Telegram Web Link
miskirinet 1 REC_0000006.wav
2 MB
የእህታችን ወለተ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አሰላ
12/6/2017
ክፍል ፩

👉 ለጸሎትም በቆማችኹ ጊዜ፥በሰማያት ያለው አባታችኹ ደግሞ ኀጢአታችኹን ይቅር እንዲላችኹ፥በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችኹ ይቅር በሉት።

የማርቆስ ወንጌል 11፡25
misikirinet 2 REC_0000007.wav
2.1 MB
የእህታችን ወለተ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አሰላ
12/6/2017
ክፍል ፪

👉 ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም፣በመንገላታትም፣በችግርም፣በስደትም፣በጭንቀትም ደስ ይለኛል ስደክም ያን ጊዜ ኀይለኛ ነኝና።
2ኛ ቆሮንቶስ 12፡10
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ

🥢 ዓለሙን ስለ ክፋታቸው ክፉዎቹንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ የትዕቢተኛዎችንም ኵራት አዋርዳለሁ።
ትንቢተ ኢሳያስ 13፡11

በ 19/6/2017 ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል 👇👇👇
ወለተ መድህን.aac
11.5 MB
የእህታችን ወለተ መድህን እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከባህሬን
19/6/2017 ዓ.ም
👇👇👇
የእህታችን ወለተ መድህን እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከባህሬን
19/6/2017 ዓ.ም

👉 ንጉሡና  ሌሎችም  አባቶች  እዚሁ  ኢትዮጵያ  ውስጥ  ነው  ያሉት።  ከዋናው  ከተማ  ጀምሮ  በሁሉም  የአገሪቱ ክልል  በተለያየ  ጉዳይ  እየተንቀሳቀሱ  ሁሉንም  ድርጊት  ይከታተላሉ።  በመገለጡ  ሰዓት  በቀዳማይ  ምክትልነትና በምክትልነት  በግራና  በቀኝ  የሚሆኑ  በንጉሥ  ማእረግ  ያሉ  ዛሬም  አብረውት  በሥራው  ሁሉ  እያገዙትና አብረውም  እየሠሩ  ነው።  ሌሎች  37  የሚሆኑ  በንጉሥ  ማእረግ  ያሉ  በየባእታቸው  ሆነው፤  በእግዚአብሔር መንፈስ  ቅዱስ  ሕብረትና  አንድነት  በሁሉም  እያገዙ  የሚገኙ  ናቸው።  ሁሉም  ሊያውቀው  የሚገባው  ቢኖር ዘመናዊ  መገናኛ  እስካለ  ድረስ፤  በቴሌግራም  የዮሐንስ  ራእይ  20  ቻናል  ላይ  ስለሁሉም  ሁኔታ  በቀጥታ የሚገለጽበት  ይሆናል።  የንጉሠ  ነገሥቱም፣  የንጉሦቹም  ድምፅ  የምትሰሙበት  የሚገለጥበት  ነው።  ከዚህ በተረፈ  በኢትዮጵያ  የዓለም  ብርሃን  መልእክታት  በግልጽ  የምታገኙት  ነው።  ቴሌግራሙም  እስካለ  ድረስ  ነው የሚያገለግለው።  ከዚህ  ውጪ  የሚመጣ  ነገር  የለም።  ተስፋ  የምታደርጉት  የኢትዮጵያ  ትንሣኤም  ሆነ  የንጉሠ ነገሥት  ቴዎድሮስና  አብረውት  የሚገለጡት  ንጉሦች  እንዲሁም  የኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ  ታላላቅ  አባቶች መላውን  ዓለም  በተዋሕዶ  እምነት  የሚመሩት  በይፋ  የሚገለጽበት  የሚታወቅበት  ይኸው  መንገድ  ብቻ  ነው። ከዚህ  በዘለለ  ሌላ  እውነት  አለን  ካላችሁ  በርቱ  ቀጥሉበት  እንላለን።  ዳኛው  በሰማይ  በመንበሩ  ሆኖ  ሁሉንም ስለሚመለከት  እንደየታመንበት  ፍርዱም  ትእዛዙም  አብረው  ይገለጣሉ።  በሌላ  በኩል  እንደ  እውነቱ  ከሆነ እኔን  ለምትቃወሙ  ቅሬታም  የለብኝ  እኔ  ዛሬም  ነገም  የምለው  የማምነው  የምረዳው  አምላኬም  ያስተማረኝ እውነትና  እውነትን  ብቻ  መግለጽ  ነው።  ስለዚህ  እኔ  ከሁሉ  የማንስ  ነኝ።  በሁሉም  ገጽታ  ከኔ  ትበልጣላችሁ ብዬ  አስባለሁ።  ግን  በምን  መስፈርት  እኔን  እንደመረጠ  እኔም  ስለማልረዳ  እናንተ  ቅር  የተሰኛችሁ  ሁሉ መድኃኔዓለምን  ድንግልን  ጠይቁ  መልስን  ታገኛላችሁ።  ይህን  ያልኩት  በዚህ  ምክንያት  እንዳትሰናከሉ  በማሰብ ነው።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ ገጽ 55 የተወሰደ።
ተጻፈ ታህሳስ 21 ቀን 2013 ዓ.ም.
Audio
የእህታችን ስርጉተ መድህን እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከአሜሪካ
19/6/2017

👉 እንዲሁም በእውነት  ይመራቸዋል  ፤ፈቃዱን  ያሳውቃቸዋል፤  እንዲጠነቀቁ  ይመክራቸዋል፤  የተዘጋጀላቸውን  መልካም ሁሉ  እያመላከተ  ያፅናናቸዋል።  ቃሉን  ይረዱ  ዘንድ  ማስተዋልን  መረዳትን  መገንዘብን  መንፈሳዊ  መረዳትንም ሁሉ  እንደ  ቸርነቱ  ያድላቸዋል።  ታዲያ  ይህ  ሁሉ  ሲሆን  የእግዚአብሔር  መናገሪያው  መንገድ  ብዙ  ነው።  በዚህ ዘመን  የብዙዎችም  ጥያቄ  ከእግዚአብሔር  እንዴት  እንደሚገናኙና  በእርሱም  መንፈሳዊ  ምሪት  እንደሚያገኙ አለመረዳታቸው  ነው።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ ገጽ 27 የተወሰደ።
ተጻፈ ታህሳስ 21 ቀን 2013 ዓ.ም.
Audio
የወንድማችን እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ባህርዳር
19/6/2017

👉 እግዚአብሔር መልካም ነው፥በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው በርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።
ትንቢተ ናሆም 1፡7
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ

🥢 ዓለሙን ስለ ክፋታቸው ክፉዎቹንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ የትዕቢተኛዎችንም ኵራት አዋርዳለሁ።
ትንቢተ ኢሳያስ 13፡11

በ 24/6/2017 ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል 👇👇👇
የእህታችን ወለተ ጻድቅ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ባህርዳር
24/6/2017 ዓ.ም

👉 የሚሆነውን ሁሉ እየነገርኩህ ነው። ጊዜው ተፈጽሟልና! ጉደኛው ትውልድ ዛሬ ይህ መልእክት እየተዘጋጀ 
ቀድመን በተለያዩ መግለጫዎቻችን እንዲሁም ትምህርቶቻችን ሳንታክት አልመከርንህም? አልነገርንህም? 
እኛ ለልጆቻችን ለአድማጮቻችን የተዘጋጁ ምክር ስናስተላልፍ አንተ ትዕቢተኛው አባትህ ዲያብሎስን 
የቀደመውን እባብ ዘንዶውን ሐሰተኛው ነቢይን ተማምነህ በኛ እያፌዝክ ከመሪ እስከተመሪ ከሃይማኖት 
መሪ እስከ ምእመን ሁልህም አላላገጥክም? እኛም እንዲሁ ሞት ሲከድንህ ነፍስህን አውጥቶ ለመውሰድ 
ሲያስጨንቅህ እያየን የሥራህ ውጤት ነውና ከመገረም በላይ፤ ስለ እግዚአብሔር ቅን ፍርድ ከመደመም በቀር 
ምንም እንደማንረዳህ እወቅ። እነዚህ እንግዲህ ዛሬ ከፊትህ የመጡ ሳይውሉ ሳያድሩ የሚፈጸሙ መሆናቸውን 
እናረጋግጥልሃለን። ፅናቱን ይስጥህ!

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ ገጽ 41 የተወሰደ።
ተጻፈ ታህሳስ 21 ቀን 2013 ዓ.ም.
ምስክርነት_ከወለተ_ህይወት.mp3
11.1 MB
የእህታችን ወለተ ሕይወት እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ሞጣ
24/6/2017 ዓ.ም

👉 የዓለም አመራር ማዕከሉ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ ይሆናል። ዓለም ቸሩ አምላክ ባነገሠው ንጉሠ ነገሥት
ከሱ ጋር አብረው በሚሾሙ የልዑል አገልጋዮች ትመራለች። ንጉሡም በታላላቅ ሽማግሌዎች የእግዚአብሔር
ሰዎች ይከበባል፣ ይመከራል፣ ይታገዛል፡ የዓለምን አመራር የሚይዘው የልዑል ባሪያ በዙፋኑ ላይ ሲሆን አብረውት የሚሠሩ በሚሰጣቸው የማእረግ ደረጃ በመሆን ስለመንፈሳዊ ጉዳይና ስለሥጋዊ ጉዳይ የማማከር
ተግባር የሚያከናውኑ ይኖራሉ።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ሦስት ገጽ 49 - 50 የተወሰደ።
ተጻፈ መጋቢት 19 ቀን 2001 ዓ.ም.
የወንድማችን ወልደ ሀና እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
24/6/2017 ዓ.ም

👉 ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
👉 ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
👉 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
👉 ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
ምስክርነት ከወለተ ሥላሴ .amr
1.8 MB
የእህታችን ወለተ ሥላሴ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አሰላ
24/6/2017 ዓ.ም

👉 ወገኖቼ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! አዎን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች!
እንዲሁም ይህን መልእክትም ሆነ የቀደሙትን ሰባት መልእክታት ለመስማት ዕድሉ የገጠማችሁ፥ ይህን
ታላቅ ምሥጢር የእግዚአብሔርን እውነት ለመገንዘብ የሚያስችል ልቡና ይስጣችሁ! መቼም እግዚአብሔር
ልቡናችሁን ካላበራው የቀደመው እባብ ሐሰተኛው ነቢይ ዘንዶው ያላደነቆረው፣ ወደራሱም ያላካተተው
የአዳም ዘር የለምና! ጥቂቶቹ በእግዚአብሔር የተወደዳችሁ የተመረጣችሁ የከበራችሁ ታላቁን መከራ
የታገሳችሁ ልትፅናኑ ይገባችኋል። ዛሬ ቀናችሁ ሊሆን ነውና! ብርሃናችሁ ሊበራ ድካማችሁ ሊታይ ሸክማችሁ
ሊራገፍ መድኃኔዓለም ሊክሳችሁ ነውና! አመስግኑ!

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ ገጽ 9 የተወሰደ።
ተጻፈ ታህሳስ 21 ቀን 2013 ዓ.ም.
Audio
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ
ክፍል ሀ
30/6/2017 ዓ.ም
Audio
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ
ክፍል ለ
30/6/2017 ዓ.ም



📌 ክፍል ሐ እና ክፍል መ ከሦስት ቀን በኋላ ይለቀቃል
Audio
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ
ክፍል ሐ
30/6/2017 ዓ.ም
Audio
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ
ክፍል መ
30/6/2017 ዓ.ም
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ

🥢 ዓለሙን ስለ ክፋታቸው ክፉዎቹንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ የትዕቢተኛዎችንም ኵራት አዋርዳለሁ።
ትንቢተ ኢሳያስ 13፡11

በ 12/7/2017 ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል 👇👇👇
2025/06/27 21:16:14
Back to Top
HTML Embed Code: