Telegram Web Link
የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በራስገዝ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ውይይት አካሄደ
መጋቢት 03/2017 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++++++++++++++
ዩኒቨርሲቲው በሁለተኛ ዙር ራስ ገዝ ከሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንደኛው እንደመሆኑ በሰው ሃይል፤በሃብት እና በመሰረተ ልማት ራሱን አጠናክሮ ውጤታማ የራስገዝ ስርዓትን መዘርጋት የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እያከናወነ ይገኛል፡፡
ከነዚህም ስራዎች መካከል የአምስት አመት ስትራቴጂካዊ እቅድ ማዘጋጀት እና ከዚህ በፊት የሚገለገልበት ሴኔት ሌጂስሌሽን መከለስ ይኙበታል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በተዘጋጀው የአምስት አመት ስትራቴጂክ እቅድ እና በክለሳ ላይ በሚገኘው ሴኔት ሌጂስሌሽን ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በአምስት አመት ስትራቴጂክ እቅድ ከ2025-2030እ.ኤ.አ ያሉትን አመታት ሊያሳካቸው የሚገቡ እና ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራቸውን ቁልፍ ተግባራት የተካተቱበት ከመሆኑም በላይ ለራስ ገዝነት ትልቅ ሚና ያላቸው ግቦች የተካተቱበት ነው፡፡
በዚህም ሁለቱም ስራዎች የዩኒቨርሲቲውን ራስ ገዝነት ታሳቢ በማድረግ የተሰሩ መሆናቸውን አዘጋጅ ኮሚቴዎቹ ገልጸዋል፡፡
በውይይቱ የአካዳሚክ ሰራተኞች እና የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የተማሪ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
AASTU and Ecopia Strengthen Collaboration for Innovation!

AASTU hosted a high-level discussion with Ecopia, led by its founder & CEO, Dr. Mitslal Kifleyesus-Matschie, to finalize plans for a Joint Incubation Center. The meeting covered infrastructure, ecosystem development, and Ecopia’s 2025 strategic focus, including:
Launching a Market Space
Startup Training & International Manpower Development
Seratera (EURD) Implementation & 2025 Startup Camp
This partnership will empower students & staff to develop innovative, market-ready solutions, fostering a strong entrepreneurial ecosystem!
#AASTU #Ecopia #Innovation #Entrepreneurship #StartupEcosystem
Our Students at Fırat University, Turkey

Fırat University in Turkey has warmly welcomed two postgraduate students from Addis Ababa Science and Technology University as part of the Erasmus+ Student Mobility Program. The students, one pursuing a PhD and the other an MSc, have embarked on this academic exchange to enhance their research experience and international exposure.
The Erasmus+ program, a prestigious initiative by the European Union, provides students with opportunities to study and conduct research in partner universities across Europe and beyond. Through this collaboration, AASTU continues to strengthen its global academic partnerships, allowing its students to engage with diverse learning environments and advanced research facilities.
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው !

#በጎነት
#ቸርነት
#ለጋስነት
#በጎ_አድራጎት
#መረዳዳት
#የወደቁትን_ማንሣት
#ሰብአዊነት

እንደ ግቢ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና ሕሙማን መርጃ ማእከል የሚደረገውን የድጋፍ ማሰባሰብ ዘመቻ ይቀላቀሉ ። እኛ እንደ ቀላል የምናያት ነገር ተሰባስባ ትልቅ ቀዳዳን ትሞላለች እና ለመስጠት አናቅማማ ።
ቢያንስ 3000 ተማሪ 100 ብር ቢለግስኳ 300,000 ብር ድጋፍ ማድረግ እንችል ይሆናል ።

CBE : 1000684467968  (Yostina and Kidus and Naomiy)

ስክሪንሹት
@aastu_supo ይላኩልን ለምታደርጉት አስተዋጽኦ በአረጋውያኑ ስም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ።
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች አለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አከበሩ
መጋቢት , 2017 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++++++++++
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ114 ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ49ኛው ጊዜ የተከበረውን የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች “ፈጣንና ቀጣይነት ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል!” በሚል መሪ ሃሳብ አክብረዋል፡፡
በመርሃ ግብሩ የሴቶችን እና የታዳጊ ሴቶችን መብት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ስራዎች የሴቶችን እና ታዳጊ ሴቶች መብት ሙሉ በሙሉ እንዲከበር ለማድረግ ፆታዊ ጥቃትን ለመከላከል እና ለእኩል ተጠቃሚነት ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ተሳትፎ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል፡ ፡
በተቋማት እና በስራ ቦታ የስርዓተ ፆታ እኩልነትን በሚመለከት ማስተዋወቅ የስርዓት እኩልነት እውን እናዳይሆን የሚያደርጉ በአሰራር ስርዓት ላይ የሚታዩ መሰናክሎች በጋራ በመቅረፍ፤ ሴት ሰራተኞችና ሴት ተማሪዎች እኩል ተጠቃሚ ለማድረግ የውይይት ጽሁፍ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል፡ ፡
AASTU and Ethiopian Mineral Corporation Sign MoU for Collaboration in the Mining Sector
March 13, 2025
****************************************
Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) and the Ethiopian Mineral Corporation (EMC) have signed a Memorandum of Understanding (MoU) to strengthen collaboration in research, training, and technological advancements in the mining sector. The agreement aims to address key industry challenges through joint research projects, consultancy, and capacity-building initiatives.
The partnership focuses on developing research projects, applying innovative technologies to solve mining sector bottlenecks, and enhancing workforce capacity through training and experiential learning programs. Additionally, both institutions will work together to propose policy recommendations for mining sector reforms. This collaboration is expected to contribute significantly to the industry’s growth and its impact on the national economy.
Explore Laboratories at AASTU

We are excited to share a series of laboratory videos produced under the Public Relations Executive to promote Laboratories belonging to the Applied Science College at AASTU.
These laboratories are open to serve industries, researchers, and both undergraduate (UG) and postgraduate (PG) students conducting research and innovation.
In addition, AASTU also has laboratories under the College of Engineering and dedicated research laboratories that support advanced studies and industrial applications. We will continue this initiative to showcase and promote the wide range of services and research opportunities available at AASTU.
📺 Watch Now
▶️ https://www.youtube.com/watch?v=Lo7tVxh-kqo
▶️https://www.youtube.com/watch?v=6I7O0jgvB_M
▶️https://www.youtube.com/watch?v=YnxNs4yYqOw&pp=0gcJCUUJAYcqIYzv
▶️https://www.youtube.com/watch?v=aBYunDtDKm0
▶️https://www.youtube.com/watch?v=XS0djGhCBnc
▶️https://www.youtube.com/watch?v=6TBx-4qmBCg&t=30s
▶️https://www.youtube.com/watch?v=7wOHcty6X2I&t=540s
የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ስርዓት ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን በባለቤትነት ከሚያስተዳድራቸው የማህበራዊ ሚዲያ ውጭ የዩኒቨርሲቲው ስም እና ሎጎ ተጠቅሞ ሳይፈቀድለት ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመክፈት መረጃዎችን ማስራጨት በህግ ያስቀጣል ፡፡ በመሆኑም የዩኒቨርሲቲያችንን ስም ይሁን ሎጎ በመጠቀም ቴሌግራም፤ፌስቡክ ፤ዩቱብ እንዲሁም ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎችን ከፍታችሁ ንግድ ንግድና ሌሎች ስራዎችን እየሰራችሁ የምትገኙ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች፤ሰራተኞች እንዲሁም የውጭ ማህበረሰብ በህግ የሚያስቀጣ መሆኑን አውቃችሁ ከዚህ ተግባር እንድትቆጠቡ እናሳስባለን፡፡ ከዚህ በፊት ፈቃድ ሳይገኙ የዩኒቨርሲቲውን ስም እና ሎጎ በመጠቀም የተከፈቱ የማህበራዊ ሚዲያዎችን እርምጃ የምንወስድ ይሆናል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ከዚህ በታች የተጠቀሱት ስለሆኑ ቤተሰብ በመሆን፤ ለሌሎች በማጋራት፤ አስተያየት በመስጠት አዳዲስ እና ታማኝ መረጃዎችን ያግኙ!
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
We are thrilled to invite you to the Annual Mining Exhibition, taking place March 20, 2025 at Addis Ababa Science and Technology University

This is a unique opportunity to:
Explore the latest advancements in the mining industry
Engage with top industries and key stakeholders
Discover innovative products and technologies
Network with professionals and expand your knowledge
Don't miss out on this insightful exhibition! Join us and be part of this exciting event.
📍 Venue: old graduation hall
📅 Date: March 20, 2025
Time: 2:30 Local Time
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች እና ሰራተኞች በአቃቂ ቃሊቲ፤ ቦሌ እና ለሚኩራ ክፍለ ከተሞች የተሰሩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ
++++++++++++++++++++++++++++++

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች እና ፤የትምህርት ክፍል ሃላፊዎች ፤የስራ አስፈጻሚዎች እና መልካም አፈጻፈም ያላቸው ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሶስቱ ክፍለ ከተሞች የተሰሩ የልማት ስራዎችን ገብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በ57 ቀናት የተገነባውን ገላን ጉራ የመኖሪያ ሰፈር ጎበኙ ሲሆን በዚህም የክፍለ ከተማው ስራ አስፈጻሚ አቶ አለማየሁ ሚጀና ይህ ሁለገብ የመኖሪያ ሰፈር በአጭር ጊዜ ተገንብቶ የለማ እና ለነዋሪዎቹ ምቹ ፤ጽዱ የሆነ አካባቢ ከመሆኑ በዘለለ የብዙዎች ህይዎች የተቀየረበት አካባቢ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በሌላ በኩል በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የተሰሩ ድንቅ ስራዎችን የጎበኙ ሲሆን በዚህም ክፍለ ከተማው እንደ ሃገር ብዙ አለም አቀፍ ሁነቶችን ማስተናገድ የሚችሉ አዳራⶄችን ፤ መዝናኛዎችን እና ሆቴል ግንባታዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በተመሳሳይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ከተሰሩ ስራዎች መካከል ደረጃውን ጠበቀ ሁለገብ ፓርክ እና መናፈሻ ተጎብኝቷል፡ ፡
2025/10/01 12:38:19
Back to Top
HTML Embed Code: