Telegram Web Link
" አጠቃላይ 3,350 ተጨማሪ ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከ2017 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ ዛሬ ማብራሪያ ሰጥቷል።

አገልግሎቱ የተፈታኞችን ውጤት የገለጸ መሆኑንና ተፈታኞች በተገለጸው ውጤታቸው እና ተያያዥ መረጃዎች ላይ ቅሬታቸውን በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረባቸውን ገልጿል።

" የቅሬታ አቅራቢዎች ብዛት በከፍተኛ ደረጃ ከዓመት ዓመት እየቀነሰ መጥቷል " ያለ ሲሆን " በ2017 ላይ በየይነ መረብ በተፈተኑ በተወሰኑ ተማሪዎች ላይ የፊዝክስ ውጤት ወደ መቶኛ ያልተቀየረላቸው እንዲሁም ወደ መቶኛ ስቀየር በነጥብ ቤት የነበሩ ቁጥሮች ያልተደመረላቸው ተማሪዎች ተስተካክሎላቸዋል " ብሏል።

በተጨማሪም " 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ እንዲጠጋጋ በተወሰነው መሠረት ተግባራዊ ተደርጓል " ሲል ገልጿል።

በዚህም አጠቃላይ 3,350 ተጨማሪ ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ እንደቻሉ አመልክቷል።

ይህ ተከትሎም የ2017 ትምህርት ዘመን ላይ 50 ከመቶና በላይ ያመጡ አጠቃላይ ተፈታኞች 52,279  ሆነው መመዝገባቸው፤ በአጠቃላይ በመቶኛ ስገለጽ ወደ 8.9 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን አሳውቋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ?

ከተፈጥሮ ሳይንስ ፦
➡️ በወንዶች 🥇ካሊድ በሽር 592.08 ከ600
➡️ በሴቶች🥇ሃይማኖት ዮናስ 581.36 ከ600

ከማህበራዊ ሳይንስ፦
➡️ በወንዶች🥇ጫላ ግርማ 563.50 ከ600
➡️ በሴቶች🥇ሲምቦ ደረጄ 549.78 ከ600

(በዓመቱ በየትምህርት መስኩ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ስም ዝርዝር ከላይ ተያይዟል)

@Entrance_tricks
56👍4
የ2018 ሪሜዲያል ምን ምን ያካትታል ? 👇👇
https://youtu.be/AujG1RWP8wU
51🔥34👏20
መልዕክት ለሪሜዲያል ተማሪዎች !!!
118🙏40👏20🔥18
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለመጀመሪያ ጊዜ ስትገቡ የምዝገባ እና ኮርስ ማስከፈቻ ሂደት ።
አፑ እስካሁን ክፍያ ከፍለው የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው አውርደው እየተጠቀሙበት የሚገኙት ። ለሁላችሁም ቀጣይ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 02/2018 ይፋ ይደረጋል ።
56🔥12🙏11🫡5👏3🎉2🥰1
በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን እናሳውቃለን።

1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 32% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት(ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።

ተ.ቁ የሚያዙ ትምህርቶች ጠቅላላ ውጤት የሚያዙ ትምህርቶች ጠቅላላ ውጤት የመግቢያ ውጤት
1.የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች  216/600

2.የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204/600

3.ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 192/600

4.ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 192/600

5.ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነ ስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ  160/500 ሆኗል።

@Remedial_tricks
56👏51🔥7🥰6👍2🤩2
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።

1.  በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።

@Remedial_tricks
🔥5538👍13🤩9🙏8🥰4👏1
የግል ኮሌጆች ሪሜዲያል መግቢያ 👇👇

ከ600👉198
ከ500👉165
@Remedial_tricks
42🔥9
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et
➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።

የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

@freshman_tricks
54🔥20🎉5👏4🙏3👍1🥰1
በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሶሻል ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት ካመጣች ተማሪ ጋር የተደረገ ቆይታ ።በተለይም Economics ላይ እንዴት ብንዘጋጅ ጥሩ ውጤት መስራት ይቻላል የሚለውን አንስተናል ።

https://youtu.be/bZHZBlWtWqk
31🔥4
የ2018 ሪሜዲያል ክላስ ምዝገባ ተጀምሯል !!!

ከዚህ ሰአት ጀምሮ በአድሚኑ በኩል መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን  እንደተመዘገባችሁ application ኡን አውርዳችሁ መጠቀም እና ማስከፈት የምትችሉ ክላስ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል ።

ለመመዝገብ  @Remedial_tricks_Admin ላይ መመዝገብ እፈልጋለሁ ብላችሁ መላክ ብቻ ነው።
ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉
0927052140 ይደውሉልን ።

አፕሊኬሽኑ playstore ላይ ገና አልወጣም ። ሰኞ ለሁላችሁም የሚለቀቅ ሲሆን አሁን ላይ መጠቀም የሚችሉት የከፈሉ እና የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው ።
101💯10🙏8👍6🥰6🎉2
2025/10/19 20:34:27
Back to Top
HTML Embed Code: