Telegram Web Link
የሪሜዲያል ተማሪዎች ከዚህ ቀደም በነበረው ስርዓት ከምደባ በፊት ዩኒቨርሲቲ እንዲያስተካክሉ እድል ይሰጥ ነበር ። ይህም ውጤታቸውን አይተው የሚስማማቸሁን መጀመሪያ አንደኛ ከሞሏቸው አንፃር ለማስተካከል ይጠቅማችኋል ። በዚህ አመትም ይሄ እድል ለሪሜዲያል ተማሪዎች መኖር አለበት ስንል ለሚመለከተው አካል የተማሪዎችን ድምፅ እናሰማለን ።
@entrance_tricks
👏43183👍45👌9🔥5
" በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ ይቆማል " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ እንደሚያቆም ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አስታወቁ።

ይህ ያሳወቁት የትምህርት ሚኒስቴር ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቁልፍ ተግባራት የፊርማ ስነስርዓት ባከናወነበት ወቅት ነው።

በዚሁ ወቅት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ጠንካራ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡

ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እንደገለፁት፤ በሚቀጥሉት ዓመታት የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ምደባ እንደሚያቆምና የማለፊያ ነጥብ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች በሚፈልጓቸው ዩኒቨርሲቲዎችና የትምህርት መስኮች እንዲያመለክቱ ይደረጋል፡፡

" የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንደከዚህ ቀደሙ በትምህርት ሚኒስቴር ምደባ ሳይሆን በተማሪዎቹ ምርጫ ይሆናል " ብለዋል።

" ተማሪዎች የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ሲመርጡም ምክንያታዊ በመሆን በዬትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ የትምህርት መስክ፣ እውቀትና የስራ እድል ላገኝ እችላለሁ በማለት ይመርዝታሉ " ሲሉ ገልጸዋል። #ኢፕድ

@entrance_tricks
175👏56👍22🥰7👌3🎉2
app-release.apk
83.8 MB
New app release for Remedial students ❗️
41🔥8👍5
አፑን installed ካደረጋችሁ በኋላ ከ login ስር register የሚለውን በመንካት ትክክለኛ information በመሙላት ማስከፈት ትችላላችሁ ። old version ስልክ ያላችሁ እና installed አላደርግም የሚላችሁ play store ላይ ሲለቀቅ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላለሁ ።

ማሳሰቢያ ❗️
አሁን ላይ የኛ app play store ላይ ገና ያልተለቀቀ ሲሆን በተመሳሳይ አፖች እንዳትታለሉ እናሳስባለን ። ።
239👍4🥰3
register ስታደርጉ remedial የሚለውን ምረጡ ።
🔥2928🤩5👏4
app-release.apk
83.8 MB
ከዚህ ቀደም ክፍያ ከፍላችሁ ለመመዝገብ እና ክላሶችን ለመጠቀም ስትሞክሩ failed እያለ የሚያስቸግራችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች ይሄን እንድትጠቀሙ እንመክራለን ። ይሄንኛው 100% የተስተካከለ features ያለው ሲሆን ምንም የሚያስቸግር ነገር የለውም ።
26👍8👏4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ከሆናችሁ ሙሉ የምዝገባ ሂደት !!! ይሄን ይመስላል
👍3125🫡9🥰4🔥3🎉1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፕሊኬሽኑ installed አልሆንም ላላችሁ ተማሪዎች !!! setting ላይ በመግባት apps ብላችሁ search አድርጉ በመቀጠል chrome ውስጥ ግቡ install unknown source apps የሚለውን on አድርጉ ።

ለበለጠ መረጃ ከላይ የተያያዘውን አጭር video ተመልከቱ ።
24👍4🥰4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ሆናችሁ Remedial Tricks ለመመዝገብ የምትፈልጉ ። አፑ የማይሰራላችሁ ተማሪዎች በዚህ መልኩ ተመዝግባችሁ በቴሌግራም በኩል መጠቀም ትችላላችሁ ።

ለመመዝገብ 👉 @Remedial_tricks_bot
21🔥4🫡1
Remedial Tricks
app-release.apk
ስለ ክላሳችን ግልፅ ለማድረግ ያክል አፕሊኬሽኑ የሚሰራላችሁ ተማሪዎች በአፕሊኬሽኑ በኩል አፑ የማይሰራላችሁ ተማሪዎች ደግሞ በቦቱ በኩል በመመዝገብ በቴሌግራም በኩል መጠቀም ትችላላችሁ ።
14🔥4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ከሆናችሁ ሙሉ የምዝገባ ሂደት !!! ይሄን ይመስላል
11👍2
app-release.apk
83.8 MB
New app release for Remedial students ❗️
20🥰1
33🔥4🎉2👍1
#Remedial

በ 2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የሪሚዲያል ፕሮግራም #የማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች፦

1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
4. ሲቪል ሰርቪርስ ዩኒቨርሲቲ
5. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
6. ጅማ ዩኒቨርሲቲ
7. ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት

የሞላችሁትን ምርጫ በ student.ethernet.edu.et በኩል ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

@remedial_tricks
34🔥15
ከዚህ ቀደም ከፍላችሁ ቆይታችሁ ክፍያው 2 ቀን ያለፈው ከሆነ  ወደ አፑ ለማዞር የከፈላችሁበትን ፎቶ ወደ አፑ የምትልኩ ተማሪዎች መጀመሪያ ላይ Admin ላይ በመግባት ሁለት ቀን አልፎኛል በማለት ስልክ ቁጥሩ የራሳችሁ መሆኑን ካረጋገጥን በኋላ ነው የምንበቀበለው ። payment የምትልኩበት ቀን ሁለት ቀን ካላለፈው ግን በቀላሉ ማረጋገጥ ስለምንችል ሀሳብ ሳይገባችሁ መላክ ትችላላችሁ ።
9👍1🔥1
2025/10/18 04:44:19
Back to Top
HTML Embed Code: