Telegram Web Link
#ፋዙካ ሰሞኑን filmና facebook ላይ ተጥዶ ውሎ ልክ ማዘሯ ስትመጣ…
…ራት ምንድነው ኪያዬ?😂😂
#Man ይሄ ፒፓ ኮንዶም ለመግዛት እንደሚያፍረው መንገድ ላይ መሽናት ቢያፍር ሀገራችን የት በደረሰች🤷‍♂
ስራ ልቀጠር ኢንተርቪው ተጠርቼ ሄድኩ ሌላም ቆንጅዬ ልጅ ለኢንተርቪው መጥታ ነበር... እና 1 ሰው ነው ሚቀጠረው ተብለን ለጥያቄ ገባን

ጠያቂው ከልጅቷ ጀመረ
#ጠያቂ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል የህዝብ ብዛት አለ?
#ልጅቷ፦ 11,000,000
ወደ እኔ መጣና
#ጠያቂ፦ ስማቸውን ጥቀስ🙄😂😁
የሚገርመው ምንም አክስት ሳይኖረኝ ቡዙ ያክስት ልጆች ግን አሉኝ 😁😂😁
ምንጊዜም ቢሆን አመስጋኝ ሁን
••• #ወዳጄ_ሆይ •••
አሁን አንተ የእግር ጉዞ አድክሞህ መኪና የለኝም እያልክ ታማርር ይሆናል ነገርግን እግር የሌለው ሰው አለ አሁን አንተ ንፁህ አየር እየተነፈስክ ነው ነገርግን ነፃነትን የሚሹ ብዙ ሠዎች አሉ አንተ ሁሌ ሽሮ ነው ምበላው ምንም ለውጥ የለም እያልክ ታማርር ይሆናል በምግብ እጦት ህይወቱን ያጣ አለ ቤቴ ጠባብ ነው እያልክ ታማርር ይሆናል ነገርግን ብዙ በረንዳ አዳሪዎች አሉ ብርድና ሙቀት ሚፈራረቅባቸው አናት እና አባቴ ለኔ ምንም አላረጉልኝም ትል ይሆናል ነገርግን አባት ና እናት የሌለው ብዙ ጎዳና ላይ የወደቀ አለ አሁን አንተ ጤነኛ ሰው ነህ በየሆስፒታሉ ለሞት አፋፍ ለይ የደረሱ በደዌ ሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ዛሬ አንተ ነገን እንድታይ አድል ተሰጥቶሀል ዛሬ በዚች ሰዐት በዚች ደቂቃ ህይወቱ ምታልፍ አለና ስለዚህ ለዚህ ላበቃህ ፈጣሪ ምስጋናን አቅርብ🙏
••●◉••●◉•••
••◉● Join us, @sakdesta ●◉•••
@sakdesta
@sakdesta
ቀልድ ስብስብ
ጠብቄሽ ነበረ ቻርጀሩን ሰክቼ
ባለ 25 ብር ካርድ ሳልሰስት ሞልቼ
Chat ሳትገቢ ግዜ ሰአቱ⌚️ ነጎደ
ላንቺ የሞላሁት ካርድ ቴሌ ይዞት ሔደ
💚💛❤️

#ወንዶች፦ ሴት ልጅን ለአዳር እንደምትለምኑ ፈጣሪን ብትለምኑ🙄
#ሴቶች፦ ያለ ሜካፕ መውጣት እንደምትፈሩ ፈጣሪን ብትፈሩ😏 የት በደረስን😂

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ኑሪበት፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ድብርት ደብሮት ጥሎሽ እስኪጠፋ
እንዳትከፊለት እራሱ ይከፋ።

ደስታሽን ኑሪበት ሳቂበት በዚ' አለም
ያንቺ ቀን ዛሬ እንጂ የነገው አይደለም።

ቺኳን ልትከካ አስበህ #ጋብዘሃት ጥርግ አርጋ ከበላች ቡኃላ "#ባሌን_በጣም_ነው_የምወደው" ስትልህ...
:
ባሌ ሮቤን ነው ባሌ ጎባን😳😳

አንዷ ዛሬ በTelegram ትዳር መያዝ ትፈልጋለህ... ? አ ላ ለ ች ኝ ም...🙊
#My_Sister ትዳር መያዝ ሙድ እንደ መያዝ ቀላል አይደለም 🤣🤣

ውዴ እኔ ልቤን❤️ ሰጥቼሻለው አንቺስ ምን ትሰጪኛሽ ?

ምነው ፍቅረኛ አለኝ ስልሽ ጠፋሽ እላታለው...
: : : : : : : :
ሆቴል ገብተህ ምግብ የለም ካሉህ ምን ልታደርግ ትቀመጣለህ አ ላ ለ ች ኝ ም😜

Father ስለ መጠጥ🍻🍺🍷 መጥፎነት የሚያስረዳ መፃፍ ገዝቶ ሰቶኝ...

#መፃፉን_ሸጬ_ጠጣሁበት😂😝

አንዷ fb ላይ ለምወደው ልኑር ወይስ ለሚወደኝ ልኑር ብላ ፖስታለች...

#ኧረ_Mother_ለልጆቾ_ይኑሩ 😜😂

ቺስታ ከሆንክ ገንዘብ የለህም ደሃ ነህ ብላ ቺት ታደርግብሃለች ገንዘብ ሲኖርህ ደግሞ ግዜ አሰጠኝም ብላ ቺት ታደርግብሃለች😢

#ወንድ_ሆይ_መከራህ_በዛ 🤷‍♂

እርጉዝ ቁንጫ ለይቼ የማውቅ አራዳ ነኝ ይለኛል እንዴ..

#ለነገሩ_አይገርምም ያስረገዝካት እራስህ
ስ ለ ሆ ን ክ 😜😂

ጀለስ ጦዞ ዘመን ባንክ ሄዶ ምን አስባቹ ነው ድራማውን ያቆማችሁት😳😁😝

አብሮኝ ተምሮ ፓይለት የሆነው ጀለሴ ስራ ፈቶ ሰፈር ቁጭ ብሏል... #እኔ_ግን ሙድ መያዝ ስራዬን እያጧጧፍኩት ነው😂😀

የዘንድሮ #ግንቦት ዝንብ የለውም ይለኛል...

#My_brother መታጠብ ጀምረን እንጂ ድሮም ከወሩ አይደለም።😘😍

የቦሌ ልጅ ቀጥሬ ስትጨማለቅ ጥያት እየመጣሁ ነዉ 🚶🚶

"ቤቢዬ ምን ሆነሽ ያኮረፍሽዉ?" እላታለሁ

"ፀሐዪ በጣም ያቃጥላል። ሰማይ ላይ ዉጣና በጨርቅ ሸፍነዉ!" አላለችኝም?

ይቺ ጨምላቃ! መሸፈኑን እሺ እሸፍናለሁ። ግን ደርሼ ስመለስ የጉዞ ታሪክ አለዉ ብለዉ ማቆያ ቢያስገቡኝሳ? ስለራሷ ብቻ የምታስብ ቺክማ ትለፈኝ ጀለሶች 😝😂😁

ያ "ኧረ አንቺስ ቅሪብኝ (2)" የሚለዉ ሙዚቃ ያላችሁ ደግሞ ላኩልኝ፤ ልላክላት 😁😂
Here is the most top 10 Bitcoin mining bot on Telegram. Do you read there is no simple way to get bitcoin? Now because of Telegram every things are change believe me if you work hard you will change your life. Here is top ten legit bitcoin mining bot they have welcome gift if you use the like found below

1. Bitcoin Click bot
📌 You can get bitcoin by doing simple tasks like
🔅 Vist sites
🔅 Join channels
🔅 Start using bots
📌 if you need 5$ welcoming gift start by using this link

Link:- https://www.tg-me.com/BitcoinClick_bot?start=MXnQ

2. BHC Click bot
📌 You can get bitcoin by doing simple tasks like
🔅 Vist sites
🔅 Join channels
🔅 Start using bots
📌 if you need 5$ welcoming gift start by using this link

Link:- https://www.tg-me.com/BCH_clickbot?start=q2on

3. LTC Click bot
📌 You can get bitcoin by doing simple tasks like
🔅 Vist sites
🔅 Join channels
🔅 Start using bots
📌 if you need 5$ welcoming gift start by using this link

Link:- https://www.tg-me.com/Litecoin_click_bot?start=wOKf

4. Coinburger
📌 You can get bitcoin by doing only 🔅Visit site. After collect you can sell it by different currency whic includes Ethiopian Birr.

Link:- https://www.tg-me.com/Coinburgerbot?start=392939044

5. ETH ads
📌 Like the rest of them you can get coins by 🔅 Visiting Sites.

Link:- https://www.tg-me.com/ETH_Ads_id_bot?start=392939044

6. CryptoTap browser
📌 This is not a Telegram bot but it is an app which you can find in Play store and other site which give you bitcoin because you use the app for
🔅 Seaching Google
🔅 Used the app fro Facebook
🔅 Use to see video on YouTube. And other stafe. The more you use the app the more you can get bitcoins

Link:- https://cryptotabbrowser.com/15753973?f=sn

7. ETH gift bot
📌 You can get coins by
🔅 Visiting Sites
🔅 Playing games

Link:- https://www.tg-me.com/ETH_GiftBot?start=392939044

8. Free Bitcoin Mining V5
📌 You can get BTC from Bonus and unlimited invitation of friends.

Link:- https://www.tg-me.com/Free_Bitcoin_Mining_V5_Bot?start=r0359020102

9. Claim BTC bot
📌 By hiring different frutes it mine Btc it just like a fun. The mining is depend on the time the more you wait the more you get.

Link:- https://www.tg-me.com/Crypto_Claimer_Bot?start=392939044

10. MG farm mining BTC
📌 It is similar with list 8

Link:- https://www.tg-me.com/MGFarmMining_bot?start=392939044


Bonus


⚡️MG farm mining LTC
📌 similar with list 8 and 9
Link:- https://www.tg-me.com/MGFarmMiningLTC_bot?start=392939044

Remember :-
⚡️ Use the link to get $5. Only you can use it only one time.
⚡️You can withdraw anytime and anyplace.
⚡️The invitation is unlimited you can invite as mach as you went.
🔰Online ስራ መስራት እንፈልጋለን ላላችሁ ይሄን⬇️ ቦት ተጠቀሙ፤ ሞክሬው ሰርቷል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.tg-me.com/ask_anything_ethiopia_bot?start=i392939044

1⃣. ቦቱን Start በሉት።

2⃣. Join Channel የሚል ይመጣል #Join በሉት። 👉 @askAnythingEthiopia 👈

🔆ለተለያዩ ሰዎች በላካችሁ ቁጥር፤ በየአንዳንዱ ሰው 1ብር ይከፍላችኋል።

❗️ቦት ውስጥ ከገባችሁ ብኋላ join channel የሚል አለ እሱን join ማለት አለባችሁ እንጂ ቦቱን ብቻ ስለተቀላቀላችሁ አይቆጥርላችሁም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👮🏻⛔️ Shopia !
❗️ 💠 Reason: Sending more than 8 messages in every 1 hour and 30 minutes is forbidden.
🔻 Penalty: Delete message
👮🏻⛔️ Shopia !
❗️ 💠 Reason: Sending more than 8 messages in every 1 hour and 30 minutes is forbidden.
🔻 Penalty: Delete message
https://youtu.be/gdqwLPuTES0

ስለ አደዋ ከተነሳ ስለ እምዬ ሚኒሊክ እና ስለ ጣይቱ አለማንሳት የማይታሰብ ነው፡፡ክብር ለሚገባው ብቻ ክብር እንስጥ፡፡ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ፡፡አደዋ እና አይጠገቤው ሙዚቃ ይሰኛል፡፡

መልካም ቆይታ፡፡
ማሰሮ ይሰኞል የዛሬው ጥቆማዬ

ይህ የቴሌግራም bot የተሳታፊዎች የዳሰሳ ጥያቄዎችን በማቅረብ ለተሳተፉ ተሳታፊዎች የአየር ካርድ(ሞባይል ካርድ) የሚያቀርብ ሲሆን ለአጠቃቀም በጣም ሞቹ ነው፡፡ይህ አሁን ላይ ብዙ ተጠቃሚ እያተረፈ የሚገኘው ማሰሮን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡

📌https://www.tg-me.com/maseroinsightbot?start=i60cc15b0ea3eae0b84c2e932

ከላይ ያለውን መስፈንጠሪያ(Link) በመጠቀም ይቀላቀሉ ለ አጠቃቀም እጅግ ቀላይ ነው፡፡

📌https://www.tg-me.com/maseroinsightbot?start=i60cc15b0ea3eae0b84c2e932

እውነተኛ መሆኑ የተረጋገጠ
እመኑኝ እነዚህ ነገሮች ለዛሬ ሻል ሲል ደግሞ ለነገ ይጠቅማችሆል አሁን ማድረግ ከቻላችሁ ህይወታችሁ ይለወጣል።እነዚህ ስራዎች በጣም ቀላል ስሬዎች ናቸው ከናንተ የሚያስፈልጋችሁ

📌 የቴሌግራም አካውንት
📌 የቲውተር አካውንት
📌 የጂሜል አካውንት
📌 አልፎ አልፎ ኢንስታግራም

ምንድን ነው ስራው ካላችሁ Digital Currency መሰብሰብ ነው።አሁን ላይ አለማችን ላይ በርካታ ሀገራት Digital Currency መቀበል ጀምረዋል ከነዚህም ሀገራት ኢትዮጵያ ትገኝበታለች።በጣም ቀላል ስራዎችን በመስራት በቀን ከ$100 - 500 ማግኘት ትችላላችሁ።ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ አሁን መጀመር ነው የሚሻለው።

1. Shiba lnu ይሰኛል ከቀን ወደ ቀን ዋጋው እየጨመረ የመጣ ነው ታዲያ ይህን መሰብሰብ ከለጋችሁ እነዚህ ሊንኮች በመጠቀም እዚሁ Telegram ላይ
🔅https://www.tg-me.com/Shibainu_claimbot?start=1521457517
🔅https://www.tg-me.com/SHIBAINU_Arena_bot?start=392939044
🔅https://www.tg-me.com/shibainu_shibairdropbot?start=1521457517

ከላይ ያሉትን በመጠቀም Shiba Lnu መሰብሰብ ትችላላችሁ።

2. Trx ዋጋው እየጨሠረ እና ከግዜ ወደ ግዜ የተጠቃሚዎች ቁጥሩ እየጨመረ የመጣው Thron(Trx) ከነዚህ ላይ መሰብሰብ ትችላላችሁ።
🔅 https://www.tg-me.com/ForsageTRXOfficialBot?start=1521457517

3. Bitcoin(BTC) ይህን መሰብሰብ ትልቅ ዋጋ አለው ምክንያቱም ይህ Digital Currency አንዱ ወደ ኢትዮጵያ ሲቀየር ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ነው ታዲያ ይህንን መሰብሰብ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውንን ሊንክ በመጠቀም መሰብሰብ ትችላላችሁ።
🔅 https://www.tg-me.com/BitcoinClick_bot?start=iGzwM

4. Bitcoin Cash(BCH) የBtc አንዱ ክፍል ሲሰሆን ትልቅ ዋጋ አለው ይሆንን Digital Currency መሰብሰብ ከፈለጋችሁ
🔅 https://www.tg-me.com/BCH_clickbot?start=ZkbrH

5. BNB ካስፈለጋችሁ ደግሞ ይህን ይጠቀሙ
🔅https://www.tg-me.com/BNB_FreeAirdropBot?start=1521457517

እነዚህ ሰብስቡ እና እንዴት መቀበል እንደምትችሉ እና እንዴት ወደ ገንዘብ መቀየር እንደመትችሉ በቀጣይ እነግራችሆለሁ።ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ።
📌 @Amen0301


🔰 ግዜውን ተጠቀሙበት ምንም እንዳያመልጣችሁ።
2024/05/18 04:10:24
Back to Top
HTML Embed Code: