Telegram Web Link
የወንድማችን ወልደገብርኤል እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከደቡብ አፍሪካ = ኦኪስ ከተማ
12/7/2017 ዓ.ም

📢
በደንብ አዳምጡት

🛎 አንዱን ዘር በአንዱ ላይ እያናከሰ የዘራው ዘር አሁን ፍሬው ደርሶ እሬቱን እየተጎነጨኸው ነው። በመላው
አገሪቱ የተቀጣጠለው የዘር ግጭት እራስህን በልቶ ይጨርስሃል እንጂ አሸንፎ መውጣት የለም። እግዚአብሔርንና
ምክሩን ስለናቅህ፣ በአምልኮ ባእድ፣ በራስህ የኤቢሲዲ እውቀትህ ስለታመንክ፣ ለማመን ብትሞክርም ነጩና
አረቡ ውስጥ የመሸገው ዲያብሎስ በረቀቀ ድርሰቱ በፈጠረው እንደ ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም
በመሳሰሉት እምነት ተሸሽገህ የመፍትሄ ያለህ ትላለህ። ቀጣፊ ትውልድ፣ ሌባ፣ አመንዛሪ፣ ትዕቢተኛ፣ አገሩን
የጠላ ትውልድ ፈልግ መፍትሄ፤ ከሰማይ እንደ ደመና ታወርድ ይሆናል። መቼም ይሳነኛል የምትለው ነገር
የለም።
📌 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ስምንት ገጽ 31 የተወሰደ።
ተጻፈ ታህሳስ 21 2011 ዓ.ም
የወንድማችን ኃይለ ሚካኤል እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =አዲስአበባ
12/7/2017 ዓ.ም


👉 የአለምን የጥፋት እርቀት እምን ድረስ እንደሄደ በራሳችሁም በሁሉም
የስው ዘር ላይ ሲፈፀም የምታዩ የምትመለከቱ ስለሆነ በአንክሮ በማስተዋል ስሙት ! ስንጠብቀው የቆየ ትእግሳትችን አልቆ
ተስፋ ቆርጠን ብዙዎቻችን እንደሃዋሪያት ወደግል የሥጋ ገበያችን ያዘነበልን ልክ እንደሃዋሪት ወደ አሣ ማጥመድ ወደቀራጭነት
ተግባራችን የተመለስን ሁሉ ውጤቱ ምን ያህል እንደሳትን ይነግረናልና በትእግሥት ብናየው መልካም ነው ፡፡ ሃዋሪት
እንደምታውቁት እረኛቸው ሲመታ ሲሰቀል ሲቀበር ተስፋቸው ሁሉ አብሮ የተቀበረ ነበር የመሰላቸው ፡፡ ነገር ግን
እግዚአብሔር በቃሉ የታመነ አምላክ ነውና የሰው ልጅ /የወደደው ሰው /ከሁሉም በላይ ዋጋ የከፈለለትና አብዝቶ ያከበረውን
ሰው እየታመነበት የትም የሚጥል ተሸንፎ ለጠላት የሚተው አምላክ አይደለምና የጀመረውን ፈፃሚ ነው ፡፡ ሁሌም ልብ በሉ
የመድሃኒያለም የድንግል ልጆች አስተውሉ የጀመረውን የተናገረውን ቃል የገባውን የሚተው የሚረሳ አምላክ አይደለም፡፡
በዚህም ተገልጦ የታየ የተመዘገበ የታሰበም ታሪክ በምንወደው አምላክ ፊት የለም ፡፡ ሃዋሪት ሞትን በሞቱ ገሎ ለዘለአለም
ነፃነታችንን በድል ሲያውጅ በዚያው በተስፋ መቁረጥ ውስጥ እያሉ ነበር የምስራቹ የደረሳቸው ፡፡ ዱብ እዳ ነበር የሆነባቸው
፡፡ ዛሬም አንዳንዶች ቤተሰቦቻችን በመልካም ጀምረው በጠላት ዘርፈ ብዙ የውጊያ ስልት ሕሊናቸው ተሸንፎ የደከሙ ተስፋ
የቆረጡ እኛንም የእግዚአብሔር ባሮች በጥርጣሪ የተመለከቱ እንደበዙ አይተናል ሰምተናል ፡፡

📌 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት  በአብርሃሙ ሥላሴ ፈቃድ የወጣ  
መልእክት አስር ከገጽ 2 የተወሰደ ተጻፈ በ7/5/2015 ዓ.ም
YONI.wav
5.2 MB
የወንድማችን ገብረ ዮሐንስ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
12/7/2017 ዓ.ም

👉 እነዚህን ሁሉ መልእክቶች ፤ እንዲሁም ለሁሉም የአዳም ዘር የተላኩ ደብዳቤዎች ፤ ከዚህም አልፎ ለ3 ዓመታት በተለያዩ
ጊዜዎች የወጡ መግለጫዎች ፤ መካሪዎች ፤ አስተማሪዎች ፤ ወቃሾች ፤ እየመጣ ያለውን በየጊዜው ሊስተዋል የሚገባውን
ለቤተሰቦቻችን እውነትን ለሚረዱ ሁሉ የገለፅናቸውን መሰረት ያደረገ ፤ የተሰጠውን የንስሐ ጊዜና እድል መጠቀም መረዳትና
መመለስ ያልቻለ መላ የአዳም ዘር በሙሉ በመጨረሻ የተጠቃለለውን ከፊቱ የደረሰውን ከእግዚአብሔር የተወሰነውን
የታዘዘውን ወደ አፈፃፀም የተሸጋገረውን ብርቱ እርምጃ ፤ ምድር ከተፈጠረች ጀምሮ ያላየችውን የሥላሴ የቁጣ ፍሰት ከፊትህ
መድረሱን ለመግለጥና ለማሳወቅ የመጣ መልእክት ነው ፡፡

📌 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በአብርሃሙ ሥላሴ ፈቃድ የወጣ  
መልእክት አስር ከገጽ 1 የተወሰደ ተጻፈ በ7/5/2015 ዓ.ም
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ

🥢 ዓለሙን ስለ ክፋታቸው ክፉዎቹንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ የትዕቢተኛዎችንም ኵራት አዋርዳለሁ።
ትንቢተ ኢሳያስ 13፡11

በ 2/8/2017 ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል 👇👇👇
የእህታችን አስካለ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
2/8/2017ዓ.ም

👉 ዛሬ ነው የማትረፊያው ሰዓት፣ ነገማ በምሕረት የታሰበው ሁሉ ከምድርም ከሰማይም የሚፈስለትን
በረከት ስለሚያግኝ እምትጨምርለት ምንድነው!!

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ሁለት ገጽ 23 የተወሰደ። ተጻፈ ግንቦት 27/2000 ዓ.ም
የእህታችን ማህደረ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =አዲስአበባ
2/8/2017 ዓ.ም

👉 ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
👉 ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
👉 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
👉 ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
የወንድማችን ብርሀነ ገብርኤል እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
2/8/2017 ዓ.ም

👉 ዓለም ከትቢያ በምትነሳው የረሃብ ምሳሌ በሆነችው በአገሬ ኢትዮጵያ ትመራለች። ትገዛለች።
» ከታላቁ የቁጣ ፍሰት በኋላ ዓለም በውድም በግድም ይህንን የልዑልን ውሳኔ ይቀበላል። ተግባራዊ 
ያደርጋል። ይገዛበታል።
የዓለም አመራር ማዕከሉ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ ይሆናል። ዓለም ቸሩ አምላክ ባነገሠው ንጉሠ ነገሥት 
ከሱ ጋር አብረው በሚሾሙ የልዑል አገልጋዮች ትመራለች።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ሦስት ገጽ 49 የተወሰደ። ተጻፈ መጋቢት 19/2001 ዓ.ም
ምስክርነት.aac
3.6 MB
የወንድማችን ወልደ ተክለሃይማኖት እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ጅንካ
2/8/2017 ዓ.ም

👉 ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
👉 ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
👉 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
👉 ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
የወንድማችን ወልደ ጊዮርጊስ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ወረኢሉ
2/8/2017

