Telegram Web Link
ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተማሪዎች፡

ለ6ኛ ክፍል https://se6.ministry.et  እና
ለ8ኛ ክፍል https://se.ministry.et በመግባት ውጤት ማየት ትችላላችሁ፡፡

ለአዳዲስ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃዎች 👇
@Ministry_tricks
54🙏10🎉8🥰6👍5👏5🤩3🔥2
#ጥቆማ
#EthiopianAirlines

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የማርኬቲንግ ባለሙያዎችን (School of Marketing Trainee) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ School of Marketing Trainee
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ 300 ውጤት ያለው/ያላት
➤ ዕድሜ፦ ከ 18-25

የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም

የምዝገባ ቦታዎች፦

➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን
➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ
➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ
➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ
➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር
➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ
➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ
➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር
➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ
➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ
➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ
➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ
➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ
➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ
➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ
➫ ሻሸመኔ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፦ ሻሸመኔ

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
አንድ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የ10ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት ማስረጃ ዲግሪ፣ የልደት ሰርተፊኬት እና የቀበሌ መታወቂያ፡፡ የሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን ዋናውንና ኮፒውን ስካን በማድረግ ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡

ከአዲስ አበባ ውጪ፣ አመልካቾች በተገለፁት ቦታዎች በአካል በመገኘት ማመልከት ይጠበቅባቸዋል፡፡

@Vector_Gebeya
73🔥5🥰4👍3
ብቃት ያላቸውን የቤት ለቤት አስጠኝዎች ከተማሪዎች ጋር ለማገናኘት ፤ በአካል እና በኦላይን የሚሰሩ ስራዎችን ከሰራተኞች ጋር ለማገናኘት ፤ እንዲሁም የምትፈልጉትን እቃ ወይም ሶሻል ሚዲያ ለመሸጥ እና ለመግዛት  የተመሰረተ ድንቅ ቻናል ነው  ። እየገባችሁ join አድርጉ 👇👇👇👇

@Vector_Gebeya
@Vector_Gebeya
8🔥4
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና  ውጤት የምታዩበት መግቢያ ለማስታዎስ

1. Addis Ababa
aa6.ministry.et    for grade 6
aa.ministry.et      for grade 8

2. Central Ethiopia
ce6.ministry.et    for grade 6
ce.ministry.et      for grade 8

3. Oromia
oromia6.ministry.et   for grade 6
oromia.ministry.et     for grade 8

4. Amhara
amhara6.ministry.et   for grade 6
amhara.ministry.et     for grade 8

5. South Ethiopia
se6.ministry.et     for grade 6
se.ministry.et       for grade 8

6. Gambella
oambella6.ministry.et  for grade 6
oambella.ministry.et     for grade 8

7. Afar
afar6.ministry.et     for grade 6
afar.ministry.et       for grade 8

ለአዳዲስ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃዎች 👇
@Ministry_tricks
95👍12👏11🥰9🎉8🔥5🤩1
ስለ ፍሬሽማን ኮርስ ፤ ዲፓርትመንት አመራረጥ ግራ ለገባቹ ሙሉ መረጃ !!!

🕹ለበለጠ መረጃ
💎YOU TUBE
💎Telegram
64🥰10👍7🔥4
የ Remedial ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን ፈተና ካለፋችሁ ፤ ሙሉ ወጫችሁ ተሸፍኖ መማር ትችላላችሁ ። ነገር ግን የቆያችሁበትን ዩኒቨርሲቲ የ 6 ወር cost sharing ካልከፈላችሁ ፤ ወጤታችሁን ማውጣት ስለማትችሉ ፤ የ 6× 3000 = 18,000 አካባቢ ለነበራችሁበት ግቢ ከፍላችሁ መውጣት ትችላላችሁ ። በቅድሚያ ግን ተፈተኑ እና ካለፋችሁ ይቀጥላል ካልሆነ ይቀራል ።
👍6324🤩13🔥12👏1
#Ads

እጃችሁ ላይ ያለ ማንኛውንም አዲስ ወይም ያገለገለ እቃ ለመሸጥ ጊዜው አሁን ነው ፤ ከዚህ ቀደም 200  ብር የምናስከፍል ሲሆን እስከ ነሀሴ 20 ድረስ በነፃ ከ110,000 በላይ subscriber ተከታይ ባለው ቻናላችን እንድትሸጡ ፈቅደናል ። ለ1 ሰው  1 post ብቻ ነው የሚፈቀደው ። ለበለጠ መረጃ 👇👇

@Vector_Gebeya
42🔥4👍1🥰1🎉1
Remedial Tricks
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 መቀላቀል ለምትፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባ ነገ ይጀመራል ።👇👇👇 https://youtu.be/u4gLmnF2Guk
ዛሬ በወጣው መረጃ መሠረት የሪሜዲያል ተማሪዎች AAU በ self sponsorship እንጅ በ Government sponsorship መቀላቀል እንደማትችሉ ያሳያል ። በ self sponsorship ለመማር ግን የትኛውም ሪሜዲያል ያለፈ ተማሪ apply ማድረግ ይችላል ።
🔥3130👏5👍3🫡3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምዝገባ ቀጥሏል !!!

videoው ላይ በምታዩት Step መሰረት 👉
@Freshman_tricks_bot መመዝገብ ትችላላችሁ ።

Freshman Tricks በ2018 ዓ.ም ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሙሉ ክላስ package ያቀረበ ሲሆን በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ላይ የሚሰጡትን የ freshman common course ኦች እና UAT ስልጠና የሚያቀርብ ይሆናል ። የመመዝገቢያ ዋጋ 1000 ብር ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ ተጨማሪ ክፍያ አናስከፍላቸውም ።በዚህም

📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር
📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው
📘የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final exam collections
📘በኦላይን የሚሰጡ mid and  final ፈተናወች
📘በተጨማሪም COC ፈተና ያላቸውን ዲፓርትመንቶች ለምትገቡ ተማሪዎች ነፃ ስልጠና


🕹ለበለጠ መረጃ
🎯
0902100732
💎YOU TUBE
💎Telegram
32🔥5👏3
#Ads

በየጊዜው ለሚወጡ አካል እና በርቀት ለሚሰሩ ስራዎች ፤ ቤት ለቤት አስጠኝዎችን ከወላጆች ጋር በማገናኘት ፤ እንዲሁም የምትፈልጉትን አዲስ ወይም ያገለገለ እቃ ለመሸጥ እና ለመግዛት ተመራጭ የሆነው Vector Gebeya እራሱን አደራጅቶ እየመጣ ነው ። 👇👇👇

@Vector_Gebeya
@Vector_Gebeya
12🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሪሜዲያል አልፋችሁ በ 2018 ፍሬሽማን ለምትገቡ ተማሪዎች ትክክለኛው የዝግጅት ጊዜ አሁን ነው

videoው ላይ በምታዩት Step መሰረት  
@Freshman_tricks_bot መመዝገብ ትችላላችሁ ።

Freshman Tricks በ2018 ዓ.ም ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሙሉ ክላስ package ያቀረበ ሲሆን በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ላይ የሚሰጡትን የ freshman common course ኦች የሚያቀርብ ይሆናል ። የመመዝገቢያ ዋጋ 1000 ብር ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ ተጨማሪ ክፍያ አናስከፍላቸውም ።በዚህም

📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር
📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው
📘የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final exam collections
📘በኦላይን የሚሰጡ mid and  final ፈተናወች
📘በተጨማሪም COC ፈተና ያላቸውን ዲፓርትመንቶች ለምትገቡ ተማሪዎች ነፃ ስልጠና


🕹ለበለጠ መረጃ
🎯
0902100732
💎YOU TUBE
💎Telegram
60🥰9🔥4👏4🎉3🫡1
2025/10/21 09:11:03
Back to Top
HTML Embed Code: