የተማሪዎች የስነ-ምግባር አምባሳደር የጥያቄ እና መልስ ውድድር ተካሄደ
መጋቢት 11/2017 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስነምግባር መከታተያ ስራ አስፈጻሚ ከሚሰራቸው ስራዎች መካከል አንዱ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ መልካም ስነ-ምግባር የተላበሰ እና ሙስናን የሚጸየፍ ብሎም የሚከላከል ማህበረሰብ መፍጠር ነው፡፡ በዚህም ተማሪዎች በመልካም ስነ-ምግባር የተላበሱ እንዲሆኑ ማስቻያው አንዱ መንገድ የጸረ-ሙስና፤የስነ ምግባር ግንዛቤን ማሳደግ ከምንም በላይ ትኩረት የሚሰጠው ነው፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ የተማሪዎች የስነ-ምግባር አምባሳደር የጥያቄና መልስ ውድድር መጋቢት 10/2017 ዓ.ም አካሂዷል፡፡
በውድድሩ ስድስት ተማሪዎች ተሳታፊ የነበሩ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ተማሪ አንደኛ በረከት አስማረ፤ሁለተኛ ዮሴፍ ጌትነት እንዲሁም ሶስተኛ አንተሁን ጌታሰው ከአንድ እስከ ሶስት የወጡ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል፡፡
በዚህ ውድድር አሸናፊ የሆኑት ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው የስነ-ምግባር አምባሳደሮች ሲሆኑ አንደኛ የወጣው ተማሪ በረከት አስማረ በሃገር አቀፍ ደረጀ በሚካሄደው የስነ-ምግባር አምባሳደሮች ውድድር ላይ ተሳታፊ እንደሚሆን ተልጿል፡፡
በመጨረሻም የዩኒቨርሲቲው የስነ-ምግባር መከታተያ ስራ አስፈጻሚ አቶ አስናቀ ዘውዱ በዚህ ጥያቄና መልስ የተሳተፉ ተማሪዎችን እና አወዳዳሪ መምህራንን አመስግነው ይህ ውድድር ከምንም በላይ ግንዛቤን ከፍ በማድረግ ተማሪዎች መልካም ስነ-ምግባር እንዲያዳብሩ ፤ሙስና እና ብልሹ አሰራርን እንዲጸየፉ ለማድረግ የታሰበ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በመሆኑም ተማሪዎች ሙስና እና ብልሹ አስራርን በመከላከል ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጨምረው አሳስበዋል፡፡

በዩኒቨርሲቲያችን አርብ መጋቢት 12/2017 ዓ.ም NGAT ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች
መጋቢት 11/2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አርብ መጋቢት 12-2017 ዓ.ም. የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) የምትወስዱ ተፈታኞች ስም ዝርዝር እና የመፈተኛ ክፍል ከዚህ በታች የተገለጸ በመሆኑ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡ ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል ስትሔዱ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የመፈተኛ Entrance Ticket መያዝ ይኖርባችኋል። ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መግባት ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ።
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ቤተሰብ በመሆን፤ ለሌሎች በማጋራት፤ አስተያየት በመስጠት አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Training on Startup, Commercialization, and intellectual property right Concludes Successfully
March 20, 20225
+++++++++++++++
The three-day training on Startup, Commercialization, and Intellectual Property Rights concluded today at Addis Ababa Science and Technology University (AASTU). The training was provided to innovators, students, and experts to enhance their understanding of patents and copyrights.
Each day of the training focused on one of the three key topics: startup development, commercialization, and intellectual property rights.