👉 ማናቸውም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የተመዘገባችሁም ባትመዘገቡም በኛ ዘንድ የምትታወቁም 
እንዲሁም እግዚአብሔር ከሁሉ ከልሎ /ደብቆ /ያቆያችሁ ሁሉ ባላችሁበት ባእታችሁ የኢትዮጵያን ሰንደቅ 
/አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን/ በደጃችሁ መስቀል ግዴታ ነው። አብሮትም ከስሩ የሚጠቀሱ የከበሩ የኪዳኑን 
ቃሎችን ጽፋችሁ አብራችሁ ትሰቅላላችሁ። ስማችሁንና የተመዘገባችሁበትን ቁጥርም ታሰፍራላችሁ። 
ላልተመዘገባችሁ እምነቱ አለኝ የምትሉ፣ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክታት በእርግጥ የምታምኑበት፣ 
በትክክል የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ልጆች የሆናችሁ፣ በንስሐ እራሳችሁን ከዓለም ጉድፍ የጠበቃችሁ በእምነት 
ልክ እንደተመዘገቡት አድርጉ ማን ያውቃል እግዚአብሔር ስለእምነታችሁ ስለቅን ልባችሁ ስለ የዋህነታችሁ 
ቀደምም ስለአለመስማታችሁ እራርቶላችሁ መድኃኔዓለም ድንግል ሊታደጓችሁ ይችላሉና በዚህ ምክራችን 
ይህ ነው።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ 
መንግሥት የወጣ ዘጠነኛ መልእክት!!
አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ገጽ 69 ላይ የተወሰደ ።
ተጻፈ ታህሳስ 21 2013 ዓ.ም
የወንድማችን ወልደ ገብርኤል እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከደቡብ አፍሪካ =ኦኪስ
2/8/2017ዓ.ም

👉 ፅዋህ የሞላበት የመጨረሻው ሰዓት ነውና ! ለምህረት የታደልከው 
ወደመፅናናትህ ! ለእሳትና ለሞት የታደልከው ደግሞ በሰቆቃ ወደመጠረግህ ትሄዳለህ ! ያልሰማህም ስማ ! ስትሰማ የኖርከውም 
የፍርድ ቃሉን አቃለህ በትእቢት የተገሰልከውም ሸክላ ነህና ወደ መድቀቅና መበተንህ ሂድ !!! አዎን ሂድ ከእንግዲህ 
እማትመለስበት እመፈፀሚያህ ጫፍ ላይ ደርሰሃልና ! አዎን ሂድ የናቅኸውን ያቃለልከውን የንስሀ ጊዜ ተደምድሞአልና ! ዳግም 
የሚቸር ጊዜ የለምና ሂድ ከቅን ፈራጁ ሃያሉ አምላካችን ፊት ተሰናብተሃል ፡፡

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በአብርሃሙ ሥላሴ ፈቃድ የወጣ መልዕክት !!! 
/ መልእክት አስር/ ገጽ 4 የተወሰደ።
የእህታችን ወለተ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =አዲስአበባ
2/8/2017 ዓ.ም

👉 ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
👉 ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
👉 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
👉 ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
Audio
የእህታችን ወለተ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
2/8/2017 ዓ.ም

👉 እንዴት ነበር የመራቸው በራእይ በሕልም እየተገለጠ የጸናውን
መሠረታዊ ቃሉን ብሉይ ከሃዲሱን ዘመኖችን በየጊዜው እንዴት እንደሚዳኝ የሚገልጽበት መንገድ መሆኑን
እያሳወቀ እዚህ እንዳደረሰን አታውቁምን። ለማንኛውም እኛ መታወቂያ ሰጠን ስለምን ዓለማ ሠጠን የወሰዱት
ይንገሯችሁ ግን ምን ያደርግላችኋል ብትመኙትም አታገኙትም። የእምነት መርከብ ድንግል ናት። የታመኑት
የትንሣኤው ሙሽሮች ናቸው የሚሳፈሩባት።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ ዘጠነኛ መልእክት ገጽ 38 የተወሰደ
ተጻፈ ታህሳስ 21 2013 ዓ.ም
እንኳን ለሆሣዕና ክብረ በዓል አደረሳችሁ
ትቢተ- ዘካርያስ ም 9
9: አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።

ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን
ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ።
💚💛
Audio
መግለጫ ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች
ክፍል ሀ
Audio
መግለጫ ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች
ክፍል ለ
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ

🥢 ዓለሙን ስለ ክፋታቸው ክፉዎቹንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ የትዕቢተኛዎችንም ኵራት አዋርዳለሁ።
ትንቢተ ኢሳያስ 13፡11

በ 27/9/2017 ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል 👇👇👇
ገብረማርያም
<unknown>
የወንድማችን ገብረ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ሰሜን ጎንደር
27/9/2017 ዓ. ም
የወንድማችን ኃይለ ገብርኤል እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ
27/9/2017 ዓ. ም
1742546234398_-2147483648_-210055.ogg
3.5 MB
የእህታችን ወለተ ሚካኤል እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ
27/9/2017 ዓ.ም
2025/06/27 23:48:17
Back to Top
HTML Embed Code: