I read a lot. I listen a lot. I think a lot. But so little remains. The books I read, their plot, their protagonists fade. Names of people, books, cities. They are already fading away. Even the titles of films I've seen recently....they have already faded. Everything that I see, or read, or listen to connects, translate into moods, bits of surroundings, colors. With me everything is mood, mood, or else...... simply nothingness.
❤6
Forwarded from ፍቅርን በመጽሐፍ ቅዱስ
ሰዎችን ግራ አታጋቡ!
አጭርና ግልጽ ምክር!
አንድን ሰው ስትቀርቡ የምትፈልጉት ነገር ሌላ ሆኖ አቀራረባችሁን ግን ሌላ አታስመስሉ፡፡ በሌላ አገላለጽ ከአንድ ሰው ጋር ጠጋ ያላችሁበትን ዋነኛ ፍላጎታችሁን ሳትደብቁ ግልጽ አድርጉ፡፡
ፍላጎታችሁ የፍቅር ግንኙነት ከሆነ በግልጽ ተናገሩ፡፡ ፍላጎታችሁ ቀላል ጓደኝነትና ወዳጅነት ከሆነ በግልጽ ተናገሩ፡፡ ፍላጎታችሁ ከእነሱ የምታገኙት ጥቅም ከሆነ በግልጽ ተናገሩ፡፡
ለሰዎች አንድን ገጽታ እያሳያችሁና አንድን ነገር እየተናገራችሁ በውስጣችሁ ሌላ ፍላጎት ደብቃችሁ አትያዙ፡፡ ሰዎችን የስውር ፍላጎታችሁ መጠቀሚያ አታድርጉ፡፡
ሰዎችን ከወዲሁ ፍላጎታችሁን በግልጽ ስትነግሯቸው ያንን ሰምተው እነሱም ያመኑበትን የማድረግ መብታቸውን ይለማመዳሉ፡፡
Dr eyob
💑 @relationship4christ 💑

❤1
A body is only a shell for a particular phase of life. Once this is realized, know the body is less important than soul. The body is only going to one place – the grave, but the soul has choices and the results are eternal.
@quotesmemes
@quotesmemes
🔥3
Forwarded from HOME || ቤት 🏚 (Yo)
የቡሃቃ ስር ወግ
ዕድሌ ተቀድቶ በአምሳለ-ሲሲፈስ
የከመርኩት ሲናድ፣ የቀዳኹት ሲፈስ
ለአትላሱ ዕጣ ክፍሌ አጥቼ ማርከሻ
እሸከም ነበረ ቤትን ያህል ዓለም ባልጠና ትከሻ!
ማንም አላየውም የልጅነት ገድሌን
የማጀቴን ስኬት፣ የኩሽናው ድሌን
ከሰው አስቀድሜ፣ በሌት እንደነቃሁ
ቁራጩን እንጀራ ለስንት እንዳብቃቃሁ!
ያ ጀግና አባቴ
መድፍን በጦር ወጋ፣ በወንጭፍ ጣለ ጀት
እኔ እዋደቃለሁ፣ ቤቴን ለማደርጀት!
የትኩስ አረር ጭስ ፊቴን አልገረፈም
ልብሴ በሊጥ እንጂ በደም አላደፈም
ምድጃ ስር እንጂ
መድፍ ፊት አልቆምኩም ልክ እንደ'ናቴ ባል
ፊቴም አልነደደ በባሩድ ነበልባል
እርምጥምጥ ነው እንጂ፣ መቼም ጀግና አልባል!
አባቴ ወታደር ባለወርቅ ኒሻን
ሀሞቱ መራር ነው፣ የኔ ሀሞት ቢሻን
እሱ ያገር ካስማ፣ እኔ የማጀት ጉድ
ገብቶ-አደር ልጁ ነኝ፣ ጓዳ 'ማንጎዳጉድ!
ቢያድጉስ መች ይለቃል፣ የልጅነት ዐመል
ማማሰያ ሆነኝ፣ ያወረሰኝ ሽመል!
አባት ሀገር ሰራ፣ ልጁ ቤት አቀና
አንዱ ተከበረ፣ አንዱ ተናቀና
ተባለ አባት 'ጀግና'፣ ልጅየውም 'ፈሪ'
ሕዝብ ለካ ዕቡይ ነው፣ በአባይ ዐይን ሰፋሪ!
ጀግና እንደኹ ጀግና ነው፤ አለው አይጠፌ ስም
ሀገር እየሰራ ምን ቤቱን ቢያፈርስም!
አንዳንዴ እንዲህ ነው...
የአባትን ትግል ልጁ ያሸንፋል
ሀገር ያቀና ሰው፣ ለቤቱ ይሰንፋል
ግን ሆድ ብቻም አይደለ፣ ቤት ከሃገር ይሰፋል
እትብት እንደ ማገር ጎጆን ይደግፋል!
[በዚም አለ በዚያ...]
ዓለም ቆማ አታውቅም ከእኔ ጋር ወግና
ቡሃቃ ስር መቆም አያስብልም ጀግና!
ባክኗል ልጅነቴም...
የፍቅርን ቃርሚያ ከየትም ስለቅም
ቀዳዳ ሱሪዬን በመርፌ ስጠቅም
ልጅ እያለኹ እንኳን ልጅ ሆኜ'ኮ አላውቅም!
[Powered by ሻይ በሎሚ]
ዕድሌ ተቀድቶ በአምሳለ-ሲሲፈስ
የከመርኩት ሲናድ፣ የቀዳኹት ሲፈስ
ለአትላሱ ዕጣ ክፍሌ አጥቼ ማርከሻ
እሸከም ነበረ ቤትን ያህል ዓለም ባልጠና ትከሻ!
ማንም አላየውም የልጅነት ገድሌን
የማጀቴን ስኬት፣ የኩሽናው ድሌን
ከሰው አስቀድሜ፣ በሌት እንደነቃሁ
ቁራጩን እንጀራ ለስንት እንዳብቃቃሁ!
ያ ጀግና አባቴ
መድፍን በጦር ወጋ፣ በወንጭፍ ጣለ ጀት
እኔ እዋደቃለሁ፣ ቤቴን ለማደርጀት!
የትኩስ አረር ጭስ ፊቴን አልገረፈም
ልብሴ በሊጥ እንጂ በደም አላደፈም
ምድጃ ስር እንጂ
መድፍ ፊት አልቆምኩም ልክ እንደ'ናቴ ባል
ፊቴም አልነደደ በባሩድ ነበልባል
እርምጥምጥ ነው እንጂ፣ መቼም ጀግና አልባል!
አባቴ ወታደር ባለወርቅ ኒሻን
ሀሞቱ መራር ነው፣ የኔ ሀሞት ቢሻን
እሱ ያገር ካስማ፣ እኔ የማጀት ጉድ
ገብቶ-አደር ልጁ ነኝ፣ ጓዳ 'ማንጎዳጉድ!
ቢያድጉስ መች ይለቃል፣ የልጅነት ዐመል
ማማሰያ ሆነኝ፣ ያወረሰኝ ሽመል!
አባት ሀገር ሰራ፣ ልጁ ቤት አቀና
አንዱ ተከበረ፣ አንዱ ተናቀና
ተባለ አባት 'ጀግና'፣ ልጅየውም 'ፈሪ'
ሕዝብ ለካ ዕቡይ ነው፣ በአባይ ዐይን ሰፋሪ!
ጀግና እንደኹ ጀግና ነው፤ አለው አይጠፌ ስም
ሀገር እየሰራ ምን ቤቱን ቢያፈርስም!
አንዳንዴ እንዲህ ነው...
የአባትን ትግል ልጁ ያሸንፋል
ሀገር ያቀና ሰው፣ ለቤቱ ይሰንፋል
ግን ሆድ ብቻም አይደለ፣ ቤት ከሃገር ይሰፋል
እትብት እንደ ማገር ጎጆን ይደግፋል!
[በዚም አለ በዚያ...]
ዓለም ቆማ አታውቅም ከእኔ ጋር ወግና
ቡሃቃ ስር መቆም አያስብልም ጀግና!
ባክኗል ልጅነቴም...
የፍቅርን ቃርሚያ ከየትም ስለቅም
ቀዳዳ ሱሪዬን በመርፌ ስጠቅም
ልጅ እያለኹ እንኳን ልጅ ሆኜ'ኮ አላውቅም!
[Powered by ሻይ በሎሚ]
❤2
Forwarded from The Articulation Bureau (pap)
The thing about this generation is that almost no one seems to feel like they fit in it. Everyone is an old soul, or born too late, or craves for times he hasn't lived in, or is nostalgic for things he's never experienced.
This consequently makes one fit right in the generation since everyone around him feels the same way too.
If you feel like you don't fit in too.. well good news, look around, you're right at home.
If you actually feel like you do fit in this generation tho, you're the minority, you're the outcast. You are the one who does not fit in.
If you go ahead and say, "Well, I guess I don't fit in," Then that loops you right back in my friend, because feeling like you don't fit in is actually the defining characteristic of the generation.
Catch-22.

As we all suffer greatly from uncertainty, clarity is a love language.
❤2
as I grew older, I learned that the key to surviving the day isn't positivity, it's acceptance. accepting that not all days are good and happy, you have bad days, you make mistakes, you fail, you mess up, everything's not going to fall into place and that's okay.
❤2