Telegram Web Link
ቅሬታዎን ያስገቡ!

በ12ኛ ክፍል ውጤትዎ ላይ ያለዎትን ቅሬታ በኦንላይን በቀጥታ ያስገቡ!

https://result.eaes.et ላይ ይግቡ፣
➫ የአድሚሽን ቁጥርዎን ያስገቡ፣
➫ የመጀመሪያ ስምዎን ያስገቡ፣
➫ ውጤትዎን ይመልከቱ፣
➫ እዛው ገፅ ላይ ወደታች ስክሮል ያድርጉ፣
➫ 'Submit Complaint' የሚለውን ይጫኑ፣
➫ 'My Complaints' የሚለውን ይጫኑ፣
➫ ቅሬታዎን ከማስገባትዎ በፊት ከዚህ በፊት ቅሬታ አስገብተው ከነበረና ምላሽ ከተሰጠዎ ይመልከቱ፣
➫ የተሰጠዎን ምላሽ ይመልከቱ። #EAES

@remedial_tricks
80🙏18🎉5👍1👏1
ሪሜዲያል ሞጅል old and new ተብሎ የሚለያይ ሲሆን old ሙሉ በመሉ old curriculum and new ደግሞ ሙሉ በሙሉ new curriculum ነው የዘጋጀው ነገር ግን በባለፈው አመት ከ9-11 በ old 12 ደግሞ በ new ነበር የተባለው ታዲያ የ2018 ኡን ደግሞ የትኛውን እንዴት በዚህ አመት መጠቀም እንደምትችሉ ለነገ መርጠን የምናዘጋጅላችሁ ይሆናል ።

@Remedial_tricks
180👍55🙏24👏9🔥6🥰5🤝5
2018 remedial English course content.pdf
140 KB
📚 Remedial English course content
🎓For 2018 remedial students
🕹Size 140 KB

@REMEDIAL_TRICKS
🔥5933👍21👏4🤩2🥰1🤝1
2018 Remedial program class ምዝገባ ተጀምሯል ።  👇👇

https://youtu.be/xlHmvRZ4eDc?si=vJQ41pIvLGhkR9vE
🔥2111
የ Remedial Tricks የበዓል ቅናሽ የምዝገባ ሂደት!!!
34💯7🔥6👏5
ዉጤት ተስተካክሏል ። እንኳን ደስ አላችሁ ።

@entrance_tricks
109👍16🙏12🫡7👏5
በ ቴሌግራም ቦቱ በኩል register ማድረግ የከበዳችሁ ተማሪዎች 👉@Remedial_tricks_admin ላይ መመዝገብ ፈልጌ ነበር እያላችሁ  ፃፉልን ።
33👍8🎉2
ብዙ ተማሪዎች ባንክ በአካል ሂደን እንድንከፍል ነገ ይጨመርልን ባላችሁት መሠረት የበዓል ቅናሹን ነገም የሚቀጥልላችሁ ይሆናል ።
35👍14🎉1
በአድሚኑ እና በስልክ በኩል ብዙ ተማሪዎችን እያስተናገድን ስለሆነ ፤ ቶሎ ምላሽ ያላገኛችሁ ልጆች እንዳየነው ስለሚስተካከል እና የቅናሹ ቀን ቢያልፍም የራሳችንን ችግር ስለሆነ የምናስተናግዳችሁ ይሆናል ፤ በመሆኑም ከ approval ፣ ምዝገባ እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር Support የምትፈልጉ ሁሉ እንዳየናቸው fix እንደምናደርጋቸው እና በቂ ማብራሪያ እንደምንሰጣችሁ እንገልፃለን ።
52🕊7🔥6👍2
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን፤ በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 ተጠጋግቷል።

@entrance_tricks
99🤩12🔥9🎉9👌8👏7🕊5🤝3🥰1
አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ይፋ ሆነ።

የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከመስከረም 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነውን አዲሱን የመንግሥት ሰራተኞች የደሞዝ ስኬል ይፋ አድርጓል።

@Vector_Gebeya
21🔥4🎉4
2025/10/20 02:59:50
Back to Top
HTML Embed Code: