ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው እና በተከታታይ መርሃ ግብሮች በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች የመመዝገቢያ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ። https://www.aastu.edu.et/Application
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: www.tg-me.com/pir2011
ኢሜይል: [email protected] | [email protected]
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis

ማስታወቂያ
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፒኤችዲ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ። https://www.aastu.edu.et/Application

የዩኒቨርሲቲዎች አስተባባሪዎች የልምድ ልውውጥ አካሄዱ ነሀሴ 9/2017 ዓ.ም
አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የአምስቱ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪዎች አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል። በጉብኝቱ ወቅትም ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ጋር መልካም ተሞክሮዎች ላይ ውይይት አድርገዋል። አስተባባሪዎቹ ዩኒቨርሲቲው ውስጥ የተሰሩ ስራዎችን የጎበኙ ሲሆን ጉብኝታቸውን ችግኝ በመትከል አጠናቀዋል።

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች የስራ ምዘና ፈተና ሰጠ ነሃሴ 11/2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን መካከል በተደረገው የውል ስምምነት መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች የምዘና ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተሰጠ።
ነሐሴ 11/ 2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በተሰጠው የምዘና ፈተና በድምሩ 454 ሰራተኞች ለፈተና የተቀመጡ ሲሆን በአንድ ጊዜ 57 አይነት የተለያዩ የፈተና ምድቦችን ከአንድ ማዕከል በበይነ መረብ በማሰራጨት የተሰጠ መሆኑ ተገልጿል ፡፡
ይህ አሰራር የፈተና አሰጣጥ ቅልጥፍናን ከማረጋገጡም በላይ የወረቀት አጠቃቀምን በማስቀረት ተጨማሪ የሰው ሃይል ፍላጎት እና የመፈተኛ ቦታን እንዲቀንስ አድርጓል።
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንደዚህ አይነት የላቀ የዲጂታል መሠረተ ልማት በመገንባት በቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረቱ አገልግሎቶችን በማሳደግ እና ለሌሎች ተቋማት ድጋፍ በማድረግ ረገድ አገራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል ፡፡

የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ባስገነባው የንግድ ማዕከል ውስጥ የሚገኙ የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ ለማከራየት በኮሜርሺያል ኖሚኒስ በኩል እሁድ ሰኔ 22/2017 ጨረታ እንዳወጣ ይታወቃል:: ሆኖም ግን በወጣው ጨረታ ያልተከራዩ የንግድ ቤቶች ስላሉ እነሱን ለማከራየት በድጋሚ እሁድ ነሀሴ 11/2017 ዓ.ም የጨረታ ማስታወቂያ የወጣ ሲሆን ማስታወቂያውን አያይዘናል::

ሊንክድኢን: https://bit.ly/aastu_officialin

AASTU Signs a Landmark MoU with Inha University of South Korea August 21/2025.
Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) has signed a transformative Memorandum of Understanding (MoU) with Inha University of South Korea. The signing ceremony took place today at the Ethiopian Ministry of Education in the esteemed presence of H.E. the State Minister of Education, Mr. Kora Tushunie.
Representing AASTU was the Vice President for Academic Affairs, Dr. Kemal Ibrahim, who formalized the partnership aimed at advancing Smart City Engineering and collaborative research.
To read more on this post, visit our face book page and for more information about AASTU, reach us via,
Website: https://www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
Linkedin:https://bit.ly/aastu_officialin
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

አአሳቴዩ የዕውቅናና የምስጋና የምስክር ወረቀት ተሰጠው ነሀሴ 2017ዓ.ም
አዲስ አባባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክት ላይ ላሳየው የላቀ አፈፃፀም የዕውቅና እና የምስጋና የምስክር ወረቀት ተሰጠው::
ዩኒቨርስተያችን አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በተመረጡ አምስት የአዲስ አበባ መንገዶች ላይ CONDUCT PERCEPTION SURVEY AND TRAFFIC DATA COLLECTION ALONG SELECTED CORRIDORS CONTAINING CYCLING INFRASTRUCTURE IN THE CITY OF ADDIS ABABA በሚል ርእስ የ Bloomberg Initiative for Cycling infrastructure (BICI) ፕሮጀክት የብስክሌት መጋራት ስርዓት ከመተግበሩ በፊት እና በኋላ (before and after the implementation of the bike-share system) ከ አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የስራ ዉል ስምምነት በመፈራረም እየሰራ ይገኛል፡፡ የብስክሌት መጋራት ስርዓት (Bike share system) ከመተግበሩ በፊት ጥናቱን ጨርሰን ያስረከብን ሲሆን ፣ ለዚህም ተቋማችን ላሳየው የላቀ የፕሮጀክት አፈፃፀም ከአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ቢሮ የዕዉቅና እና የምስጋና የምስክር ወረቀት ተሰጥቶታል::
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች
ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: www.tg-me.com/pir2011
ኢሜይል: [email protected] | [email protected]
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
ሊንክድኢን: https://bit.ly/aastu_officialin
አዲስ አባባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክት ላይ ላሳየው የላቀ አፈፃፀም የዕውቅና እና የምስጋና የምስክር ወረቀት ተሰጠው::
ዩኒቨርስተያችን አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በተመረጡ አምስት የአዲስ አበባ መንገዶች ላይ CONDUCT PERCEPTION SURVEY AND TRAFFIC DATA COLLECTION ALONG SELECTED CORRIDORS CONTAINING CYCLING INFRASTRUCTURE IN THE CITY OF ADDIS ABABA በሚል ርእስ የ Bloomberg Initiative for Cycling infrastructure (BICI) ፕሮጀክት የብስክሌት መጋራት ስርዓት ከመተግበሩ በፊት እና በኋላ (before and after the implementation of the bike-share system) ከ አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የስራ ዉል ስምምነት በመፈራረም እየሰራ ይገኛል፡፡ የብስክሌት መጋራት ስርዓት (Bike share system) ከመተግበሩ በፊት ጥናቱን ጨርሰን ያስረከብን ሲሆን ፣ ለዚህም ተቋማችን ላሳየው የላቀ የፕሮጀክት አፈፃፀም ከአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ቢሮ የዕዉቅና እና የምስጋና የምስክር ወረቀት ተሰጥቶታል::
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች
ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: www.tg-me.com/pir2011
ኢሜይል: [email protected] | [email protected]
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
ሊንክድኢን: https://bit.ly/aastu_officialin
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.