Telegram Web Link
የ2018 የ Freshman tricks class ምዝገባ ነገ ረቡዕ ሀምሌ 16 ይጀመራል ። የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጧቸው የ Freshman የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች ስለሚለያዩ የእናንተ ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የያዘውን ክላስ መርጣችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ ።

ማሳሰቢያ 🎯
የ freshman tricks class ለመመዝገብ ክፍያ 1 ጊዜ ብቻ ሲሆን ሁለቱንም ሴሚስተሮች  መማር ያስችላችኋል ።

@Freshman_tricks
🔥11366👍29👏13🤩8🎉7
ምዝገባ ተከፍቷል !!!

ለሚመዘገቡ ተማሪዎች ክላስ ሀምሌ 25/2017 እንጀምራለን ። ለመመዝገብ
@Freshman_tricks_bot ይጠቀሙ ።

📝Freshman Tricks በ 2018 ዓ.ም ለተማሪወች ምን አይነት ፕሮግራሞችን ይዙኣል       

Freshman Tricks በ2018 ዓ.ም ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሙሉ ክላስ package ያቀረበ ሲሆን በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ላይ የሚሰጡትን የ freshman common course ኦች የሚያቀርብ ይሆናል ። የመመዝገቢያ ዋጋ 1000 ብር ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ ተጨማሪ ክፍያ አናስከፍላቸውም ።በዚህም

📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር
📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው
📘የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final exam collections
📘በኦላይን የሚሰጡ mid and  final ፈተናወች
📘በተጨማሪም COC ፈተና ያላቸውን ዲፓርትመንቶች ለምትገቡ ተማሪዎች ነፃ ስልጠና


🕹ለበለጠ መረጃ
🎯
0902100732
💎YOU TUBE
💎Telegram
69👏12🤩8🔥4🫡2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምዝገባ ተከፍቷል !!!

videoው ላይ በምታዩት Step መሰረት
@Freshman_tricks_bot መመዝገብ ትችላላችሁ ።

Freshman Tricks በ2018 ዓ.ም ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሙሉ ክላስ package ያቀረበ ሲሆን በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ላይ የሚሰጡትን የ freshman common course ኦች የሚያቀርብ ይሆናል ። የመመዝገቢያ ዋጋ 1000 ብር ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ ተጨማሪ ክፍያ አናስከፍላቸውም ።በዚህም

📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር
📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው
📘የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final exam collections
📘በኦላይን የሚሰጡ mid and  final ፈተናወች
📘በተጨማሪም COC ፈተና ያላቸውን ዲፓርትመንቶች ለምትገቡ ተማሪዎች ነፃ ስልጠና


🕹ለበለጠ መረጃ
🎯
0902100732
💎YOU TUBE
💎Telegram
42🔥3🕊3👍1
Forwarded from Aroma
Hey just to say thank you kayehew idk gen Fetari yebarkeh betam your group betam nw yerdang Ala thanks balel jerbayen neber mikebdeng ena betam nw mamesgnew geta yebarekeh 🙏
10🥰3👍1
Forwarded from —͟͞͞𝘼ᵐ𝒆ŷᵐ𝘦ƭŕ𝗼—͟͞͞🥷
Hello, I wanna thank you for these day u supported me alot even not for only remedial program but also for entrance I mean I was private entrance taker 2018 and I'm one of your proudly student
..
..
At end what about above result for 2018 freshman sponsorship for men's
Is it acceptable could support me
If not it's okay , I think it's about 73%
53👍6🔥3🥰3👏2🎉1
Forwarded from Ⓢ😎😎😎Ⓣ
ከዚ በፊት remedial tricks natural class ተመዝግቤ ነበር አሁን ደግሞ freshman trics ልመዘገብ እፈልጋለሁ መመዝገቢያው ምን ያህል ነው
🔥4114
Forwarded from Ahmed Endris Kebir
ሀይ ሰላም our teacher በ 2017 የ Remedial Trick አባል ነበርኩ እናም ውጤት መቶልኛል ለዚህም የላቀ ምስጋና የለኝ መሆኑን ለመግለጽ እወዳለሁ። አሁንም ከናንተ ጋር መቀጠል እፈልጋለሁ registration number yetngaw now ?
🔥4034🥰2👏2👍1
የ UAT and ASTU ፈተናዎች ስልጠና ከዛሬ ጀምረን በዩቲዩብ ቻናላችን እንለቃለን ። ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ ።👇👇

https://youtube.com/@freshman_tricks?si=KzwhwtEVuaJJA8Lv
16
የአማራ ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Amhara region's #grade_8th_Result_released)

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና  ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም  ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለውን ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።

በመሆኑም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ (Web browser Application) ላይ
👉 https://amhara.ministry.et የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
👉ፊት ለፊት በሚታየው  ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
         “ዉጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡

🎯 ማስታወሻ፡- በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡

ለአዳዲስ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃዎች 👇
@Ministry_tricks
109🎉9👏8🔥7👍2
የሪሜዲያል ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መቀላቀል ይችላሉ ?

በባለፈው አመት መሰረት ትችላላችሁ ። ነገር ግን ወጫችሁን መንግስት ሳይሸፍን ልክ እንደ self sponsored ተማሪዎች ሆናችሁ ነው የምትቆጠሩት ። ሁለቱ ASTU ዎች በባለፈው አመት የሪሜዲያል ተማሪን አልተቀበሉም ነበር ። በዚህ አመትም የተለየ ነገር ይኖራል ብለን አናስብም ።

@Freshman_tricks
37🔥26🕊6👏5🥰1🎉1
20🎉4👍3🔥2🥰1
2025/10/21 21:43:10
Back to Top
HTML Embed Code: