Telegram Web Link
ጳጎሜን በ100 ብር ካርድ ሽልማት 🇪🇹

ትላንት የተጀመረው የሚያሸልሙ አዲስ አመት ጥያቄዎች ዛሬም   ምሽት 03:00 ላይ በ Vector Gebeya የቴሌግራም ቻናል ላይ የሚቀጥል ይሆናል ።  የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን ቀድማችሁ በመመለስ የ100 ብር ካርድን ማሸነፍ ትችላለሁ ። ሽልማቱን ያዘጋጀው vector gebeya ጥያቄዎቹን ስትመልሱ የ vector gebeya ዩቲዩብ ሰብስክራይብ ያደረጋችሁበትን screenshot ጨምራችሁ ካላካችሁ መልሱ ተቀባይነት አይኖረውም ። በየቀኑ ለ 3 ሰዎች ሽልማት የሚሰጥ ይሆናል ፤ጥያቄዎቹ ምሽት 03:00 ላይ ይለቀቃሉ ።👇👇

https://youtube.com/@vector_gebeya
23👍5🥰4
22🔥9🎉1
📣እስካሁን ለተማሪዎቻቸው ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

Arba Minch University --መስከረም 04/2018

➡️ Bule Hora University --መስከረም 5-6/2018

Bahir Dar University
--መስከረም 5-6/2018 (2017 Fresh & 2016 Remedial)
-- መስከረም 8-9/2018 (ሌሎች ነባር)

➡️ Gondar University --መስከረም 5-6/2018

Woldia University --መስከረም 5-6/2018

➡️ Jinka University--መስከረም 5-6/2018

Ambo University --መስከረም 7-8/2018


Hawassa University --መስከረም 8-9/2018

➡️ Oda bultum University --መስከረም 8-9/2018

Debra Birhan University --መስከረም 8-9/2018

Wachamo University --መስከረም 8-9/2018

➡️ AASTU --መስከረም 8-9/2018

Mattu University --መስከረም 8-9/2018
➡️ Wollo University --መስከረም 8-9/2018

Samara University --መስከረም 8-9/2018

➡️ Kebri-Dahar University --መስከረም 8-9/2018

Jigjiga University --መስከረም 8-9/2018

➡️ Assosa University --መስከረም 8-9/2018

Bonga University --መስከረም 8-9/2018

Dirre dawa University--መስከረም 10/2018

@Freshman_tricks
171👍17👏4🤩4🔥3
ለዛሬ ብቻ በሚቆየው የበዓል ቅናሻችን የቀጣይ አመት ፍሬሽማን ተማሪዎች ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ ።ዛሬ  የቅናሹ የመጨረሻ ቀን ነው ። የአዲስ አመትን በዓል በማስመልከት የተደረገው ቅናሽ ነገ ይጠናቀቃል ።

Freshman Tricks በ2018 ዓ.ም ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሙሉ ክላስ package ያቀረበ ሲሆን በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ላይ የሚሰጡትን የ freshman common course ኦች እና UAT ስልጠና የሚያቀርብ ይሆናል ። የመመዝገቢያ ዋጋ 750 ብር ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ ተጨማሪ ክፍያ አናስከፍላቸውም ። UAT ብቻ በ200 ብር ማግኘት ትችላላችሁ ።በዚህም

📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር
📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው
📘የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final exam collections
📘በኦላይን የሚሰጡ mid and  final ፈተናወች
📘በተጨማሪም COC ፈተና ያላቸውን ዲፓርትመንቶች ለምትገቡ ተማሪዎች ነፃ ስልጠና


🕹ለበለጠ መረጃ
🎯0902100732
💎YOU TUBE
💎Telegram

👉 
@Freshman_tricks_bot መመዝገብ ትችላላችሁ ።
44👍3🔥3
ዘንድሮ የሬሜዲያል /አቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም ይኖራል ?

በዘንድሮ ዓመት ሬሜዲያል /የአቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል።

" ከባለፈው ዓመት መግቢያውን ከፍ በማድረግ ሬሚዳል ይሰጣል " ነው ያሉት።

ምን ያህል ተማሪዎች ሬሜዲያል ይገባሉ ? ለሚለው ጥያቄ ሚኒስትሩ " አልወሰንም " ሲሉ መልሰዋል።

" ዘንድሮ ሪሚዲያል እድል የሚሰጣቸውን ተማሪዎች ቁጥር አልተወሰነም። 40-50 በመቶ መካከል ይሁን የሚለው ላይ በውይይት ላይ ነው " ብለዋል።

ካለፈው አመት ግን መግቢያው ከፍ እንደሚደረግ እና የሚገባው ተማሪ ቁጥርም ቅናሽ እንደሚኖረው ተገልጿል።

@remedial_tricks
61🔥9👏7🕊2
ውጤት እስከ ነገ ቀን 6:00 ይለቀቃል ተብሏል።

" ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

@entrance_tricks
33🔥15
የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ በባለፈው አመት ስለነበረው ሪሜዲያል ቅሬታ እና በ2018 ስለሚኖረው ሪሜዲያል ምን አሉ ??

https://youtu.be/KIKLnZ3hinI
43🤩6🥰5👍2
07:00 ድረስ እስካሁን አልተለቀቀም ሲሰራ እናሳውቃለን ።
@remedial_tricks
👍5932🤝8🫡6🙏5🥰3
#ተጀመረ
ከአሁን ጀምሮ መመልከት ትችላላችሁ

መልካም ዕድል !!!
@entrance_tricks
53🔥12🥰4👏1🤩1
የ2018 ሪሜዲያል ተማሪዎች መቁረጫ ነጥብ ከ1 ወይም ከ2 ሳምንት በኋላ ይለቀቃል ብለን እንጠብቃለን ። እስከዚያው ድረስ ከባለፈው አመት ጋር በማነፃፀር ስንት ሊሆን እንደሚችል ግምታችን ነገ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።

@Remedial_tricks
🙏24750👍22🔥13👏2
ቅሬታ ማስገቢያ ሊንኩ ክፍት ስለተደረገ እየገባችሁ የተፈጠረውን ችግር አስገቡ።

እንደ ትምህርት ቤት የተሳሳተባችሁ ከጓደኞቻችሁ እና ከትምህርት ቤታችሁ ጋር በመሆን አቤቱታችሁን ማስገባት አይረሳ።

በዚህ አመት ጎልተው የታዩ የእርማት ስህተቶች ተስተካክለው ውጤታችሁ እንደገና ይሰራላችኋል።👇👇👇

http://result.eaes.et

@Remedial_tricks
70👍15🙏10🔥2🎉2
Forwarded from Abraham Abdena♥︎
Am very happy😍
Teacher thanks my God and am succeeded again. That means am in this year two exam teaker remedial and private and am in both successful. And then in this success your class have a big role so I need to say thank you our teacher you are the father students .
We will continue up to the end 1st degree not only in fresh man.
84👍14🥰9🔥4
Economics and Mathematics ም መስተካከሉ አይቀርም ። ዛሬ ብዙ ተማሪዎች ፊዚክስ ሲስተካከል ማለፍ ችለዋል ። ሌሎች ቅሬታ እየቀረበባቸው ያሉ ትምህርቶችም መታየታቸው አይቀርም እና ደግሞ ዛሬ ፊዚክስ የተስተካከለው ቅሬታ ላላቀረቡ ጭምር ነው ። አሁንም ይታይ የተባለው subject ሙሉ በሙሉ በዚያ ዙር ላሉ ተማሪዎች ነው የሚታየው ።
👍123🙏6330🔥16
ሰላም ሪሜዲያልን የተመለከተ ሙሉ ማብራሪያ ይዘንላችሁ እንመጣለን ። እንዴት እንደምትማሩ ፤ የውጤት አያያዝ ወዘተ ሀሳቦችን ይዘንላችሁ እንመጣለን ።
👍407🙏11047🥰13👏11🔥6🫡5🤩4🏆4
እኔን በማስገኘው ስኬት አትገምግሙኝ፣ ይልቅስ ምን ያህል ጊዜ እንደወደቅሁ እና ለስኬት ምን ያህል ጥረት በማድረግ እንደተነሳሁ እንጅ" ውድቀት ኃጢአት አይደለም። ለመሞከር አለመቻል ነው ውድቀት ማለት። በህይወት ስንክሳር "ታላቁ ዝና ፍጹም አለመውደቅ አይደለም፣ ነገር ግን

ትልቁ ነገር በወደቅን ቁጥር ለመነሳት የምናደርገው ጥረት ነው።" ማንዴላ ወጣቶቹ ሲመክሩ ወጣቶች በስኬት ማማ ላይ ፊጥ ለማለት ጥረት ማድረግ ብቻ ሳይሆን ትከሻቸውን በማጠንከር ሊመጡ የሚችሉትን ችግሮቸ ሁሉ በመጋፈጥ በድል አድራጊነት ለመውጣት ጥረት ማድረግ እንዳለባቸው ተናግረዋል ለዚህም "ትልቁን ተራራ ከወጣህ በኋላ ሌሎች ብዙ ሊወጡ የሚችሉ ተራሮች እንዳሉ መገንዘብ አስፈላጊ ነው።" በማለት አስተምረዋል።
***

@remedial_tricks
🙏10079🔥19👏10👍2🥰2🤩2
በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆኖ በሶሻል ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት 560/600 ያመጣው እና የ2017 የኛ ተማሪ የነበረ 1ኛ ተሸላሚ በመሆን ያጠናቀቀው ተማሪ ትንሳኤ አበረ ጋር የተደረገ ቆይታ 👇👇

https://youtu.be/xguOmqSOkQA
39👏10🔥9🕊1
2025/10/20 12:23:07
Back to Top
HTML Embed Code: