Telegram Web Link
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ተመራቂዎችን ዛሬ ሰኔ 14 ቀን 2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ እና በተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ዲግሪ 880 ወንድና 323 ሴት ተማሪዎችን በአጠቃላይ 1203 ተማሪዎችን አስመርቋል። ለዚህ ደማቅ መርሀ ግብር መሳካት አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ፣ የፀጥታ አካላት፣ ተመራቂ ተማሪዎችና የተመራቂ ቤተሰቦች በሙሉ እናመሰግናለን። እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
Gold Medalists of 2025 Graduates and Tech4Good Global Competition 2024 Winners in pictures at AASTU.
የዶ/ር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን አባላት የ6ኛ አመት የሰማዕትነት መታሰቢያ መርሃ-ግብር በማስመልከት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ችግኝ ተከሉ ሰኔ 15/2017ዓ.ም
የዶ/ር አምባቸው መኮንን እና የሌሎች ጓዶቻቸው የ6ኛ ዓመት የመስዋዕትነት መታሰቢያ መርሃ-ግብርን ምክንት በማድረግ የዶ/ር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን አባላት፣ የምክርቤ አባልት እና ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡ በመርሃ-ግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ክቡር አቶ መላኩ አለበል፣ ክቡር አቶ ጃንጥራር አባይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፣ ዶ/ር ደረጀ እንግዳ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተው የመታሰቢያ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ ዶ/ር ደረጀ እንግዳ በመርሐ-ግብሩ ላይ እንደገለፁት ዶ/ር አምባቸው መኮንን ከ2009-2011 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ያገለገሉ ለዩኒቨርሲቲችን እድገት ከማንም በላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረጉ መሪ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡
የዚህን ዜና ዝርዝር ለማግኘት የፌስ ቡክ ገፃችንን ይመልከቱ። እንደዚሁም ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
MoU signed between AASTU and University of Ilorn June 23,2025.
Addis Ababa Science and Technology Univerity is pleased to announce the signing of a Memorandum of Understanding (MoU) with the University of Ilorin, Nigeria.
This collaborative agreement paves the way for enhanced research initiatives, improved staff and student exchanges, access to
laboratory facilities, and joint publications.
Together, AASTU and University of Ilorin are committed to driving academic excellence and fostering global partnerships that contribute to groundbreaking discoveries and innovation.
We look forward to the exciting possibilities this partnership will bring for our students, faculty, and the global academic community!

For more information about AASTU, reach us via,
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
2025/07/14 13:02:18
Back to Top
HTML Embed Code: