። ትንሽ ተቀምጠን ካወራን በኋላ የኔዋ ጉድ ፌቨን ከትምህርት የምትለቀቅበት ሰዓት ስለደረሰ ለመሄድ ተነሳሁ። ሚኪም ሄለንን ሊሸኛት ልብሷን ቀያይራ አብረን ወጣን። ሄለንን ሸኝቶ ፑል ቤት እንደሚጠብቀኝ ነግሮኝ ተለያየን። የሚገርመዉ ግን ሄለን ድንግል አልነበረችም። ከሚኪ በፊት ከሌላ ወንድ ጋር ፍቅቅሮሽ ዉስጥ ገብታ ነበር።
.
ፌቪን እንዳገኘኋት በጣም ከማፈሯ የተነሳ ቀና ብላ እንኳ አላየችኝም። ሲመስለኝ ጓደኛዋ እንዳናገረችኝ ነግራታለች።
እየተሽኮረመመች "እኔ አልነበርኩም የላኳት! ራሷ ነች።" አለችኝ። ፈገግ ብዬ "እቅድሽን ንገሪኝ!" አልኳት። በጓደኛዋ ልደት አሳበን ሶደሬ ለመዝናናት እንድንሄድ ቤተሰቧን አስፈቅዳ ቅዳሜ ሄደን እሁድ ማታ እንድንመለስ ነዉ ያቀደችዉ። ለገንዘቡ አታስብ ጓደኞቼም አብረዉን ስለሚመጡ ችግር የለዉም ስላለች እቅዷን ሙሉ ለሙሉ ተቀበልኩት። እኔ ከሴት ጋር ለመተኛት ብዙ ብር አወጣ ብለዉ እነሚኪ እንዳይፎግሩኝ ብዬ ነዉ እንጂ ከአረብ ሀገር ሚስኪን ታላቢዎቻችን የተላከ ገንዘብ ነበረኝ።...

😘#ይቀጥላል...

😘❥..................🍃🍃...................

😘🌳ከወደዱት ሼር ያድርጉ🌳

ከ10❤️ ቡኋላ ክፍል 7 ይለቀቃል
😘(1)😍ያላንቺ እኮ መተንፈስም አልችልም ! አፈቅርሻለው... ውዷ አፍንጫዬ😍

(2)👆🔴👇አፈሪካ ውስጥ በስነ - ስርዓትየሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery low !" የሚለው ብቻ ነው😍😍::

(3)😍😘❤️😍😘ከአንድ ስው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡ ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆን'memory card' ነው፡😋😋

(4)😂😍😘😍😚😗😗አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡ እስካሁን ድረሰ ገነት ውስጥ በኖርን ነበር፡፡ ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት ነበር፡፡

(5)😂😂😂ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት ( sex) አንፈጽምም ብለው ቢያምጱ ኖሮ፡ ወንዶች በ 30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር፡፡😜😜😜

(6)😚😋😗ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መውጣት ደስ የሚልህ ከሆነ ለሚስትህ የተማሪ ዬኒፎርም ግዛላት😉😉😉

(7)😘😘አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ከውንድ ልጅ የገድን አጥንት ወስዶ ድምጵ ማጉያ (loud sepaker)ፈጠረ፡🎤🎤

(8) 🙈😂Daer monday fuke u 😂🙈😂

(9)የሳቀልኝ ሁሉ ስው እየመሰለኝ ጠላቴን ስጠብቅ ወዳጄ
ገደለኝ😢😢

(10)😔🙏😍ተናጋሪ ሁሉ አዋቂ አይደለም ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ አይደለም፡፡

@pclovee
@pclovee
2025/06/28 13:48:10
Back to Top
HTML Embed Code: