-❤️🦋
She has a wild sprit,
But a soft heart,and
Such a sweet soul.
___________________________
@realitysensation
@realitysensation
She has a wild sprit,
But a soft heart,and
Such a sweet soul.
___________________________
@realitysensation
@realitysensation
-💙✨
Knowing you has been a master class in true friendship.
During the New Year, I hope to emulate your love and warmth. Wishing you a very Happy New Year friend☺️
🌼🌼🌼
____________________________________

“We will open the book. Its pages are blank. We are going to put words on them ourselves. The book is called Opportunity, and its first chapter is New Year’s Day.”
HAPPY NEW YEAR🙏

〖💜✨〗
May God shower you and your family with love and happiness! Best wishes and seasons greeting for the New Year. Wishing you a blessed and prosperous New Year! May God bless you and your loved ones with prosperity, good health, and happiness in the New Year.
HAPPY NEW YEAR
____________________________________
🌼@realitysensation🌼
🌼@realitysensation 🌼
-💖✨
I Take This Chance To Wish My Dear Sweet Sister A Happy New Year. I Love You So Much And Will Be Looking Forward To Having A Fantastic Year With You As We Watch Our Dreams Unfold. Old Year Is Coming To An End, We Give Warm Welcome The New Year, All Your Worries Will Also End, Wishing You Happy New Year !
_________________________________________

Forwarded from BØØĶ ČËÑŢËŘ📚 (Haymanot✨†)
〖⛓🗝✨〗
ዮራቶራድ
ለአራተኛ ጊዜ ወደ ዴርቶጋዳ እንኳን በደህና መጣችሁ።
ዴርቶጋዱ ራማቶሓራ- ዣንቶዣራ- ዮራቶራድ... ተከታታይ ልቦለዶች መሆናቸውን ለመጠቆም ያህል እንጂ በር ላይ ቆሜ የአንባቢዬን ጊዜ የመሻማት አላማ አልነበረኝም።በፈጣሪ እርዳታ እና በአንባቢዎቼ ድጋፍ የዥረቱ ፍሰት ቀጥሏል አራተኛው ዥረትም እነሆ _ ወንዙን ተቀላቅሏል። በዚህ አጋጠሚ፣ እነዚህን ተከታታይ ሥራዎች ለመሥራት ስወጣ ስወርድ የማያልቅ ቅንነታቸውን ያልነፈጉኝን ወገኖችና በተለያዩ የመገናኛ ዜዴዎች ሙያዊ ሂሶችን የሰጡኝን አካላት ላመሰግን እወዳለሁ።በሌላ በኩል ግን ከሌላ አላማ በመነሳት ሥራዎቼን ጭቃ ለመቀባት ጊዜ የሚያባክኑትን አንዳንድ ወገኖች ልብ ይሰጣቸው ዘንድ እንድትፀልዩላቸው አንባቢዎቼን እማፀናለሁ።ይህን በዚህ ትተን ጊዜ ሳናባክን ወደ ዮራቶራድ ለመብረር እያኮበኮብን ስለሆነ ቀበቷችሁን እንድታጠብቁ ትጠየቃላችሁ።
🗝✨
__________________________________________
🌼@books_centerr🌼

〖💞〗
Love is not finding someone to live with.
It's finding someone you can't live without🙂
________________________________________
@REALITYSENSATION🌼
@REALITYSENSATION🌼
Love is not finding someone to live with.
It's finding someone you can't live without🙂
________________________________________
@REALITYSENSATION🌼
@REALITYSENSATION🌼
〖🦅〗
The future is waiting, but it will never fight with the past to get your attention.
____________________________________________
@REALITYSENSATION🌼
@REALITYSENSATION🌼
The future is waiting, but it will never fight with the past to get your attention.
____________________________________________
@REALITYSENSATION🌼
@REALITYSENSATION🌼
〖🐾〗
How to predict your future:
Create it.
___________________________
@REALITYSENSATION🌼
@REALITYSENSATION🌼
How to predict your future:
Create it.
___________________________
@REALITYSENSATION🌼
@REALITYSENSATION🌼
Forwarded from BØØĶ ČËÑŢËŘ📚 (Haymanot✨†)
〖💚💛❤️〗
የባዕድ ሐገር ስሞች ትክክለኛ የግዕዝ ትርጓሜያቸው።
✍-------------------------✍
፩. ኮሌጅ ------ መካነ ትምህርት
፪. ዩኒቨርስቲ ------ መካነ አምሮ
፫. ሌክቸር ------ ትምህርተ ጉባኤ
፬. ሌክተቸረር ------ መምህረ ጉባኤ
፭. ዲን ----- ሊቀ ጉባኤ
፯. ቢሮ ------ መስሪያ ቤት
፰. ባንክ ------ ቤተ ንዋይ
፱. ሲቪል ሰርቪስ ------ ሰላማዊ አገልግሎት
፲. Custom ------ ኬላ
፲፩. ኮምፒተር ------ መቀመሪያ
፲፪. ድግሪ ------ ማዕረግ
፲፫. ሚኒስተር ------ ምሉክ
፲፬. Mass media ------ ምህዋረ ዜና
፲፭. ፎቶ ግራፍ ------ ብራናዊ ስዕል
፲፮. ራዲዮ ------ ንፈሰ ድምፅ
፲፯. ፖሊስ ------ የህግ ዘበኛ
፲፰. ኢንተርኔት ------ የህዋ አውታር
፲፱. ሎሬት ------ አምበል ፣ ተሸላሚ የቅኔ
፳. ዶክተር ------ ሊቀ ሙህር
፳፩. ኢምባሲ ------ የእንደራሲ ፅ/ቤት
፳፪. ዲፕሎማት ------ የመንግስት መልክተኞች
፳፫. ኢኮኖሚክስ ------ ስነ ብዕል
፳፬. ሀዋላ ------ ምህዋረ ንዋይ
፳፭. ሳሎን ------ እንግዳ መቀበያ
፳፮. ቱሪዝም ------ ስነ ህዋፄ
፳፯. ስካን ------ ምክታብ
፳፰. ፕሬዝዳንት ------ ሊቀ ሀገር / ሙሴ
፳፱. ቴሌኮሚኒኬሽን ------ ምህዋረ ቃል
፴. ቪዛ ------ የይለፍ ፍቃድ
፴፩. ፓስፖርት ------ የኬላ ማለፊያ
፴፪. ቴሌቪዥን ------ ምስለ መስኮት / መቅረፀ ትይንት
፴፫. Voice Recorder ----መቅረፀ ድምፅ
____________________________________________
#Ethiopians_air
@books_centerr🌼

〖🦋〗
TALK...SOFTLY
EAT...SENSIBLY
SLEEP...SUFFICIENTLY
DRESS...SMARTLY
ACT...FEARLESSLY
WORK...PATIENTLY
THINK...CREATIVELY
BEHAVE...DECENTLY
EARN...HONESTLY
SAVE...REGULARLY
SPEND...INTELLIGENTLY
____________________________
@Realitysensation
@Realitysensation
TALK...SOFTLY
EAT...SENSIBLY
SLEEP...SUFFICIENTLY
DRESS...SMARTLY
ACT...FEARLESSLY
WORK...PATIENTLY
THINK...CREATIVELY
BEHAVE...DECENTLY
EARN...HONESTLY
SAVE...REGULARLY
SPEND...INTELLIGENTLY
____________________________
@Realitysensation
@Realitysensation
-💜🦋
you're too young to be stressed about love . chase your dreams, not people
____________________________________________
@realitysensation
@realitysensation
you're too young to be stressed about love . chase your dreams, not people
____________________________________________
@realitysensation
@realitysensation
-💜🦋
Don’t force someone to make time for you.
If they really want to, they’ll find a way.
________________________________________
@realitysensation
@realitysensation
Don’t force someone to make time for you.
If they really want to, they’ll find a way.
________________________________________
@realitysensation
@realitysensation
-💜🦋
Honestly is very expensive gift.
Don't expect it from cheap people
____________________________________
@realitysensation
@realitysensation
Honestly is very expensive gift.
Don't expect it from cheap people
____________________________________
@realitysensation
@realitysensation
Forwarded from BØØĶ ČËÑŢËŘ📚 (Haymanot✨†)
〖💙〗
ደጉ አሓቢዬ
የድህረ ምረቃ ትምህርቴን በምከታተልበት ወቅት ለዚሁ ማሟያ እንዲሆን የመስክ ምርምር ስሠራ ከገጠሙኝ ነገሮች ሁሉ የማልረሳቸው አሉ። ገጠመኞቼን ከመናገሬ በፊት የምርምር ሥራዎቼ ምን ምን እንደነበሩ ለአንባቢ ጠቅለል አድርጌ ማስቀመጡ ታሪኩን ለመረዳት ያግዛል ብዬ አምናለሁ። በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እንደሚታወቀው አብዛኛው የተፈጥሮ ደን ተራቁቶ ሲያልቅ በጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት ዙሪያ ግን እነዚህ ደኖች ተጠብቀው ዘመናትን መዝለቅ ችለዋል" ወደ ሰሜን ላቀና ተጓዥ እንደነዚህ ዓይነት አገር በቀል ደኖችን አንድ ኣካባቢ ካዬ በመካከሉ ቤተ ክርስቲያን ወይም ገዳም ለመኖሩ እርግጠኛ መሆን ይችላል።....
#ከ_መጸሐፉ_የተወሰደ
@books_centerr

እነዚህ ደኖች ለዘመናት ተጠብቀው የቆዩበት ምሥጢር ሕዝቡ ለቤተ ክርስቲያኑ ካለው ክብር የመነጨና ቤተ ክርስቲያኗም ጥንቁቅና ምልዑ የሆነ የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ አስተምህሮ ስላላት እንደሆነ ይታወቃል። በአጠቃላይ የጸሎትና የአርምሞ _ የምናኔ የቅዱሳን መናሀሪያ፣ የትምህርትና የእውቀት ስፍራዎች ክርስቲያኖች ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ የሚያርፉበት መካነ መቃብር በመሆናቸው ኅብረተሰቡ የሚያከብራቸው ናቸው። እነዚህን ደኖች ጠጋ ብሎ ላስተዋላቸው ሰው ለዘመናት የቆዩትን ያክል ወደፊትስ በዚህ ሁኔታ ይቀጥላለ ወይ ብሎ ማሰቡም የማይቀር ነው። ዋናው የምርምር ሥራዬ የሚያተኩረውም በዚህ ዙሪያ ነበር።
በዚህ መሠረት በርካታ ደኖችን እየተዘዋወርኩ ሳጠና አብዛኛዎቹ ደኖች የብቅለት ችግር ያለባቸው ወይም ዘር ችግኝ ሆኖ ችግኙ ዛፍ ሆኖ የሚተካ ለመሆን የሚችልበት ምቹ ሁኔታ የሌለበት መሆኑን ተገንዝቤ ነበር። በአብዛኛው ደኖቹ ከውጭ የሚታዩት ያረጁ ዛፎች ስብስብ እንጅ በችግኝ ደረጃ ተስፋ የሚሆን ተተኪ እንደሌላቸው ለመረዳት ችያለሁ። ስለሆነም የእነዚህ የቤተ ክርስቲያንና ገደማት ደኖች የወደፊት እጣ ፋንታ የሚወሰነው ከታች በሚያድጉትና በሚተኩት ቡቃያዎችና ችግኞች በመሆኑ በቂ ቡቃያና ችግኝ ያለመኖሩ ምሥጢር ምንድን ነው? የሚለው መሰረታዊ ጥያቄ ነው:
ይህ ጥናት በሁለት መላ ምት ተከፍሎ የሚታይ ሲሆን አንደኛው ዘርፍ የልቅ የቤት እንስሳት ግጦሽ መኖሩ፣ በተደጋጋሚ ለመካነ መቃብር ስለሚውሉ እና ሐውልትና...
#ከ_መጸሐፉ_የተወሰደ
@books_centerr
@books_centerr
በዚህ መሠረት በርካታ ደኖችን እየተዘዋወርኩ ሳጠና አብዛኛዎቹ ደኖች የብቅለት ችግር ያለባቸው ወይም ዘር ችግኝ ሆኖ ችግኙ ዛፍ ሆኖ የሚተካ ለመሆን የሚችልበት ምቹ ሁኔታ የሌለበት መሆኑን ተገንዝቤ ነበር። በአብዛኛው ደኖቹ ከውጭ የሚታዩት ያረጁ ዛፎች ስብስብ እንጅ በችግኝ ደረጃ ተስፋ የሚሆን ተተኪ እንደሌላቸው ለመረዳት ችያለሁ። ስለሆነም የእነዚህ የቤተ ክርስቲያንና ገደማት ደኖች የወደፊት እጣ ፋንታ የሚወሰነው ከታች በሚያድጉትና በሚተኩት ቡቃያዎችና ችግኞች በመሆኑ በቂ ቡቃያና ችግኝ ያለመኖሩ ምሥጢር ምንድን ነው? የሚለው መሰረታዊ ጥያቄ ነው:
ይህ ጥናት በሁለት መላ ምት ተከፍሎ የሚታይ ሲሆን አንደኛው ዘርፍ የልቅ የቤት እንስሳት ግጦሽ መኖሩ፣ በተደጋጋሚ ለመካነ መቃብር ስለሚውሉ እና ሐውልትና...
#ከ_መጸሐፉ_የተወሰደ
@books_centerr
@books_centerr
Forwarded from BØØĶ ČËÑŢËŘ📚 (Haymanot✨†)
ቤቶች ስለሚገነቡባቸው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ዛፎቹ በተፈጥሮ ዘር የመስጠትና ዘሮቹም የብቅለት ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል በሚል የሚደርግ ጥናት የሚመለከት ይሆናል"
በሁለተኛው መላምት ስር የተፈጥሮ Biological and natural የብቅለት ችግር ከምን ይመነል? የሚለውን ለማወቅ ወይም ለመረዳት የዛፎቹን የተፈጥሮ እድገት ዑደት መከተል ይጠይቅ ነበር" በዚህ መሠረት አንድ ዛፍ ያብባል፣ ፍሬ ይሰጣል ፍሬው ወደ መሬት ይረግፋል መሬት ላይ ከረገፈ በኋላ ግማሹ ይበቅላል በቅሎ ችግኝ ሆኖ መልሶ ዛፍ ይሆናል# የቀረው ደግሞ መሬት ውስጥ አፈር ውስጥ ተቀብሮ ምቹ ዘመን ይጠብቃል። በመካከል ዘሩ ዛፉ ላይም ሆኖና መሬትም ከደረሰ በኋላ በእንሰሳት ሊበላ ይችላል# እንግዲህ የብቅለትን ችግር ለመረዳት ይህን ዑደት እየተከተሉ ማጥናት ግድ ይላል። ለምሳሌ በበቂ መጠን ያብባሉ ወይ? የሚያብቡት መቼ ነው? አብበው ሲያበቁስ ያፈራሉ ወይ? ያፈሩት ዘርስ ብዛቱ ምን ያክል ይሆናል? መብቀል የሚችል ዘር ነው ወይ? ይሄ ከሆነ በኋላ መሬት ላይ ካረፈ በኋላ ዘሩ ምን ይገጥመዋል? እንስሳት ይበሉታል ወይስ ወደ አፈር ገብቶ ይቀበራል? ወይስ ይበቅላል ወይ? ከበቀለ ደግሞ ችግኝ ለመሆን ምን ችግር ይገጥመዋል? የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ የጥናት ሥራዬ ዋና ተግባራት ነበሩ።...

እና በዚህ ጥናት አንዱ ገጠመኝ ብዬ የማስታውስው ዛፎቹ አብበው ፍሬ ከሰጡ በኋላ የፍሬው ብዛት ምን ያክል ነው የፍሬጡ ዓይነትስ መብቀል የሚችል (Viable) ነው ወይ? የሚለውን የሚመልስ Phenology And Seed Rain Analysis የሚባለውን የጥናት ዘርፍ ሳከናውን ነበር። ይህም የፎች ለማወቅ ነው። አበባ ዘር ማፍራቱንና ወደ መሬት መራገፉን (እንደ ዝናብ ከላይ የሚወርድ ስለሆነ seed rain ይባላል) ይህን ለማጥናት ዛፎቹ የሚያብቡበትን ጊዜ ከመመዝገብና ማበባቸውን ከማወቅ በተጨማሪ ዘር በሚሰጡበት ጊዜ በደኑ ውስጥ የተለያዩ ቦታዎች በጥናት በተመረጡ እና በዘዴ በተቀመጡ የ50 ሳ.ሜ ዲያሜትር ስፋት ያላቸው ከአቡጀዲ ጨርቅ የተሠሩ ከረጢቶች በክብ መልክ ተዘጋጅተው ይቀመጣለ። ስለዚህ ዛፉ አፍርቶ ሲያረግፍ ዘሩ ልክ ወደ መሬት በሚወድቅበት ዓይነት እነዚህ ከረጢቶች ውስጥ ይገባል።
ከረጢቶቹ ውስጥ የገባው ዘር በየሳምንቱ ለአንድ ዓመት እየተወሰደ የዘር ዓይነትና ብዛት፣ የረገፈበት ወቅት እንደዚሁም ወደ ላቦራቶሪ ተወስዶ መብቀል አለመብቀሉ እየታዬ ይመዘገባል። በከረጢቱ አፍ ስፋት አንፃር ጠቅላላው ደኑ ውስጥ ምን ያክል ዘር ሊመረት እንደሚችል በዓመቱ መጨረሻ መገመት ያስችላል በዚህ መሠረት ያ ደን በሌላ አገር ከተጠናው በሳይንስ ከሚገመተውና ማምረት ከሚገባው የዘር መጠን ጋር ይተያይና ዛፎቹ በቂና ጤነኛ ዘር ያመርታሉ ወይስ አያመርቱም የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ያስችላል።...